Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሚያስፈልጉን ግብአቶች1 ኩባያ ውሀሩብ ኩባያ ወተት2 የሾርባ ማንኪያ ስዃር1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ1 የሻይ ማንኪያ ጨው1 ሲኒ ዘይት3 ኩባያ ዱቄት
Selam newu haday and neger lawarash felga neber e ena bewuset mesmer yemageg betr menger bsetag🙏🙏🙏🙏
Be dabo patra snt seat ywesdal?
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታለም ዋዉ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ የቡና ቁርስ አሰራር ነዉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን 😮👌😍❤🙏
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤
አች ልጅ ቀጣም ባለሙያ ማሻ አላህ ❤በጣም ነው እማይሽ እኔ በግሌ ብዙ አሰተምረሽኛል ከቲክቶክ እያወርዱኩ አስቀምጫለሁ ከሁሉም የመጥበሻ ኬክ ካች ነው የለመድኩት
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ😘❤
ጎበዝ 👍🏾ያምራል በርቺ 🙏🏾
እጅሽ ብርክ ይበል በጣም ጎበዝ በርቺ
በኩባያ ከምትዪ በኪሎ ብትነግሪን
መሻአለህ
mashaa Allah
Mashallah hule tsidt Yale sira new yemtseriw , 1 tyake lteyksh, ovnun ketachim kelayim new yemtabsyiw?
ማሻአላ ወተባረክ አላ ትሰለም የደኒክ ❤
Ebakesh sebahe dabo mederarebwen asayene❤❤
ሁላችሁም ዳቦ ዳቦ ጋጋሪዎች ነገር ግ ን የተለያየ ቴክኒክ። ባለሙያ የኔ እህት በርቺ።
በጣም አመሰግንሻለሁ እሞክረውና የተሳሳትከትን እነግርሻለሁ
አህቴ ሁሌ ሰራሽ ቀልል ያለ ለመሥራት የሚጋብዝ በርቺ አጅሽ ይበረክ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
Wow❤❤❤
Masha Allah mrt dabo
Shukiren❤
እጅም ሚያምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ
አሚን የኔ ውድ❤
ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻአላሕ👍
የምትሰሪያቸው ምግቦችሽ ሁሉም ይመቸኛል የኔ ባለመያ በርቺልኝ ማማዬ ❤️
ማሻአላ ብያለሁ እህቴ እንደማመር 🎉🎉🎉
mashali🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ማሻ አሏህ👍☺️
Shukiren semuye😘❤
@@Hidaya-kitchen- ❤
መሸአለህ በጠም በለሞያነሽ ስታስራጂ ዳሞ በጠም ዳስ ይለል ቀጥይበት
Mashallah
Shukiren😘❤
GBU.
❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Just wow
ተባረኪ
ዱቄት ወተት መጠቀም ይቻላል ወይ ማማዬ?
Wow
Thanks❤
እዚህ በለቀቅ በሳምንትሽ አሳጥረሽ ቲክቶክ ሊቀቂ እያወረድ ነው ላጤዎቹ ስናገባ እቤታችን እንድንሰራ😅😮
Kkkkk
ከውተትና ከእንቁላል ውጭ የሁነ እንባሻ ሰርተሽ ብታሳይን
❤❤❤❤
😘😘😘
አህለንዉዶ
Please Gluteen free bread aserar asayen.
❤❤❤❤ ግን እጅሽሽ ላይ ያለው ምንድነው?
Minit change to minutes
ባለሙያ ሴት መሆን እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ ንገሩኝ 😭😭🥰🥰
መስራት ነዋ የኔ ውድ😍
አይ የዚ ኦቭን ነገር😢😢
ዱባይ ነኝ ሁለተኛዉ ዱቄት ይሆናል እህቴ አመሠግናለዉ
ኦቭን የሌለው የኔ ብጤሳ 😭😭
የኔ ውድ በእንጀራ ምጣድ ጋግሪው ደሞም ይኖርሻል😘❤
Benjera mxad snt se'at ywesdal?
@@user-eg6yn2cj5nyene enat kesr sibesl megelbet newa eyayesh🤷♀️ede anbasha gn wefer argesh xefxfiw
ለአንድ ሰው መሞከር ፈልጌ ነበር የግድ ይሄ ሁሉ ዱቄት መሆን አለበት?
ከሁሉም ማመጣጠን ነው በራስሽ ቀንሰሽ
እኔ የጨመርኩትን ሁሉም ነገር ግማሽ ግማሽ አድርገሽ አቡኪው እና በትንሽ ባትራ ጋግሪው🤗
UA-camrs please before you post your video educate yourself
የሚያስፈልጉን ግብአቶች
1 ኩባያ ውሀ
ሩብ ኩባያ ወተት
2 የሾርባ ማንኪያ ስዃር
1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
1 ሲኒ ዘይት
3 ኩባያ ዱቄት