ቆንጆ የሆነ የሲናቦል አሰራር እስከነ ኒስትላው👌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @jamilasaied4139
    @jamilasaied4139 10 місяців тому +6

    ማሻ አላህ አንቺን እያየሁ አቦካሁ ዛሬ😘😘

  • @sofifikr
    @sofifikr День тому

    ማሻ አላህ በርች

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 4 дні тому

    ማሻ አላህ ውደ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤እጂሽ ይብባረክ ❤❤❤

  • @seadaeshetu-jv2xm
    @seadaeshetu-jv2xm 12 днів тому

    ማሻ አላህ ነው ሞክሬዋለሁ

  • @Ljittube
    @Ljittube 8 місяців тому +4

    በጣም በጣም በጣም ነው የወደድነው እናመሰግናለን ለ6ኛ ጊዜ ልሰራ ስል ትዝ ብለሽኝ ላመሰግን ተመልሼ ነው እናመሰግናለን በርቺ🥰🥰🥰

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 9 днів тому

    ታድለሽ እኔ ነጋ ነው የምሠራው😢 ምሣ የተረፈኳ ለራት አይበሉም እኳን ተላጃ ከትቸ ሊበሉ ማሻአላህ ብያለሁ የሥለም የዲኪ❤

  • @maremasied4555
    @maremasied4555 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ 20 днів тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤

  • @RebRedwne
    @RebRedwne 2 місяці тому +1

    ወላሂ ዛሬ ሞክሬዉ ባጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @seadaeshetu-jv2xm
    @seadaeshetu-jv2xm 12 днів тому

    አላህ ይጨምርልሽ

  • @AstelAstel-h9n
    @AstelAstel-h9n 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 መሻአላላ ስራሽ ሁሉ መሻአላ

  • @Waleya-gd7kz
    @Waleya-gd7kz 5 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላይሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ እህቴ ማሻ አላህ የሆነ አሰራር ነው ደጋግሚ ሰራሁት እናም ከይቅርታጋር ነጩን ክራማ አንድት አንደሰራሽዉ ብንግሪኚ ወይም ብታሳይኚ❤❤

  • @ወይኗ
    @ወይኗ Рік тому +4

    አሰራርሽ ቆንጆ ነዉ ጽድት ያልሽ💕
    ሰርቼ እሞክረዋለሁ
    ማርያምን ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ በርቺልኝ እማ እወድሻለሁ♥♥♥

    • @sumayatube8284
      @sumayatube8284  Рік тому +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ውድድድ አብሽሪ በርቺልኝ😘😘💚💛💜

  • @zabibamasri5743
    @zabibamasri5743 3 місяці тому

    ማሸአለ

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 2 місяці тому

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ መልሺ እሸ ማሻአላ ዊውውው

  • @MekiEbro-d3j
    @MekiEbro-d3j 2 місяці тому

    Mashalla

  • @fatimaethiopian1843
    @fatimaethiopian1843 Рік тому +1

    ማሽአላህ በጣም ቆንጆ ነው

  • @MascaraMascara-e9j
    @MascaraMascara-e9j 2 місяці тому

    የኔ ዉድ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ማርያም ን ነዉ የምልሽ የአቺን ቢዲዬ እያየዉ ሰራዉ በጣም ነዉ የሚያምርዉ ዉዴ አመሰግናለሁ የመጀመረያሄ ነዉ ስሰራ

  • @helenabatara
    @helenabatara Рік тому +1

    Nice recipe so delicious

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 4 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም እህት ጀዛሺ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @WasKan-g6n
    @WasKan-g6n 7 місяців тому

    ማሻአላህ ባለሙያነሽ በርች

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 Рік тому

    ዋው ማሻአላህ

  • @zenashtesefaye5163
    @zenashtesefaye5163 Рік тому

    Berichi wede ejesh yebarekh

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 Рік тому

    ማሻ አላህ ድርም ዊይብ ብጨምሪበት የለለ ነው እሚ ሆነው

  • @AlemdarSemu
    @AlemdarSemu Місяць тому

    የኔ ባለሙያ ምንም መስራት ስፈልግ አንቺን ነው የማየው ይሄንንም ሁለት ቀን ሰራሁት መዳም በጣም ወዳዋለች

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    ማሻአላህ የኔውድ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 10 місяців тому

    ማሻላህለቤትሸአደሠነኘበረች

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq 3 місяці тому

    መሻላየሚስሪውሆሎሚርጢነው

  • @nafisaabdulrahman5249
    @nafisaabdulrahman5249 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @fejirawel6722
    @fejirawel6722 Рік тому

    ወላሂ ባለሙያ አደረግሽኝ አላህ ይጠብቅሽ❤

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف 5 місяців тому

    እጂሺ ይባረክ እኔም ሠራሁት አሁን በጣም ነው እሚጥመው

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 10 місяців тому

    አሪስ አሰሪር ንገሪኝ እህት❤❤❤❤

  • @mekiyaahmed8632
    @mekiyaahmed8632 23 дні тому

    ልሰራ ነበር ጅብን የለም በምን ልተካው

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 2 місяці тому

    M40

  • @diboragebeyehu
    @diboragebeyehu 6 місяців тому

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 Рік тому

    በአላህ ቢዛአ አሳይኝ

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 Рік тому

    ፍሬዘር የምንከተው ሊጡነው ወይሰ ከበሰለ ወዲያ

    • @kedijahussin
      @kedijahussin 10 місяців тому

      በስሎ ነዉጂ ግን አብርደሺ ነዉ ማስገባት

  • @dubaiuae6432
    @dubaiuae6432 Рік тому

    በከካው ይቻካል

  • @wubeitethiopian8459
    @wubeitethiopian8459 5 місяців тому

    ዘባዲ ምንድን ነው

  • @Zainab-d3v1i
    @Zainab-d3v1i Місяць тому

    እሥኪ አሁንላቦካነው