Ethiopia - ለአማራው ውጥረት መፍትሄ መጣ፣ የሸኔና የመንግስት ሌላ ቀጠሮ፣ በሻሸመኔ ካህናት ታሰሩ፣ ለጠቅላዩ የተጻፈው 3 መቶ ደብዳቤ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 234

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ Рік тому +28

    አላህ ሆይ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ. ህዝቧንም ከክፉ ጠብቅልን

  • @fatiyahsannai973
    @fatiyahsannai973 Рік тому +38

    ፍትህ ለምስኪኑ አማራ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 Рік тому +15

    ፍትህ ያጣ ያማራክልልህዝብ ፈጣሪያችንሆይ እባክህን ፍረደንኢላሂ☝😪

  • @mubarekhayredin5205
    @mubarekhayredin5205 Рік тому +9

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Рік тому +16

    እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን አድን በገንዛ ሀገሩ ባይተዋር ለሆነው ፍረድ😭❤👏

  • @isha59932
    @isha59932 Рік тому +7

    ሁሉም ወደነበረበት ይመለሳል ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት i am from wello❤

  • @ሪምነኝስደተኛዋ
    @ሪምነኝስደተኛዋ Рік тому +2

    አላህ አንተ ሰላም ነህ የሰላምም ባለቤት ነህና ሰላሙን አውርድልን ያረብ በተለይ ስዴት ላይ ያለን ልጆች በጭንቀት ልንሞት ነው😢

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ

    ፍትህለአማራወግኖቻችን እውነትአሸናፌናት አብሽሩየአማራወገኖቻችንነገምሌላቀነው

  • @najlaomar407
    @najlaomar407 Рік тому +10

    ፍትህ፡ለአማራ፡ፍትህ፡ለአማራ፡መፍትሔ፡ለአማራ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 Рік тому +1

      💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢ፍትህ ከረበልአለሚን☝

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Рік тому +3

      ፍትህ ከፈጣሪ እንጠብቃለን እንጅ በምድረ የትኛው አካል ፍትህ ይሰጣል ☝️☝️☝️☝️

  • @surafelabebe2307
    @surafelabebe2307 Рік тому +3

    ይመችህ ደስ ይለኛል ያንተ ዜና በርታ ወንድሜ።

  • @selamkidane716
    @selamkidane716 Рік тому +1

    Ongema Tekbro Yestngdal ❤ Deil Le Amhara Hezeb ❤

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Рік тому

    አላህ ሆይ ሰላም አምጡልን ያረብ ለኑፁሀን አንተ ድረስላቸዉ

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 Рік тому +1

    ሰላም ለሃገራችን ይሁን

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 Рік тому +2

    Allah Hoy Selam La Agarachin!!!🎉🎉🎉

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube Рік тому +2

    አላህ ሆይ የአማራን ህዝብ ስቃይ በቃ በለን😢

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    አብይ ሰው ታልገደለ መኖር አይችልም ።በአፉ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ህዝቦቿን ጨፈጨፈ መጨረሻህን ያሳየኝ 💔🇪🇹😭

    • @teka1528
      @teka1528 Рік тому

      Ethiopia malt Amara bicha nw??

    • @bedriyanuru617
      @bedriyanuru617 Рік тому

      የአማራ ጠላት አብይ ሳይሆን መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው
      አማረኛችሁን እና ኢትዮጵያ የሚለውን ቃላችሁን ይዛችሁ ወደሀገራችሁ ግቡ
      ከወለጋ ብቻ ሳይሆን ከደቡብ ከኦሮሚያ ከትግራይ ከጅጅጋ እየታረዳችሁ ታልቃላችሁ

  • @selamkidane716
    @selamkidane716 Рік тому +1

    Ayee Ethiopia meche new ke tornet yemetarefew❤Diel Le Jegnawe Amhara Hezeb ❤

  • @saramedia2543
    @saramedia2543 Рік тому +3

    አይ አገሬ ሠላምሽ ይመለሥ😢😢😢😢😢

  • @abdumohamed2978
    @abdumohamed2978 Рік тому +2

    አገራችንን ሰላሟን ያጣልን አቦ

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 Рік тому +1

    አቢይ ግን ምድነዉ የምትፈልገዉ ቤት ማፍረስ የኢትዮጵያ ህዝብ ወዴት ነዉ የምትመራዉ ሚስትህ አማራ አካልህ ምነአይነት ሴት ናት አንተ የአማራ ጠላት እግዚአብሔር ቀን አለዉ የስራኤል አምላክ ኢትዮጵያ ታደግልን አሜን

  • @saq_center220
    @saq_center220 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አድርገን ሰላምን የመሰለ ምን አለ

  • @AbaEiyerus-ub6pp
    @AbaEiyerus-ub6pp Рік тому

    ፈጣሪየ ሆይ ሰላም አውርድልን በቃ በለን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +7

    ለእውነት የሚቆም መንግስት አላህ ያምጣልን
    የአማራ ሰቆቋ ይቁምልን!!!

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Рік тому

    ሀገሬ መቀኛሽ በዛ እግዚአብሔር ሆይ ፍቅር 😢😢❤ ና ስላም ስጠን ስላም ለሀገራችን ኢትዩጵያ

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Рік тому +3

    GOD bless Ethiopian brother and sister

  • @kinfefikadu3851
    @kinfefikadu3851 Рік тому +3

    በመጀመርያ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሑን ሰላም ለመላው አለም ይሑን

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Рік тому

      የትኛዋ ኢትዮጵያ አማራን የምትገለው የኦነጓ ኢትዮጵያ😢

  • @zx9713
    @zx9713 Рік тому +3

    አማራየ እዳትሸወድ ብልፅግና ማለት የገዳዮች ስብስብ ነዉ ሰላም ከፈለገ በሰላም ይልቀቅ ያለዛ አማራ ህዝብ ላይ እጁን ያንሳ እኛ እኔ ሌላ ብሄር ብሆንም የአማራ ጥያቄ ግን ለጦርነት የሚያደርስ አልነበረም ጦርነት ከፈለገ ደሞ ከአማራ ጎን ለሞሆን እንገደዳለን

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +1

    Ayee , Abiy Hagerun Asrekese‼️

  • @abedlbrbrgan
    @abedlbrbrgan Рік тому

    ሠለም ለሀገርችን 🇪🇹🙏

  • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ

    አየ ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ መቸ ነው መከራሽ እሚያበቃው

  • @Tesfa_Bicha
    @Tesfa_Bicha Рік тому +1

    #justice for peaceful HUMAN

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 Рік тому +1

    ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ😢

  • @ሊና
    @ሊና Рік тому +5

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ቀጣይ ወደ እኛ ወደ ደቡብ ህዝቦች ይመጣል ተራ በተራ የኢትዮጵያን ህዝብ ቁጥር መቀነስ ምድሩን የደም ምድር አደርገው እኮ የተርገመ ዘርኛ መንግሥት

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Рік тому

    አብዪ፣፣፣፣እኖራለሁእደሰታለሁብሐህከሆተሳስተሀል፣፣፣፣፣፣፣ከዛምከዝህም፣፣፣፣እናቃጥለሀለን
    ሰለምእንዳሳጣሀን፣፣፣፣ደሰተኛሁነህአትቀመጥም

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 Рік тому +1

    እደው ያተ መረጃ ነው የምጠባበቀው❤

  • @demlewgirma8593
    @demlewgirma8593 Рік тому +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @jeme8148
    @jeme8148 Рік тому

    አባትና ልጅ ይስማማል አጥቀልድ አማራን እስኪፈጅ ድረስ ው መቼ ተጣሉና ወንድሜ

  • @hanareta8386
    @hanareta8386 Рік тому

    ድል ለጀግኖቻችን ድል ባገሩ ላይ ባዳ ለሆነው በየ ጊዜ ለሚገፍው አማራ ❤❤❤❤ጋላው ገዥ ገዳይ ነው ።

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 Рік тому +1

    ጦርነትን የሚስብ ልባቸው ስራን ሰላምን ቤስብ ምን አለ ጦርነት ብቻ ነው ውደ ምርጫቸው ያረብ በእዝነትህ ሰላም አዲርግልን ሀገራችንን 😢😢😢

  • @alemtube12
    @alemtube12 Рік тому +1

    አንደኛ መልካሙን አሰማን

  • @MikiMsganaw-mg8wj
    @MikiMsganaw-mg8wj Рік тому +7

    የጫጉላ ሽርሽር ነው የሄዱት አትለኝም አይ ብልፅግና እና ሸኔ ዛንዚባር

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Рік тому +3

    Ethiopians must accept the reality on the ground that there is no proper government

  • @najat7211
    @najat7211 Рік тому

    ፍትህ ለአማራ በማንነቱ የሚገለው ህዝብ 😢😢😢😢

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Рік тому +3

    ኢትዮጵያውያን ስሙኝ እብይ እያለ በፍጹም ሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው በቃ ልንል ይገባናል 😢

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Рік тому

    ፍትህ ለሚሲኪኑ ለአማራ ህዝብ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Рік тому

    ፋትህ ለታረደው ለተገፍው ለተረሸነው አማራ

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Рік тому

    GOD BLESS ALL WORD

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 Рік тому +6

    ፍትህ ለታሰሩ ጋዜጠኞች🕊️🕊️🕊️

    • @Getahunmerga
      @Getahunmerga Рік тому

      እነ መስከረምን ነው ወይስ
      ቴዎድሮስ አስፋው ? ከንቱዎች

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር Рік тому

      @@Getahunmerga አይ እነ መርጋ ከወያኔ የማትማሩ ከንቱዎች

  • @accacc5974
    @accacc5974 Рік тому

    ፈታዬ ሰወድክ

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ይቅርታ እና ዜና ስታቀርብ የዚህን ስውየ ፎቶ አታምጣብን

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Рік тому

    እፍፍፍፍአማረመቸይሆንሠላምየሚመጣው😢

  • @RaxmaXuseen-lv4et
    @RaxmaXuseen-lv4et Рік тому +1

    ልለ ለአማራ

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Рік тому

    Mፋኖ ፍኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hwuieei2292
      @hwuieei2292 Рік тому

      አይዞን ፋኖ ጀግናነው እውነት ከነጀግንነቱ እናሸንፋለን 💪💪💪💪💪💪

  • @Amhariafano
    @Amhariafano Рік тому

    ፈጣሪየሆይከተጎጆችጎንአትለይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Рік тому +3

    የአማራደምእና እንባና ይፍረድ ፈጣሪ ይፍረድ ሁሉንም ፈታ ደሊ ያንተን ዜና ስሰማ ያለፈውን ጦርነት ነው የማስታውሰው አንተን ስሰማ ፈጣሪ ይታረቀን

  • @EthiopianMandafro
    @EthiopianMandafro Рік тому

    ይገርማል ኢሃፓ የሰላም ድርጅት ቀይ ሽብር ተረስቶ ሰላም ጠያቂ

  • @bekeletola4754
    @bekeletola4754 Рік тому +1

    ወልቃይት ጠገዴን በማንም በምንም ተጽእኖ አሳልፈን ለወያኔ አንሰጥም

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 Рік тому +1

    የውይይቱን አጀንዳ ለህዝቡ ሳያሳውቁ አልተስማማነም እና አስታርቁን?

  • @aestargata6420
    @aestargata6420 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @awelmahmud5597
    @awelmahmud5597 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @saabetmohammed4147
    @saabetmohammed4147 Рік тому

    ውኸት ነው መቶ የጠየቀን ሰው የለም

  • @Tube-lp8dc
    @Tube-lp8dc Рік тому

    አንደኛ 😊

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому

    🙏🙏ወድማችን

  • @T.N.M.T7590
    @T.N.M.T7590 Рік тому

    መግሰት እሄንን ጦርነት ቆም ብሎ ቢያስብበት ይሻላል ከትግራዩም የከፋ ጦርነት ይሆናል ብዙዎችን ደም የሚያቃባ ነው ከአማራ ብሔር ያልተዋለደ ኢትዮጵያዊ መግኘት ከባድ ነው እናም መግስት ከነገሩ ቢቆጠብ ጥሩ ነው

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Рік тому

    ሰላም

  • @dkassaca
    @dkassaca Рік тому +3

    Oromo is the new TPLF.

    • @yellow8518
      @yellow8518 Рік тому

      ወያኔወች ይሻላሉ

  • @gebeyehumekonini2685
    @gebeyehumekonini2685 Рік тому

    ፍትህ ለታሰሩ አማሮች

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Рік тому

    Good job 👏 🙏🏾

  • @Selamfanta
    @Selamfanta Рік тому +1

    አማራ ግን ዲያሥፖራ የለውም እንዴ እደ ተጋሩ ጫና መፍጠር አልቻሉም

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Рік тому

    አማራ እንዳትሸወድ ተስማምተዋል ተጨማሪ አማራን መጨፍጨፍ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Рік тому

    😢😢

  • @awolibnyasin6931
    @awolibnyasin6931 Рік тому +5

    የአማራ ህዝብ ይሄን ጦርነት መንግስት በቃኝ ካላለ ህዝቡ ያለው አማራጭ 4 ኪሎን መውረር ነው
    #ከሽዋ-አድስ አበባ 50 ኪሎ ነው ሁሉም ህዝባዊ ሃይሉ ወደዛ መክተት ይኖርበታል ያኔ ስርአት ይይዛል አራጁ መንግስት

    • @hanareta8386
      @hanareta8386 Рік тому

      ትክክል 100% ጉዞ ወደ 4 ኪሎ መደረግ አለበት ይህ ቅዘነም ጋላ 😁😁

    • @hau427
      @hau427 Рік тому

      ትክክል እስተመቼ እናልቅስ 😢

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 Рік тому

    ሰላም ፈታወች

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od Рік тому +1

    መላው ቢሄርቢሄረሰብ ከመንግስታችን ጎንቆመን ለሀገራችን እንታገላለን በዘር የተደራጀ ፓርቲ ሀሳብ አንሰማም

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Рік тому +1

      የትኛው መንግስት ነው እራሱ አገር እያፈረሰ ያለ

    • @الببخنال
      @الببخنال Рік тому

      የትኛው መግስት መግስት ራሱ አሸባሪ አደለ እዴ በሰላም የምንኖረውን ክልላችነን እያመሰ ያለው አብይ የሚባል እብዲ አደለም

    • @TofikTemsgen-tx4cz
      @TofikTemsgen-tx4cz Рік тому +1

      በዘር የተደራጀው መንግሥት ማ ብልጽግና ኢትዮጵያዊ አልሆንም ብሎ አምባገነን እየሆነ ነው😊

  • @الحمدالله-ض2ه
    @الحمدالله-ض2ه Рік тому +3

    ዲል ለተከደው ለአማራ ህዝብ

  • @nurmohamed9630
    @nurmohamed9630 Рік тому


    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @bluebird9514
    @bluebird9514 Рік тому

    Enquan Sudan lalew hezeb Ethiopia weset lalenewem Mengeset Yelenem! Besew Cheger yemiznana (yemideset) Meri new yalen.

  • @eyerusalemgecho6317
    @eyerusalemgecho6317 6 місяців тому

    10
    .

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ በህፃን የምትመራ አገር ናት

    • @teka1528
      @teka1528 Рік тому

      Bekomatoch atmram!!

  • @oneten1176
    @oneten1176 Рік тому

    እንዴ ኢንተርኔት ተለቆ ነውን አሁን እኮ ያለ vpn ነው እየሰራልኝ ያለው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ጉድ ነው ውግያው የማነው እሚውጋው ወይ ይገርማል ቢቻ ይሻልሀል ክሁሉም እማሮች እለማውቅህ ነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +1

    🤣🤣🤣ምን ላይ ደረሱ 🙄🙄መግማማት ላይ ወይ ጉድ እንዴት ይገርማል 🤔🤔🤔

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 Рік тому

    betam tiru nw ketilubet

  • @bushirajemal
    @bushirajemal Рік тому

    ሱዳን ያሉት ኢታዮጵያዊያን የመንግስት ያለህ እሚሉት እንኳን ካርቱም ሂዶ ሊታደጋቸው ይቅርና አድስ አበባ ዙሪያ ለሚያልቁ ጠቅላዩ አልሰማሁም ነው ያለው።
    ስለዚ እጃችሁን ወደ ሀያሉ ፈጣሪያችን ዘርጉ።
    እሱ ፈጥኖ ይታደጋችኋል
    በመንግስት ላይ ሁላችንም እርማችንን አውጥተናል
    አላህ ከእናተጋር ይሁን ፆለቴ ነው

  • @gc5004
    @gc5004 Рік тому

    ስልጣን ለሽኔ ወይስ ለ

  • @hau427
    @hau427 Рік тому

    አማራን በጠመጃ ሸኔን በድርድር አማራየ ተንከር ብለህ መብትህን አስጠብቅ ::

  • @Ggg-vr9ee
    @Ggg-vr9ee Рік тому

    😭😭😭😭😭

  • @mengistug
    @mengistug Рік тому

    አዛዩን ነካሽ

  • @saabetmohammed4147
    @saabetmohammed4147 Рік тому

    60000 ኺ ነወ

  • @sweetlife1632
    @sweetlife1632 Рік тому

    አሸባሪው ቡድን ጋ ዘሮቹ ስለሆኑ መደራደር አብዶ የምወድህን የክል እንዴት እንደጠላሁህ አማራ አብይ አብይ ብለን የኢትዮጵያ ትክክለኛ መንግሥት አገኘን ብለን እንደዚህ አድርገህ ልባችንን ትሰብረው በጣም ያሳዝናል

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Рік тому +1

    ራደዋን ምን ሰላም ያመጣል ድሮም ያው ወያኔ መቼ ትጥቁን ፈታ

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Рік тому

    ለኢትዮጵያ ህዝብ። 100%መንግስት ዬለውም።

  • @teka1528
    @teka1528 Рік тому

    180gna dereja lmn ayhonm la tsefegnoch democracy aysflegm.

  • @gedamabebe1721
    @gedamabebe1721 Рік тому +1

    አብይ እደንዝዝልኝ ብሎ የላከህ ስንት ሊከፍልክ ነው??? ማንም አማራ እንዳትሰማ ፣ አብይ ያልገዛው ሚዲያ የለም ፣ የታቀደልንን የረጅም ጊዜ እቅድ እንዳንዘነጋ!!!!! ፍትህ ለአማራ!!!!

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Рік тому

    ፈጣሪ ሆይ አብይን አጥፋለን በፍጥነት

  • @SeydEdris-qo4lu
    @SeydEdris-qo4lu Рік тому

    ፈታ

  • @sweetlife1632
    @sweetlife1632 Рік тому

    አብዶ ሸኔ ላይ በአየር ሳይደበድብ አማራን መደብደብ ጀመረ በጣም ነው የሚገርመው

  • @bedriyanuru617
    @bedriyanuru617 Рік тому

    ሻሸመኔ የኦሮሞ እንጂ የአማራ ሀገር አይደለም

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Рік тому +1

    ሬድዋን ሁሴን ሙሉ በሙሉ ከፖለቲካ መወገድ አለበት:: ቀንደኛ አገር አፍራሽና የወያኔ ተላላኪ ነው::

    • @betelehembekele9183
      @betelehembekele9183 Рік тому

      ዘርማንዘርህ እስከ ሰባት ቤትህ ጭንቅላታችሁ ቢጨፈለቅ የሬድዋንን እሩብ አይወጣውም በመጀመሪያ የውስጥህን ጥላቻ አፅዳ

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Рік тому

    አምብይም ሸኔ ነው ሸኔም አብይ ነው!!!
    ከገጋይ ምንም ፍሬ አይጠበቅም ። እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢