"ሙስሊም ካልሆንክ ኦሮሞ አይደለህም? በኦሮሞ ትግል ሀይማኖት ማስፋፋት አይቻልም!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 114

  • @ጎይቶምበረኸት
    @ጎይቶምበረኸት Місяць тому +14

    በጣም ደስ ይላል ተጸፅተህ በመጠየቅ ። ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ለማንኛውም እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ቀልብህን መለሰልህ።

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 Місяць тому

      አንድ ጉዳይ መሳሳት የሰው ሁሉ ባህሪይ ነው ሁለት ጊዜ ከተሳሳትክ አጭበርባሪ ዋሻካሬ ነህ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +8

    ክርስትና የአማራ ኢስላም የኦሮሞ ብሎ ነገር የለም። አረብ ሁኖ ክርስቲያ ፣አረብ ሁና ሙስሊም አለ አንድ ዘር ብዙ እምነት ያስተናግዳል፤እምነት ግን በአንድ ዘር ውስጥ ብቻ አይገኝም።አማራነት የዋህነት ደግነት አማራ ኩራቴ ነው❤አልሀምዱሊሏህ❤

    • @honomegegnet7306
      @honomegegnet7306 Місяць тому

      እውነት ነው ዐማራነት ኩራት ነው❤❤❤ ለእምነቱ ለሀገሩ የሚኖር ኩሩ ህዝብ በመወለዴ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t Місяць тому

    ወንድሜ እንኳን እመብርሐን አተረፈችህ በእዉነት ንግግርህ ለብዙ የኦሮሞ ተወላጅ ጽንፈኞች ትምህርት የሚሆን ነዉ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Місяць тому +5

    እየበሰልክ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @assefatsegaye4904
    @assefatsegaye4904 Місяць тому

    ወንድሜ በእውነት ጥሩ ትምህርት ሰጪ መልእክት ነው በፊት በምታደርጋቸው አሰነዋሪ ንግግሮች ትንሽ ቅሪታ ነበረኝ አሁንግን ወንድሜ በመቀየርህ እጅግ በጣም ተደሰቼብካለሁ ለሌሎችም አርአያ ሰለምትሆን በርታ

  • @berhanjemberie9120
    @berhanjemberie9120 Місяць тому +7

    ይቅርታ ትልቅ ንስሃ ነው እግዛብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @saragetahun2109
    @saragetahun2109 Місяць тому

    ያንተን ልብ የመለሰ አምላክ ክብር ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Місяць тому +10

    አማራ ጨዋ ነው ! ህግ አዋቂ! መንግስት አክባሪ፤ ያስጠቃውም ይኼ ነው !

  • @Mekdlawitmkdela
    @Mekdlawitmkdela Місяць тому

    ይቅርታ ማድረግ መቀበል ትልቅነት ነው ከፌ ተባረክ ወንድም ❤❤

  • @pw9hl
    @pw9hl Місяць тому

    ጎበዝ ሰው ነህ

  • @abebesisay4473
    @abebesisay4473 Місяць тому

    ጥሩ አስተማሪ ነው ሰው በሰውነቱ ይከበር፡፡

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Місяць тому +2

    Mr.Kefyalew Tufa politics has its own discipline.Arsi Oromos are very good people who respect every Ethiopians and really like their brothers from Tulama Oromo.Let God give peace to Ethiopia.

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Місяць тому +1

    አይ እውነት ተናጋሪ አይወደድ አላህ ይጠብቅህ ከገማ ዘረኝነት ሀገራችንን አላህ ያውጣልን

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 Місяць тому +6

    ተጨማልቀህ ነበር ይቅርታ መጠየቅህ ግን መልካም ነዉ !

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Місяць тому +2

    ሰው በህይወቱ ብዙ ውጣ ውረድ ይገጥመዋል ወንድም ከፍያለው ብዙ መከራን አልፈህ ለዚህ እውነተኛ ንስሐ በመብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን :በርታ የነበርክበት ቦታ አይመጥንህም ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዴት አድርጋ እንደሰራችህ እና በእውቀት እንደቀረፀችህ አንደበትህ ይናገራል በገባህ መጠን ወደ አገልግሎት እንድትመለስ እመኛለሁ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Місяць тому +6

    እንኳን እግዚአብሔር ቀልብህን መለሰልህ እውነት ከሆነ

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d Місяць тому +3

    ይቅርታ መጠየቅ መልካም አስተሳሰብ ነው የፖለቲካው ህመም የተሰማህ የቤተሰቦችህ መፈናቀል ከደረሠብህ በኃላ ቢሆንም።
    አባቴ አፄ ዎቹ ነበሩ አልፏል
    ደርግ መጣ እሱም አልፏል
    ይሃዲግ መጣ እሱም አልፏል
    አሁንም ብልፅግና እየመራ ነዉ አሱም ያልፋል ስለዚህ ብትችል አለም አላፊ ነች እና ለታዳጊ ህፃናቶች ሙሉ ያልተሸራረፈች ኢትዮጵያን ለማስረከብ የምትችለዉን አስተዋጽዖ አድርገህ እለፍ ።

  • @oddaa647
    @oddaa647 Місяць тому +5

    አየህ ፊኛ ይተነፍሳል ከፌ ተነፈስክ።በጣም ትገርመኝ ነበር ፍሬን በጥሰህ ነበር።እኔ ተወልጄ ያደጉት አርሲ አርባ ጉጉ ነው።አቦምሳ ከተማ።ክርስቲያን ኦሮሞዎች እኛ ጋም ኦሮሞ አይሉም።አማራ ማለት ክርስቲያን ማለት ነው ስለዚህ ክርስቲያን በሙሉ አማራ ነው ኦሮሞ ብትሆንም

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i Місяць тому

      ???

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet Місяць тому

      አቦምሣ አርባ ጉጉ መሆኑን አላውቅም ነበር።

  • @AmharafanoMedia221
    @AmharafanoMedia221 Місяць тому

    በስማም በሰልክ ማለት ነዉ ይቅር ለእግዚአብሔር ❤

  • @genetayele8687
    @genetayele8687 Місяць тому +1

    Really you learn your mistake I am glad you are very smart to learn mistake now you will be teaching a wrong people God bless you

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 Місяць тому +1

    ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tadiwosabebe1751
    @tadiwosabebe1751 Місяць тому

    ገረመኝ ሰው በፀበል ሲድን ነበር የማቀው ለካ በስርም ይድናል እግዚሐብሄር ያፅናህ

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Місяць тому +2

    I was mad about this guy. but i can see his regretting. that's good I'm happy he apologies for amahra

  • @abemantube4417
    @abemantube4417 Місяць тому

    እንዲ ነው ሰው ማለት ከትላት ጠፋቱ ተመልሶ ላጠፋው ጥፋት ይቅርታ ሲጠይቅ ሁላንችንም እንመለስ ይኤ ነው ሚያምርብን

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 Місяць тому +2

    እውነት ይሄ ልጅ ባደረጋቸው ስህተቶች ተፀፅቶ ነው ? ወይስ ሌላ ተልህኮ ይዞ መቶ ነው ? ከእውነት ከሆነ ግን መልካም ነው

  • @getachwekidanu2024
    @getachwekidanu2024 Місяць тому +1

    ከፍያለው ወደ ኢትዮጵያዊነት ሲመጣ በላይ በቀለ ወያ ወደ ።።።።።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Місяць тому

    እንኳን ጌታ ወደ ቤቱ መለሰክ ❤

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Місяць тому +1

    Brother Kefyalew kindly I tell you have wisdom to speak in public.

  • @hibaby-l4b
    @hibaby-l4b Місяць тому

    ዋዉ ።ለታሪክ ይቀመጣል ።ጀግና ነሕ።

  • @HabtamuAbebaw-g9b
    @HabtamuAbebaw-g9b Місяць тому +5

    እኔ ሚስቴ ቱለማ ኦርቶዶክስ ኦሮሞ ናት ሀይማኖታቸውን ወዳድ ሀገር ወዳድ ናቸው ። ውሀብዩ እና መናፍቁ ኦሮሞ ክፉ ነው ።

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er Місяць тому

      ወደድክም ጠላህም ኦሮሞ ዋቄፌታ ሙስሊም እና ኦሮቶዶክስ ፕሮስታት ናቸው በውሃ ዋጠው ከፌ ኦሮሞን አይወክልም

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h Місяць тому

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Місяць тому +4

    ግን አንተሰው ለካሰ ማመዛዘን ማሰብ የሚችል ጭንቅላት አለህ ግን የሚሊየን ነፈሳት ደም በእጃችሁ ነው በናተ ምላሰ ግዜ ለኩሉ

  • @Mesirat
    @Mesirat Місяць тому +1

    😢😢 ሰዉ ወደራሱ ወደሰዉነቱ ሲመለስ ደስ ይላል 😢ይቅርታ የትትቅደተ መለጫ ነዉ

  • @henokbrehanu9426
    @henokbrehanu9426 Місяць тому

    Egziyabher gerfo yastemarewu sewu

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn Місяць тому

    waw

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому

    Good journy if you do not change your mind for a while 😊😊

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Місяць тому +2

    አይ ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne Місяць тому

    አሁንም ነጻ አልመጣህም ! ንስሐ መንገድ ቀይሮ የተፉትን ዞር ብሎ አለማየት ነው ።

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Місяць тому +1

    መጀመርያ ኦርቶዶክስ ማለት አማራ ነው ብለው ኦሮሞው ክርስቲያን እራሱ ሲደግፉ ነበር። ዛሬ ኦሮሞ ክርስቲያን መኖር የማይችልበት ጊዜ ላይ ደርሷል።

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 Місяць тому

    በግዜ ጠጋ በል

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Місяць тому +6

    ትክክል..አሁን..የበጠበጠን..የኦሮሞ..እስላም..ነዉ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ Місяць тому

      አይ ፈላሻ አንተም አልክ ሰው ያረገህን አማራ ለሆድህ የሸጥቅ ፈላሻ😅😅😅

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ Місяць тому

      ጋላና ፈላሻ በኢትዮጵያ ጉዳይ አይመለከተውም

    • @ETAA267
      @ETAA267 Місяць тому

      Anateh Yebetbet Oromiyan Lakeh Tereg malet Techelaleh,Dengay.

  • @hailem9116
    @hailem9116 Місяць тому

    እኔ ግን ኦሮሞ ከሚገልህ ይህ መንግስት እስከሚወድቅ ድረስ ከሀገር ብቶጣ በጣም ጥሩ ይመስለኛ ይህ ነፈሰበላ ቡድን እስከሚባረር እልፍ ብለህ ነፍስህን ብታተርፈው መልካም ነው ከመሞት መሰንበት

  • @iruttkrbty3160
    @iruttkrbty3160 Місяць тому

    Ewant naw yaa Arsii shirka chigar kabad naw Egziabher hizbun yasbachaww😢😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር፡ ይመስገን፡ ከፌ፡ ዛሬ፡ ከአንደበቱ፡ ጽንፈኛ፤ እስላሞችን፡ ኦሮሞችን፡ በመቃወሙ! ያኔ፡ በራሱ፡ ሚዲያ፡ ኦሮሞን፡ በጅምላ፡ ከፍ፡ አርጎ፡ ዘመዶቹን፡ አማሮች፡ ሲሳደብ፡ ነበር!!!

  • @HeatherJones-l7t
    @HeatherJones-l7t Місяць тому

    Wallace Spur

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Місяць тому

    Yegna TV do not hammer such issues .People should be dignified.

  • @AklilWagnor
    @AklilWagnor Місяць тому

    Ehe betam tekek yehon astsaseb new

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 Місяць тому

    በቤትህ ገብቶ እየው ይል ነበር ያገሬ ሰው። በጣም ፈንጭተህ ነበር በአማራ፣ በኦርቶዶክስ፣ በምንይልክ። ጥሮ ነው።

  • @MansfieldDorothy-t6v
    @MansfieldDorothy-t6v Місяць тому

    Green Falls

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Місяць тому

    ለዚህ ሰዉዬ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ የሚሰጠዉ ሰዉ ቢገኝ እስኪ አዳምጥ(ገጠመኝ)ብለህ ሰርች አድርገህ አዳምጥ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Місяць тому +1

    አይ ዘንድሮ ምን ጎድ ነው የምሰመው

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h Місяць тому

    Sew hono yemayisasati yelem wanawi yikirta meteyeqiki newe Egziyabiher hulachininim yiqiri yibelen

  • @Amanawit58
    @Amanawit58 Місяць тому +1

    ረፍዷል የአንተና የጁሀር አሁን ያለው እውነት ቀድሞ ቢሆን ዋጋ ነበረው ግን በተጫረው እሳት የተለበለበው አማራ መሞት በቃኝ መፈናቀል በቃኝ ብሎ ነፍጥ አንስቷል ።

  • @ambarnews07
    @ambarnews07 Місяць тому +1

    ሚዲያዎች እማትረቡ ናችሁ ምናለበት ለህዝቡ የሚጠቅም ነገር ለምን አታቀርቡም።
    Guys pls unfollow/ unsubscriber such like media 🛑🛑🛑

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Місяць тому

    አማራ ባለጌ አይደለም አንተ ውርጋጥ ድል ለፋኖዬ አንተ ክፍት አሳይሀለው ማንይለቅሀል

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Місяць тому

    እስር ቤት ለካ ደብ ያስያዛል 😂

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Місяць тому

    ይቅርታው እሰየው የሰው ልጅ ነህ ብረት አይደለህም ትሳሳታለህ አንተ ግን ከወር በኃላ ታቀረሻለህ አስርሺ አመት ሳልታወቅ ቢቀርስ ሰውን ማስከፋት ፈጣሪን ማስከፋት ነው አይምሮህን ካሰራኸው ጥሩ ነገር ሰርተህ መታወቅ ይቻላል ድጋሚ ካላቀረሸህ ፈጣሪን ማስደሰት ነው

  • @btbt4487
    @btbt4487 Місяць тому

    ❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @ZahraZahrabore
    @ZahraZahrabore Місяць тому

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 Місяць тому

    ዘረኝነቱን ስታጧጡፈው በአንተ እንደሚደርስ አለማወቅህ ጎድቶሀል ግን እንኳን ችግሩን አየኸው

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 Місяць тому

    ተፊ በእዉነት አሁን አከበርኩ ትልቅነትህን አይቻለሁ ይቅርታዉን ተቀብለናል ተመልሰህ ወደ ወጣህበት ቆሻሻ አመለካከት እንዳትመለስ አደራ አባትህንም ነብሳቸዉ ይማርልን

  • @habeshawork
    @habeshawork Місяць тому

    አየህ አሁን እናንተ እየሄዳቹበት ያለው መንገድ ትክክል አይደለም የምንለው

  • @sewaregmelaku4045
    @sewaregmelaku4045 Місяць тому

    ተፀዳድተህ ጨረስክ ማለትነው

  • @iruttkrbty3160
    @iruttkrbty3160 Місяць тому

    Ene betsboch tafnqlawll😢😢😢

  • @ZahraZahrabore
    @ZahraZahrabore Місяць тому

    Leebaa

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Місяць тому

    ከብት ነዋ

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn Місяць тому

    Bro berta ayezoh eya ke goneh nene sew yatefal gn yekerta kal beki nw

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 Місяць тому

    Why some poleticans are mad?

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ Місяць тому +2

    ተመሰገን ነው ሰው እንዲህ ተለውጦ ማየት

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 Місяць тому

    አንተን ብሎ ታጋይ
    ዛሬ ማን መክሮህ ነው ጥሩ ጥሩ ነገር መናገር ጀመርክ ።
    ትላንትና ምን ስትል ነበር?
    ለነገሩ ንስሃ ገብተህ ከሆነ መልካም ነው።

  • @sofutube9605
    @sofutube9605 Місяць тому

    አንተ ሀይማኖት አትካ እረፍ

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 Місяць тому

    መፀፀትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ምን አጀንዳ ይዘህ እንደመጣህ ግን አንተና ፈጣሪህ ናችሁ የምታውቁት አባቴ አሁን ዐማራ ቆቅ ሆኗል ተለሳልሰህ የማንንም አንጀት አትበላም ከልብህ የቅርታ ካልክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ😂😂😂😂 ነገር ግን ከዚህ በኋላ ግርር ብሎ መቶ አጀንዳ የሚያደርግህ አማራ ኢንጅሩ ወፍ የለም እርምህን አውጣ ምክንያቱም እናንተ መቼም አትታመኑም ¡¡¡

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 Місяць тому

    አይ ከፍ የእጅህን አገኘህ

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 Місяць тому

    እንዳንተ አይነቱን ምላሱን እየቆረጡ መልቀቅ ነው። እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም እንኩዋን አንተ ባዶ ጭንቅላት ዶር እንነ አብይ እንኩዋን ሚስኪን የኢትዮጵያን ህዝብ አጃጅለው ዛሬም ድረስ ሰው ይገላሉ። መቼም ማንም ከአሁን በውሀላ በቅቤ ምላስ የኢትዮጵያን ህዝብ አያጃጅልም ።እስታይል ቀይሪ ነብሴ በዚ ምሳስ ስንት ሰው አለቀ?? ጊዜ ለኩሉ(????)

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 Місяць тому

    Yasbkwe altsakame leza newtebchabchehe nbere bechbacha

  • @HawaFi-ks9qn
    @HawaFi-ks9qn Місяць тому +1

    waw

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому

    Good journy if you do not change your mind for a while 😊😊

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому

    Good journy if you do not change your mind for a while 😊😊

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому

    Good journy if you do not change your mind for a while 😊😊

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Місяць тому

    Good journy if you do not change your mind for a while 😊😊