Ethiopia - “ተለዋዋጭ ነው! ፍላጎቱን አውቃለሁ”ቤቲ ስለ ጃዋር ያወጣችው መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 169

  • @AlimaAbdo-t5q
    @AlimaAbdo-t5q 5 годин тому

    ትክክል ስላላገኘችው ነው

  • @Tigelieweloveyou
    @Tigelieweloveyou 11 годин тому

    Betti❤❤❤❤❤❤

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc 2 дні тому +10

    ፊቅር ነው እንደዚህ እያደረጋት ያለ

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 2 дні тому

      ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День тому

      ህወሃቶች ጀዋር መሃመድን ከትብያ አንስቶት ሱፍ አልብሰውት ከች አደረጉት! የአማራ ጫጫታ አፍር ከድሜ በላ! ከአማራ ረብሻ፡ የጀዋር መሃመድ መፅሃፍ በለጠ

  • @AbdulkarimMahamadNur
    @AbdulkarimMahamadNur 3 дні тому +3

    Yes bro

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 3 дні тому +15

    እንዴዴዴ😂😂
    በመፅሃፎዋ ላይ ጀዋርን እንደዛ አንግሳው አወድሳው ዛሬ ሌላ ታሪክ ስለ ጃዋር መዘገቧ 😂 አይ የኢትዬ ፓለቲካ እኛም እየተቀበልን እምንተነትነው short memory መብዛቱን ነው😂

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 2 дні тому

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @natibati9040
    @natibati9040 3 дні тому +3

    አመስግናለው

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti 3 дні тому +11

    ህቺ ሰጣ ገባ የ አልጋ ላይ
    ጨዋታ አላት እዛው ጣጣሽን
    ቻይ በሉዋት ይሄ ቀላል እንቆቅልሽ ነዉ😂

  • @MuhammedMuhammed-mb1zc
    @MuhammedMuhammed-mb1zc 3 дні тому +6

    Jalaattee dhabdee kanfi

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 3 дні тому +15

    እውነታው ግን ጆሃር በቤቲ የሚለካ አደለም።

    • @accacc5974
      @accacc5974 День тому +1

      ቤቲኮ የልብስ መስቀያ አሻጉሊት ሙዝ በሊታነች

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День тому

      ህወሃቶች ጀዋር መሃመድን ከትብያ አንስቶት ሱፍ አልብሰውት ከች አደረጉት! የአማራ ጫጫታ አፍር ከድሜ በላ! ከአማራ ረብሻ፡ የጀዋር መሃመድ መፅሃፍ በለጠ

    • @ZehabAhmed
      @ZehabAhmed 15 годин тому

      😂😂😂😂​@@accacc5974

  • @DesalgnWolde-g5w
    @DesalgnWolde-g5w 2 дні тому +4

    እሷም እኮ ተለዎወጠችብን በመፅሀፏ አድንቃ አሁን ደሞ 😂😂 ይገርማል ምን ከልኳት ነው ኢሔን ያህል 🤔🤔

  • @dandimelkamu
    @dandimelkamu 3 дні тому +19

    Jawaar is one of our hero. Beetiin waa'ee Jawaar waan beektu hin qabdu
    Inaaffaatu ittiin taphataa jira

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 2 дні тому

      ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 3 дні тому +47

    ቤቲ ጀዋርን የእዉነት ታፈቅረዉ ነበር ነገርግን በማግባት እጅግ እጅግ በግናለች ለዛም ነዉ እሱን ጭቃ የመቀባት ዘመቻዋ። ቢያገባት አትወልድ በሱም አይፈረድም

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th 3 дні тому +7

      አይደለ 😂😂😂😂

    • @AbdulkarimMahamadNur
      @AbdulkarimMahamadNur 3 дні тому +5

      Yes

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th 3 дні тому +4

      @@AbdulkarimMahamadNur ጀዋር የኢትዮጵያ ምንግሶት ቢሆን ኢትዮጵያ ትረጋጋለች ምን አሳብ አሎወት ?

    • @samsom1388
      @samsom1388 3 дні тому +7

      ጭቃ ስለሆነ ነው ጭቃ ያለበሰችው

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ 3 дні тому +3

      ባለትዳር እና የልጆች እናት ነት እኮ ጅል ጀዋር ከመጀመሪያም ጪቃ ነው

  • @adisnazim
    @adisnazim День тому +1

    jawar is hero ende anchii sharmuxaa ayidellem

  • @acmetube6704
    @acmetube6704 2 дні тому +2

    እቺ ሽንት ምኗ ደስ ይላችኋል

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 2 дні тому

      ምነው ጌታህን ባደባባይ አዝረጠረጠችብህ 😂😂

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 3 дні тому +16

    ⚠ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @Teshome-o7x
    @Teshome-o7x 3 дні тому +5

    ጀዌ ቀዌ ሜንጫውን ይዞ ነው ወይስ አስቀምጦ የተመለሰው ይህን ጠይቁልን።

    • @zolazola5725
      @zolazola5725 2 дні тому

      ጀዋር ሲከፋው ነው ሜንጫውን የሚየነሳው።ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሠው ነው ነገሩ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 дні тому +7

    ጁዋር ያፈሰሰው ደም ገና ቁጭ ብሎ ዋጋ ያስከፍለዋል ያሁሉ የአዛውንቶች ለቅሶ ገና እስከ እርጅናው ያለቅሳል

    • @EmranRedwan
      @EmranRedwan 2 дні тому

      Ye abiy aybesem

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim 2 дні тому +1

      የትነው ማስረጃሽ ሰዉን ያለስሙ ስም መስጠት ፈጣሪም አይወደዉ አማኝ ከሆንሽ ማለቴ ነው
      አብይ አለ አይደል 😏

  • @AbrEm-md3bg
    @AbrEm-md3bg 2 дні тому +2

    Hinaffaa itti jira ishii😂😂😂

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 2 дні тому +2

    ማን ስለሆነች ነው እሷ ጃዋርን የምትተቸዉ ይች ሚዳቆ 😏

  • @dnx_dd
    @dnx_dd 3 дні тому +1

    Jawar 🦾🦾🦾🦾🦾🦾 King 👑

  • @abebawmekonnen3703
    @abebawmekonnen3703 11 годин тому

    ከአቶ በላይ መዓረግ ስለማታውቅ ነው አትፍረዱባት
    ሆስፒታል ብቻ ስትሄድ ነው ትዝ የሚላት!!

  • @HB-ig3hv
    @HB-ig3hv 3 дні тому +2

    እሷ 180 ዲግሪ ስትዞር እሱ 360 ዲግሪ ዞረ ::

  • @ZehabAhmed
    @ZehabAhmed 16 годин тому

    😂😂ቤቲያስታውቅባታል ጀወይንትወደዋለቺ እቢብሎትይሆንዴ😂

  • @titaabe5278
    @titaabe5278 3 дні тому +9

    ሴት ልጅ ከወዳጅነትና ከአድናቂነት ተገለብጣ ጠላትህ የምትሆነው ። ቀርበሃት በድተሃት ከተውካት ነው

  • @Ayyaanhabiib
    @Ayyaanhabiib 2 дні тому +5

    Jawar the real man ♥️

  • @AbdlMalikhussn
    @AbdlMalikhussn 3 дні тому +1

    ብፅግና ከፍሎት ይሆነል

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 дні тому

    እሾህን በእሾህ ይሉሀል ይኸ ነው። ቤቲ የምታወራው እንደ ጠራራ ፀሐይ ያፈጠጠ እውነት ነው።እውነትም እሾህን በእሾህ

  • @abdieducationchannelonisla7357

    Love hate relationship

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 дні тому +2

    ከአሁን በሂላ ስልጣን ሊይዝ የሚገባው ለሁሉም ብሄረስብን አንድ አድርጌ ማስተዳደር የሚችል ብቻ ነው ስልጣን ላይ የሚወጣው አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ የሰራንን መቼም አንረሳው ጀዋር ሲያምረው ይቅር::

    • @dagi6055
      @dagi6055 3 дні тому

      ke abiy belay lehulum ekul yemisera atagegnim tayewalk

  • @ummunaif4690
    @ummunaif4690 3 дні тому +2

    ቤቲ ቀንደኛ የብልፅግና ደጋፊ ከሆነች ቆይታለች ለዚህም ነው ጀዋር ላይ እንዲህ ምርር ያለችው ጀዋርን አፍቅራው እንዳጣችው አልሰማሽም እንዳላት ብዙ የቅርብ መረጃዎች ያሳዩናል በነገራችን ላይ እሷ አራቴ ኢንተርቪው አድርጌዋለው አውቀዋለው የምትለውን ጀዋር አብራው የኖረይ ሚስቱ እንኳን አታውቀውም ሰውዬው ፖለቲከኛ ነው እሱ የሚያውቀውን ጥቂቱን ነው ሰዎች እንዲያውቁ የሚፈቅደው ስለዚህ የዛች የቤቲን ተራ የቅናት ወሬ በቁምነገር ባንወስደው ይሻላል።

  • @SameAssege-nw6ly
    @SameAssege-nw6ly 3 дні тому +1

    አንዴ ቀብቶ ላሽ ብሏት ይሆናል ለዚህ ነው እንዲህ የበገነችው 😂😂😂

  • @fitsumdesta5122
    @fitsumdesta5122 День тому

    ሁለተኛ አታገኚዉም አርፈሽ ከፒፒ አንዱን ፈልጊ።

  • @dawitdaba5498
    @dawitdaba5498 2 дні тому

    እቺ የ አብይ ጀሌ ነች

  • @yordanosgebru9345
    @yordanosgebru9345 3 дні тому +1

    Bety is trying to guard Prosperity Party and most importantly ethnic politics.

  • @senamami4216
    @senamami4216 3 дні тому +6

    አፍቅራዉ ሪጀክት እንዳደረጋት ስሰማ ዉሸት ነበር የመሰለኝ😅 it looks personal

  • @cloudlearn21
    @cloudlearn21 День тому

    zena tefa inde

  • @HamdualemuKedir
    @HamdualemuKedir 2 дні тому

    ወይይቱን ቀጨብቀጨብ እያደረጋችሁ ብታቀርብልን ዠምትለውን የበለጠ ትክለኛነቱን ያረጋግጣል

  • @askme7620
    @askme7620 3 дні тому +9

    💚💛❤ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ! እድሜ ይስጠን እንጂ ባንዳዎች በቃላት ብቻ ሳይሆን የሚቦጫጨቁት ገና በስጋም ይቦጫጨቃሉ ።

    • @Kalidmuhammad-o6v
      @Kalidmuhammad-o6v 2 дні тому

      ቆንጆ ደድብ ስጋ ለብሶ ሳይ
      እንተን የመጀመሪያዬ ይህ
      አልተማርክም እይደል
      ታስታውቃለህ
      ቆንጆ መሀይም እንደሆንክ

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 2 дні тому

      ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

    • @Kalidmuhammad-o6v
      @Kalidmuhammad-o6v 2 дні тому

      @@Kam-l1c እይጥ የመሰልክ ሰውዬ
      አሁንም ዝም አትልም
      ሳይኮ ነህ መሰለኝ

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou День тому

      ​@@Kam-l1cእረ ከትቢያ አልተነሳም ትምህርቱንም የተማረው በውጪ ነው ለሱፍ አይደለም ለሌላውም የሚተርፍ ነው የአሜሪካ ዜግነት ያለው በአሜሪካ ኢትዮጵያንና አፍሪካ ተፅኖ ፈጣሪ ነበር እንደማንኛውም ፖለቲከኛ በአገሩ በፖለቲካ ሊሳተፍ ገባ ከማንም በላይ እውነተኛ ምርጫ ቢደረግ ተቀባይነት አለው

    • @Tigelieweloveyou
      @Tigelieweloveyou 11 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 3 дні тому +2

    ይሄ ሚድያ የአብይ ፕሮፓጋንዳ ማሽን መሆኑን እወቁት

  • @Abdifrist
    @Abdifrist День тому

    No one is reach jawar in Ethiopia 100%

  • @JoniMan-d5n
    @JoniMan-d5n 3 дні тому

    ኣራ ቤት ይ ዳብራል

  • @Tome-t2y
    @Tome-t2y 2 дні тому

    ቤትንና ጀዋርን በአንድ መድርክ ላይ ማንሳት ስማይንና ምድርን ማነጻፀር ከመሆኑም በላይ ፀሀፊው ሰው አጣ በማለት የሚያስገምት ነው።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 дні тому +1

    ለምንድነው ቤቲን ውስጥ አዋቂና ውስን አዋቂ ያልከው???

  • @YadenoGirma
    @YadenoGirma 3 дні тому +4

    Jawar is our king 👑
    Nothing all of the jealousy do ,
    we can do our best in short
    Jawar is the truth for Oromo
    We him yesterday and there were such grounds

    • @mesfinl9425
      @mesfinl9425 3 дні тому

      አዎ የደም ጠጪዎች ሊሆን ? ማለትህ ይሆን ?

    • @YadenoGirma
      @YadenoGirma 2 дні тому

      @@mesfinl9425you can't bring nothing Brother
      Without crisis 😭
      I know the spirit of our people and our youth.
      We are ready to defend our culture, land, resources and others Interest
      No one can win us !
      Our youth fight for Democracy, equality, plurality, Justice and other good governance.
      Yesterday you were also in those who told us the myth about Ethiopia.
      But today you can't even you can't bring us religion which can't respect our culture!!
      Nothing you can change through myth except supporting !

    • @YadenoGirma
      @YadenoGirma 2 дні тому

      @@mesfinl9425
      Buda endet endez eblal be qoshash ye temola cinkilata yezok mehade Tru adylem weg ye askaflla
      Be qerb ken enderesalen abshir!!

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 3 дні тому +1

    ይህቺ እስስት ለምን በዚህ ደረጃ ልትቃወመው ቻለች እሱ ስለሷ ምንም የተናገረው ነገር ሳይኖር እሷ ከሚዲያ ሚዲያ ላይ እየተራወጠች መንጨርጨሯ መነሻዋ አልገባንም አገባሻለሁ ብሎ ትቷት ይሆናል እንጂ ምን ያንገበግባታል😂

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 3 дні тому +1

    እውነት ነው ተላላዋጭ ነው!!

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 дні тому

    ውስጥ አዋቂ

  • @kelilkedir3587
    @kelilkedir3587 2 дні тому

    ennne echi set alwekatm kehet nw ywexachihu ? Jaweeeee is world class man

  • @AbaariKemal
    @AbaariKemal 2 дні тому +2

    Ehchi set likendenew tafeqirewu neber maletnew ende??

  • @meymunamehammed4677
    @meymunamehammed4677 2 дні тому +1

    beti yejewar bet serategnam athognim afishin yazhi

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 дні тому +1

    በውሸት ከሕዝብ የሰበሰበው 1 ቢሊዮን ብር አንገብግቦ አሳብዶታል !

  • @Riyadusman1
    @Riyadusman1 3 дні тому +1

    Agqira axachiw lezanew jewar king ❤❤❤ betii qixil

  • @ChalaAjema-e3l
    @ChalaAjema-e3l 2 дні тому

    ቤቲ'ና ጃዋር ምን'ና ምን ናቸው 🙂
    ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጃዋር ጉዳይ ምን ሆና ከእራሷ ጋር በዚህ ልትጋጭ እንደቻለች አላውቅም።
    የቤቲን የመጀመሪያ መፅሃፏን ያነበበ ሰው ልጅቷ ጃዋርን ከማድነቅ አልፋ ወደ ማምለክ ደረጃ ደርሳ እንደነበረ ይረዳል !
    ቤቲ በመጀመሪያ መፅሃፏ ላይ በኢትዮጲያ ውስጥ በእውቀት'ና በእራስ መተማመን አልፎም በንግግር ጃዋር ላይ የሚደርስ ፖለቲከኛ በሀገሪቷ አንድም ሰው እንደሌለ ትናገራለች።
    ከሁሉም በተለየ ጃዋር መሀመድን ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠየቅ ለማድረግ ልትሄድ ስትል እንዴት እንደተንቀጠቀጠች ፣ ምን ያህል ሊትር ላብ እንደወረዳት ፣ ገና ከሰላምታው ጀምሮ በእሱ ብቃት መዘረሯን ትገልፃለች።
    ሌላው ቀርቶ እሱ ፊት ለመቅረብ ጸጉሯን እንዴት እንደምትሰራ ፣ ምን ለብሳ እንደምትሄድ መምረጡ ጥያቄዎቿን ከማውጣት እኩል ከብዶት ተጨንቃ እንደነበረ እራሷ ላይ ትመሰክራለች።
    ቤቲ ታፈሰ በመጀመሪያ መፅሃፏ ገፅ 122 ላይ 'ከጃዋር በማደርጋቸው ቃለመጠየቆች ሁሉጊዜ በእኔ አሸናፊነት ፣ በዝረራ ብንለያይ በስራዬ ውስጥ እንደ ትልቅ ሽልማት እቆጥረው ነበር። ቢሆንም አልቻልኩም። ስለዚህም ነው ጃዋርን 'የፖለቲካ ሳይንቲስት...' ነው የምለው....' ብላ አድናቆቷን አስፍራለች።
    ከዛም አልፎ 'ተከብቤያለሁ...' ብሎ አመፅ ከተነሳ በኋላ ወደ ቤቱ ስታመራ ፣ ጃዋር እንዴት ባለስልጣኖችን አናግሮ ችግሩን እንዲፈታ በሀገር ሽማግሌዎች ሲለመን እንደነበር ፊልም በሚመስል ሁኔታ ትተረካለች። የሰውየው አቅም የዛን ያህል በመሆኑ እንደተገረመች'ና እንደተደነቀችም ትናገራለች !
    ገፅ 120 ላይም ሀገሪቷ ላይ አሉ የተባሉ የክልል ባለስልጣናት ሳይቀሩ ጃዋር ቤት ድረስ መጥተው እንደሚያምክሩት ምስክርነቷን ትሰጣለች።
    ቃል በቃልም 'አንዳንዴም ጨለማን ተገን አድርገው እሱ ዘንድ የሚሄዱ የመንግስት ባለስልጣናትም እንዳሉ አውቃለሁ። ተደብቀው'ና ፈራ ተባ እያሉ እርሱን ለማናገር ይሄዳሉ። ያምዳጣል ፣ ይመክራል። ትቢተኛ አይደለም።' ብላም ምስክረነቷን አስፍራለች !
    እዛው መፅሃፍ ላይ ጃዋርን የሚተቹት ሰዎች እንዲሁ ሳያውቁት እንደሆነ ስትሞግታቸው'ና የእሷን እይታ ስታስቀምጥ ቤቲ ምን ትላለች....
    'እንግዲህ በእኔ ዕይታ ቀዩ ወጣት የምናስበውን ያህል አጥፊና ችኩል ሳይሆን ፣ የነጠረ ዕውቀትና ችሎታ ያለው ፈጣንና ቀና ሰው ነው...'
    በነገራችን ላይ ቤቲ አንድ አይነት ገጠመኞቿን ሁለቱ መፃፏቿ ላይ በተለያየ መንገድ ፅፋቸዋለች። በመጀመሪያው መፅሃፏ ጃዋርን ያደነቀችበት ድርጊት ፣ በሁለተኛው ላይ 'እሱ እኮ እንዲህ ያደረገ ነው...' ብላ ልትወቅሰው ስትሞክር ትታያለች። ለዛ ነው የቤቲ ፀብ ከጃዋር ሳይሆን ከእራሷ የሆነው። አሁን አሁን በተለያዩ ሚዲያዎች ስለእሱ የምታወራቸው ነገሮች ትላንት እራሷ ከመሰከረችው ጋር የሚጋጭ ነው። ይሄ ደግሞ ታኣማኒነት አሳጥቷታል !
    በሁለተኛው መፅሃፏ ላይ ጃዋር የእሷ አይነት ሴት ምርጫው እንዳልሆነ በመናገሩ እንደተበሳጨችበት ትገልፃለች። ድንገት ቤቱ ሄዳ ከአዲሱ ፍቅረኛው ጋር ያደርጋቸው የነበረው ነገር ያበሳጫት እንደነበረም ፅፋለች።
    በሚያስቅ ሁኔታ 'ቤቱ ስንሄድ ለኛ ሻዬ ይቅረብላችሁ የማይለን ጃዋር ለአዲሱ ሚስቱ አምስት ሊትር በሚይዝ ባልዲ ማር ተሸክሞ መጥቶ ፊት ለፊታችን ተቀምጦ ሲያያጎርሳት ነበር....' ትላለች። እንግዲህ ስለጃዋር የምታስተውሰው የዚህ አይነት ድርጊቱ ላይ ከሆነ። የልጅቷ ችግር የቱ ጋር እንዳለ ግልጽ ነው 🙂

  • @tarikukebede9127
    @tarikukebede9127 2 дні тому +1

    Huletum yetsena akuam yelachewum?!

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 3 дні тому +5

    ደጋፊ የለውም በብር የገዛቸው ካልሆኑ ሀጫሉን የገደለው እሱ ነው

  • @FggJki
    @FggJki 3 дні тому +1

    ምንድናት እና እሷ

    • @mesfinl9425
      @mesfinl9425 3 дні тому

      ማበዷን የማታቅ ጭራቅ !

  • @zulu9212
    @zulu9212 2 дні тому +4

    አንድ ቀን ቃለ መጠየቅ ስላደረግሽለት ነው የምታውቂው?

  • @samrega9842
    @samrega9842 3 дні тому

    Ashkabach nesh.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 дні тому

    Hulet ebdoch

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 3 дні тому

    Ataragbu pls bety juhar yetlyayu saw ara kibir lmedia

  • @HundeBilisumaa
    @HundeBilisumaa 2 дні тому

    ቤቲ እኮ የኦሮሞ ወንዶች በአማራ ሴቶች ጭን ስር ናቸዉ ብላ በመጽሀፋ ገልጣለች።የሷ ችግር የወንድ ችግር ነዉ!!!!

  • @girmabajiga3914
    @girmabajiga3914 День тому

    Jawar is king🤴

  • @MKT199
    @MKT199 3 дні тому +10

    እንዴ ጀዋር ዘረኛ የለም!! ከአብይ ይብሳል እድል አለገኝም እንጂ😤😤

    • @ቃልየፍቅርሰው
      @ቃልየፍቅርሰው 3 дні тому +3

      አብይ ዘረኛ አይደለም

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 дні тому +3

      ​@@ቃልየፍቅርሰው የአብይን ስም ማጠልሸት ይወዳሉ 🎉

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 3 дні тому

      ​@@gravitymobile7558ስለሚበልጣቸው:ማነሳቸውን:ከፍ:የሚያረጉ:እየመሰላቸው:ነው፣ደናቁርት!!!

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 3 дні тому +1

      Ante rasu zerega nh kebt🤮

    • @dagi6055
      @dagi6055 3 дні тому +1

      abiy zeregna yemtlu gin minachun nw myamachu😅

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 2 дні тому

    ቤቲ ሰዎች ሆን ብለው እንዳፈቀረችው የሱ አፈቀላጤዎች ያስወራል፤ እውነቱ ግን አራምባና ቆቦ ነው ነገሩ። እሱ ሙስሊም እሷ ፕሮቴስታንት አብጥራ በአደባባይ አስጥተዋለች ጀግና ነች። የማሜ ፕረዝዳንቱ አለቃ 😂😂😂😂

  • @KhalifaAwol-ou3xi
    @KhalifaAwol-ou3xi 3 дні тому

    Yihe wishetam sewye Ansalin

  • @Muktijemal
    @Muktijemal 3 дні тому +1

    Jawar is the hero of the world ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Blds866
    @Blds866 3 дні тому

    በቃ ሐሜት ነው የዚህ ሚድያ ነገር

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 2 дні тому

    ቤቲም ሆነ ጃ ዋር የአስተሳሰብ ጠማማነት ያለባቸው ማፈሪያ ቀውሶች ናቸው። ሁለቱም ስለ አገራችን ለማውራት ሞራል የላቸውምበ፣ ጅላልጅ ሁካ

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 День тому

    ቆይ አንቺ ግን ብልፅግና ልግባ ብልም ሲሳይ አጌና እና ስዩም ተሾመ አያስገቡኝም ስትይ አልነበር ምን አይነት ሰው ነሽ በአፍሽ ከምትሸሮምጪ በገላሽ በትሾሮምጪ ይሻልሽ ነበር ነገሩ ማን ይፈልግሻል

  • @NASRE-t9h
    @NASRE-t9h День тому

    ምኑን ካ ምኑንው ምታገነኘቹት.... ጃዋርን በ ተራ ሰው

  • @abdi6588
    @abdi6588 3 дні тому

    ጀዋርን የሚያጣጥል የሚያዋርድ ሰው ላፉ ለከት የሌለው ሰው ሲፈለግ በትክክል የተገኘች ናት። አፍ አለኝ ተብሎ ሁሉ ነገር አይወራም። ባለጌን ከወለደ .... ሲሳይን የመሰለ ጋዜጠኛ እንዲህ ሲወርድ ማየት ያሳዝናል። አብይ ጋር የተጠጋ መጨረሻው ውርደት ነው።

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 2 дні тому

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም የሀጫሉ ዕጣ ፋንታ ሲያጋጥመው ይታየኛል ። ሞት ያማራት አይጥ ድመት ታሸታለች ይመስላል ።

  • @Tigelieweloveyou
    @Tigelieweloveyou 11 годин тому

    Kkkkkk

  • @KalidMohammed-i2i
    @KalidMohammed-i2i 3 дні тому +1

    ዝም ብላ ነወ የምትቀባጥረው ሁለቱም የደም ነጋዴዎች ናቸው

  • @ReduwanKesim-u5u
    @ReduwanKesim-u5u День тому

    Asregizoat nebar ye hedew leza new ye tenasachibat
    Demo ye asregazat lij aydlem fikir new ke esu ye aregazachu

  • @kichuorotube
    @kichuorotube 2 дні тому

    ሲላ አልብዳዉ ናው

  • @mammeebro2128
    @mammeebro2128 3 дні тому

    ጆሃር ከኛ ወደ ፊት ቄሮ አንዴ ጆሃር

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 дні тому

    ዘዌ ቀዌ ደዌ የታሰረ ውሻ ነው ጩኸቱ የትም አይደርስም።

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 2 дні тому

    ተመልካችና ሰሚ ያጣውን ሚዲያዋን ኪሳራ በስም ማጥፋት ዘመቻ ድጋፍ ለማሰባሰብ እንድሁም የተራቆተውን ኪሷን በገንዘብ ለማደለብ ሩጫ መግባቷን ያመላክታል።

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 дні тому +8

    ኑሪ እህቴ እዉነትን በዳባበይ መጊለጥ እንዲህ ነዉ💪💪

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 3 дні тому

      Yale masreja unetin ba adababay imiyasbil nger yelem 😏🤔

    • @Amuke23
      @Amuke23 2 дні тому

      የቱን አዉነት? ወሬ!

  • @UmarBushe-xt4bb
    @UmarBushe-xt4bb 3 дні тому

    Jawar jallatee.dhabade isiin hiv qabdii sanifii dhisee

  • @mohammednesroabdelh4409
    @mohammednesroabdelh4409 3 дні тому +1

    ጁሃር ወደፊት አብሽር ማንም ብነቅፍህ ገስገስ

  • @GudetaHabtamu-y5c
    @GudetaHabtamu-y5c День тому

    isuhan inbi bilo lela set ygababat

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 3 дні тому +2

    እንኳን ተጣሉ ሁለቱም የኦርቶዶክስ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ጠላት ናቸዉ ቢገዳደሉ ጥሩ ነበር ወሬ ብቻ ሆነ እንጂ

  • @Bilisaleta
    @Bilisaleta 2 дні тому

    Tewaqi demo Betty.... Haha
    Betam cuce nat

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 3 дні тому

    ከአብይ ውጭ ወደ ውጭ

  • @helinadagne523
    @helinadagne523 2 дні тому +3

    ይቺ ሴትዮ አፍቅረው አልፈልግም ብሏት ነው ሲያገባ አበደች

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 3 дні тому

    ጃዋር የ,ኦሮሞንወጣት መርቶአያውቅም በጥባጭ ነበር ,ደገምየተሰጠውን,ፕሮፖጋንዳ ዋሾ ነው ነበሰገዳይ 👎👎👎👎

    • @MekiyaIbrahim
      @MekiyaIbrahim 2 дні тому

      ሲጀመር ኦሮሞ አይደለህም አትዘላብድ
      ነበሰ ገዳይ ለመሆኑ የቱጋ ነው ማስረጃህ? ለምን እንደምትጠሉት እናዉቃለን ብዙም አትጋጋጡ

  • @muktarhebo9929
    @muktarhebo9929 3 дні тому

    He is political....
    She is journalist... nothing 😅

  • @EyobWorku-yo6nc
    @EyobWorku-yo6nc День тому

    ውስጠ ገለባ ስለሆንክ ከማለቅለቅ ውጪ አንድም ደህና CONTENT አቅርበህ አታቅም። ያው ትዝብቴን እንድታውቀው ያህል ነው።

  • @boui779
    @boui779 3 дні тому

    ይሄን ከብት ህዝብ ንዳአው 😂😂😂 አንተ ከብት የእኔ ፕሮፌሰር 🤣🤣🤣 ያንተም እውቀት አፈር የበላዋል 🤣🤣🤣

  • @ebsaelemo3522
    @ebsaelemo3522 2 дні тому

    beg neh kebt new ante bzi zeman ye sew af tehonalle vidio arg engy qomaxa ye minilik qurrac

  • @MengeshaMolla-m5e
    @MengeshaMolla-m5e 3 дні тому

    እንዲያዝናናት ጠይቃዉ አሮጊት ጋር አይመቸኝም ማለቱን በኦሮምኛ ተናግሮ ነበር በዚያ ተናድዳ ነዉ

    • @hewansibhatu7413
      @hewansibhatu7413 2 дні тому

      Aye yebalager neger kezih yezelele minim atasibum?

  • @Tigelieweloveyou
    @Tigelieweloveyou 11 годин тому

    Kkkkk

  • @Hana-u8o
    @Hana-u8o 3 дні тому

    እውነቷን ነው ጃዋር ማለት እኔ እንደምገልጠው አብስትራክ ነው

  • @true_is_truefalse_is_false6692

    The propaganda about Jawar is not only intended to keep the current dictatorship of Abiy but dirty Misinformation. The truth is that Jawar and the majority of Ethiopians were optimistic about Abiy. That is why Jawar returned to poor Ethiopia from US where he lives a good life for the sake of his people. Now that all have changed. That is what Jawar is talking about at that time. Now everyone knew what Ethiopia is going through, war after war!

  • @meymunamehammed4677
    @meymunamehammed4677 2 дні тому

    antem honk beti tebiyewa shi gize jewarin bitatlalut minim atametum liju be billion degafina wedaj alew
    plus degmo yemitinchachut silematdersubet new lekek argut atdekemu
    ''ýata lemagn tesadbo yihedal'' belilign le beti tebiyewa melkam ken.

  • @FiraolUmer-r6m
    @FiraolUmer-r6m 2 дні тому

    Kani waa barbadee siraa dhabee udani siidibuun sii buusheesaa betilee kanumaatu mudate dhisaa inuumayyuu diina Kee barbadee ijare siraa duulla CIMA siiraati banna kuni anafi rajji mit.

  • @PawulosDonge
    @PawulosDonge 2 дні тому

    seme nigeriln benatkhi