Ethiopia - ከቀይ ባህር ወደ ህንድ ውቂያኖስ በር የሶማሌ ላንድ ታጣቂዎች ጥቃት በኢትዮጵያ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 85

  • @edalk21nebe
    @edalk21nebe 2 дні тому +6

    ጀግና 💪💪💪💪💪 ሶማሌ 💪💪

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 дні тому +1

      " ባለቤቱ ባይንቁ ደጁን አይነቅነቁ "

  • @michelle-i7o
    @michelle-i7o 2 дні тому +27

    ስጀመር የጎረቤት አገራት ሉአላዊነት በማክበር በሰላም በመግባባት የባህር በር መጠቀም የሚከለክል የለም፣ ከዛ ውጪ ግን ትልቅ አገር ነን ብሎ ጎረቤት አገራትን አሳንሶ በማየት በመናቅ በማስፈራራት በዛቻ ልኡላውነት መዳፈር ይዞት ሊመጣ የሚችል ቀላል የማይባል መዘዝ ሊኖር ይችላል፣ እንኳን እንደ ኢትዮጲያ ያሉ በጎሳና በብሄር ችግር ያለባቸው ድሃ አገራት ይቅር ሃብታም የሆኑ ሃያላን ሃገራት እንኳን ችግር ውስጥ እንደሚገቡ ታሪክ ያስተምረናል፣

    • @trussom647
      @trussom647 2 дні тому +2

      እዉነት ብለሃል የባህር በር የከለከለች ሃገር ኣልነበረችም ።

    • @mulubrhankawo
      @mulubrhankawo 2 дні тому +1

      የብሔር እና የሀገር ጉዳይ በሚል አትንተረሰን እኛ ድንበራችን ቀይ ባህር ነው።።።።።።።።።።

    • @michelle-i7o
      @michelle-i7o 2 дні тому

      @@mulubrhankawo ማን ናችሁ እናንተ፣ በብሄርና በሃገር ነው የሚንተረሰው አጅሬ፣ ሃገር ከሌለህ ብሄር ከሌለህ ማን እንበልህ፣ የኢትዮጲያው አፋር ወይስ የጂቡቲው ፣ የኢትዮጲያ ኦሮሞ ወይስ የኬንያው፣ የኢትዮጲያው ሶማሌ ወይስ የሶማሊያው ፣ የጋምቤላ ኑኤር ወይስ የደቡብ ሱዳኑ፣ እነማን ናችሁ ቀይባህር የምትሉት፣ ቀይ ባህር ነው ወይስ ህንዳዊ ውቅያኖስ፣ ለነገሩ በአፋር በኩል የመሬት መንቀጥቀጥ አለ ይባላል ድንገት ምድር ከተሰነጠቀ ያኔ ባህር ታገኙ ይሆናል፣ አይዞሽ ገለቴ

    • @trussom647
      @trussom647 2 дні тому

      @@mulubrhankawo ተረት ተረት ሰወስት ሺ ኣመት ብሱስ የበላዉ ስንዴ የምትኖር አ/አበባ የማን ናት የበሻሻ ዋና ከተማ የኢትዬጵያ ዋና ገተማ ካወቅ ቀይ ባሕር ትመጣለህ ።

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan 2 дні тому

    ❤❤❤ጀግና🎉🎉🎉 ኢትዪጵያ❤❤❤

  • @michaelberihu3286
    @michaelberihu3286 2 дні тому +3

    አይ Ethiopia ባህረ ባህር ብቻ እስከ ኤርትራ የ ኤረትራዊያን የሚል መጽሐፉ ኣለ ነመንበብ መኩሩ 👈

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 дні тому +1

    ጆኬሩ ሰሜን ነዉ ያለዉ

  • @DiroGirmaDiroGirma-p7h
    @DiroGirmaDiroGirma-p7h 2 дні тому +4

    ኢትዮጵያንና ሶማሌ ላንድን ለማጋጨት የሚሠሩት ደባ ሊሆን ይችላል በእርጋታ መከታተል ያስፈልጋል ::

  • @Eritrose1991
    @Eritrose1991 2 дні тому

    @ተመስገን ነዉ እንጅ ምን ይባላል 😝

  • @እረመጡፋኖ
    @እረመጡፋኖ 2 дні тому

    ሱማልያ ጀግና ትለብልበዉ ይሀን ምርኮኛ😂😂😂

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 2 дні тому +2

    በአብይ ዘመን ኢትዮጲያ ምንያልሆነችው አለ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 дні тому

    ወንድሜ እጃችሁን መስብስብ

  • @Feyori2004
    @Feyori2004 2 дні тому +2

    በስምምነት ብቻ።

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes8873 2 дні тому

    ራስ ኣሉላ ድሮ ካሊፎርንያ ኒውዮርክና እስከ ህንድ ያስተዳድሩ ነበር። ግን ዳግማዊ ምኒሊክ ከባይደን ጋ ባደረጉት የስምምነት ስህተቶች ግዛታችንን ኣጥተናል፡ ጀግናው መሪያችን በቅርቡ ግዛታችን እንደምያስመልሱ እንተማመናለን። እዚህ ጋ የወያኔ ድጋፍ ልያስፈልገን ነው።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 дні тому +2

    ድሮስ ትንሽ መሪ የሚመራት አገር ማን ያከብራታል አባቶቻችን ተዋግተው አደለም በቃላቸው ብቻ ጥላትን ያርበደብዱ ነበር አደለም ሊወጓት ቀርቶ አብይ የሚባል ጥቁር ናዚ መቶ አገሬ ክብሯን አጣች

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 2 дні тому +1

    ኢትዮጵያ በህንድ-ውቅያኖስ በስምምነት ልታገኝ ትችላለች፡ በቀይ-ባሕር ግን መረሳት ኣለባት።

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 дні тому +2

    በክት የሆነ መንግስት ሀገር ውስጥ ሠላም የለ

  • @zerihunAbebe-l4i
    @zerihunAbebe-l4i 2 дні тому

    አንድ ቃል አትደጋግም ደቂቃ ለማርዘም

  • @MimiMimi-ck8cz
    @MimiMimi-ck8cz 2 дні тому

    ሶማሌ ላንድ ዕውቅና ካገኘች ለኢትዮጵያ ጥሩ አይሆኑም የምሬን ነው

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh День тому

    መሪዎቻቼን ጎበዝ ሰለሆኑ ነው😂😂😂😂😂

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 2 дні тому +4

    አገር የሚያስደፍር ጨቅላ መሪ ስላላት ነው

  • @oneeritrealoveeritrea332
    @oneeritrealoveeritrea332 2 дні тому

    ኣለማቀፍ ሕግ ኣለማወቅ ኣብይ እዛም እዚም በጉልበትና ማስፈራራት የባሕር በር የሚፈልገው ቤዝ በመሆኑ የቀይ ባሕር ዋናዎቹ በለቤቶች ኣሉት በጉልበት ከሆነ ደግሞ የኢትዬጰየ የንግድ መርከቦች ጭነታቸውን በሰላም እንዳየመላልሱ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ ማሰብም የስፈልጋል በስምምነት ኢኮኖሚ በመስማማት መለውጥ እየተቻለ በተረፈ በጉልበት የትም ኣየደርስም!::

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 2 дні тому +1

    ከሁለት የወደቀ ዛፍ ሆነ ነገሩ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 дні тому +1

    " ባለቤቱ ባይንቁ ደጁን አይነቅንቁ " አንድ መንግስት የራሱን ሕዝብ አክብሮ ካልያዘ ማንም ይደፍረዋል

  • @Feyori2004
    @Feyori2004 2 дні тому +5

    ኢትዮጵያ ባህር ኖሮዋት ኣያቅም

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule 2 дні тому

    ግጭቱ በ ሁለት ጉሳ መከከል ነው

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 2 дні тому

    ናይስ ድል ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት።❤🇪🇹🎚🙏

  • @kaidahmed2233
    @kaidahmed2233 2 дні тому

    አቶ አይደለም ዶክተር አብዲ በሚል ይስተካከል 2ኛ የአሜሪካ ጫናም ሆነ ሌላ የለም ያወቁት ከሰዓታት ቡሓላ ነው። አጀንዳውን ማለቴ ነው አመሰግናለሁ!!

  • @TheAbdu1234
    @TheAbdu1234 2 дні тому

    የኢትዮጵያ መሪ በብዙ ቦታ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዉጭም ከዉስጥም የነበረዉን የሰራ መረብ በጣጥሶ ወቶዋል ይህንንም ይወጣዋል.የክትረኛው ሸኔ የወያኔ እብሪት የግብፅ በአባይ ላይ ሴራ የሱዳን ክህደት የደቡብ ሱዳን ፀብ አጫሪነት የፋኖ የዱርዬ መንጋ ብልፅግና ዉስጥ የነበሩ ሌቦች በብሄር ስም ፀብ ቀስቃሾች ወዘተ
    ይሄ ሁሉ ጋብ ሲደረግ የዚህ ሁሉ ረብሻ ባለቤቶች ግብፅ እና ኤርትራ እርቃናቸዉን ቀሩ አሁን እነሱንም በቅርቤ እንዳልሆኑ ሲሆኑ ታያላቺሁ.ፈታ ዳይልን ጨምሮ ብዙ የምታወሩ ሰዎች በቅርቤ ታፍራላቺሁ. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋላች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 дні тому +1

    ኮታው ሞልቷል ተበለሀል ጦርህን አስወጥተህ አገርህ ላይ ሰላም ለማስከበር ተጠቀምበት

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 2 дні тому

    ሚዛናዊ ዜና ሀገር ወዳድ

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 2 дні тому

    የሶማሌ ላንድ ታጣቂ ሳይሆን የ ሶማሌላንድ ክልል የፀጥታ ኃይል ነው, ያው አብይ ክህደት ስለፈፀመባት!

  • @solomon-z2d
    @solomon-z2d 2 дні тому

    ገና ይሄ ሠውዬ እስካለ ባይወሩን ይገርማል ለስልጣኑ ወገኑን ይወጋል አገር ስትደፈር ወፍ የለም

  • @MusaTube-ot4cn
    @MusaTube-ot4cn 2 дні тому

    ሀገር የኛ ነች እንጂ የአቢይ ብቻ አይደለም። ከሆነች ለሁለችን ነው ከተበለሸች ተጂ እኛ እንጂ አቢይ አይደለምና ተረጋጉ

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 2 дні тому

    ይህ የግብጽና የኤርትራ ሴራ ነው

    • @selfreliance8999
      @selfreliance8999 2 дні тому +1

      ደግ አረጉ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ

  • @Nani9933-gj6tx
    @Nani9933-gj6tx 2 дні тому

    ምንም ምታቀው ነገር የለም ደሞ ሥንት ተከፈለህ

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 2 дні тому

    የትኛው ኢትዮጽያ ነች?😂😂😂😂😂😂😂

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 2 дні тому

    አሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያ ሳቶን ሱማልያ ነች ቁማር የተበላችው የግብፆችን ሚድያ ተከታተል ከኛ ሚዲያዎች በላይ ነገሩን በደነብ አየተከታተሉት ነው አሁን ላይ በጣም ተበሳጭተዋል

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 2 дні тому

      እንኳን ደስ አላችሁ በሉና

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 дні тому

    ይህ የተጠበቀ ነው ምናልባት ሶማሊያ ላንድ የመከዳት ስሜት ይመስላል

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 2 дні тому

    ሶማሊያ ላንድ የኢትዮጵያ አካል ነች እኮ
    እነሱ ምን ያርጉ ከእኛ ሰው ሲጣጣ የሚለው ተረት በእኛ ደረሰ ። የማን ድክመት እንደሆነ ተረዱት ሱማሊያ ላንድ የኢትዮጵያ አካል ናት።

  • @tsehayeatobrhan6569
    @tsehayeatobrhan6569 2 дні тому

    ቀይ ባሕር ባለ ቤት አለው ::ኢትዮፕያውያን ግዝያች ኣታባክኑ:: ኣባይ ወንዝ አንደፍለጋች ምክንያቱ ባለ ቤት ናቺ:: ስለዚ ልቢ በል?

  • @kasahunalebachew8686
    @kasahunalebachew8686 2 дні тому

    🤔🤔🤔 ትግራይ እና አማራ ላይ ብቻ ነው መንግስት ሕግ ሚያስከብር 😡 🕊️ሰላም ከፈለክ 🏹ለጦርነት ተዘጋጅ ሚባለው በምክንያት ነው

  • @ZemedkunGebremichael
    @ZemedkunGebremichael 2 дні тому

    ☠️☠️😔👍

  • @danielberhane4888
    @danielberhane4888 2 дні тому

    ምን ስለ ሶማሌ ላንት ትገረማለህ ስለ ዩቱፕ ሳንቲም የምትለዉ ነገር አታቅም ማለት ነዉ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 дні тому

    ጩጬ መሪ ከምን ያድናል

  • @abadihadish8083
    @abadihadish8083 2 дні тому +1

    Fake dream😂😂😂😂

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 2 дні тому +1

    በሻሻዉ ቁማር ተበላ😂

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 2 дні тому

    ምነው ስለኢትዮጵያ መጥፎ መጥፎውን ትተነትናለህ ትመኛለህም

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 2 дні тому

    በአብይ ግዜ የተደፍርነው በመንጌ ና በመለስ አልተደፍርነም የአብይ ውጤት ነው ኢትዪጵያን አስወሮ ቴላቁዋን ኦሮሚያ ለማዋለድ ኑው

  • @AmdatseyonZarayakob
    @AmdatseyonZarayakob 2 дні тому +2

    Ay yegala mengist wuha wuha ale iko

  • @AmdatseyonZarayakob
    @AmdatseyonZarayakob 2 дні тому +2

    Ye gala mengist wuha wuha kkkkkkkkkkk

    • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
      @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 дні тому

      እናንተ ያፈረሳቿትን ሀገር መልሶ በመገንባት ታሪክ እየሠራ ያለው ምርጥ ትውልድ ነው

    • @danieltilahun9400
      @danieltilahun9400 2 дні тому

      your name is from Eritea , so mind your own business , you guys are always trying to cause kaos in Ethiopia , anEthiopian will never speak like that , ante enatik Zebhi Jib abatik degmo Adghi neh , we Amhara people will never talk like that , Oromo are our brothers and cousines , our mothers and fathers , they are very kind poeple we love them ,

  • @tesfahunayele4097
    @tesfahunayele4097 2 дні тому

    Ene bihon asabin nebar mewosdaw ba hayilim bihon
    Asab iko ye ethiopia maret nw

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 дні тому +1

    ፈታ የሻቢያ ቅጥረኛ ሚዲያ:በሀገር ውስጥ ካለ ልኩን አስገቡት

    • @selfreliance8999
      @selfreliance8999 2 дні тому +1

      ሻቢያ ጌታህ ነው አንተ ጋላ አህያ

  • @CrowForJustice
    @CrowForJustice 2 дні тому

    🥱🥱🥱🥱

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 дні тому

    Atfelgm atfelgm new beka Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab wegya balat wenzoch Hzbwan be sra kyra btkleb treu neber gubo lebnet gdya zrfya becha Hzbu ende mesrat azim endetaserebet be hasetena nbytoch ena hawaryan shtet tmhrt ychfral ygud Ager

  • @meharitekie3047
    @meharitekie3047 2 дні тому

    ወይ እናንተ ምንድነው የተገኘ። ድሮ ምነሊኪ ጉድ ሰራቹ ኣሁን ማን ሃገር ግዛቱ ኣሳልፎ የሚስጥ የለም። ኤርትራውያን ታሪካችን ታውቃላቹ ኣሁንም ቢሆን 10 ግዜ እንሰዋለን እንጂ ኣንድ ሜትር ቢሆን ኣሳልፈን ምንሰጥ ኣይደለንም። እነዚህ ኤሊቶች ይዋሻሉ የዓለም ህግ ልዕላውነትን ያከብራ ሌላው ሃስትና ትርምስ ነው

  • @KetemaNega
    @KetemaNega День тому

    Please identify your catagory ,i think 90% your news similar of that Ancar media i.e anti ethiopia media

  • @aschalewtitam6097
    @aschalewtitam6097 2 дні тому

    ከሁለት ያጣ አቋም የሌሀው ወፈፌ ማን ቱርክ ሂድ አለው

    • @Mark-b6j2b
      @Mark-b6j2b 2 дні тому

      ኣለቆቹ ናቸዉ ሂድ ያሉት

  • @bini5364
    @bini5364 2 дні тому

    ምን ነዉ ቐዘቐኽ አሳ ዉሸት አየዘገብ መሆንህ ገባህ መሰልኝ

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 2 дні тому +2

    አቤት አጨብጫቢነት የበዛበት ዜና😂 እንደ ጋዜጠኛ ነገር አነፍንፈህ መረጃ አጠናክረህ አታወራም። ማን፣ለምን፣በምን፣እንዴት፣ የሚለውን ጥያቄ መጠየቅና ዜናውን ማጠናከር አለብህ። ደግሞ ኢትዮጵያን የሚደፍር በዝቷል ትላለህ፤ የሆንክ ጀዝባ ጋዜጠኛ ሄዳ ደግሞ አይቀጡ ቅጣት ቀጥታ እርምጃ በሁሉ ዘርፍ ብትወስድ ብልሽትሽቱን አወጣው ትላላችሁ። የሰው አረሞች ምንም ቢሰራ ክብር የሌላችሁ መሆናችሁ ያሳዝናል።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 дні тому

      አሳከከህ አይደል በደንብ እከክ ማሙሽ

    • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
      @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 дні тому

      @@PhawlosNigussie ይህ የሀሜት የአሉባልታ አዘጋጅና አቅራቢ ብቻ ነው

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 дні тому

    ምናልባትም የፋኖ ታጣቂዎች በግብጽ በዚህ አቅጣጫ ተልዕኮ ልሆን ይችላል 😅