#ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @yeneneshtadde2252
    @yeneneshtadde2252 6 місяців тому +1

    እኔም አባቴ በህይወቴ በጣም የምፈልገው ነገር አለኝ አባቴ የጠየኩት ነገር ተሳክቶልኝ አውደምህረት ላይ ቀቆሜ እንድመሰክር አብቁኝ ፃድቁ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ

  • @HinanHinab
    @HinanHinab 6 місяців тому +1

    እጬጌ የሀንስ አባቴ ጡቴን አሞኛል ፈውስ ላኩልኝ ለምስክርነት አብቁኝ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 5 місяців тому +1

    ድምፁ ጥራት የለውም በደንብ ብታስተካክሉት እባካችሁን .. ምስክርነት መስማት በጣም ደስ ይላል.
    የአባታችን የፃድቁ አቡነ እጨጌ በረከታቸው ይደርብን::

  • @SabaYesuye-hu7dc
    @SabaYesuye-hu7dc 3 місяці тому

    ፃድቁ አባታቺን be joreye endsema be አፌ le መመስከር Abkugn amen

  • @nikodimosadmasu605
    @nikodimosadmasu605 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @Eyerusalemkifle
    @Eyerusalemkifle 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tsion-l8p
    @Tsion-l8p 8 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @lijet365
    @lijet365 8 місяців тому

    Temesgen🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 6 місяців тому

    Amen amen amen 🙏🏼