9ኛ ፦በፋሽንና በአለባበሳችን ላይ የዲያቢሎስ ሴራ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 286

  • @sabla5202
    @sabla5202 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 роки тому +3

    መምህርሬ ህይወቴን የቀየርክ ጌታዪን ይበልጥ እንድወድ ይበልጥ እንድቀርበው ፍቅሩን በልቤ እንድቀርጽው ያደረክ አንተ የኔ ምርጥ ስው በረከትህ ይድረስኝ ።
    እኔም የአንድ ባንክ ቤት ስክረተሪ ነኝ አሁን አንተ ባልከው መጠን አይደለሁም ግን መቶ ፕርንስንት ብለህ አንድ ለይ ጨፍጭፍክን የዛንም ያክል ጨዋ ስክረተሪ አለን ።
    ስራ ከጀመርኩ ረጅም ዓመት ሞላኝ ዲግሪዬን ተመርቄም ይሄው እድገት የሚባል ነገር የለም ምናልባት እንደዚህ ዓይነት ስው ስላልሆንኩኝ ይሆን ? እግዚያብሔር ቀን አለው የሱን ቀን እጠብቃለሁ እንጂ እራሴን አላርክስም ።
    መምህር ባንተ በኩል እግዚአብሔር ይነግረናል ያወቀ ተጠቀመብህ እንደኔ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ከሞላው ቤተስብህ ጋር አምላክ ያድልህ እምነት!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 роки тому +9

    መምህር እማናውቀውን ስላሳወከን እናመሰግናለን ኑርልን ፀፀጋውን ያብዛልን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኤፍታሕተኸፈት
    @ኤፍታሕተኸፈት 2 роки тому +2

    እጅግ የሚጣፍጥ ትምህርት ንቁ መምህራችን እግዚኣቢሔር ይስጥልን ጸጋው የብዛልህ ፡እኛስ ተሸውደናል

  • @rahwateshme4709
    @rahwateshme4709 2 роки тому +1

    አግዚኣብሄር ይባረክ መምህር ብኡነት በጣም ጉሩም ነዉ 🙏🙏🙏

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድ መምህራችን

  • @refreshme3929
    @refreshme3929 2 роки тому +5

    የነጮችን ሴራ ለማወቅ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚል መፅሃፍ አለ ብታነቡት ብዙ ትምርት ታገኙበታላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 2 роки тому

      እውነት ነው እኔ አራቱንም ስምቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅ

    • @refreshme3929
      @refreshme3929 2 роки тому

      Amen

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 2 роки тому +1

    ኣሜን ቃል ሂወት ያስማለን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +40

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ስንቶቻችን ጠፍተን ነበር አቤት እግዚአብሔርን እነንዴት አሳዝነነው ነበር 😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አባታችን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላነቃኸን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰቦችህ 💝💝💝❤️❤️❤️💖💖💖

    • @tracyliwina2064
      @tracyliwina2064 2 роки тому

      Gena eko temeheretu ketelekeke 56 minute new...meche tedemeto new commentu....

    • @ethiopiatekedem4150
      @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +1

      @@tracyliwina2064 ከዚህ በፊትም ተለቆ ነበር !!! ( የተደገመ ነው ) ነገር ግን የኮመትኩት ደሞ አዳምጬ ጨርሼ ነው 👍

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 роки тому

      በጣም እግዚአብሔር አሳዘነው 😭😭😭

  • @ወቅሸትህይወቴ
    @ወቅሸትህይወቴ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የማላውቀውስ ስላሳወቅህን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መንፈሱ በብዙነው ያጠመደን እግዚአብሔር አምላክ ያድነን🤲🤲🤲✝️

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +24

    _በጌታ ስም ይህም አለ ለካ በእውነት እኔ ይህንን ልብስ ጥሩ ልብስ ነው ብዬ አስብ ነበር ይህንን ልብስ የለበሰ ሰው ካየሁት ጥሩ ልብስ ለበሰች ይህች ሴት ብዬ አስብ ነበር ይህም አለ ለካ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ለምን ብትሉኝ እኔ መስቀል ያለበት ስለሆነ ምንም አልገባኝም ነበር 🤔😔😔 ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር ስም በጣም ይገርማል እኔ በበኩለ ልብሼም ግዝቼም አላውቅም ግን ሰዎች ላይ ሳየቸው ጥሩ ልብስ ብዬ ሳስብ ነበር በእውነት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በሁሉም ነገር ይጠብቀኛል ከእነዚህ አይነት ነገር ውስጥ ሳልገባ የሚያስተምር ነገሮችን ያሰማኛል ይህንን ሰምቻለሁ ሌላ ቀን ከማሰብ ከመግዛት ከነ ጭራሹ መተው እንዳለብኝ ይህ በጆሮዬ አሰማኝ ደግሞም በተግባር ላይ አደርጋለሁ እርግጠኛ ነኝ ሌለሎችንም እመክራለሁ ይህንን ስለ ሰማሁት ዝም አልልም በእውነት ሁሉም ነገር በጥንቃቄና በማስተዋል ማድረግ ያለብን ትምህርት ነው መምህሬ ያንተን ትምህርት የሚሰማ ሰው እግዚአብሔር ልቦናውን ከከፈተ ትለወጣለች ሌላውን ሰው ታድናለች ግን የማይሰሙትን ሳስበው አዝናለሁ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ የሰማሁትን ቃል በልቦናዬ ውስጥ አሳድርልኝ እባክህ በህግ ልጓዝ ዘንድ ልቤ አንተን ብቻ ታስብ ዘንድ አንተው እርዳኝ አባቴ 🙌🙌🙌 የእማ ፍቅር ወዳጅ ምንም ቃላት የለኝም አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያተን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን በእውነት 💚💛❤️ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿_

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 Рік тому

      Amen behiwote kanebebekuachew commentoch west andegna coment

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 2 роки тому +1

    Amen Amen memehir 🤲🤲❤teru temarta teru mekara new yekaberalena 👍

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe9293 2 роки тому +3

    አተለይ አድሮ የአሥተማረን እግዚአብሔር ይመሥገን ተባረክ ልን አሜን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 2 роки тому +1

    Kali hayiowte yasmalin mamiherachin bazu nagare tamrbatalw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ

    ቃለህወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህራችን በእውነቱ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን✝️✝️✝️✝️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 місяців тому

    እናመሰግናለን መምህርዬ ተባረክ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 роки тому +1

    አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ዉድመምህራችን,እግዚአብሔር,አብዝቶ,ይስጥልን🙏❤

    • @yemariyamhabteslase3440
      @yemariyamhabteslase3440 2 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬመላዕክት,ያሰማልን🙏

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እያወቅን የምናደርገዉን ነው በግልፅ ያስተማርሀን ማስተዋሉን ይስጠን ትምህርትህንበሕይወታችን ገብቶ ለመለወጥ ያብቃን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን መምህር

  • @וודהדבב
    @וודהדבב 2 роки тому

    መምህረ እጅግ በጣም ጠቃሜ የሆን ትምህረት ነው እግዘአብሄረ ፀጋውን ያብዛልህ,አመስግናለሁ

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 роки тому +35

    ሁልግዜ የምታቀርበው ትምህርት አስተመማሪ ነው።ግዜውን የዋጀ ትምህርት ጭምር ነው።እግዚአብሔር ይባርክ።ለነፍሳችን ለሥጋችን የሚጠቅም ነው።

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +37

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር
    ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

    • @tihitinabirke8812
      @tihitinabirke8812 2 роки тому +1

      እረ ቆዳ ጫማ ላይም እየሰሩት ስለሆነ መጀመሪያ ማዬት ነው መምህር እኔ አጋጥሞኛል

  • @jenetbekele5565
    @jenetbekele5565 2 роки тому +1

    የተባረክ ሰው አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥህ ሰንት ሰው እንደለወጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 роки тому +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በስቱ በደልን 😥😥
    በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን 🙏

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 роки тому +1

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ማስተዋል ያድለን በእውነት ጠፍተናል እናመስግናለን መምራችን

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    መምህር በእውነት እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርባቸው ነገሮች ጠቃሚና እውነት የሆኑ ናቸው እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን

  • @tsegakt2012
    @tsegakt2012 2 роки тому +1

    አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን ዓይነ ልቦናችን አብራልን መምህራችንም ፀጋ መንፈስቁዱሱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @እግዚኀርያ
    @እግዚኀርያ 2 роки тому

    መምህራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅ. እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    መምህሬ የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ ልቤን ከፈትልኝ የተግባር ሰውም አድርግኝ አሜን (፴)

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህራችን እንኳን በሰላ መጡልን
    እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን አሜን💞💞🙏🙏

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 роки тому

      በእዉነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማል እድሜ በፀጋ ይጠብቅል በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሰተማርክን

    • @azzianthony
      @azzianthony 2 роки тому

      ى

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +10

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሄን ሁሉ አስተውዬ አላውቅም ነበር ድንቅ ትምህርት ነዉ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @tirusewalayu2259
    @tirusewalayu2259 2 роки тому

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን ፍጣሪ!

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 2 роки тому +1

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ

    😭አምላኬ ሆይ ሳላውቅና ሳይገባኝ ያደረኩትን ሁሉ ይቅር በለኝ። የመምህሬ ተማሪዎች አለባበሳችንን መምረጥ እንዳለብን ተምረናል። እኛ ነቅተን ሌሎችንም እናንቃ ።ለእህት ወንድሞቻችን እንድናስተምር ። ዘመኑን ዋጁ ! እናመሰግናለን መምህሬ።💚💛❤⛪️

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እጅግ
    በጣም ብዙ ነገሮችን አዉቄበታለዉ ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ከጤና ይስጥልን መ ምኽራችን 🙏🙏🙏

  • @yodettareku4150
    @yodettareku4150 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ "" ረቡኒ ""
    ማርያምን የማናስተዉል ብዙዎች አለን ልብስ ስንገዛ ልብስ መሆኑን እንጅ ጽሁፉን ወይም ስእሉን አናስተዉልም
    እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን
    እድሜ ለአባቴ ለመልአከ መንክራት ስለ ዳቢሎስ መገለጫ አስተምረዉኛል
    እድሜ ይስጥልኝ አባቴ
    መምህራነ ወንጌል እንድህ በጥብጠዉ እየጋቱን ስንቶቻችን እንሆን የምናስተዉል ?
    ራሳችንን እንመርምር
    ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ ""

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 роки тому

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    መምህር ቃላ ህይወት የሠመልን እግዚአብሄር ፀገውን የብዛልህ የነብሰችን መጋብዋ አብዚቶ ይበርክልህ!

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 2 роки тому +1

    ግሩም ትምህርት: የማንቅያ ደውል ማለት ያንተ ኣስተምሮ ነው መምህር ኑርልን በርታልን::

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    በእውነት መምህራችን ትክክል ነህ መቸ እኛ ገባን እና ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ያክብርልንመምህራችን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 роки тому +2

    እዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ጠፍተናል ያሳዝናል😭😭😭😭መምህርዬ ለንሰሀ ያበቃህን የዘመኑ ትውልድ የጠፍበትን የገባህ ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት የምታስተምርን ሽ አመት ኑርልን🙏🙏🙏

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 роки тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እረ ጠፍተናል እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ እርኩስ መንፈስ ታደገን የምናስተውልበትን ዓይነ ልቦና አብራልን ስጠን ውድ መምህራችን እናመሰግናልን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 роки тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ስለምታቀርብልን አስተማሪ ለሆኑ ትምህርቶችህ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው እንደ አንተ አይነቶቹን መልካም መምህሮችን እግዚአብሔር ያብዛልን እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን ይባርክ 🙏

  • @ry8319
    @ry8319 2 роки тому

    ➲እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ከጠና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ እኛን ሰምተን በስተዋሉ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ከዝ ይሰውረን አሜን➲🌷🌷🌷🌷

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 2 роки тому +2

    😭😭😭አቤቱ ማረን የምናስተውልበት ህሊና ስጠን

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    እህህህህ መምህራችን ይህ ፋሽን ነው ትውልዱን የገደለው ጌታ ሆይ አቤቱ ማስተዋልን አድለን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ይህ ትምህረት በጠም ጥረ ነው

  • @ኤፍታህወለተብርሃን
    @ኤፍታህወለተብርሃን 2 роки тому +12

    እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን እውነት ነው ፋሽን እያልና ጠፍተናል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ፀጋ በረከቱ አብዝቶ ያድልክ 🙏🕊

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት ብቻ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን አንተ ላይ አድሮ ያአስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏

  • @ashoasho6931
    @ashoasho6931 2 роки тому

    Amen Amen Amen waaqayyo gotta Bara tajajila keegan isanif haa dheeresu

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የነፍሴ ደራሽ ሰላምክ ይብዛልን መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልኝ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አይነ ልቦናችንን ያብራልን በእውነት ጠፍተናል 😢😢

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 роки тому +12

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ዕንቁ መምህር🙏💓

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችት አሜን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬዬ😘😘😘😘

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amen amen amen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤abetu geta hoye masetewalun yadeln AMEN AMEN AMEN 🤲

  • @ድንግልማርያምዋሕስህይወተ

    በጣም ጥሩ ትምህርቲ ነው እጅግ ወደ ተግባር ማወል እግዚኣብሔር ይግዘኝ
    ቃል ህይወት የስመናል መምህርና

  • @konjitayane5252
    @konjitayane5252 2 роки тому +2

    amen amen amen😢🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +1

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @betitefe6955
    @betitefe6955 2 роки тому +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከእንቅልፍ እንደነቃሁ ነው የተሰማኝ
    እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን
    ያለን ይመስለናል እንጂ የለንም ጠፍተናን

  • @የድንግልልጂ-ረ5ሐ
    @የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን🙏🙏

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @betybety885
    @betybety885 2 роки тому

    Ameeen egzbher amlak mastewalun yestan abatchin edmena tsegawun yabzalin 🙏🙏

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን የፋሽኑ ነገርማ ስንቱን እናውራው ድፍረት በዝቷል

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 роки тому +1

    በእውነት ዲያቢሎስ የማይገባበት የማይሳትፍበት ቦታ የለም እሄን እንድናስተውልና ልብ ብለን እንድናይ በአተላይአድሮ እግዚአብሄር ስላስተማርንእና ስላንቃህን እቁመምህራችን እርጅምእድሜከጤናጋር ከነሙሉቤተስቦችህ ያኑርልን ቃለህይውትያስማልን መምህራችን

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 2 роки тому

    የ እግዚአብሔር ትግስቱ ይገርመኛል። መጫረሻችን ያሳምረው

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 роки тому +3

    አቤቱ አምላካችን ሆይ በቸርነትህ አስበን ማስተዋሉን አድለን አሜን ።
    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መምህራችን

  • @dinamamo5775
    @dinamamo5775 2 роки тому

    🤔መምህር አንደው ስንቱንአሳወከኝ እግዚያብሔር ይስጥልኝ እንዚያብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዋ ነፍሴ ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ይታደገን ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bisrategebriel4137
    @bisrategebriel4137 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር በእውነት ብዙ የተሳሰትነውን ነገር ነው ትንትን አድርግህ ያስተማርክን ለጥንቃቄም ይሆነናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን!!!

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር መምህራች ይጠብቅልን
    በጣም ያሰዝነል 😭😭😭
    አቤቱ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helanamde1472
    @helanamde1472 2 роки тому +1

    Tebarek memhr 🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому +1

    Amen
    Amen
    Amen

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 роки тому

      አሜን እሜን አሜ

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 роки тому +5

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍታህ ብዬ ትምህርቱን ጀምራለሁ የምሰማውን በልቦናችን ያሳድርልን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +1

      የኔዋዬ

    • @hayemanottube
      @hayemanottube 2 роки тому +1

      @@BeteHohe
      ወዬ ማራኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +1

      @@hayemanottube አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እምወድሽ እየሰማሁት ነው የኔ ማር

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 2 роки тому +2

    እግዚያብሄር ጤና ይስጥል መምህር

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን በአውነት ለመምህራችን ቃለህወትያሰማልን

  • @yabesarasarayabe2480
    @yabesarasarayabe2480 2 роки тому +4

    መምህር እንዴት ነክ ከነ ቤተሰቦችክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +1

    መምህር በእውነት ጥያቄ ነው የመለስከው በጣም ነው እኮ የሚአስፍረው በተለይ አበሻ ቀሚስ የዱሮ ዲዛይን ጠፋ እኮ አረ ሚን እንዳ ሚኒለብስ ነው ግራ የገባኝ እኔስ አሁን በርታልን ቡዙ ሰው ነው የሚነቃ መድኃኒዓለም አይኔ ልቦናቸውን ይከፍትላቸው እግዚአብሔር አምላክ አንተን ረጅም እድሜ ያኑርልን 💚💛❤️💠💠💠

  • @ለአፌጠባቂአኑር
    @ለአፌጠባቂአኑር 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጊዜውን የዋጄ ወቅታዊ ትምህርት ነው በተለይ ከዚህ አውሮፖ ከሽቶ ላይ ከተለያዩ ቢራዎች የጫማ ቦርሳ የህፃናት ልብስና ጫማ ብሎም የምግብ መመገቢያና መጠጫዎች የ666 ምልክት አለው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን ኢትዮጵያ ያሉት ልጆች ትውልዱ ጠፍተናል ማስተዋል ያድለን በተለይ አለባበስ እግዚኦ
    አሁንማ ጥልፉ ቀርቶ የቻይና የሚለጠፉበት ያሳዝናል የእኛን እየወስዱ የእነሱን ስጡን ተው የሚልና የሚያወግዝ አባት ጠፋ ትውልድም ማስተዋል ተስኖታል
    ብዙዎች በእርዳታ አስመስለው ስላይና የኢሉምናቲ አባል ብዙ አሉ ማስተዋል ያድለን በተለይ የገጠር አባቶች ምንም አያውቁም አይይ የኢትዮጵያ መንግስትም ባለፈው ገገገ የሚል የእብራይስጥ ቁጥር ያለው ለብሶ የአረንጓዴ ቀን ብለው ባለስልጣኖች ለብስው ነበር ማንም ያስተዋለ የለም እነ አባ ግርማን የሚቃወሙ ሁሉ አንድም አልተነፈሱም እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ እኛማ ስንቱን አይተን አይይይ

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 2 роки тому

      እውነት ነው ጫማ ላይ መ በተለያያ ቅርፅ መስቀል ያደርጉበታል ሌላው ይቅር የኢትዮጵያ ስራዊት ጫማቸው መስቀል አለው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም አይልም.

  • @ኤፍታህገብረስላሴ
    @ኤፍታህገብረስላሴ 2 роки тому +2

    እውነት ነው ማርያምን መምህር ከለጠፍከው ልብስ ፎቶ መስቀሉ ተዘቅዝቋል አስተውለነው አናቅም ነበር የመስቀሉ ርዝመት በላይ በኩል ነው ያለው

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому

    ፈጣሪ አምላክ አስታወይ ልብ ይስጣን መምህራች በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @world12384
    @world12384 2 роки тому +3

    መምህር ስለ ትምህርቱ አመሰግናለው። ከዚህ በፊት ባወኩት እና በተረዳሁት መሰረት እጠነቀቅ ነበረ ይበልጥ ደግሞ እንድጠነቀቅ ስላደረከኝ በእውነት ላመሰግንህ አወዳለሁ ትምህርቶችህ ወደ እግዚአብሔር መሸጋገሪያ ድልድዮች ናቸው!!!

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 2 роки тому

    እውነት ከቃላት በላይ ነው የምልክ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን. እድሜና ጦና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ በርታልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 роки тому +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ✝️

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 2 роки тому

    ማስተዋሉን😭😭ይስጠን መምህራችን

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም መምህራችን በእውነት ሳናውቅ የጠፋንበት አለባበሰ ነው ያሳዝናል አቤቱ ማረን ይቅር በለን መምህራችን በእግዚአብሔር ሰም ይህ ትምህረት ቅጠልብት በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱ በዙ ክርስትያኖች የጠፋንብ ፋሽኔ እያልን አለቅናል የቅርው ዝምናችን በማስትውል እንደንሳልፍዎ ይርዳን አትም ፀጋውን ያብዛለሁ በአት ትምሀርት በዙ ነገር አውቅናል እማናክበርህ መምህራችን ነህ በርታልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 роки тому +4

    #ምዕመናን የተዋሕዶ ልጆች እባካችሁ ‼ሼር ሼር አድርጉት በውነት አለባበሳችንን ልናስተውል ይገባል!! መምህር እውነትህን ነው በጣም የተቦጫጨቀ የተቀደደ ነው ፋሽን እምንላቸው በስመ አብ ልቦና ይስጠን🙇💔💒💒🌿💒🌿💒😭😭😭🙏🙏🙏

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 2 роки тому +1

    🕊🕊🕊Selame Memeher Endate Nehe Kale Hiwote Yasemalene 🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +9

    _መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ እናዳምጣለን ሼርርርርርርርርርርርር💚💛❤️_

  • @hayatlelo8954
    @hayatlelo8954 2 роки тому +1

    Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu iccitti saa sinif haa ibsuu 🥰🥰

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ያክብርህ!!! እድሜና ጤናውን ያድልህ... ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ(ን)😭የሚያሳዝን ነገር ቫላንታይን የሚባለዉ የዝሙት ቀን በግዝት(በሰንበት)ስዉል ነዉ ኣቤቱ ማረን

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 2 роки тому +5

    መምህር እናመሰግናለን በፎቶ የተደገፈ ቢሆን የበለጠ ለግንዛቤ ይጠቅማል በተለይ የተዘቀዘቀ መስቀል አጋጥሞኝ አያውቅም። ካልሲ ፖት ላይ ደግሞ ዛሬ መስማቴ ነው እግዚአብሔር ይሁነን።