ተአምረኛው ጻድቅ አቡነ ጨጌ ዮሐንስ በአዲስ አበባ አስገራሚ ቦታ (1000385336466) ኢትዮ ንግድ ባንክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 709

  • @FrhiwotTilahun
    @FrhiwotTilahun 5 місяців тому +23

    እኔን የሰሙ እጨጌ ሐንሰነ እናተንም ይስሙ በመንት በመንታ ልጅ ባርከውኛል ክብር ለእግዚያቤር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤሩኤርትራዊት
    @ኤሩኤርትራዊት 3 роки тому +137

    ጻድቁ ኣቡነ እጭገ እኔም ከካንሰር ፈውሶ የልጆቼ እናት አደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን🙏🇪🇷🙏

    • @misikiramel547
      @misikiramel547 3 роки тому +7

      ፀልይልኝ እኔንም እንዲፈውሱኝ

    • @ኤሩኤርትራዊት
      @ኤሩኤርትራዊት 3 роки тому +11

      አይዞሽ ትድናለህ ብቻ እምነትህ ሙሉ ይሁን እኔ ያሳለፍኩት ሕመም ቀላል አልነበረም,በሂወት የመቀጠል ተስፋ አልነበረም ግን እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል እንደ እዮብ ከትብያ ኣስነሳን. የሆው ብዛሬ ቀን 3 ዓመት ኣከብራለው. እኔን የደረሰ ኣምላኽ ይድረስልህ 🙏

    • @misikiramel547
      @misikiramel547 3 роки тому

      @@ኤሩኤርትራዊት አሜን

    • @bezawitassefa174
      @bezawitassefa174 2 роки тому

      Anchin endefewesesh egnanem yifewesen

    • @ኤሩኤርትራዊት
      @ኤሩኤርትራዊት 2 роки тому

      @@bezawitassefa174 amen ydreslachu.

  • @tadessewale8977
    @tadessewale8977 3 роки тому +172

    እኔም አላውቃቸውም ነበር በህልሜ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ነው የምትድን ብሎ ነገረ መጀመሪያ ነገር ጠፋብኝ ከዛ በዛው ሌሊት ድጋሜ ነገረኝ ክብር ለፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁልን አሜን

    • @yenetubeyene3563
      @yenetubeyene3563 3 роки тому +9

      lante yederse legnam ydreselen wendemachen

    • @sahaysahay2719
      @sahaysahay2719 3 роки тому +7

      አሜን የቅዱሳን አምላካቸው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @mekideschanie3926
      @mekideschanie3926 3 роки тому +4

      Anten yesemu abstr enenim yitruhne, ፀልይልኝ

    • @yordanosbekana3731
      @yordanosbekana3731 3 роки тому +3

      የታደልክ ነህ

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 3 роки тому +3

      Betam edlega neha be ewnet beka Hid wedmachin
      ዘ ፀገሮ ባለውልድ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ብዙ ሰውች ተፈውሰው እሚመለሱበት ነው

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q Місяць тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰማዕቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ በቃልኪዳንሽ በበረከትሽ ጎብኝን እናታችን አሜን።

  • @etagegntakele8283
    @etagegntakele8283 Рік тому +43

    ጻድቁ ኣቡነ እጭገ እኔም ከካንሰር ፈውሶ የልጆቼ እናት አደረገኝ እግዚኣብሄር ይመስገን🙏

    • @semanawitkibrom5430
      @semanawitkibrom5430 6 місяців тому

      እናቴ እንኮነ አባታችን መሸሩ ሸ እናቴ ተጠምቀሸ ነዉ ወዪሰ ፀበላቸዉን ጥተሸ

    • @tihutshawel7724
      @tihutshawel7724 5 місяців тому +1

      Ebakhsh negrin tetmksh new enkan fetari rdash

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc 3 місяці тому

      Enkuan fitari maresh

  • @allexotube
    @allexotube 3 роки тому +23

    እኚህን ጻድቅ አባት በህልሜም በእውኔም አይቼም ሠምቼም አላውቅም ነበረ በቤቴ ውስጥ አንድ ቀን ምስላቸውን አገኘሁና በጸሎቴ ስፍራዬ ላይ አስቀምጬው መጸለይ ጀመርኩኝ ጻድቁ አባቴ አቡነ ጨጌ የምለውን ፈጽመውልኝ ያሉበትን ቦታ ፈልጌ አስፈልጌ ከደጅህ እንድቆም እርዳኝ ብዬ እየጸለይኩ ነው ።
    ጻድቁ አባቴ አቡነ ጨጌ የምልህን አድርገህ ከደጅህ እንድቆም እርዳኝ ።
    አሜን አሜን አሜን ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

  • @media542
    @media542 5 місяців тому +22

    አባቴ አቡነ ጭጌ ዮሐንስ ሆይ እኔን ልጅህን ጥራኝ እባክህ 🙏

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 3 роки тому +18

    ❤️የጻድቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ጸሎት እና በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን❤️

  • @tigisttoli9598
    @tigisttoli9598 Рік тому +16

    እውነት ነው ጻዲቁ አባታችን ምራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለኔም ብዙ ታምራትን አርገውልኛል ገድላቸውን ታቅፌ ተኝቼ ሞቼ በምልጃቸው ከሞት አስነስተው ለደጃቸው አብቅተው ተጠምቄ ከክፉ መንፈስ እኔንም ልጄንም እናቴን ምረው ውንድ ልጅንም ሰተውኝ ይሄው ዛሬን ደርሻለው ይሄ ካረጉልኝ ከብዙ አንዱ ነው እሳቸውን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ያባታችን በረከት አይለየን ጸበላቸውን ለጓደኛዬ ሰጥቻት ልጅ እንቢ ብሏት የነበረው በሳቸው ምልጃ የወንድ ልጅ እናት ሆናለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 9 місяців тому +14

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የአምላክ ባለሟል ክብር ይገባቸዋል። የጠየቅሁዋቸውን በ2ሰዓት ባልሞላ ውስጥ ስለፈፀሙልኝ በጣም አመስግኜ፣ ይሄው እየመሰከርኩ ነው።

  • @oynshte4984
    @oynshte4984 3 роки тому +23

    በእውነት መተደል ነው የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጂ መሆነ የአባታችን እርዴት በርከት አይለየን መምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @tesfaneshtilahun384
      @tesfaneshtilahun384 2 роки тому

      ድቅ ቦታነው ሁሉም ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ገዳማቸዉ የረገጠ እኔም በአረብ ሃገር ሁኘ ዝናቸዉን ሰምቼ ተአምር ያደርጋሉ ተብየ በየሳምንቱ የወር አበባ እያስቸገረኝ ለሰዎች ስናገር ባለችበት ትንሽ አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሃንስን ተማፀኝ ብከዉኝ ችግሬ ስነግራቸዉ ከምያስቸግረኝ ነገር ገላግለዉኛል
    አሁንም በረከታቸዉ ለሁላችን ያብዛልን ቃል ህይወትን ያሰማልኝ
    ከቻላቹ ምስክርነቴን ንገርሉኝ

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 роки тому +49

    እውነት የሚደንቅ ቦታ ነው በሰላም ለሀገራችን በቅታን ቦታው ላይ ኤደን እድን ድንባታ ፀድቁ ይርዱን በፀሎት አስቡን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 3 роки тому +4

      የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 3 роки тому +2

      በእውነት ድንቅ ቦታ ነው በረከታቸው ይደርብን ሉሌ እናመስግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @helawisolomon8291
      @helawisolomon8291 18 днів тому

      Yet new botaw

  • @mekerez1820
    @mekerez1820 Рік тому +12

    እንዴት ሰነበታችሁልኝ:- ክብር : ምስጋና : ውዳሴ : አምልኮ : እዘዝ : ስልጣንክ : ክሂል ፅንዕ ለታላቅና ለቅዱስ ስሙ ይሁንልን:: እሜን::
    እኔ በአሜሪካ ነው የምኖረው:: እኔ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እስካለፈው 5(ወር) ድረስ አላውቃቸውም ነበር:: ሆኖም ግን ከዚህ ወደ አዲስ አበባ ሄዳ ስለቦታው አውቃ ስትመለስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ተማፀናቸው ተብለሃል ብላ ስዕላቸውና መልካቸውን አምጥታ ሰጠችኝ::እኔም ስማፅናቸው ቆይቼ ባለፈው 3(ወር) አንድ ቤ/ትያን የማውቃቸው እናት
    ባለቤታቸው በነቀርሳ ክፉኛ ታመው ሀኪሙ ደማቸው እየቀዘቀዘ በመሞት ላይ ናቸው ብለው ነው ቤተሰብ ሁሉም ተሰብሰበው ለቅሶ ብቻ ሆኖ ከቤ/ትያን ካህናት ለኑዛዜ ተጠርተው: ባለበት ሰዓት ሰውየው በጣም መልካምና ደግ ስለነበሩ እወዳቸው ነበርና:- አቡነ እጨጌ አባቴ ሆይ በሰው ዘንድ የማይቻል ባንተ ዝንድ ይቻላል ስለዚህም ይህን ታሪክ መቀየር ትችልበታለህ ብዬ እንባዬን አፈሰስኩኝ:: ከዚያ ቀደም ብሎ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፅበላቸውና መልካቸው ለባለቤታቻው እንዲማፅኗቸው ሰጥቻቸው ነበር :: ከዚያም ደማቸው እየሞቀ እንደገና ነብስ እየዘሩ መጡ:: ሃኪሞቹ እጅግ ተደናግጦ This is So Miracle ነው እያሉ ከሆስፒታል ወጥተው ደህና ሆነው ቤታቸው ውስጥ ይገኛሉ:: እልፎ አልፎም walk ያደርጋሉ:: እኔም ስልቴን ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ወቅድስት እርሴማ አስገብቻለሁ እባታን እጭጌ ዮሐንስ ጨርሰው እንዲምሯቸው በከበረው በፅሉታችሁ እትርሱን...

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 3 роки тому +64

    በጣም ደስ ይላል ከስደት በሰላም መልስህ ለደጅህ ያብቃኝ አሜን!!🙏❤

    • @aklilufikadu1436
      @aklilufikadu1436 3 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @aklilufikadu1436
      @aklilufikadu1436 3 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @amaluaetube7539
      @amaluaetube7539 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @minlikalewdesta7812
      @minlikalewdesta7812 3 роки тому +1

      Amen

    • @selometube6702
      @selometube6702 2 роки тому +2

      ሰላም እንዴት ነህ ሉዑሌ በጣም ነው ምንወድህ ከዚህ ክፉ በሽታ አላቆ ለዚህ ላደረሰህ አምላክ ይመስገን እኔም ከአወኩት ነው እንጅ ለ15 አመት የምልህ ከኤርትራ ጀሚሮም ነው በሽታየ ከባቢ 20 ነው መቸም የኢዮጵያን ፀበል ዘርኩን ጠንቋይም በለስ ግን ሳላቅ ነው እጅ ኣላምንም አጥማቅ የሚመስሉት ማለቴ ነው የህመም ነገር እኔ አልነግርህም ሞትን ብለምን እንካ አላገኘሁትም አሁን እኔ ልልህ የፈለኩት የኣባ ዮውሃንስ እጨጌ ዮውሃንስ እምነትና ፀበል ዘብር የሄደ ወንድም ወደ አመሪካን የሚመጣ ሰው ፈልገው ላኩልን ለ4 ወር ተወኝ አልመሰከርኩትን ለልጁ መንገር አፈርኩኝ ስለቴን ግን ላኩለት ድጋሜ አመመኝ ተሰለሽ መስከሪ ብሎኝ ነበር የኔና የወንድሜን 2ት ገዜ በቀኝ የሚገናኘን መንፈስ አለኝ ነፍሴ ላጠፋ አሰብ ነበር ምርር ብሎኛል ምናልባት ስለ ያልተናገርኩት የለን የተመለሰኝ ብየ ነው ሉዑሌ ስትሄድ መስክርልን ቤተክርስቲያን እንዳ ንገባ በተለይ እሁድ ወድሜ ድያቆን ስለ ሆነ ቤት ተኚቶ ይቀራል ፀበል እንካን አይጠጣልኝም ነበር

  • @hhff9887
    @hhff9887 2 роки тому +10

    እናቴን ያምብኛል በፀሎታችሁ አሥቡልኝ አቡ ነ እጨጌ ዮሀንሦ ቅድሥት አርሤማ እናቴን ማሩልኝ እኔ እምኖረው በሥደት አገር ነው እናቴን ማሩልኝ እኔንም በፀሎታችሁ አሥቡኝ እደጃችሁ ለመርገጥ አብቁኝ

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 роки тому +52

    ኩፍ አሁንስ ጌታሆይ አገራችን ሠላም አድርገህ በሰደት ያለነው ልጆች ህን ለሀገራችን አብቃን
    እደት መታደልነው እደዚህ አይነት የበረከት ቦታ መጎብኘት

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የጻዲቁ አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀሎት በረከታቸው ይደርብን

  • @rahelalemayehu3742
    @rahelalemayehu3742 3 роки тому +6

    በእዉ ነት ገና ማስታወቂያዉን ሳይ ልቤ ነዉ የደነገጠዉ አሞኝ ወንድሜ ፀበላቸዉንና እጣናቸዉ ከደረሰኝ ሳምንት አለፈ ያቡነ እጨጌ በረከት ይድረስብን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    የአቡነጨጌ ቃልኪዳን ሀገራችንላይ ያለውን እርስበእርስ የሚያጫረሰንን ያስጥልልን የኢትዮጵያን ጠላቷን በቃልኪዳናቸው ቀጥቅጠው ይጣሉልን
    በረከታቸው ይደርብን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 роки тому

      ወድሜ ቢፈወስልኚ አይነጥላ ዛር አለበት 22"አመትልጂ ነው ለሱ ያልሞከርኩት የለም ዘጠኚ አመቴ በስደት በሀኪም ጸበል ሞከክሬ ጮኸ አሉኚ እላውላይ ጸበል ግን ደግነው ይሉኛል አያወራኚም የዘጋብኛል እናታችን የሞተች ባምስት አመት ኸጻን እያለ ነው ልኡሌ ጸበሉ እምነቱ ቢወሰድለት ይቻላል እድትተባበረኚ ፈልጋለሁ ከቻልክ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እማማ ትንሳኤሽን በቅርብ ያሳየን እግዚአብሔር መሀልሽን ገነት ዳርሽን እሳት ሀገሬ ኢትዮጵያ የ አድነታችን የመልስልን ሰልችቶናል የወገኔን ሞት መስማት

    • @yordanosbekana3731
      @yordanosbekana3731 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigistgirma-r3v
      @tigistgirma-r3v 11 місяців тому

      Amen

  • @BirhaneBirhane-ml5yd
    @BirhaneBirhane-ml5yd 5 місяців тому +8

    አባቴ ያለሁበትን ሁኔታ አንተ ታውቃለህ ድኜ ልደር ከእንቅልፌ ሰነቃ🙏🙏🙏

  • @hermelabinyam4993
    @hermelabinyam4993 Рік тому +4

    እኔ ምስክር ነኝ ከተማ ያለህ አይመስልህም ነበር እኔ 2ወር 15 ቀን ተቀምጫለሁ የጠየቃቹት ይፈታል የተደረገለት ግን ሳይመሰክር እንዳይወጣ እኔ መካሪ ነኝ ምክንያቱም ቅጣት ስለደረሰኝ ሳልመሰክር ለንግስ ሌላ ቦታ ሄጄ ተጠምቄ ስወጣ ጫማዬ የለም እቤት ስገባ ስልኬ የለም ጓደኞቼ እንዴት ይሆናል ባንድቀን ሁለት ነገር ሲሉኝ ዝም በሉ ምክንያት ይኖረዋል ብዬ ከአ. አ ወጪ ስለሆንን ሂድ እኔ እዚ ቆይቼ እመጣለሁ ብያቸው ማታ ተእቼ ስልኬ ላይ ምስላቸው ስልኬ ላዬ ነበር እና በህልሜ ስእላቸውን እያሳዮን ማን ውጪ አለሽ ከቢዬ ምስክር ሳትሰጪ ብለውኝ በንጋታው ተመልሼ ምስክርነት ሰጥቻለሁ ትልቅ አባት ናቸው የተለያዬ ቅድሳን አባቶችን አስቀምጦልናል በረከታቸው ይደርብን

  • @TgAsrat-p9s
    @TgAsrat-p9s Місяць тому

    ፃዲቆ አባቴ ለእኔም ደርሰውልኝ ምስክርነት ልስጥ !!

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 роки тому +26

    እግዚአብሔር አምላክ ኢ/ያን አሰባት በጣም ደሰይላን ለደጁያብቃን ክሰደት መለሰ 😥🤲🤲

  • @etabezegulilat2085
    @etabezegulilat2085 3 роки тому +25

    ሉሌ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 роки тому +5

    እጨጌ ዮሀንስ የልቤን ታውቀው አለህ የተዘጋውን በሩን ክፈትልኝ ጭንቀቴን አቅልልኝ

  • @samritiahmed7625
    @samritiahmed7625 3 роки тому +53

    ታላቅ ቦታ ነው በጣም ሁሉም መጥቶ ይባረክ

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 роки тому +19

    እውነት መታደልነው እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥችሁ ለኛም የአባታችንበረከትበሁላችንምይደርብን🙏🙏💚💛❤⛪💒

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 роки тому +36

    በጣም ደስ የሚል ነው ከስደት በሰለም አስገብተክኝ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @-debreamintube6564
    @-debreamintube6564 3 роки тому +15

    በገንዘብም ሆነ በመንገድ መራቅ ለቀረንወች ለእኛ ለሀጢያተኞች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን በረከቱን ይላክልን

  • @saadaali175
    @saadaali175 2 роки тому +2

    የታገር ነው እኔ የሙሰሊሚ አይማኖት ተከተይነኚ እና ወድሜን በጣሚ ታሞቢኛል እውነት የሚያድን ከሆነው ወድሜ ሚጣት ይፈልጋል???

    • @tgg1884
      @tgg1884 11 місяців тому

      Ateterater yednale wanwe be ntsuh lebh emen lemnachwe

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q Місяць тому +1

    መምህራችን ልዑል ሰገድ ረዥም ዕድሜ ይስጥልኝ አሜን አባቴ ዮሀንስ ፍንጭ እያሳዬኝ ነዉና በቃል ኪዳነወት ባለቤቴን ጨርሰዉ ይማሩልኝ ሌላዉንም ይፍቱልኝ አባቴ አሜን።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 6 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን❤ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ለደጃቸው ያብቃን❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому +2

    የአቡነ ጨጌ ዬሀንስ በረከታቸው ይድረሰን ለደጁ ያብቃን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የፃድቁ ገዳም አአ እንዳለ አላውቅም ነበር ተባረክ ወንድማችን !!! የማጀቢያው መዝሙር ግን ከኢንተርቪው ድምፅ በልጦ በጥራት ለመስማት ያስቸግራል ብታሻሽሉልን ከምስጋና ጋራ

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 роки тому +13

    አቤቱ፣አምላካችን፣ሀገራችንን፣ቅድስት፣ኢትዮጵያን ፣አስብልን፣ሰላሞን፣ስጥልን፣

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 3 роки тому +11

    እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ደሥይላል ዘማሬ ዲያቆን ልዑልስገድ እድሜና ከጤና ይሥጥልን እገራችን አሳሕን ቃለሕይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +23

    ፈጣሪያችን አገራችንን ከእምነታችን ጋር ጠባቂ መላክ ላክላት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መልእክ ያስማልን !! ለደጃቸው ያብቄን ኢትዮጵያን ይብርክ አምላክ ሆይ

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 3 роки тому +7

    እኝም በረከታቸው ይድረሠን፡ፃዲቁ ዩሐንሥ አጨጌ ዩሀንሥ ይራዱን

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር አምላኬ በሰላም ከስደት መለሶን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +2

    የጻዲቁ አባታችን አቡነ እጨጌ ይሐንስ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️
    እልልልልልልልልል ልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯❤️🕯✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️🌸✝️

  • @tadessegebremedhin334
    @tadessegebremedhin334 3 роки тому +4

    የቅንብሩ መዝሙር በጣም ይረብሻል እባክህ ድምፁን አጥፋው

  • @ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ

    እግዚአብሔር ያዝብህ ወንድሜን. የወላድተ አምላክ ምልጃ አይለይክ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +10

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና ለመፈወስ ይርዳኝ🤲 ቦታው እራሱ መንፈስ ያድሳል🤲🤲❤️

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 роки тому +8

    በውነት ልኡሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሀን ቦታ ስላሳየህን እኛንም ከስደት መልሶ የበረከቱ ተካፍይ ያድርገን አሜን🙏🙏

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 3 роки тому +6

    አቡነ እጨጌ ኮ ድንቅ አባት ናቸው ለኔ በተለይ እንደሰው ነው የሚያዋሩኝ ድኘባቸዋለሁ እኔን የሰሙ አባታችን እናንተንም ይስሟችሁ ወገን

  • @roza-yy3hi
    @roza-yy3hi 7 місяців тому +4

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤አብነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሆይ እስራታችን ብዙ ነዉና ይፍቱን ለደጁ ያብቃን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 2 місяці тому

    ፀጌ ይሐንስ. የልቤን. አሳብ. ሁሉ. አስተካክለህልኝ. በሰላም ለደጅሆት ያብቃኝ. የልቤን ሀሳብ. ሁሉ. አስተካክኽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 9 місяців тому +3

    ፃድቁ አባቴ ለኔ ባርያህም ጎብኘኝ👏❤

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm 5 місяців тому +4

    አባቴ በሰላም ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @muluanteneh5297
    @muluanteneh5297 3 роки тому +10

    ለደጃቸው ያብቃኝ እልልል አልልል እልልል

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከትዎ ትድረሰኝ ለደጅዎ ያብቁኝ አባቴ🙏🙏🙏 እናቴ ቅድስት አርሴማ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew 3 роки тому +8

    እግዚአቤር ከፈቀደ ለሀገራችን ከበቃን አድራሻ አስቀምጡ

    • @Wise888
      @Wise888 3 роки тому +1

      Botaw weyra sefer kidest ARSEMA belu manem yasayal. Ketor hayloch transport yegegal hulachenem ledegachew yabekan Hamlets 29 beale negisachew new yechal edegu bemehed Bereket un yekafel.

  • @ሶልያናድንግልሶልያና-ቀ2በ

    በእውበት በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ቦታነው የፃድቁ በረከት ይደርብን አገራችንንን በቃልኪዳናቸው ምህረት ያሰጡልን በስደት የምንኖረውንም ለሀገራችን ያብቃን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

    • @ZainabZainab-lk4tl
      @ZainabZainab-lk4tl 3 роки тому

      እግዚአብሔር ከስዴት መልስ በደጁ ያብቃን

    • @BadBreaking-dc3hs
      @BadBreaking-dc3hs Рік тому

      እግዚአብሔር ለደጁ የብቃን ቦታወይራ ስፍረ ስትሉ ሰአምቻለውና ልዪ ስሙ ቦታውን ግልፅ አድርጉልን በኩላልት በሽታ እየተሰቀየን ነው ከዝህ በፋትም ጸበሉን ሰው ሰቶኝ ነበረ እኔ ጉልባት የለኝም አባቴ ሀንቴው ለደጅህ አብቃኝ ብዬው ነበረ ለእግዚአብሔር ምንይሰነዋል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @selamminda2280
    @selamminda2280 4 місяці тому +3

    አቡነ እጨጌ ዮሀንስን በጣም ቅርብ ጊዜ ነው ያወኳቸው የጠየኳቸውን ነገር አደረጉልኝ አሁንም የጠየኳቸው ነገር አለ እንፈፅሙልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሳቸውን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን,እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መልይክት ያሰማለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እእእልልልልልልልልል

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 роки тому +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የቅዱሱ በረከት ይደርብን እኛንም በተቀደሰው ቦታ ለመገኘት ያብቃን

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሉሌ ወንድማችን አይዞህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @bertymuluneh3416
    @bertymuluneh3416 3 роки тому +5

    ቅል ህይወት ያሰማልን አባቶቼ።
    የቅዱስ ሩፋኤልን ምስል ያሳያችሁን የተለየ ነው እያየሁ ካደኩት። እባካችሁ ትክክለኛውን ምስል ለልጆቻችን አሳዩልን፡ ፈረንጅ የሚመስለውን ሳይሆን።
    አመስግናለሁ፣🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 роки тому +3

    wow looking amazing place thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 3 роки тому +2

    እምየ ሀገሬ የሀይማኖት የለምለም የቅድስ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛልሽ በሰላም ከስደት መልሶኝ ፍጣሬየ ለደጅ ያብቃኝ

  • @yeshederso261
    @yeshederso261 3 роки тому +3

    አባቴ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ታሪከወትን ሰምቸ ልቤ በሐሴት ጨሞላ በርከቱ ይደርብን እግዚአብሔር ፈቅዶ በደጂህ ያብቃኝ

  • @asteraster5682
    @asteraster5682 3 роки тому +5

    የጻድቁ በረከት አይለየን

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር

    ክብር ምስጋና ላንተ ይሁንልን። የሰራዊት ጌታ እንዴት ያምራል መታደል ነው ስለሁሉም። ነገር እግዛብሔር። ይመስገን አምላኬ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ የፈጠረከኝ አምላክ

    • @tilahuntadesetale65
      @tilahuntadesetale65 2 роки тому +1

      ጻድቁ አባታችን ደጅዎት ለመርገጥ ያብቁን አሜን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 3 роки тому +43

    እጅግ የሚገርም ስፍራ በጣም ያምራል የአባታችንበረከት ይደረብንና እመ ብርሃን ፈቅዳልን ከስደት ስንመለስ ደጆቸዉን ያስረግጡን ፈጣሪ ይፍቀድልን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому +4

    ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን አቡነ ጨጌ ለደጀዎት ያብቃን የናፈቀኝ ከስደት አገሬን ገብቼ ቅድስት የክርስቶስ ቤት መርገጥ ህመሜ መፈወስ ብዙም ባያመኛም ስደት በራሱ እርኩስ መፈስ ነው ህመምም ነው የፈጣሪ ስራ ድንቅነው

  • @misrakgulilat4488
    @misrakgulilat4488 3 місяці тому

    አባቴ አቡነ እጨጌ ዬሐንስ እቤቴ ግቡ የጎለዉንም በህይወቴ አሟሉልኝ ለደጆም አብቁኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +9

    ታህምር ነው እኛንም ለደጁ ያብቃን🙏

  • @genetamare8189
    @genetamare8189 3 роки тому +5

    እግዚብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የጻዲቁ በረከት ይደርብን ንግግሩን በደንብ እንድንሰማ ግራውንድ የምታደርገውን መዝሙር መቀነስ ቢቻል ወይም በመሳርያ ብቻ የተቀናበረ መዝሙር እንደ ግራውንድ ብትጠቀም ሃሳብን ሰብስቦ ለማዳመጥ ይረዳናል የጻዲቁ በረከት የደርብህ፡፡

    • @quanquayeneshmedia4055
      @quanquayeneshmedia4055  3 роки тому

      ኧረ በደምብ ነው የሚሰማው

    • @yemariamyemariam4170
      @yemariamyemariam4170 3 роки тому

      እጅግ ድንቅ ቦታ ነዉ ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን።የድንግል ልጅ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!
      ሌላዉ ኮሜንቱን ካነበብክ ብዙ ሰዉ እኔንም ጨምሮ ከላይ የተፃፈዉን ሀሳብ እንጋራለን የሰዎችን ሀሳብ ተቀብሎ ማስተካከያ ማድረግ ደግሞ ተገቢ ነዉ ብየ አስባለሁ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 3 роки тому +9

    አቤት የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ለደጁ ይብቃን

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq 2 роки тому +3

    ፃዱቁ አቡነ እጭገ ዮሐንስ በረከታቸው ይደረብን
    በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +2

    እኔም አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ካለብኝ አሳፋሪ በሽታ ፈውሰውኝ ለምስክርነት ባበቁኝ 😢

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 3 роки тому +6

    የግዛብሔር ሥራ ድንቅ ነው.. አሜን ለዘላለም ስምህ ይቀደስ..
    ለደጅህ አብቃኝ🙏
    እባካችሁ ለኔም ጸልዩኝ🙏

  • @aryamy6177
    @aryamy6177 3 роки тому +10

    ግሩም ያንተ ሥራ ጌታሆይ ቦታዉ ሲያምር

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 3 роки тому +22

    እስኪ በፀሎት አስቡን በስደት ላለነው ለሀገራችን በቅተን ለቅዱስ ስፍራው እድንበቃ💔😥

    • @samritiahmed7625
      @samritiahmed7625 3 роки тому +1

      እመብርሀን ሁላችንንም ታስብ

    • @aban8367
      @aban8367 Рік тому

      እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችሁንም ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ለዚህ ታላቅ የተቀደስ እና የበረከት ቦታ ለመባረክ አብቃን የቅዱስን አባቶቻችን ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ስላስየኽን ፣ ስላበስርከን ከልብ እናመስግናለን ኑሮህ ፣ልጆችህ የተባረኩ ይሁንልህ ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።

  • @tsigemariamdebessay3864
    @tsigemariamdebessay3864 3 роки тому +3

    አቡነ ጨጌ ዩሀንስ ሆይ የነገርኮትን ነገር አደራ ታምሮትን ቆሜ ለመመሰከር አብቁኝ

  • @teddtedd9533
    @teddtedd9533 2 роки тому +1

    Melja ena bereketachew ayeleyen... Enanem ledejo abkug yeleban meghot kefetari amaldew asetug Melja selotwo yetebeken Enanem lemesekerenet abkug.

  • @bezamoges2017
    @bezamoges2017 3 роки тому +4

    አሜን አሜን ፃድቁ ለኔም ብዙ ተአምር አድርገውልኛል ለኔ የደረሱልኝ ለናተም ይድረሱላችሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому

    እስኪ በደንብ አስረዱን ዌራ ሰፈር የት ምኑ ጋ እስኪ ምታቁ ንገሩኝ በናታቹ ዌራ ሰፈር አዉቀዋለሁ ግን እኮ እምል ያለ ከተማ ነዉ በስራቱ አድራሻዉ ንገሩን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 роки тому +6

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን። ቤተክርስቲያኑን ለማሰራት እቅድ ካላቸው እባክህን የቤተክርስቲያኑን ባንክ አካውንትና የቤተክርስቲያኑን አስተዳዳሪ ስም ብታስቀምጥልን ከአሁኑ ገንዝብ ማሰባሰብ ይቻላል። ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም በያለንበት ጠብቆና ይቅር ብሎ በፍቅር ተሞልቱን ለሀገራችኝ ትንሳኤ ያድርሰን።

    • @IssacLitye
      @IssacLitye 11 місяців тому

      አግዚአብሄር ይመስገን

  • @dawitabebe2428
    @dawitabebe2428 Рік тому +1

    አዲስአበባ የት ቦታ ነው

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 2 місяці тому

    ጨጌ. ይህንስ እባክሆትንን. እቅልፊን. አስተካክሉልኝ

  • @emannathan
    @emannathan Місяць тому

    እኝህ አባት ገድላቸው ቤቴ ውስጥ አለ ምስላቸውም ግን ሁሌም ሳያቸው የተቆጡ ነው የሚመስለኝና። እፈራለ ጥያቄ አልጠይቃቸውም ዝም ብየ ነው አንብቤ ዘወር የምል ከፊታቸው።እኔም ምስክር እንድሆን ጥያቄየ እንዲመልሱልኝ በረከታቸው በቤቴ ውስጥ እንዲገባ ፀልዮልኝ።

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu 3 роки тому +8

    አባታችን ለኛም በረከቶ ይድረሰን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ጠብቁልን

    • @xftsdt2323
      @xftsdt2323 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን በረከራቸው ይድረሰን

  • @astemammo
    @astemammo 6 місяців тому

    አዲስ አበባ የት አካባቢ አድረሻው በደንብ ይገለፅልን ፡፡

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር በፃድቃንና በሰማዕቱ ላይ ስራውን ከእስከ በሌለው ይሰራል🙏💚💛❤️🙏

  • @mulualemalemayehu6026
    @mulualemalemayehu6026 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር የመረጠው ነዉ እመሰክራለሁ እኔም አንድቀን ሄጄነበር አርብቀንነው ማይግሬን የሚባል የራስምታት እታመም ነበር ቅበዐቅዱስ ተቀባሁ በረከታቸው ይደርብን ተፈውሻለሁ።

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 3 роки тому +5

    አሰይ እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ዘላለም አኑሪልን እፍፍፍፍፍፍ ናፈቀን ሃገራችንን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምልክ አገራችን ሰላማን ፍቅርን ይላክላት

    • @Almaz7231
      @Almaz7231 3 роки тому

      ❤❤❤👏👏👏

  • @helloohelooo310
    @helloohelooo310 3 роки тому +5

    በረከታቸው ይደርብን በጣም ደስ ይላል

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt 3 роки тому +4

    የተ ነው ቦታው
    መንዝ ያለው ወስደውኛ አባታችን
    ቃልኪናቸው ቦታውን የረገጠው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም።እግዚአብሔር ይመስገን 💕 አሜን

  • @ጎደሊያስሚዲያ
    @ጎደሊያስሚዲያ 3 роки тому +3

    ሁላችሁም እንዳትቀሩ ሀምሌ 29 አቡነእጨጌ ዮሀንስ ይነግሳል ቦታው ከዘነብወርቅ ወይራታክሲ ይዘው ከወረዱበት 100ሜትር ገባ ብሎ ነው

    • @tigistgbermeskel3238
      @tigistgbermeskel3238 3 роки тому

      በደንብ አስቀምጪ አድራሻውን

    • @hannalewi5382
      @hannalewi5382 3 роки тому

      በጣም ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ ግን ፡ እባክ ፡ ሙዚቃ ውን ፡ ድምፅ ፡ ቀንሰው ፡ ምታውራውን ፡ መስማት ፡ አልቻልም

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 3 роки тому +1

    ቃል ኪዳናቸው በረከታቸው ይደርብን ሐገራችን ይታደጉልን
    ሉልዬ የቅሳን የፃድቃን ሰማዐታት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እኔም ከስደት ስመለስ አንተ ጋር ነው ገዳም የምጎበኝው ፍቃዱ ከሆነልኝ።

  • @fritatube6034
    @fritatube6034 3 роки тому +5

    የእውነት ድንቅ ስፍራ ነው አአ ውስጥ መሆኑን ለማመን ይከብዳል ስፍራውን ሲረግጡ ውጡ ውጡ አይልም ፃድቁም ተዓምረኛ ፀሎት ሰሚ ናቸው በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @mihretabandualem4025
    @mihretabandualem4025 3 місяці тому

    አትስክሰን ምንም ፀበሉን ሚጠብቅ እንስሳ የለም ሰፈሬ ነው

  • @ethio5740
    @ethio5740 3 роки тому +7

    በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ቦታ ነው ሁላችሁም ብታዩትና ብትባረኩ ጥሩ ነው

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 3 роки тому

      የት ነዉ እህቴ ካዲስ አበባ እስኪ ንገሪኝ አላቅም ስማቸዉ ሲጠራ ደስታ ይሰማኛል ታሪካቸዉም ገርላቸዉ ሳላነብ

    • @ethio5740
      @ethio5740 3 роки тому

      @@astekastek1000 ዘነበ ወርቅ ከደረሳችሁ በኋላ ወደዛ የሚሄዱ ባጃጅ አሉ እና አርሴማ(አቡነ እጨጌ) ውሰዱኝ በያቸው እዛው ያደርሱሻል በእውነት ሂጂ እንዴት ደስስስስ እንደሚል

    • @yemisrachkelel7790
      @yemisrachkelel7790 3 роки тому

      ከጦራይሎች ወይራ ሠፈር ገነተሠማይ ቅድስት አርሴሜ ወእጨጌ ዩሃንስ ብላችሁ መምጣት ትችላላችሁ እህት ወንድሞቼ ከበረከታቸው ያሣትፉን ጻዲቁ አባታችን አሜን አሜን አሜን