አስገራሚው የ ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያም የፍቅር ታሪክ Mengistu Haylmariyam amezing love story 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лют 2021
  • Mengistu Haylmariyam amezing love storyአስገራሚው የ ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያም የፍቅር ታሪክ

КОМЕНТАРІ • 151

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 роки тому +18

    ሡብሀን አሏህ የሠዉልጂ የሚገናኝበት አጋጣሚ ይገርማል ንፁህ ፍቅር በጣም ደሥ ይላል

  • @user-jj6ss1rx8b

    እኚህ መልካም የዋሕ ሴት የኮሎኔር መንግስቱ ኃ/ማርያም ሚስት እጅግ በጣም ያሳዝኑኛል መንጌ ሌባ አይደለም ግን ሃገር ወዳድ ነፍሰ ገዳይ ነው የብዙ ሺ ሰው ነፍስ በእጃቸው ላይ አለ

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 3 роки тому +2

    አቀራረብህን እጅግ ወደድኩት ተሰጦ እንዳለህ ጥርጥር የለኝም አንድ አስተያየት ሰጭ እንዳለው የተለያዩ የፍቅር ትረካወችን እንደ ፍቅር እስከ መቃብር አይነት ከአንተ ምንሰማው በጣም

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላል ዋው።

  • @senaysenayet775

    ሰይጣንንም ሰው ከወደደው የድሮ ውበቱን ጠቅሶ በጣም ቆንጀጆ ነበረ ሊለው ይችላል የጠላው ደግሞ ስለውበቱ ግድአይሰጠውም ስራው ክፉ በመሆኑ ክፋቱን ይናገራል ስለዚህ መንጌን የሚያውቀው ይናገር። መንጌ በውትድርናው ወላጆቻቸውን ላጡ ልጆች ጥሩ አባት ነበረ እንጂ። ሌላ በጎ ነገር ስለሱ አላውቅም

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 3 роки тому +9

    ደርባባ አሪፍ ታሪክ...ያሁኑ እማ ላገኝሽ ማታ ማታ ሆኗል ጨዋታው 😂😂 ግን ሁሉም በዘመኑ ጥሩ የፍቅር ታሪክ አለው👍👍

  • @web4924
    @web4924 3 роки тому +16

    ትናንት ስምቸው ዛሬም ደገምኩት ሰማሁት ።ደስ የሚል። እውነተኛ ታሪክ ።🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @user-dk5qe7yb3x

    በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነበር ያሳለፉት እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ የኔ ጀግና ኢ ያዊ

  • @sadesada7861
    @sadesada7861 3 роки тому +6

    ያጋጣሚ ነገር ይገርማል

  • @web4924
    @web4924 3 роки тому +19

    ደስ ይላል በደጉ ግዜ እኔ ም ደስ አለኝ ሰው ለትዳር የነበርው ክብር 😁💗ለትዳር ጉጉት ደስ ይላል።

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 3 роки тому +13

    May mighty God bless them she is so sweet lady, matured, kind and very patient I have meet her when I was a child.

  • @AbemOumer

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።

  • @itisme5996
    @itisme5996 3 роки тому +16

    አሁን አየተሻሻልክ ነው እንደሱ ቶሎ ቶሎ ና ሲቀጥል ደግሞ እስኪ ፍቅር እስከ መቃብርን ተርክልን በማርያም

  • @tegestsmengesha2830
    @tegestsmengesha2830 3 роки тому +4

    ፍቅር ያዉቃል እንዴ ብፍቅር የተሞላውን ቤት ያፈርስ ወጣትን የጨፈጨፈ ወንጀለኛ ነው የእፈር ታሪክ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 роки тому +10

    ድንቅ የፍቅር ታሪክ ነው ሁሌም ፍቅር በፍቅር ሁኑልኝ አምላክ ጤናውን እድሜውን ይስጥልኝ ።

  • @kokobataklo1481
    @kokobataklo1481 3 роки тому +11

    ለምን በየሳምቱ አትለቁም በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @user-zi1sf4sl6v
    @user-zi1sf4sl6v 3 роки тому +10

    ኣቤት ድምፅ

  • @TemamAbamecha

    መንገ አሪቆአሳ በኢትዮጵያውነት የምሰቢከ ሀገሪወዳድ መሪ

  • @mimimesi5517
    @mimimesi5517 3 роки тому +3

    ውነትም ውብአንቺ ስታምር አቤት አይን አቤት ከለር ውብ ነሽ ከስርአት ጋር ጤና ይስጥሽ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ከቤተሰብሽ ጋረ ቀዳማይት እመቤት ውብ አንቺ ቢሻው

  • @Tube-wn2es
    @Tube-wn2es 3 роки тому +5

    ህያው ፍቅር ክፍል 4ን ልቀቁልን