የሶስቱ መሪዎች የቤተመንግሥት ኑሮ ፤ የሽመልስ አቢዲሳ 57 ቢሊዮን ብር|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 634

  • @Ambachew-n7p
    @Ambachew-n7p 2 місяці тому +6

    ጥሩ እና በጣም አስተዋይ ታዛቢ ነህ፣እግዚኣብሄር ኣእምሮህን ይባርከው፣ኣሜን።

  • @SolutionMedia-t6e
    @SolutionMedia-t6e 6 місяців тому +25

    ምን አይነት ልዩና ድንቅ ትንታኔ ነዉ ወንድሜ፤ ፈጣሪ ጎሮሮክን ይባርከዉ።

  • @tamex2121
    @tamex2121 6 місяців тому +55

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ዘገባ ለጆሮ ምቾት የሚሰጥ አቀራረብ እለታዊ ዘገባውን ለመሰማት ሰልኬ ላይ የምጠብቃቹ አቀኛ ሚዲያዎች ሰላማቹ ይብዛ በዚህ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 6 місяців тому +11

    ብታምኑም ባታምኑም ደጋግሜ አዳመጥሁት ምንም አልሰለቸኝም፡፡ በጣም ደስ ያለኝ የጋዜጠኛው አቀራረብና ትንተና ከታሪኩ እውነተኛነት ጋር፡፡ ምን አይነት ልዩና ድንቅ ትንታኔ ነዉ ወንድሜ በርታልን!💯❣

  • @efrem2210
    @efrem2210 6 місяців тому +278

    ማነው እደኔ ያየሰው ሽመልስን በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤❤ በርታልን ያገራችን እቁ

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 6 місяців тому +22

    ያየሰው እነዚህ ሁሉ በየእለቱ የምታቀርባቸው ምርጥ ትንታኔዎች ለሚቀጥለው መፅሐፍህ ጥሩ መሰረት ሊሆኑ ይችላሉና ብታስበት ጥሩ ነው ምክንያቱም ይሄ ለታሪክ ተሰንዶ መቀመጥ ያለበት ለወደፊትም እንደማጣቀሻ ሆኖ ትምህርት ሊሰጥበት ይችላልና።

  • @monarchian1
    @monarchian1 6 місяців тому +62

    ነገን የሚያውቀው ፈጣሪ ቢሆንም አብይ አሕመድም ሆነ ሽመልስ አብዲሳ ከተራበ ሕዝባችን ጉሮሮ ወስደው በሚሠሩት ቤተ መንግሰት አይኖርበትም። እግዚአብሔር አምላክ ለሚሊዮኖች ንጹሐን ነፍስ ይጠይቃቸዋል።

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому +1

      ሟርት እነሱላይ አይሰራም

    • @monarchian1
      @monarchian1 6 місяців тому +1

      @@be-liever የዲያቢሎሰ ጠበቃ መሆንሽ ነው? ነገሩ ጌታ ሆይ ጌታ በማለት ሆነና? እናንተ የምድሪቱ እርግማን ናችሁ።

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому +2

      @@monarchian1 🤣😂😂🤣🤣 ለምንድ ነው በአብይ እነዲ ችርችር የምትሉ ገና ለገና ወይ ከዘራቹ ወይም ከሃይማኖታቹ ወይም ከበከተ አስተሳሰባቹ አልገጥም ስላለ ነው እነጂ ሰውዬ ታታሪ የሚለፋ ምርጥ መሪ ነው። ልማት እድገት ለፈለጉት እያለማ እየሰራ ነው ና ግጠመን እንዋጋ እንዋጋ በለው ብለው ነፍጥ ላነሱትም መልሳቸውን እየሰጠ ነው። ጀግና መሪ ።

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому

      @@monarchian1 🤣😂😂🤣🤣 ለምንድ ነው በአብይ እነዲ ችርችር የምትሉ ገና ለገና ወይ ከዘራቹ ወይም ከሃይማኖታቹ ወይም ከበከተ አስተሳሰባቹ አልገጥም ስላለ ነው እነጂ ሰውዬ ታታሪ የሚለፋ ምርጥ መሪ ነው። ልማት እድገት ለፈለጉት እያለማ እየሰራ ነው ና ግጠመን እንዋጋ እንዋጋ በለው ብለው ነፍጥ ላነሱትም መልሳቸውን እየሰጠ ነው። ጀግና መሪ ። ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ አለ አረብ🤣

    • @monarchian1
      @monarchian1 6 місяців тому

      @@be-liever አምልኮተ ሰይጣን ውሰጥ ያለ ሰው ብቻ ነው ዘንዶውን አብይ አሕመድ ሊደግፍ የሚችለው። ሌላው እውቀት የሌለው ጭንቅላት እድገት ማለት ብልጭልጭ ነገር ይመስለዋል። ለመሆኑ ሕዝብ የሚጠቅም የትኛውን ፍብሪካ ሲገነባ ነው ያየሽው? ህዝብ እያስራበ በአስር ቢሊዮን ዶላር ቤተ መንግሰት የሚሠራ ሕጻን ነው። ለማንኛው ብልጽግናዎች ፍርዳቸውን በአደባባይ ላይ ያገኛሉ።

  • @YosiefTsadic
    @YosiefTsadic 6 місяців тому +29

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤"የሚገርም አቀራረብ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 6 місяців тому +42

    ቤተ መንግስቱን ይስሩት ማን እንደሚኖርበት (እንደሚነግስበት) አብረን እናየዋለን 🤔
    ድል ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @noorhusain2957
      @noorhusain2957 6 місяців тому +4

      ፋኖ አያሸንፍም አትድከም

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 6 місяців тому

      Amara fano New yemigebabet?😂😂😂

    • @debelasefere
      @debelasefere 6 місяців тому +2

      @@noorhusain2957 ferteshal abate 😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 місяців тому +2

      Already አሸንፏል .አብይ ካሁን በኋላ አማራን አያስተዳድርም።

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 6 місяців тому +3

      @@noorhusain2957 እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ካድሬው😜

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 6 місяців тому +60

    የኛ ያዬ❤ ሰላም ተጋሩ❤❤❤❤❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 місяців тому

      😂 ሰላም ኢተጵያዊያን ንሕና ኸዓኒ

    • @raheltechane2605
      @raheltechane2605 6 місяців тому

      @@bemnethailu1663ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ኣይኾናን ኣይተፁሙና።

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 6 місяців тому +3

    ሁልጊዜ አቀራረብህ, ፍሬአማነትህ, አድማጮችህን እንዲረዱና ተደስተው በትኩረት እንዱያዳምጡ ተጨንቀህ የሜያዝናና በምግብ ጣም ወደውት እንዲመገቡት በጣም አስበህበት የምትሠራ ታታሪ ድንቅ ጋዜጠኛ መሆንህ በሰማሁህ ቁጥር እገረማለሁ. እንኳንም የእኛ ነህ. በርታ ወገኔ! ተባረክ! የእኛ ነገር አደሽዳሹን ነው የምናመሰግነው. ገንዘብ መጥፋቱ ላይቀር ተሰጥቶ የአላቸውን ጋዜጠኞች በትምህርታቸው የበለጠ በመርዳት ተተኪ ትውልድ እንዲያስተምሩ ብንረዳቸው ለሐገርና ለሕዝብ ጠቃሚ በሆነ ነበረ. እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወገኔ. የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃን.

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 6 місяців тому +8

    ያየሰውየ እንደሁል ጊዜው ድንቅ አቀራረብ በጣም አስተማሪ ክቀርልን❤❤❤ Ethii Form ሁላችሁም የኔ ዘመን ጀግኖች😍😍❤❤❤

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 6 місяців тому +37

    ሰላም ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ሰላም ነዙ ሓላል ህዝቢ 💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 місяців тому +4

      ሰላም ንኹሉ ኢትዮጵያዊያን ይኹን , ንኹሉ ማዕረ ዝገበረና አምላኽ ኽብሪ ንሐያል ጎይታ ይኹን 🤲

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому

      አሜን😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤​@@bemnethailu1663

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому +1

      ​@@bemnethailu1663 አሜን መዓረይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @dandaniel6589
    @dandaniel6589 6 місяців тому +65

    ኢትዮፎረም ሚዛናዊ የሐቀቀኞች ሚዲያ ውዶቼ ተናፋቂዎች ያዬ❤አቤ❤

  • @Ethiozena983
    @Ethiozena983 6 місяців тому +1

    ለእውነት የቆምክ ወንድሜ ያየሰው ሽመልስ ምርጥ የአማራ ልጅ ለሀቅ የቆምክ ነህ ትግራዋይ ነኝ ግን እወድሃለሁ አከብረሀለው! በርታ ድንግል ትጠብቅህ!

  • @Simba-karumba
    @Simba-karumba 6 місяців тому +17

    መለስን በጥላቻ ኣይን ያየው የደርጊ ናፋቂው የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚኣብሔር ኣብዪ ልኮለሀል፣ ኣሁን ቻለው።

    • @Menelik27
      @Menelik27 5 місяців тому

      መለስንማ ይቅርታ የሚያደርግ ልብ የለንም ይሄ የሴይጣን ልጅ አገራችንን ለዚህ ያበቃት ወያኔ የሚባል ነቀርሳ መለስና ጎፈኞቹ ናቸው ነፍሱን እይማረው መለስ የምንል የኢትዬጵያ ጠላት ነው። ዕብይ ደግሞ የመለስና የአቦይ ስብሃት የተንኮለኞቹ የሽረኞቹ ምልምል ነው። ምን ሰው ሊወጣው ይችላል ከነዚህ ነቀርሳዎች ጋር አድጎ። ለሃጩን ከጠረገ ጀምሮ የሚያውቀው ዘረኝነትና ጎጠኝነትን ነው በተጨማሪም ያሳደገው ነቀርሳው ወያኔና መለስ ናቸው።

    • @woine123
      @woine123 4 місяці тому +3

      ስለ ግፍአን ፍርድ የደም ባለቤት እግዚአብሔር ይከፍላል::
      ይልቅስ ስለሞተው አንድ መለስ ዝና ትታችሁ! በመለስና መሰሎቻቸው ምንም ሳይጠቀሙ ስሙን ብቻ ተሸክማችሁ የቀራችሁ እናንተ አለን ባዮች !
      በሚሊዮኖች በችጋርና በጥይት እያለቁ በጣር ላይ ላሉት ለትግራዋይ ወገኖቻችሁ መላ ፈልጉላቸው አስቡላቸው::

  • @SalemJohn-t8q
    @SalemJohn-t8q 6 місяців тому +2

    እኛ እኮ እስከ ዛሬ ካለፋ ቦኃለ አንጅ አያሉ ተቀብለን አናውቅም የዛረንም ነገ ልናሞጋግስ ይሆናል ።ተችም ተተችም አንድ ሆኖብናል ።የጽድቅ መንግሥት የእግዚአብሔር ብቻ ነው!አትሞኙ መጨረሻው ቀርቦአል።ማቴዎስ ወንጌል 24:1-51

  • @JshshKwheh
    @JshshKwheh 6 місяців тому +4

    ገና ጉድ ታያላቹ የወያኔ ግዜ 10000000 ግዜ ብትፀልዩ እንኳን መቼም ኣትመልሱትም
    ኢትዮ ፎሮም ግን ብኣንተ እንኮራለን ❤❤❤❤

    • @Ambachew-n7p
      @Ambachew-n7p 2 місяці тому

      @@JshshKwheh እንዴት እንዴት ብሎ ፣የወያኔ ዘመንን ፣ያቺን ኢትዮጵያ መመለስ ይቻላል?እኔ እንጃ እግዚኣብሄር እሚሳነው ነገር የለም እንጅ፣ ከባድ ነው። ሰው ኢትዮጵያን እንዳለች እሚያስበው እንዴት ኣድርጎ እንደሆነ ግራ ያጋባል። ይከብዳል።

  • @ASD2024-m5j
    @ASD2024-m5j 6 місяців тому +47

    ክብርን ሞጎስን ናይ ቀደምን ሎምን ጀጋኑ ሰማእታትና⛱️🥰💊🏖️😍

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 5 місяців тому

      😁😁😜ሌባ ሲወድቅ የለም ፍርፉሪ ኦሮሚያ ታላቅና ሀብታም የማንንም አጠቢታና ቆማጣ ምምጥቀው ነግ የለም

  • @Etyoppiya
    @Etyoppiya 6 місяців тому +1

    ኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ለእግዚአብሔር ይቅር በለን እያልን መፀለይ አለብን ማንኛውም ህዝብ በሚያምነው እምነት ከዚህ ሰውዬ በፊት የነበሩ መግስታት ይሻሉን ነበር ይቅርበለን እያልን እንፀልይ ይሔ ግለሰብ አለመማሩ ደፋር አርጎታል አለመማሩ ህዝብን እዲንቅ አርጎታል ግና ኢትዮጲያ አድ ደፋር አታነው የእውነቴን ነው ግን ለሁሉም ጊዜአለው ከወያኔዎችጋር እየሰራ ሲያጠና የነበረውን ተገበረው እየተገበረው ነው ግን ጭቁኑህዝብ በሚያምነው እምነት እየፀለየ ያሸንፋል።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 місяців тому +22

    ሠላም ሠላም ሠላም ኢ ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ አገላለፅ በርቱ አንደኛ ኢ ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 6 місяців тому +40

    ይሄን ህፃን ከማንም አይነፃፀርም ጭራሽ ከመለስ ጋር ለማሰብ እንኳን ይከብዳል የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንዲህ ያለ ውድቀት ላይ እያለ ህዝብ በጦርነት ፣ በመፈናቀል ፣ በረሃብ ሶቆቃ እያለች እሱ ግን የህሊና ቢስነት ጥግ ዘግናኝ ጭካኔ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን ያንተን አቀራረብ በተመለከተ ግን እንኳንና የሚባክን ደቂቃ ሊኖር ይቅርና ሳንጀምረው ነው የሚያልቅብን በመረጃና በማስረጃ ለምታቀርብልን ትንታኔ ልባዊ ምስጋናየን አቀርባለሁ

    • @mulukenfiseha8159
      @mulukenfiseha8159 6 місяців тому +1

      doma astesaseb yizeh endet tadenkewaleh?

    • @tsegaabera6243
      @tsegaabera6243 6 місяців тому

      ህሊና ቢስ ደደብ አንተ ካደነከው አይበቃም ቆሻሻ 666

    • @SamrinaAbdisa
      @SamrinaAbdisa 6 місяців тому

      😊😊

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 5 місяців тому

      ኪኪኪ መረቱመ ሀዝቧም ባለቤቱን አጊተዋል አለቀ ተቃጠል አመኑ አላመኑ ኦረሚያ ታላቂተ ሀገር ነው አያገበቹም የኦሮሚያ ምድርና ንብረት ላይ የፈለገውን ያድርግ አለቀ

    • @Lililove.-yz9xl
      @Lililove.-yz9xl 4 місяці тому +1

      መልስ ይለያል አለምን የመምራት አቅም ነበረው

  • @admasutebeko6288
    @admasutebeko6288 6 місяців тому +2

    ኢትዮጵያውያን ያልታደሉ ህዝቦች ናቸው። ለሃገራቸው የቆሙ መሪዎች ግን ቆመውን መፋለም መከላከል በአንድነት የመቆም ህብረት የላቸውም።

  • @HaileTesfay-fc5ej
    @HaileTesfay-fc5ej 5 місяців тому +1

    ደስ የሚል ኣቀራረብና ቆንጆ ትንተና፡፡

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 6 місяців тому +10

    ትንታኔ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ጀግና ጋዜጠኛ

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 6 місяців тому +10

    ወይ ኢትዮጵያ ይብለኝ
    እነ የጨለማው ዘመን ስሉ የነበሩ
    አሁን ከጨለማ ወደ ብረሃን እንኳን አደረሳችሁ

  • @RobelTesfay-c2q
    @RobelTesfay-c2q 6 місяців тому +2

    ምርጥ ናቹ ሁሌም ❤

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 10 днів тому

    😮 ያዬ ግን እንዴት ቢማር ነው እንዲህ በየቀኑ የሚያስደምመን!! በቃ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ 🙏

  • @NigatuGoaGoa
    @NigatuGoaGoa 6 місяців тому +7

    ምርጥ አገላለፅ ትልቅ ሰው ያየሰው ሽመልስ እናመሰግናለን ።

  • @MadaraZinaro
    @MadaraZinaro 6 місяців тому +1

    abiy❤king of king✌✊✊✊✊✊አብቹ አይዞ በርተ😂😂😂❤

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 6 місяців тому +15

    ሀገርህን ለግለሰቦች ስተውላቸው ታክስ እያስከፈሉ የጋራ የነበረችውን ሀገር የግል መገልገያ ሲያረጉት ስለየሌላ ሰው ሀገር የምታወራ ይመስል ሌላው ተመልካች አርገ ስታወራ ትኖራለ አረቦች ነዳጅ እየሸጡ ሀገር ሲሰሩ ዜጎቻቸውን ካንተ ምንም አልፈልግም ለኑሮ የሚያስፈልግህን አቀርባለው አርፈ ኑር ይሉአል እኛ ግን በምንከፈለው ታክስ ገንዘ ግለሰቦች ሲቀልዱበት ባላያ ባልሰማ እንድናልፍ እንገደዳለን

  • @eliasbaleh8514
    @eliasbaleh8514 5 місяців тому

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም፡፡ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @abeba2241
    @abeba2241 6 місяців тому +7

    መንጌ ሐገሩን ይወዳል የምንለዉ በተጨባጭ መረጃ ነዉ እድሜና ጤና ለጀግናው ኢትዮጵያን ወዳዱ መንጌ 💚💛❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 6 місяців тому +1

    ያየ እና ኣቤ እንቁ የኢትዮጵያኖች ድምፅ‼️ኣገር ወዳጆች ❣️‼️📌🙏

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 6 місяців тому +4

    እግዚአብሄር ይስጥህ ያየሰው ሽመልስ!ይህን ሰውየ እግዚአብሄር ይፍረድበት!መለስ አለም ሁሉ የሚነጋገርበትን የህዳሴ ግድብ ያስጀመረበት ወጭ ይህ ጉደኛ ሰውየ ለግል ምቾቱ የሚገነባው ቤተመንግስት ከጠየቀው ወጭ ጋር ማነፃፀር ብቻውን የዚህ ሰውየ ማንነት አጉልቶ ያሳየናል!

  • @abebaabeba9508
    @abebaabeba9508 6 місяців тому +2

    ኢትዮ ፎሮም ምርጥ ሚድያ❤❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ አድርገህ ስለምትተርክልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌹እህህ ዝም ካሉት ብዙ የሚያወራ በእንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ መሪ አይቼ አልውቅም ያለቦታው ገብቶ አንቦጫረቀው

  • @AdisuGirma-pz2uk
    @AdisuGirma-pz2uk 4 місяці тому

    እንዲህ አይነት ሀሳብና አመለካከት የኢትዮጵያን ለውጥ የማይወድ/የማይፈልጉ ትምክተኞች ፍላጎት ብቻ ነው

  • @BibiKiki-iq6zv
    @BibiKiki-iq6zv 6 місяців тому +28

    እሄ ኮመንት እምታነቡ ያላቹ ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቃችሁ🙏🙏

  • @YedenakachwgetahunCuchu
    @YedenakachwgetahunCuchu 6 днів тому

    እረ እኔም ያየሠውን እነም የነፍስ ያሕል ከነድምፁ ነው እምጠብቀው👍👍👍👍👍👍(

  • @abeselombeidemariam379
    @abeselombeidemariam379 6 місяців тому +6

    እንደ አንተ ያሉ ንቁ አእምሮ ያላቸው አንድ እስር ሰዎች ቢኖሩ አገራችን ወደ እውነትና ትልቅ ሃገር ትቀየር ነበር ።ኢትዮ ፎረም በጣም ንወዳቸዋለን

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf 6 місяців тому +4

    ❤❤❤ሁሌ የሚደመጥ የሚሰማ

  • @DanielTolcha
    @DanielTolcha 5 місяців тому +3

    ይመቻቸው ጀግኖች ናቸው

  • @demismuktar
    @demismuktar 6 місяців тому +14

    ግን አይኖርበትም። ፋኖ ሁሉንም ፉርሽ ያደርገዋል። ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!! ❤😅❤

    • @danieland434
      @danieland434 6 місяців тому

      ፋኖ አይመስለንም ያርግለት

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 6 місяців тому +1

      አይ እነ ፋንዶ 😂😂😂 አሁንም እየመጡ ነው ? 😂😂😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 місяців тому +1

      ስታገጥ ብትዉል አይቀርልህም። የጋላው ጃንሆይ አልቆለታል😂🤣😂

    • @be-liever
      @be-liever 6 місяців тому

      ​@@abuhaile6517የጋላው ጃንሆይ የሚያነቃንቀው ቆማጦቹ ቆምጬዎቹ ከማቅራራት እነደ አህያ ከማናፋት አታልፉም😂😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 місяців тому

      @@be-liever ቂቂቂ አህያማ አያትህ ተከትሎት ቶሽ! ቶሽ ጎዲን! ጎዲን! እያለ እየነዳ ያመጣው ነው! ልክ ነህ ቁምጥና የሰዎች በሽታ ነው እናንተ ከብቶችን አይነካም! 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 6 місяців тому +3

    Ethiopians: You absolutely deserve Abiy Ahmed Ali. I am Tigrawai and I am loving this!

    • @hailugebremedhin4118
      @hailugebremedhin4118 6 місяців тому +1

      Don't say that derg was good to them and tplf through derg ,so derg lovers wished for what happened to as for the last 5 years to as . So we should love each other and love Ethiopia I know we all have pain but what does it matter

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 місяців тому

      Abiy is your creation. Sorry The dog you raised mangled you🤣😂

  • @MeherteMolla
    @MeherteMolla 6 місяців тому +2

    , ደፍር በጣም ይገርማል

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 6 місяців тому +10

    ሃይለ ስላሴን መምሰል ነው ሚፈልገው ወርቅ ወንበር ስሩልኝ ማለቱ አይቀርም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 місяців тому

      አዎ እናቱ የጠነቆለችለትን በደንብ አምኖ የኦሮሞ ጃንሆይ ለመምሰል እየሰራበት ነው።

  • @samuelalemayehu3615
    @samuelalemayehu3615 6 місяців тому +1

    ይገርማል ፈጣሪ ይሄን ሰው ይገላግለን

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 6 місяців тому

    አሁን ያለው ንጉስ ነኝ ባይ ለህዝቡ ደንታ የለለው ሰው ሰላም አጥቱ እየሞተ እየተፈናቀለ በንሮ ውድነት በረሀብ አየተገረፈ እሱ ቅንጦ ቤተመንግስት ጫቃ ፕሮጀክት እያለ ያገሬቱን ገንዘብ ያባክናል ከሱ በፊት ከነበሮ መሪዎች ያልተማረ ለታሪክ ይቀመጥ ለአገሬቱ የሜያስብ ራእይ ያለው እወቀት ያለው ህዝቡን የሜወድ መሪ እግዚአብሄር የሜሰጠን ቀን እሮቅ አይደለም የኢትዮጵያን ተንሳኤ ሁላችንም ያሳዬን

  • @ሀሰን
    @ሀሰን 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ አቀራረብ

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 6 місяців тому

    God bless you dear young man.
    Please take care of you we need you.
    Keep on it .I am listening you with pleasure sometimes with tears.
    Nice Freiday.

  • @AbrsheAlexo
    @AbrsheAlexo 6 місяців тому +1

    ፍቅር የሆንክ ሰው በርታ

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 5 місяців тому +2

    መለስ አንደኛ

  • @fikrfker
    @fikrfker 4 місяці тому

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tigis5540
    @tigis5540 6 місяців тому +1

    ያየ ሰው የአብይ ሌባዉ መዳኒት እኮ ነህ ተባረክልን

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 6 місяців тому +2

    ይገርማል . . . በተለይ የመንጌ !!! የሐረሩዋ ሶፋ መምጣቷ !!! long life ...

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 6 місяців тому

      መንግሥቱ ተራማጅ እንዳባል ያደረገዉ ነዉ። በሚሊዬን የሚቆጠሩ ኢትዬጵያዉያን ደም ያፈሰሰ አአገሬቱ ሀብት በለይ የሆኑ ታላላቅ ምዑራንጀነራሎች የገደለ ያስገደለ አረመኔ መሬ ነዉ።

  • @AbrahamAregawi
    @AbrahamAregawi 6 місяців тому

    ሰላም ኢትዬ ፎርም ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ይህንን ደም ጠጪ መንግሰት ኣጥብቃቹ ኣጋሉጡት ኣሁንም እየሞተ ምያጨበጭብ ህዝብ ና እሌት ኣለው ጠንክረን ማሰወገድ ምገባን እያለን ግማሻን ደጋፊ ግማሸን ዶም ይህንን ሰርዓት ጠሎቾነን ኢትዬ ሰንት ሚልዬን የተራባት ሰንትሚሊዬን ኣገሩሎቆም ዩሁን ኣገርውሰጥ ተፈናቅሎ ምነርባት ሃገር በራሡ መንግሰትና ህዝብ ምፋናቀልባት እመመትባት በዛውም በራብ ቤቱን በማፍረሰ ጎዳናበመጣል ቡዞዎች እሚሚትባት ሃገር ሁናለች እና ትግላቹ ቀጥሉበት ግን ግዜው ኣሁን ነው ተባብርን ይህንን ማሰወገድ ምንችለው

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 6 місяців тому

    ኢትዮ ፎረም ምንግዜም ልዩ ትንታኔህ ይደንቃል በቃ ድንቅ ነህ

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu1053 5 місяців тому

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 6 місяців тому +2

    ጋዜጠኛ በቃሉ አላምርው ተባርክ እናመስግናለን

    • @ሉሲአፋር
      @ሉሲአፋር 6 місяців тому

      @@ድንቄምብልጽግና ያየስው ሽመልስ በእርግጥ በጣም ከማደንቃቸው ጋዜጠኝ ነው
      በአሁኑ የሚዘግበው ጋዜጠኝ በቃሉ አላምርው ይባላል

  • @ashenafimiherete6564
    @ashenafimiherete6564 6 місяців тому

    ያየሰዉ እዉነተኛ ሰዉ ተባረክ ጀግና❤❤❤

  • @lalisatariku7700
    @lalisatariku7700 6 місяців тому +1

    ኡነትም ትላያሌ ያየሰው ምን አይነት ኡቀት ነው ምን አለበት በ ቀን አንድ ፕሮግራም ብቻ ከሚታዎርኝ ሰራ ጨምረቅ ስራልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 6 місяців тому

    ምቀኞች!! ብር ዘርፌው ውጭ ከምንደላቀቁ ዱባይ ህንጻና ልጆቻቸው መፈላሰሻ ከሚያደርጉ ቅርስ ለሀገር ጥለው ለማለፍ የሚገነቡ አሬንጓዴ ልማትና ቱሪዝም ግንባታ ምን ክፋት አለው ?ሠላም እንዴት ይምጣ እንዴት እናንምጣ እንዴት ስምምነት እንፍጠር እንጂ የውጭ ሀገር ጋዜጠኞች ትችት የእኛን ዕድገት የማይወዱትን ለምስክርነት አዋዝቶ ማቅረብ ደከማነት ነው ብዬ እላለሁ። የራስህን ትዝብት ብቻ ብታቀርብ ለማመዛዘን ይመቻልና!!
    አዋማቅረብ

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 6 місяців тому +33

    አብይ እኮ ጤነኛ አይደለም ፡፡

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 6 місяців тому

    ይሄ ይሉኝታቢስ ኩታራ የመሪነት ስነልቦና ለማግኘት ብዙ ይቀረዋል..
    ራስወዳድና በበታችነት ስሜት እሚሰቃይ ወጠጤ ነው 👌🏿

  • @esetedesta7821
    @esetedesta7821 6 місяців тому

    Ethio Forum
    You described him so well. Thank you

  • @habtom1983
    @habtom1983 6 місяців тому +45

    ወይ ፈጣሪ ከኑግ ጋር የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ ሆንን እንጂ ጦጵያዊያንስ የዘሩትን እያጨዱ ነው!

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 6 місяців тому +5

    አብይ አህመድ የአእምሮ እክል አለበት 100% ።

  • @Bffhdhdherg
    @Bffhdhdherg 6 місяців тому +2

    ፅቡቅ ትንተና ❤❤❤❤❤❤

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 6 місяців тому +1

    ሰውየው የአገሪቱን የተከማቸ ሀብት አሟጦ አሁን የግለሰቦችን ንብረት ለመውረስ ሕግ እያረቀቀ ይገኛል። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @FerejMeki
    @FerejMeki 6 місяців тому

    እድሜና ጠና ለመላው እትዮፎረም❤❤❤

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 6 місяців тому +10

    ይቅርታ አርግልኝ እናዚን ሴጣናች ከጋዳፊ ጋር ከሰአዳም ሁሴን ጋር ከሌሎችም ጋር ባታወዳድራቸው ደስ ይለኛለ የኛሆች እኮ ከሴጣን የባሱ ሴጣኖች ናቸው

  • @G.medhinMekonen
    @G.medhinMekonen 6 місяців тому +2

    ያየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 6 місяців тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 6 місяців тому

    Excellent presentation. Keep up the educational and informative analysis to help those who blindly support this dishonest, incompetent and useless government.
    Thank you E. Forum

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 6 місяців тому +1

    "ለህዝቡ ቅኒቱ ኑሩ ሳይበረከት ቅኒቱ ቤ/መንግሥት መገንባት የከንቱ ከንቱ ነው"!

  • @Fantayasefa
    @Fantayasefa 6 місяців тому +2

    መሌ ❤❤❤❤❤

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 6 місяців тому

    ጠ/ሚ ( ዶክተር ) ሙሳችን በሲና ተራራ እንደቀሩ እኛንም በዥች ምድር እንዳንቀር ትልቅ ፍርሃት አለኝ እና ተግታቹ ፀልዩ ነው የምለው።።።

  • @Hagosወዲ
    @Hagosወዲ 6 місяців тому +1

    My bright college ethiforum where he learns this person how do you collected all this huge analysis's
    I am always Thanksgiving for you because you are reality fact trufuness you are special journalist.

  • @Habesha28
    @Habesha28 4 місяці тому

    Thanks Rahela this is true. I was utterly blown off by the Sweden radio propaganda for 20 years when ever I told them they lie the response was i am Tigre!

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 6 місяців тому +2

    ግሩም የሆነ ዝግጅት ነው!!! በርቱ

  • @tigistmussie1419
    @tigistmussie1419 6 місяців тому +1

    በርቱልን ውድ የሀገራችን ልጆች

  • @ሁሌአዲስ-ሐ6መ
    @ሁሌአዲስ-ሐ6መ 6 місяців тому +3

    አቡነ ጳዉሎስ የጳጳሳት መኖሪያ ሲሰሩ የነበረው ጩህት አስታወስከኝ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 6 місяців тому +3

    በርታ ወንድሜ

  • @MadaraZinaro
    @MadaraZinaro 6 місяців тому +1

    abiy❤ king of king✌✊✊✊✊✊

  • @HayliDingle
    @HayliDingle 6 місяців тому

    ለጋዜጠኝነት የተፈጠረ ሰው፣
    ለጋዜጠኝነት በያየሰው ጀምሮ ያበቃል።

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 6 місяців тому

    Thanks Ethoform all crew .

  • @petrosabebe5242
    @petrosabebe5242 5 місяців тому

    ለህዝብ የሚያስብ መሪ ህዝቡ እየተራበ ምቾትን አይመርጥም

  • @Abdu_red
    @Abdu_red 6 місяців тому

    Yayesew betam metemechegn journalist neh gen Recently, I've noticed you seem really enthusiastic about PM Abiy. With your skills, it might be more beneficial to focus on other matters that could help the country in the long run, instead of just him all the time!

  • @MeselAsamenew
    @MeselAsamenew 6 місяців тому

    ያየሰው ሽ መልስ ስትባል በምክንያት ነው ወንድሜ ሁሌም እደ ስምህ ሽ ብለው እደጀመሩት ሽ አመት ኑርልን አባቴ!!!!!

  • @twdrskss
    @twdrskss 6 місяців тому

    This is my favorite channel, Thanks❤❤❤

  • @metakamadole-mx2yl
    @metakamadole-mx2yl 5 місяців тому

    ሟርተኛ ሁሌ ችግር ሀገሬን እንዳይለቃት የምትናፍቀው ነገር ግን ያስተዛዝበናል

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 6 місяців тому +4

    ያዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @FAFENET
    @FAFENET 4 місяці тому

    የበሻሻው እንዴት አጃጃለን በምላሱ 😢😢😢አሁን ሳስበው 😡😡😡 አሁን ሳየውም ድምፁንም ስሰማ እንዴ እንደ ምጠየፈው 😡

  • @zizi9953
    @zizi9953 6 місяців тому +4

    ባለፎ ኮለኔል መንግስቱ ከሀገር ሲወጣ ዘርፎ ሄዶ ዙምባቡዌ ሀራሬ ላይ ዘመናዊ ቤት ሰፊ መሬት ገዝቶ እየኖረ እደሆነ አቅርበህ ነበር መጨረሻ ላይ ሲመረው ነው ዘርፎ የጠፋው እያልከን ነው ?

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 6 місяців тому

    ጋዜጠኝነት በዚህ ልህቀት ሲዘገብ ድንቅ ነዉ ያየሰዉ ሽመልስ የእዉንት ድንቅ ሂሳዊ ትንታኔ ነዉ ጃል

  • @TeddyNegash-g4l
    @TeddyNegash-g4l 6 місяців тому +2

    ምርጥ አቀራረብ

  • @t...............1220
    @t...............1220 6 місяців тому

    ፈጣሪ ምን በድለነው ይሆን አብይ በተባለ ደላላና መሃይም እጅ የጣለን???

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 6 місяців тому

    The best journalist ever

  • @alayudamite5955
    @alayudamite5955 6 місяців тому +4

    ያዬሰው ሽመልስ እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅህ