ጄቲቪ አፋላጊ የመስቀል በዓል ልዩ ሰርፕራይዝ ከ27 አመታት አለመተዋወቅ በኋላ አባትና እና ልጅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 років тому +707

    ጆሲን የምትወድ 👍🏾 ግጩኝ አንገጫግጩኝ እስኪ 😌
    ጆሲዬ የኔ መልካም አቦ ቃል የለኝም ጌታ መድሃኒያለም ያሰብከውን ያሳካልህ ❣️❣️❣️❣️ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከ ጤና ያድልህ😰💝

    • @4amte1naweimeimatanimaessa91
      @4amte1naweimeimatanimaessa91 6 років тому +6

      መልካም ሰዉ ነክ አላህ ያቆይክ

    • @rahmarahma5680
      @rahmarahma5680 6 років тому +4

      ጆሲ አላህ ይጠብቅህ የሰው ዘር ብቻ ቃላት ያጥረኛል ሰው ሁሉ እዳተ ቢሆን

    • @Fathiya-eo9nr
      @Fathiya-eo9nr 6 років тому +1

      እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት በርታ

    • @makdesjabro6015
      @makdesjabro6015 6 років тому

      ጆሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @elleni6379
      @elleni6379 6 років тому

      .

  • @አህመድኑርመሀመድ
    @አህመድኑርመሀመድ 6 років тому +223

    በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ህዝብ ፊት መሸለም አለብህ ጆሲ ደግ ልጅ ነህ በርታ

    • @BB-vj4tt
      @BB-vj4tt 6 років тому

      👍

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 6 років тому

      ይሄም ያልፋል 🙏🙏

    • @saneyajamal4793
      @saneyajamal4793 5 років тому

      Marr bewnt masbew new gen edat zeme edalut yegermgal fitari yetbkiw

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 5 років тому +1

      @@musseandemichael2619 ወላሂ ሀቅ ሽልማት መኖር አለበት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😱

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 5 років тому +1

      Rahmaa Ahamed Lek nesh rahimeyeee betsm leyu sew new Gobez new

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому +244

    ፈጣሪ እንደ ጆሲ አይነት ባል እንድሰጠኝ ተመኙልኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ በዛዉም አንደኔ ጆሲን የሚወድ ላይክ ያርገኝ

    • @ሚሒራሚሒራ
      @ሚሒራሚሒራ 6 років тому +3

      ልኡል እግዚአብሔር የልቦናሽን ሓሳብ ይፈፅምልሽ

    • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
      @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому +3

      @@ሚሒራሚሒራ አሚን ማማዬ ለሁላችንም

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 6 років тому +2

      እማየ እወድሻለሁ allah ye asebashin yimulalishi

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 6 років тому

      እባካችሁ እኔም ዘመዴ ጠፍቶኛል ከሀሠብ የማም ሙሀመድ ይባላል 91 የጠፍው ደሴ ዙሪያ ጆሲ እካባቢ ነው

    • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
      @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому +1

      @@jemilayeallahbariyahclasic9056 amin

  • @semiraseid1127
    @semiraseid1127 6 років тому +42

    የኔማር እንኳን ደስ አለሽ ያገሬ ልጅ አባቷም ሳይደሰቱ ቀርተው ሳይሆን ደግጠው ነው

  • @samerhwowweyenekonjoowoche3883
    @samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 років тому +139

    ለጆስ የምሆን ቃላት አበዱሩኝ ቃላት አጣሁ አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ይህ ሁሉ ያደረገው የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @hirutzemene328
      @hirutzemene328 6 років тому +4

      Samerh wowwe yene konjoowoche Alien በነፃም ቢሆን አልነፍግሽም ነበር እህቴዋ
      ብቻ ባለበት በሄደበት በቆመበት እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁነው ፍጻሜውን ታሳምርለት ምንኛ ቢታደል ነው ይሄን ያክል መልካምነት በእውነት ታድሎ የግሸኗ እመቤቴ ማርያም ከቅዱስ ልጇ ጋር በሄድክበት ትከተልህ

    • @tsigeredakidane2643
      @tsigeredakidane2643 6 років тому +2

      egziabher ybakh josiye

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 6 років тому +2

      💛💚❤🌻🌻🌻🌻

    • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
      @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 років тому +2

      Samerh wowwe yene konjoowoche Alien አመን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው አማኑኤል

    • @samerhwowweyenekonjoowoche3883
      @samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 років тому +1

      @@hirutzemene328 amen marr

  • @EVA81525
    @EVA81525 5 років тому

    ቃላት የለኝ ጆሲ የምትሰራው ስራ አ/ር የሚወደው ስለሆነ በርታ ተባረክ አላለው
    እኔም አንድ ታሪክ አለኝ የዛሬ 19 አመት ገደማ አድ ልጅ ወደ እሪበከንቱ አካባቢ እናቱ ጥለው ሄደች ያኔ የአምስት አመት ነበር ቤቴ ወስጄ ለጊዜው የሚያስፈልገውን አርጌ በመቀጠልም የህፃናት ማቆያ እንዲገባ ሰው ተባብሮኝ በዛ አደገ አሁን በጣም ትልቅ ልጅ ሆናል ይሰራል ከኔጋር እንደቤተሰብ እንጠያየቃለን ነገር ግን እስከዛሬ እናቱን አላገኘም እባክህ ጆሲ የተዘጋን ታሪክ ከፋች ነህ አባክህ ለዚህ ልጅ ተስፈን ስጠው

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 6 років тому +148

    ምን አለ አንተ 3 በሆንክ እናትህ ታድላ አምላክ ይጠብቅህ ዘመንህ ሁሉ. ፈልገህ የምታጣው አይኑርህ ጠይቀህ አትከልከል የማንም እጅ አይታጠፍብህ ዘመንህ ይለምልም ውይ መርቃህ አልጠግብ አልኩ የምትወዱት ሁሉ ፅልዬለት እሱን በክፉ የሜያይ ሁሉ አይኑር ፣፣፣፣፣፣፣

    • @tinadesta744
      @tinadesta744 6 років тому

      የልቤን ልለው እምፈልገውን ሁሉም ነው የገለፅሽው አሜን አሜን

    • @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
      @የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 6 років тому +1

      Hana Abera ትክክል💓💓💓😍😍😍😍

    • @አስቱየእናትዋልጅ
      @አስቱየእናትዋልጅ 6 років тому

      Hana Abera 👍👍👍

    • @shewettakingu2565
      @shewettakingu2565 6 років тому

      Jose ewnat kale yalanem men ayenat tsaga menes ayenat edel naw yatasatak menaw enatek 2/3 arega bawaladachek yewnat kanahobek egezabehar edemana tana abezeto yesetek God bless you

    • @blitzer9628
      @blitzer9628 6 років тому

      አሜን

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 6 років тому +11

    ጀግና ይሉሀል ይሄ ነው እድሜህ ሁሉ ይባረክ ጆሲየ.....በየግዜው አስደመምከን የእውነት........

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 років тому +152

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ ጆሲዬ ዘርክ ይብዛ

    • @zuzunagennn5781
      @zuzunagennn5781 6 років тому +3

      አሜን በውነት ያሰበታል

    • @rahilseifu4192
      @rahilseifu4192 6 років тому +1

      ጆሲ እግዚአብሔር። ይባረክክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ አሜንንንንንንንን

    • @aishaaalmualla8061
      @aishaaalmualla8061 6 років тому

      ጆሲዬ ላንተ እረጅም እድሜ ይስጥክ እግዝያብሔር ስራወችክን ይባርክልክ

    • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
      @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 6 років тому

      susu hassen ሱሱ ሰለምነሽ ወይ በቡዙ ኮመንት እንግነኘለን

    • @trhasgidey1862
      @trhasgidey1862 6 років тому

      susu hassen

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 6 років тому +1

    ጆስዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።የልጅ አዋቂ ነህ ፣ይህን ሁሉ ደስታ ለተገናኙት ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለእኛ ተሪካቸውንሰምተን አብረን ያለቀስነውን አብረን ተደስተናል።እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @LDZ-cy6mn
    @LDZ-cy6mn 6 років тому +19

    የተገናኛችሁ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ:: ሁሉንም ተፈላላጊዎች በተገናኙ እና ደስታችን ሙሉ በሆነ::ኤርትራዊ ነኝ ከስዊድን

  • @Eritb2288
    @Eritb2288 6 років тому +1

    Josi የኛ ኩራት፡ የኤርትራ ና ኢትዮጽያ። ጸጋህ እጅግ በታም ለሌሎች የሚተርፍ ነው። ዘርህ ይባረክ። እወድህ ና ኣከብርክ ኣለው። በቃ ምን ልበል። ተባረክ።

  • @ኡስራነኝየህልሜድራሴ
    @ኡስራነኝየህልሜድራሴ 6 років тому +34

    ጆሲ በጣም ነው የማድንቅህ ጆስን የምትወዱ ላይክ

  • @እኔበኢየሱስአድስፍጥረትነ

    ይህ ቤተሰብ እውነት ለመናገር የፍቅር ነገር የገባቸው አልመሰለኝም
    እኔ እንኳ ከዱባይ ስሄድ አባቴ እውነት አዲስ አበባ እንባውን አፍስሰው 😥

    • @abuwelde5297
      @abuwelde5297 6 років тому +1

      awe eunet new kenerdu beker josi new yetdestew

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ 5 років тому

      የኔበስልክምሳወራውበንባነው. የሚለየኚ

    • @eutimjv
      @eutimjv 5 років тому

      እኔ በኢየሱስ አድስ ፍጥረት ነኝ ሁኛለሁም 😂😂እኮ

    • @tgsttgst5588
      @tgsttgst5588 4 роки тому

      የኔም አባታ በጣም ነው ያለቀሰው

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 6 років тому +109

    የኔ ማር ያለአባት ያለእናት አድገሽ እዚህ መድረስሽ ደስ ይላል እህቴ።
    እደት አደግሽው ስታሳዝኝ የኔ ማር

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 6 років тому

    አተ የህዝብ እንባ አባሽ እድሜህን ያርዝመው ይህን የመሰለ ደስታ ማየት ትልቅ ነገር ነው አተ ስጦታችን ነህ

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 років тому +104

    ጆሲዬ የምርጧች ምርጥ የኔ መልካም😭😭❤️❤️❣️❣️❣️

  • @dsfsffdgggxsgd4773
    @dsfsffdgggxsgd4773 5 років тому

    ጆሲየ ውይ ምንም ቃል የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን የኢትዮጺያ ጀግናእንደአንተያለልጅ ስላፈራች በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @samgrand8145
    @samgrand8145 6 років тому +241

    የአላህ እኛም ከቤተሰቦቻቸን በሰላም ለመገናኝት አላህ ያብቃን ያረረረረብ

  • @የነገንማንያውቃል-ሠ1ጸ
    @የነገንማንያውቃል-ሠ1ጸ 6 років тому +3

    ጆሲ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ አንተ ፈጣሪ የሰጠህን መክሊት የተጠቀምክ እድለኛ ሰው ነህ ሰው ሲደሰት ከማየት በላይ ምንም እርካታ የለም ጆሲ ሁሌም ስኬታማ ዘመን ተመኝሁልክ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 років тому +66

    ወይኔ ልጅቷ ግን ምን ያህል.. .ተስፋ አለመቁረጥሽ..ufff እኳን። ደስስ አለሽ ♥

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 6 років тому

      ወይ ጆሢ አላህ ይጠብቅህ እውነት እምትመሠገን ነህ ወድምየ

    • @boznshboznahh1779
      @boznshboznahh1779 6 років тому

      @@خديجه-ط9ذ አብራም፣አድነው፣ይባላል፣የበሱፍቃድ፣ነዉናዝሪት፣ተስላሴ፣በታቺነዉ፣ቤቱ፣አፋግልን፣በሚኪያልስም፣ይዞቻለዉ

    • @boznshboznahh1779
      @boznshboznahh1779 6 років тому

      251934914263

    • @boznshboznahh1779
      @boznshboznahh1779 6 років тому

      ........

    • @boznshboznahh1779
      @boznshboznahh1779 6 років тому

      0550781860፣የስዉድ፣ስልክነዉ፣ቀለሞ፣መኮን፣ን፣እባላ፣ለዉበሚክያልስም፣ዪዛቹዋለዉፉንጪ፣አሰሙን

  • @አንድቀን-አ1የ
    @አንድቀን-አ1የ 6 років тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ውዴ በጣም ጠንካራ ነሽ ።ደስታሽን ያብዛልሽ እስከቤተሰብሽ ።

  • @ነኢማቢንትሁሴንየደሴልጅ

    *ጆሲዬ ምርጥ ሰው ስለ አንተ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ መሰሎችን ያብዛልን*

  • @danielnegusie3082
    @danielnegusie3082 5 років тому +2

    እኔ የጠፋ ሰው የለኝም እናተ ግን በጣም ደስ የምትሉ ሰወች ናቹ በጣም ደስ የምትሉ ናቹ እግዚአብሔር። ደግሞ ደግሞ ይባርካቹ ምንው እንደ ናተ በአለም ላይ ይብዛ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 6 років тому +93

    ጆሲ የሚወድ እስቲ like

  • @azebjemal7202
    @azebjemal7202 6 років тому +3

    ጆሲዬ ላንተ የሚሆን ቃል አጣው
    ብቻ ሰላምክ ብዝት ይበል
    አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀሊማቢንትመሀመድየአላህባ

    የአመቱ ምርጥ ሰው ጆሲ ✔ስላምህ በዝት ይበል

    • @ibtisamkamal7807
      @ibtisamkamal7807 6 років тому +2

      የአንድመታሽ ምርጥ ሰው ለራሱ አይገልጸውም ጆሲና ጓደኞቹ

    • @lubabaemer6938
      @lubabaemer6938 6 років тому

      ልክነው

    • @helegirma484
      @helegirma484 6 років тому

      ሀሊማ ቢንት መሀመድ የአላህ ባሪያ
      አሜን አሜን አሜን

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 років тому +14

    ውይ እናት ብትሆን አልቅሳ አጠግብምነበር ወንድ ዴንዳና

  • @abyottes6129
    @abyottes6129 6 років тому +131

    አባትዬው ግን የሆነ ደንዳና ነው በቅድሚያም ልጅ አለኝ ብሎ አልተናገረም አሁንም አባቴ ብላ ከነልጇቿ ስትመጣ እንደዚህ ነው የሚቀበለው ? የሱ ዝምታ እሷንም ግራ አጋባት
    እናት እውነት ስትሆን
    አባት እምነት ነው የሚባለው እውነት ነው።

  • @zinetlovetube6166
    @zinetlovetube6166 6 років тому

    እኔ ያንተን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር እባየን ጨረስኩ አላህ ሰላምህን ያብዛልህ እውነት አንተ በጣም ጡሩ ልጅ ነህ ሽልማት ያስፈልግሀል

  • @solomonbitsu-amlak5350
    @solomonbitsu-amlak5350 6 років тому +12

    Jossie you are blessed, nothing but much #Respect and # Love. God bless you 👏♥️👍

  • @21youzer
    @21youzer 6 років тому +8

    ጆሲየ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስስጥክ ዕድሜክ ሙሉ የተባረክህ ሁን። ሌላ ግን እባካቹ ወንዶች ከሴትጋር መተኛት እንዳለ ሁሉ ማርገዝም እንዳለ ኣስተዉሉ። እባካችሁ ከሴት ጋስትተኙ ዓላማ ከሌሎቹ ቤተሰብ የመመስረት ሀሳብ ከሌላቹህ ኮንዶም ተጠቀሙ። ሴትዋ ምንአደረች ሴት የመከራ ባለቤት አናድርግ እባካቹህ የሀበሻ ወንዶች በሄዳቹት ሴት አታርጉዙ መከላከያ ተጠቀሙ።

    • @Max-ug3pv
      @Max-ug3pv 5 років тому

      Betam des yela egezbhier kencigu yehen yene wendm and aneti yezbzui

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 років тому +28

    ጆሲዬ እኔ እኮ ስለ አንተን ጌታን አመሠግነዋለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጆሲ የህዝብ ልጅ ኑርልኝ ስወድህ እኮ ስስቴ 😍😍😘😘😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @محمدماجد-ث6ظ
    @محمدماجد-ث6ظ 6 років тому

    ጆስየ ምርጥ ሰው እናትህ ምንኛ እድለኛ ናት አንተን በመውለድዋ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ የተለያዩ አባትና ልጅን ማገናኘት በጣም መልካም ነገር ነው የድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 6 років тому +25

    ጆስዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እኔም አባቴን ከላየሁት 20 አመት ሁኖኛል እኔም ከአረብ አገር መልሶኝ አባቴን በህይወት ካለ ለመገናኘት ያብቃኝ አባቴ የኔ ውድ የ5 አመት ልጅ ሁኘ ነው የተለየሁት

    • @lemlemtadese1480
      @lemlemtadese1480 6 років тому +1

      Egziabeher abatishn be tena tebko beselam yagenagnachu

    • @ageridese2854
      @ageridese2854 6 років тому

      @@lemlemtadese1480 አሜን ፫ የኔ ውድ

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 6 років тому +2

      እግዚአብሔር ላይነ ስጋ ያብቃችሁ ከያላችሁበት ሰብስቦ ይከብዳል አምላክ ይርዳሽ እህቴዋ ደስታሽ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደስታ ነውና

    • @ageridese2854
      @ageridese2854 6 років тому

      @@amuamu7098 አሜን የኔ ለዩ ፆለታችሁ ይርዳኝ

    • @rahelbelayi2693
      @rahelbelayi2693 6 років тому +1

      የጭቅ አማላጇ እመብርሀን ትርዳሽ ውዴ

  • @hrj1695
    @hrj1695 6 років тому +11

    ጆሲ እግዚአብሔር የተሳካ ትዳርይስጥህ ግን በአባትየው አይፈረድም ምክንያቱም ማርገዟንም አያውቅም ስለዚህ ኮሜን የምትሰጡ ሰወች አትፍረዱበት

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 6 років тому +43

    አባት መከታ ኩራት ነው እኮ ።አባት የለለው ልጅ በጣም ስሜቱ ይጎዳል

    • @user-xd7vf1rf6u
      @user-xd7vf1rf6u 6 років тому +1

      እኔ አለሁ አባቴን እደኧ የጠማኝ የት በየ ልፈልግው ጆሲየ እርዳኝ ባክህ

    • @hayate9423
      @hayate9423 6 років тому

      سس الم አይዞሽ

  • @ቅድስትአርሴማዛሬምአትለይ

    ከአባትየው የጎደኛው ደስታ ይበልጣል ውይይይ አባትየው ልጅህ እኮ ናት የልጅልጅ አሳየችህ ጆሲ እግዚአብሔር። ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Eኔምለው
    @Eኔምለው 6 років тому +68

    ግን አባትየው ትንሽም አንኩአን አልደነገጠም ፊልም አስመሰለው አኮ ጆሲ ተባርክ የኔ አንደኛ😘😘

  • @bentjemal7081
    @bentjemal7081 6 років тому +6

    የምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
    ጆሰየ እድሜ ጤና ይሰጥህ ያባት ፍቅሩን ባላቅም አባቴ አላውቀውም በልጅነቴ ነው የምተው እሰቲ አላህ ይራህመው በሉልኝ
    ጆሲ በጣም አድናቂህ ነኝ

    • @qhg2267
      @qhg2267 5 років тому

      አባትትየዉ አይችልም ሲያስጠላ

    • @yetagesemankemaanese268
      @yetagesemankemaanese268 5 років тому

      allah yirahmew jenetel frdos yiwefkew

  • @bethebethe5562
    @bethebethe5562 6 років тому +43

    እኔ ግርም እሚለን ወንዶች ምን ነካችሁ አስርግዛችሁ ስታበቁ ልጅ ይኖርኛል ብየ አላውቅም ስትሉ ታናድዱን አላችሁ ለምን አርፋችሁ አትቀመጡም አይይይይይይይ ለማንኛውም እኳን ደስ አላችሁ ወንዶች እባካችሁ ምንም ነገር አታድርጉው ወይም ላለ መርሳት ሞክሩው

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    ጆሲየ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ያብዛልህ አተን የወለደች እናት 1000 አመት ትኑር ልህ መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልህ ከመላው ቤተሰቦችህ

  • @tigistabera3069
    @tigistabera3069 6 років тому +5

    ጆሲዬ እካን አብሮ አደረሰን ምርጥ ኢትጵያዊ እደ አተና ቴዲ አፍሮ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን ከእምነታችሁ ከመልካም ስራችሁ ብቻ ስወዳችሁ ኑሩልኝ ዘላለም

  • @semb8127
    @semb8127 6 років тому +4

    May god please you Jose for helping that poor sister.she grows up with out a mom and dad, while her dad is on the earth. So sad, thank you god she find her dad, may god bless you Jose more and more.

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 6 років тому +6

    ጆሲ እግዚአብሔር ዘመንህን ያቆይልን..እኔ ምንም አልልም ተለያይቶ መገናኘት.ምን.አይነት.ስሜት.እንዳለው.ኡፍፍፍፍፍ

  • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ

    እግዚአብሔር ያዉቃል ደስ የሚል ተስፋ ነዉ ጆስዬ እግዚአብሔር የልብህን ቅን በር ሁሌም ይክፈትልህ ለመልካም ነገር ነዉ የፈጠረህ ጆስዬ አምላክ እድሜ ይስጥህ

  • @bebzelenayo3717
    @bebzelenayo3717 6 років тому +9

    ጆሲየ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ እንኳን ለብርሃነ መስቀል ኣደረሰን ዛሬ ኣንደኛ ነኝ

  • @سميرهأوباله
    @سميرهأوباله 6 років тому

    ጆስ እግዛብሄር እድሜ ከጠና ጋር ይጥህ የነ ጀግና በጣም ነው ምወድህ ከልበ እውነት አንድ ቀን እግዛብሄር ብፈቅድ በአካል ባይህ ደስ ነው ምለኝ አንተ ማለት መላክ ነህ ከፀባይ ፀባይ ከእርጋታ እርጋታ ከመልክ መልክ አድሎሀል ብቻ ከአይን ይልውጣህ ደስስስስ ትለኛለህ አሟልቶ ነው የፈጠርህ ምንም እከን አይወጣልህም በርታ ወድሜ ።

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 років тому +13

    ጆሲዬ መልካም ሰው አንተን መግለፅ እኮ ይከብዳል ብቻ እምወዳት እናቴ እመብርሃን በምትሄድበት ሀሉ ካጠገብህ አትለይህ እድምሄን ሁሉ እግዚያብሄር ይባርክልህ በጆሲዬ ስም በኢትዮጲያ ምድር ላይ ሽብር እምትፈጥሩ ከዚ ተማሩ ይሄንን ታሪክ ስሙ ባትማሩ እንኳን መስማት ትችላላችው አንድነት ይኑረን #ከመለየት ምንም የሚገኝ ጥቅም የለም ቅስማችንን ከመሰበሩ ሌላ አስተውሉ በየሚዲያው ከሃገር ውጪ የምትኖሩ እረብሻን የሚያስነሳ ነገር አታስተላልፍ በእምዬ ኪዳነምህረት #ፍቅር ያሸንፋል ጆሲዬ♥ ሺ አመት ያኑርህ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ለጆስዬ እረጅም እድሜና ጤና የሚመኝለት ለመልካም ስራው ክብር ይገባዋል የሚል በላይክ ይግለፅለት ጆስዬ አንተ የደስታ ጎጆ ነክ 👍👍👍👍👍👍😩😩👍

  • @እንደመርለፍቅር-ቈ8ዸ
    @እንደመርለፍቅር-ቈ8ዸ 6 років тому +50

    ልጅ እንዳለችኝ አላውቅም ነበር ማለት አንገት ያስደፋልም ያሳፍራልም ወንድ ልጅ ከኔ ጭምር ቀበቶውን ለመፍታት የሚቸኩል ወሲባም ነው።

    • @hayunegni1732
      @hayunegni1732 6 років тому +3

      ወንድነህ በናትህ ላግባህ ከኔጨምሮ ብለህ እራስክን ስለተሳደብክ ተመቸከኝ

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 5 років тому

      @@hayunegni1732 ክክክክክክክክ

    • @tesfaymarkos854
      @tesfaymarkos854 5 років тому +2

      እንደመር ለፍቅር ሴቶችም እራሳቸው የወንዱን ቀበቶውን ፈትተው የሚደፍሩ አሉ እነዚምንይባላሉ

    • @tesfaymarkos854
      @tesfaymarkos854 5 років тому

      hayu negni ፋራ ግም

    • @t9382
      @t9382 4 роки тому

      እፍፍፍፍፍ እኔ ግን አልፈርድበትም እህቴ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 років тому

    ጆሲ ... ቃላት የለኝም .. እድሜ ይስጥህ የልጅ አዋቂ .. በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ... ስው ከሞት የተነሳ ያህል ነው የምቆጥረው .. ታድለው እግዚአብሔር ይባርከህ መልካም በአል ❤️❤️❤️👍👑🙏

  • @webowebo1935
    @webowebo1935 6 років тому +94

    ምንም ሠርፕራይዝ የሆነ ፊት አላየንም..... አቤት የነ ማእረግ ቤተሰብ ከውስጤ አልወጣ ብለውኛል

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 6 років тому +2

      በጣም እኔየም ግርም
      ነው ያለኝ

    • @muniraalhanoon6265
      @muniraalhanoon6265 6 років тому

      inem uuuuffff betam neber yalkeskut

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 6 років тому +1

      Webo Webo ያስደነግጣል ሁኔታው የሰው ተፈጥሮ ደሞ ይለያያል ሰውየው ውስጡ ተደስቶእል

    • @አመቱላህአመቱላህ
      @አመቱላህአመቱላህ 6 років тому

      ይችን ድቃላ ስለሆነች ይሆናል

    • @yethiopiasiltanyedulakibib4507
      @yethiopiasiltanyedulakibib4507 5 років тому

      Toyba Endris aybalim tegabitew neber betorinetu mikneyat new yeteleyayut kalisemash bedigame adamche

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 6 років тому +1

    ጆሲ ተባረክ ለመልካም ሥራህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ግን አንድ አስተያየት አለኝ :: ሁለት የሚገናኙ ሰዎች ትንሽ የራሳቸው ጊዜ እንዲኖራቸው ስሜታቸውና ናፍቆታቸውን እስኪወጡ ተዋቸው:: በተረፈ ሾውህን በጣም እከታተላለሁ በርታ::

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 6 років тому +7

    ጆሲዬ ምነው አተስ አስር በሆንክ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ዘመንክ ይባረክ

  • @samrwetsamuel9118
    @samrwetsamuel9118 6 років тому

    ጆሲየ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክል አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @tigistshifaraw1719
    @tigistshifaraw1719 6 років тому +8

    የእኔ ውድ ጀግና ፀባየ ሰናይ ዘርህ ይባርክ ጂስየ የእኔ ውድ ተባርክ ተባርክ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 6 років тому

    ይህ ልጅ ሙስሊም ቢሆን ባገባሁት ብየ እመኝ ነበት ፍፍፍፍ ደግነቱ ጥሩ ስራው ደስ ይላል ጥሩነት ለራስ ነው

  • @sinemeaza4905
    @sinemeaza4905 6 років тому +75

    እውነትም ያላሰደገ አባት ።።።።። ግን እድሉን ካገኝን ብለው ተገናንኙ እንጂ ምንም አይነት የአባት እና የልጅ ፍቅር ናፍቆት አልታየባቸውም

    • @LDZ-cy6mn
      @LDZ-cy6mn 6 років тому +26

      Sine Meaza አንዳንዴ ሰው ሲደነግጥ እንደዚህ ነው ድርቅ ይላል:: ዋናው እንኳን ተገናኙ ብንል አይሻልም?

    • @sinemeaza4905
      @sinemeaza4905 6 років тому +4

      @@LDZ-cy6mn እኮ በመገናኘታቸው ደስ ብሎኛል ፈታቸው ላይ የታየውን ነግር የው ኮመንት ያረኩኩት

    • @muzebelete3017
      @muzebelete3017 6 років тому +2

      Sine Meaza
      ከቆይታ በሗላ በተለያየ ምክንያት ሊጣሉ ይችላል

    • @tigistmojo
      @tigistmojo 6 років тому +2

      Sine Meaza enem endanchi nw yayehut went

    • @LDZ-cy6mn
      @LDZ-cy6mn 6 років тому +9

      Muze Belete ደግ ደጉን ማሰብ ብናስቀድም አይሻልም?

  • @tickennugget105
    @tickennugget105 6 років тому

    ጆስ እንኳን ለብራሀና መስቀል በሰላም አዳረሰክ አደረሰን ለኔ ሁሌም ምርጥ ሰው ነክ በጣም ደስ ብሎኛል ጆስዬ ሁሌም እደምልክ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ሰላም ና ፍቅርን ደስታ ና ሞገስን አቢስቶ ይስጥልኝ ኣቦ ሰለምክን ያብዘው መልካም በዓል 😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጠ5ጨ

    ጆሲ በዉነት የሰማይ ቤት ስራ እየሰራህ ነዉ ፈጣሪ ይርዳህ👌💐💐💐💐💐💐💐

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 років тому

    ጆሲ መልካም ስራህ እንደት እንደሚያስደስት ሲያለቅሱ አልቅሰህ ሲስቁ ስቀህ እሩህረህ እስታለቅስ እንደት እንደምታስለቅሰኝ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ውስጤ ነው የሚነካውእውነት ለመናገር እግዚአብሔር አምላክ ለመልካም ስራ ያዘጋቸህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እርሜና ጤና ወንድሜ
    እውነት ከስጧታው ሁሉ ስጧታ እናትን ከልጅ አባትን ከልጅ ዋው እግዚአብሔር ይመስገን እንድህ ተገናኝታችሁ እናቴ ፤አባቴ የምትባባሉ ፈቅርን ሰላምን ተመኘውላችሁ ልብ ይነካል ተለያይቱ መገናኝ እኔም ስደት ነው ያለሁት እውነት ይህን ሳይ ናፍቆቴ እየጨመረ አልቅሽ አልቅሽ እጅ እጅ ነው የሚለኝ

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 6 років тому +138

    ማን እንደ ማእረግና ዘፍጥረት ----- አንድ ሰአት ሙሉ እምባየን እየጠረኩ ነው ያየሁት

    • @rahelrahel2605
      @rahelrahel2605 6 років тому +5

      እኔም እህቴ ከነ እሱ እኩል ነበር እንባየን😭😭

    • @sarawolloyewa4075
      @sarawolloyewa4075 6 років тому +2

      betam

    • @የአባቴልጅነኝ
      @የአባቴልጅነኝ 6 років тому +4

      በጣም እኔ 5ግዜ ነው ያየዋቸው እያለቀስኩ

    • @ethiopianlezelalemtinur4128
      @ethiopianlezelalemtinur4128 6 років тому +1

      Inem

    • @hariboywasse5237
      @hariboywasse5237 6 років тому +2

      I am so sorry to say it but I fell like he doesn't have that much love for her. He left her when she was 4years old and not even a bit crying. Bhayl samat eyal Josi yasmeow endi? He seems like he doesn't even give a hugg to the kids. I feel like his Friend is better than him.
      Josi tabarak

  • @اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو

    ወልደው አሳድገው በችግራቸው ምክንያት አረብ ሀገር ልከውኝ እቤት ስገባ ሁለት አመት ብቻ ሰርቼ ሀገር ስገባ አባቴ አስሬ ነው መሬቱን የሳመው እህህ ጆሲዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ከምትወዳቸው ሰዎች ጋር ይርጥህ አላህ ውድድ ያድርግህ ድንቅ ፍጡር እኔም ምኞቴ ነው የአንተ አይነት ባልና ልጅ ይስጠኝ አሚን ያረበልአለሚን

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 6 років тому +35

    እዛው ኣብረው እያሉ ነው የተጠፋፉት ? በጣም ይገርማል ።

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 років тому

      Happy New year በጣም ይገርማል ሆ

    • @mamalove4226
      @mamalove4226 6 років тому +1

      ባታውቀው ይሻላል አባት ተብዬውን ያመነው በግድ ይመስላል የመጨረሻ ነው ያናደደኝ

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ

    ጆሲ ምርጥ ሰው አላህ የፈለከውን ነገር ሁሉም ይስጥህ ቀሪ እድሜህ በጤናና በሰላም በፍቅር ያኑርህ ቀጥልበት

  • @zulifaabdulahakuwiat1467
    @zulifaabdulahakuwiat1467 6 років тому +5

    አበትዋ ደንግጧል ምነልበት መጀመሪያ ለቤሰቡ የልታነገረው ታርክ ልሆን ይችላል እንደዚህ አይነት ለትዳር ውስጥ በጣም ከበድ ነው ለመንኛው እንኳን ደስ አለሽ እህት አበትን የመሰለ ነገር መግኛት ቀላል አይዶላም

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 6 років тому

    የፍቅር እምላክ እንኳን እገናኛችሁ😓
    ጆስዪ የፍቅር ስው ፕሮግራምህ የዘመኑ ምርጥ ነው !!ስሜትን የሚናካ የሚያስለቅስ ብሎም እንድ ሆኖ የሚኖር ህዝብ ተለያይቶ ቢኖርም የተዋለደ አይለያይም 😪😪😪 ሁላችንንም ህዝቦች በደስታ በፍቅር በበረከት ተከባብረን በሰላም ያኑረን🙏🏾 ❤️

  • @tinadesta744
    @tinadesta744 6 років тому +44

    እሰይ መጣህልን እስቲ ልሹፈው መቼም ሶፍት አጠገቤ አስቀምጬ ነው እማየው እግዚአብሔርን እየቀለድኩኝ አይደለም

    • @ጌትሽጋልራያራዩማ
      @ጌትሽጋልራያራዩማ 6 років тому +2

      ኣይ ዛረ ቡዙ ምያስለቅስ ኣደለም ቡዙ ኣልተነፋፈቁም

    • @tinadesta744
      @tinadesta744 6 років тому

      +joli joli ፍራቻ ነው ፍራቻ እና ሁለቱም ሳያስቡት ስለሆነ ነው እንጂ በጣም ያሳዝናሉ

    • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
      @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ 6 років тому

      Tina Desta እደኔ ሁነሽ ነው በተለይ ስደት ያለነው ቶሎ ሆድ ይብሰናል

    • @ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ
      @ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ 6 років тому

      Tina Desta ክክ እውነትሽ ነው እኔም ድርቅ ነው እሚያርገኝ ማልቀስ የለም መናገር የለም

    • @ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ
      @ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ 6 років тому

      እውነትሽ ነው እህቴ የጆሲ ስራ እኔም በደስታ ሁሌም ነው የሚያለቅሰው ጆሲየ እድሜና ጤና ይስጥህ♥♥♥♥♥

  • @tube7034
    @tube7034 5 років тому

    ጆሲ ምርጥልጂነህ ከዉነት እናትህ በጣም ተመርቃለች አተን መዉለድ ማለት ክብርነዉ

  • @alainalain1619
    @alainalain1619 5 років тому +3

    ጄ ቲቪ አፈላላኪ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው የጠፈብኝል ሰው ሁኔታውን ለመናገር እንዴት መግለጽ እችላለሁ?

  • @yordanosyordanos7360
    @yordanosyordanos7360 6 років тому

    ጆሴዬ የኔመልካም ቅን የኢትዮጵያን እንዳንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
    @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 6 років тому +15

    እውነትም ኢትዮጵያዊነት መልካምነት👍 አንዳንዶቹ ግን ያሳፍራሉ 400ብርም ብርቅ ናት ብለው ይብሏት ይብላኝ ለነፍስያቸው ለነዛ ለበሉት አሷስ የጥረቷ አላጣችም አላህ ረሂም ነው ጆስዬ ይመችህ እንዳንተ ያሉ ጀግኖች በሚሊየን ይብዙልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 👌

  • @אמבצאוטספאי
    @אמבצאוטספאי 6 років тому

    ጂሲ ለአንተ ምሰጋናየን እያቀረብኩ
    የተባረከ ሰው ማለቴ እናትሺን ነብሳቸውን ይማረው እያልኩ መልካም እናት ዘሯን ከያዘችበት ከዘሯ ትደበልቃለች ወ ሮ ሜሮንም እንኳን ደሰ አለሺ

  • @zdali1626
    @zdali1626 6 років тому +7

    ጆሲዬ ምሪጥ ሰው እድሜህን ሙሉ አሏህ ያስደስትህ

  • @ethinshtehuin3244
    @ethinshtehuin3244 6 років тому

    በእውነት አንተ ትልቅ ሰውነህ ተባርክ እግዚ አብሔር ዘመንህን ይባርክ እዲሜናጤና ይስጥልን

  • @የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ

    ጆሲየ ረጅም እድሜና ጤና ቃላት ያጥረኛል ላተ

  • @tesfaymarkos854
    @tesfaymarkos854 5 років тому +1

    ሜሮንየ አይዞሽ በጣም ደስየምትይ እናት ከአሁን በሃላ ልጆችሽን እንዴት አድርገሽ ቁምነገር ላይ እንደማታደርሺ ማሰብ ብቻ ነው እሺ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 років тому +11

    መልካም ሰው ግዜውን ያወክበት አተ ነህ ዝብለው እግሊት አገባች እገሊት ታጨች እገሊት ተፍታች እያሉ ከሜባጫብጩ ሰውን ያለ ስራው ከሚቦጭቁ ያተ ስራ 100%

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 5 років тому

      እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ ትክክክክክል

  • @አማኑኤልፍቅርህይማርካል

    ውይ ደስ ሲል ጆሲዬ ከቃል በላይ እኮ ነህ ጌታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @ቤተልሔምዩሐንስ
    @ቤተልሔምዩሐንስ 6 років тому +3

    ጆሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ መልካሙን ሁሉ እመኝልኋለሁ

  • @addisiemekuria4658
    @addisiemekuria4658 6 років тому

    ጅሲ መልካም ሰውእግዚ አብሄርይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጠህ አደናቂህ ነኝ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 6 років тому +60

    የኛ ሀገር ሚዲያ ግማሹ ሌባ ከዚች ምስኪን አራት መቶ ብር በላችሁ ሼም ነው የሬዲዮ ፕሮግራም ባለሞያወች ሼም።

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 6 років тому +1

      ይገርማሉ ለሁሉ ተስገብግበው እግዚአብሔር የሚፈራ የለምኮ

    • @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ
      @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ 6 років тому

      እውነት ይገርማሉ እንደዚህ ተጨንቃ ከዚች ይበላል የቀን ጅቦች ናቸው

  • @ድምፆችንይሰማየሀበሾችየት

    የታማኝ በየነ የጆዬሴፍ ገብሬ የአብይ አህመድ እናት እድለኞች ናችሁ ጆሲየ ተባረክ

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 6 років тому +6

    ጆሲየ እካን ያተን ቻናል ደስ ብሎነ ነው እምናየው በጉጉት ወድማችን አደል ጋይስ ላይክ ሸር አርጉ ጆሲን እምትወዱ

    • @asan1559
      @asan1559 5 років тому

      ሠላም ያገሬ ልጆች

    • @asan1559
      @asan1559 5 років тому

      በናታችሁ አክስቶቸ ጠፍተዉብኝ ለመፈለግ ነበር ግን የጆሲ ስልክጸ ቁጥር የለኝም የምታቁት ላኩልኝ በናታችሁ

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 6 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲ ስራህንም ይባርክልህ የልጅ አዋቄ በጣም የእኔ ኢትዮጵያዌ ልጅ ስለሆንክ ኮራውብህ: በእዝች ልጅ ልቤ በጣም ተነክቶ ነበር አባቷን በማግኘቷ ተደስቻለው: እንኳን ደስ አላችሁ,

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    እኔም አጉቴን 24 አመት ፈልጌ አግኝቸዋለሁ. ወለጋ.

  • @maskaramaskara1008
    @maskaramaskara1008 6 років тому

    ጆሢዬ ተባረክ እንድህ ስውቹን እንደምታሲደሲት ሁላ ዘመንህ ሁሉ በደሲታ ይለቅ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @ሰናይትባርባ
    @ሰናይትባርባ 6 років тому +4

    Josi hawey Amlak ab meret kelka xedqi hibuka tebaerk! Ftew eye zelka (love you brother)

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 роки тому

    አንኳን፤ደስአላችሁ፤ፈጣሪ፤ሰላማችሁን፤የአብዛላችሁ፤ወንድማችን፤ፈጣሪይባርክህ፤🙏🙏🙏🇪🇹☝🙌🕊🕊🕊💐💐💐💚💛❤👏

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 років тому +8

    ክፍላገር ዘመዳችን
    ልጇ ጠፍቶባት ሁሌ እዳለቀሰች
    እና አዳንዴ ጦዋት ጦዋት ስትነሳ
    ደና አደርሽ እንላት እቧዋ ዝርፍ ታረገዋለች
    ምን ሆንሽ አመመሽ ስንላት ልጄ በሕልሜ መጣ ትላለች😢😢😢 እና ሁሌ እዚላይ ሲገናኙ ሲያለቅሱ እሷ ትዝ እያለችኝ እባዬን ሳላስ በው ይፈሳ 😢መለያየት ለመገናኘት ኸሆን ደስ ይላላ እግዚያቤሔር ያገናኛል❤❤

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 6 років тому +1

      ለምን አትነግሪያትም ማር ልታገኘው ትችላለች

    • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
      @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 років тому +1

      @@mayamaya-qi4lm እሺ ማሬ እደውላላታለሁ
      ግን ምን ዋጋ አለሁ እዛኔ ሊያገኛቸው አይፈልግም ነበር ወጣት ነበር ወንድሙ ፈልጎት አገኘውና ከዛ ፂሙ አሳድጎ ጀለቢያ ለብሶ ነበር አላወቀው ነበርና ራሱን ሲጠይቀው ሌላ ቦታ ጦቆመው እና ማስታዋል ይስጠው እናቱ ቢያገኛት ብትሞት አይቆጫት ነበር

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm 6 років тому +2

      @@ርብቃእጠራዋለሁስሙን በእየሱስ ስም ጌታ ፀሎቷን ሰምቶ ልብን ይቀይርላት ሌላ ምን ይባላል

    • @fatmaz8306
      @fatmaz8306 6 років тому +1

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ለምን በዚ ፖሮግራም እንድትቀርብ አተደርጓትም

    • @fawzayasayad5128
      @fawzayasayad5128 6 років тому

      K

  • @hasadattekewelu235
    @hasadattekewelu235 6 років тому

    ጆሲ ደግ ሰው በዚ ዓለም ያለ ሁሉ ጥሩ ነገር ይስጥህ FROM ERITREA

  • @kattysom4285
    @kattysom4285 6 років тому +11

    ጆሲዬ big respect for u love from Somaliland

  • @fateyfekadu3160
    @fateyfekadu3160 6 років тому

    በውነት ጆስዬ አንታ መላት የአደም ልጅ ነህ ምክንየቱም አደም ዘሪ የለውም አንታም ዘሪ አትለይም አይመኖት አትለይም በሁሉም ቦታ ትገኛለህ አላህ ይጠብቅህ በጠም ነው እምወድህ መሰሎችህን የብዘልን ሀገረችንን ሰላም የርግልን አላህ ይጠብቅህ ጆስ የሰው ልጅ ብየሀላው

  • @sabasaba1323
    @sabasaba1323 6 років тому +7

    ምርጥ ስው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @elizabethg680
    @elizabethg680 6 років тому

    The world is just full of miracle, unexpected, curiosity, wonder, complexity, unknown and everything you can't even imagine... Love this story so much.... Lets spread peace, love.
    Family.! Those who don't have one know the value. 'Having a family,and a meal with them' is one of the greatest blessings from God.

  • @meserethile9183
    @meserethile9183 6 років тому +4

    ጆስየ እናቴ ከበቴሰቦቻ ከተለየች 40 አመትሆናታል እኔሱ ያልት ትግራይ ነዉ እናቴ የመጀመሪያ ልጃን ወልዳ ወደ ኦሮሞ ክልል መጣች ከዛን ለመሄዴ በጣም አቅም የላትም ነበር እና ሁለም ስናፍቆት ታለቅሳለች የእናት ስም ሙሉ ደሳሌኝ ትባላለች አዉን አንተን ኘሮግራም ሳይ እናቴን እያስታወስኩኝ አልቅሳለዉ ጆስየ እስት አመቻችልኝ አዉን ግን እኔም ከስዴት መልስ በአካል ፈለጋ ለመሄድ ወሰንኩኝ እስት ለእናት ዱሀ አርጉልኝ

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 6 років тому

      Meseret hile እንዴ 40 አመት ሙሉ በይ ቶሎ ተመዝገቢ፡፡ እናትሽ በህይወት እያሉ ይህን ቁም ነገር ስሪ በሁዋላ እንዳይቆጭሽ

    • @meserethile9183
      @meserethile9183 6 років тому

      @@marakiye7986 እሽ ማአራክየ አመሰግናለዉ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆን ዝግጂት እያረኩኝ ነዉ

    • @samirelasmar532
      @samirelasmar532 5 років тому

      Ftari.yerdashe.Enate.mokriw.ayezoshe.mare

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 6 років тому

    ጆሲ ጥሩ ሠው እግዚአብሔር መልካም አድርጎ ስለሰራህ ስሙ ይመስገን,ለወገኖቼ ስለምታደርገው በጎ ስራወችህ ከመድሀኒዓለም ቀጥሎ በጣም አመሰግንሀለው,ይህ ጥሩ ምግባርህ እግዚአብሔር የመንግስተ ሠማያት መውረሻ ያድርግልህ።

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 6 років тому +8

    The man doesn’t look like he is happy about this meeting. My sister you did your part. From m this on if he likes to be part of your life, he will get the benefit of your love. If not keep live your life in full.

    • @JamalKhan-dp2ot
      @JamalKhan-dp2ot 6 років тому

      እኔም። እምፈልገው የሠው አለኝ

    • @JamalKhan-dp2ot
      @JamalKhan-dp2ot 6 років тому

      እህታች እረውዳ ሀሠን ሷሊክ ትባላለች ሀገራደግሞ። ሣልመኔ ሠኞገበያ።

    • @sisay7
      @sisay7 6 років тому +1

      Some people doesn't know how to react ...this is men things