እነ ማርታን ለማግኘት በቴሌግራም እና whatsapp በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0932502010

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 3,4 тис.

  • @nequheyewet5076
    @nequheyewet5076  Місяць тому +773

    እነማርታ የሚሰሩትን ስራ
    ማገዝ ለምትፈልጉ ይሄ የነሱ የንግድ ባንክ አካውንት ነው። 1000164551362 ማርታ ንጉሴ (CBE )
    በቴሌግራም እና Whatsapp
    በዚህ ቁጥር ያገኞቸዋል 0932502010

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +61

      ፍፄእቦክሕንebsላይናሰይፊሾላይእድቀርብአርገውእድሑምማንያዘዋልጋር🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AbebaAlemu-zu6xc
      @AbebaAlemu-zu6xc Місяць тому +42

      አበባ ነኝ from vegas ይህው ስራም አልሰራ በቃ i am so crying . የኔስ የሰላሳ አመት ታሪክ መቼ ይሆን የማወራው then ......

    • @AmeenaImam-jh1pb
      @AmeenaImam-jh1pb Місяць тому +47

      ዩቱብ የክፈቱ ከነዚህወጣቶች ትልቅ ትምርት ወጣቱ ይማራሉ

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ Місяць тому

      @AmeenaImam-jh1pb አላቸው

    • @eisabetfikru8686
      @eisabetfikru8686 Місяць тому +7

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WaseRmet
    @WaseRmet Місяць тому +781

    እውነት ይች ሴት የዘመናችን ድንቅ ሴት

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Місяць тому +2

      ድንቅ ቆንጆ ትግሰተኛ ደግ አዛኝ ❤!!!

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Місяць тому +983

    እውነት አቺን ማየት በጣም ጓጉቼ ነበር ምርጥ እና ድንቅ ሴት ነሽ

    • @tigistserage6823
      @tigistserage6823 Місяць тому +2

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Місяць тому +5

      እኔ እራሱ ምንአይነት ድንቅ ሴት እደሆነች ማየት ጓጉቸነበር

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube Місяць тому +3

      ደምሩኝ ❤❤🙏🏻

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Місяць тому +2

      ፍፄ የኔ ጀግና ሥወድህ❤❤

    • @bezawitdaniel3348
      @bezawitdaniel3348 Місяць тому

      እኔ ራሱ

  • @mylady9674
    @mylady9674 Місяць тому +73

    ጠያቂው ጋዜጠኛ ትህትናህ ችሎታህ እና ጨዋነት የተሞላው አጠያየቅህ ደስ ይላል እግዚሐብሄር ይባርክህ 🙏🏽

  • @mekonnenkebede9342
    @mekonnenkebede9342 Місяць тому +805

    ድንቅ ሴት!!!
    ድንቅ ሚስት!!!
    ድንቅ እናት!!!
    እግዚአብሔር ዘወትር ከናንተ ጋር ይሁን።

    • @WeldeYohannesGebre
      @WeldeYohannesGebre Місяць тому +4

      በጣም በጣም መልካም ምሳሌ የምትሆኚ ስው ነሽ

    • @AbebuDinku
      @AbebuDinku Місяць тому +3

      ልዩ ሴት ገና ዛሬ አየሁ

    • @gagauau3291
      @gagauau3291 Місяць тому +1

      Good job

    • @Abdulhaq5353
      @Abdulhaq5353 Місяць тому +1

      ameen

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому +2

      ​@@AbebuDinkuአይ አለማየት እንጅ ስንት መልካም ሠው አለ

  • @sadayaseeen2025
    @sadayaseeen2025 Місяць тому +601

    ጀግና ነሽ ብዙ ነገር ልፅፍ ፈልጌ ነበር ግን ሁሉም አድናቆቶች ላንቺ አነሱብኝ

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 8 днів тому +6

    የዳኒ እና mertan history ስ ናግረቸው 52ቱም ተማሪዎቼ ቁመዉ ነው የጨበጨቡልህ.
    This is worlds best history book about love,education, hard-working.
    This is big blessing.
    Go for next,we need more b/c you have knowledge,skill,undestanding,wisdom,artistic teaching
    God is Great.
    Teacher workneh from Adama.

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 Місяць тому +665

    ሴቶች ብር ትወዳላችሁ ለምትሉ ወንዶች እንደ ማርቲ አይነት ጀግና ሴቶች አሉ ❤

    • @tekletsadik
      @tekletsadik Місяць тому +11

      ይሄ የማርታ ታሪክ ብቻ ነው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Місяць тому +1

      እር ተው ሌሎቹም ሊኖሩ ይችላሉ እኔ አንድም ቀን ሀብታም ወንድ ብዬ ትመኘቼ አላቅም በንፁህ ልቡ ሚወደኝ የምወደው ሚያከብርኝ ማከብርው ማስብለት የሚያስብልኝ ባጩሩ ፍቅር ነው ሚገዛኝ ​@@tekletsadik

    • @TesfayTekleghiorgis
      @TesfayTekleghiorgis Місяць тому

      alech bey

    • @MinaMinamk-x9k
      @MinaMinamk-x9k Місяць тому +4

      አንዳንድ እንጅ ሁሉም እንደሷ አይደሉም በአንድቷ ሁሉንም ለማፅደቅ መጣር ምን ይሉታል

    • @WubalemAzanaw-r4m
      @WubalemAzanaw-r4m Місяць тому

      አንችስ

  • @እንነጋገር
    @እንነጋገር Місяць тому +218

    ዳኒዬ የኔ ምርጥ መምህር ትለያለህ እኮ ❤❤ ጌታ ሆይ ባንተ ታሪክ ህይወቴ ተቀየረ ባንተ መማሬ በጣም እድለኛ ነኝ ❤❤

    • @tigistpaulos314
      @tigistpaulos314 Місяць тому +5

      ታድለሽ😘😘😘

    • @zekariyasasmro4904
      @zekariyasasmro4904 Місяць тому +3

      ❤❤

    • @AlemneshBeyene
      @AlemneshBeyene Місяць тому +4

      ዋውውው ታድለሽ እግዚአብሔር ምክንያት አድርጎሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ትልቅ መድረክ ላይ ታመሰግኝው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Місяць тому +20

    አንቺ የተባረክሽ ልዮ ሴት ነሽ ለምልሚ የረገጥሹው የነካሽው ሁሉ ይባረክ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሺ የቡዙዋች እናት ሁኚ ሁሌ ሰጪ ያድርግሽ ዘመንሽ ሁሉ የሳቅና የደስታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Місяць тому +354

    ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ ይልቅ ውድ ነው የተባለችው ሴት በርግጥ አንቺ ነሽ የዚህ ዘመን ጀግኒት❤ በእውነት ዳኒ በጣም እድለኛ ነህ በርግጥ እግዚአብሔር በክርስቶስ እንዴት እንደወደደህ ያየህበት ይህ አምላካዊ ፍቅር መገለጫ የሆነ ታሪክ ነው!!😍😍 ቀሪ ዘመናችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ ከዚህ በበለጠ የብዙ ወላጆች የእንባ መታበስ እና የደስታ ምክንያት ያድርጋችሁ ምድር በእናንተ ትረፍ ተባረኩ ወዳችኃለው😍😍😍😍❤❤❤❤❤

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube Місяць тому +2

      ደምሩኝ❤❤🙏🏻

    • @teklutefera9028
      @teklutefera9028 Місяць тому +2

      ድንቅ ህይወት ታሪክ ተባረኩ!

    • @EyerusTilhaun
      @EyerusTilhaun Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 18:52

    • @Rahelbelete-xw7ye
      @Rahelbelete-xw7ye Місяць тому +2

      "እንዲህ አይነቷ ናት እውነተኛ ረዳት" አንቺ ትለያለሽ ❤🎉

  • @Dagmawitgadisa
    @Dagmawitgadisa Місяць тому +263

    በእውነት የነዚህን ልጆች ታሪክ ሠምቼ ካልተቀየርኩ መቼም አልቀየርም ተባረኩልን

  • @nanirelax
    @nanirelax Місяць тому +224

    የደብረ ዘይት ከንቲባ ቦታ እንዲሰጣቸዉ ይጠየቅላቸዉ ፍፄ አስተባብር፤ትዉልድ ሜዳ ላይ አይንከራተት ሀብታችን ልጆቻችን ናቸዉ!!!!!

    • @TesfuTesfa-v4y
      @TesfuTesfa-v4y Місяць тому +3

      እግዚሀብሄር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም አደቅሽ አለው በርቱ ከዚህበላይ ውጤት ለማምጣትሞክሩ

    • @SabaYesuye-hu7dc
      @SabaYesuye-hu7dc 20 днів тому +1

      Uright

    • @Temesgen-m9n
      @Temesgen-m9n 14 днів тому

      👌

    • @FenetAssefa-p8h
      @FenetAssefa-p8h 12 днів тому +2

      አሁን አዘጉት እኮ በናትክ ተስፋችንን😢😢

    • @happytube4183
      @happytube4183 6 днів тому

      ለምን?​@@FenetAssefa-p8h

  • @zelekedesse5106
    @zelekedesse5106 Місяць тому +222

    ፈጣሪ ይሄንን ፍቅር ና ንፁህ ልብ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆ ለትልቅ ስኬት ያብቃችሁ

    • @tsigredaassfa5425
      @tsigredaassfa5425 Місяць тому

      አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል

    • @TheDavidMelese
      @TheDavidMelese Місяць тому

      አሜን ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ነች ❤❤🙏🙏🙏

  • @Youas-z6l
    @Youas-z6l Місяць тому +931

    በሴት ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያደርገኝ እንደዚህች አይነት ሴት ሳይ ነው ወንድሜ እድለኛ ነህ እናትህን ነው ያገኘኸው በደስታ ኑሩ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +12

      እውነት ነው እግዚአብሄር ይርዳቸው❤❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +22

      እንደዚህ ዓይነት ሴት ድጋሚ መኗሯ ግን እንጃልህ፣ እኔስ አይመስለኝም። ብዙዎች ተስፋ ቆርጠን ሁሉንም ትተን እየኖርን ነው።

    • @Youas-z6l
      @Youas-z6l Місяць тому +12

      @@birhanjommy ለኛ ባይኖር እንኳን በዚህ በታደሉ ሰዎች ደስታ መደሰት ነው ምን አማራጭ አለ ዛሬ ኪስ እንጂ መች ፍቅር ቦታ አለው ብለህ ነው አብሽር ለኛ ያለው ሲመጣ ይደርሳል

    • @MestawotMeskele-ms3he
      @MestawotMeskele-ms3he Місяць тому

      😊😊😊😊አይዞን ትሜጣሌች​@@Youas-z6l

    • @Abol3410
      @Abol3410 Місяць тому +5

      Fetare bertatun yestachiw keze belay yedersalu

  • @yigremassefa2325
    @yigremassefa2325 Місяць тому +19

    በቀጣይ እናትና አህቱን አብረህ ብታሳየን ደስስስስስስስ ይለኛል ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Місяць тому +265

    አድራህን ዳንኤል ይህችን ልጅ እንዳትጎዳት

    • @Mastewal-h3n
      @Mastewal-h3n Місяць тому +8

      ራሧን የሰጠችህ ልጅ ናት በርታ አደራ።

    • @AkliluAgonafir
      @AkliluAgonafir Місяць тому +13

      እዉነት ሰለ ፈጠርህ እግዚአብሔር ለሰከንድ እዳታሰከፍት አንተ በጣም እደለኛ ነህ የሷ አይነት ሴት በዚህ ምድር ላይ መቼምጨአታገኝም

    • @haileyesussisay4800
      @haileyesussisay4800 Місяць тому +5

      Gedelkuta ene neg mgelew

    • @BerhanuSetegn-j6q
      @BerhanuSetegn-j6q 26 днів тому +2

      Yemtal kigodat

  • @SamrayHagos
    @SamrayHagos Місяць тому +132

    የናንተ ተማሪ በመሆኔ ሁሌ ያኮራኛል ማርቲ እወድሻለው❤❤ዘመንሽ ይባረክ ብልህ ሴት ነሽ leyu set neshe

  • @kidistaberra5101
    @kidistaberra5101 Місяць тому +11

    ዋው የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው። የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ማርቲ ጀግና ሴት ነሽ። ዳኒ ታድለሃል አደራ በደንብ ተንከባከባት። እንደ ሃሳብ
    1. ከምትሰራው ትልቅ ስራ ጎን ለጎን ራስህም ላይ ብትሰራ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርትህን ብታጠናቅቅ
    2. መጠነኛ ፕሮግራም አድርጋችሁ ቤተሰቦቻችሁን ጠርታችሁ ከማርቲ ጋር በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ቃልኪዳን (ሰርግ) ብታደርጉ
    3.እናትህ፣ ወንድምህ እና እህትህን ይቅርታ ብትጠይቅ ምክንያቱም ጀግናው አባትህ በህይወት እያሉ አብዛኛው ትኩረታቸው አንተ ስለነበርክ ምናልባት ያዘኑበት ነገር ሊኖር ይችላል። ብዬ አስባለሁ። በተረፈ በርቱ

  • @TigistGetachew-t4d
    @TigistGetachew-t4d Місяць тому +257

    መፃሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለችውን እንቁ ሴትን ትገልፃለች በበዙ በቡዙ ተባረኩ

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 Місяць тому +196

    መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት መፀሃፍ ቅዱስ ላይ ያለችውን ሴት አይነት ተባረኪ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤

    • @RiyazRiyax-d2n
      @RiyazRiyax-d2n Місяць тому

      በጣም ደስ ይላልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 12 днів тому +2

    ማርቲዪ በዚ ዘመን እንዳንቺ አይነት ድንቅ ሴት አይቼ አላቅም የዘመኑ ድንቅ ሴት ተብሎ ሽልማት ሊሰጥሽ ይገባ ነበር ይችን ልጅ እግዚአብሔር የሰጠው አባቱ ገንዘባችሁን ብቻ ሳይሆን በፀሎትም እግዚአብሔር በጣም ይለምኑት ነበር ይመስለኛል በኔ ሀሳብ እግዚአበሔር እንኳን በልጅ ባረከሽ እናቴ ድንግል ማርያምዬ ሁሌም በኑሮዋችሁ አትለያችሁ ይቺ ልጅ እናትህ ናት ቀሪውን ዘመናችሁን በፍቅርና በደስታ አኑራት!!

  • @demekedebas1674
    @demekedebas1674 Місяць тому +84

    ዋውው ከ ጎዳና ላይ አንስታ ሰገነት ላይ የምታስቀምጥ ሴት ትክክለኛ የሴት እና የሰው ትርጉም፣ትክክለኛ የፉቅር ትርጉም በአንቺ አየሁ ተባረኪ።

  • @AzebNigussie-rr6yb
    @AzebNigussie-rr6yb Місяць тому +133

    አንቺ ድንቅ ሴት ዘርሽ ይባረክ ።

  • @ShemsyaAbdu
    @ShemsyaAbdu 23 дні тому +7

    ፍፄ በጣም እናመሰግናለን ለዳኒየና ለማርታ አድናቆትና ክብር አለኝ አላህ ሀይልና ብርታቱን ይስጣችሁ ዳኒ አንድ ነገር ብለህ ነበር ሰዎች ሲያጨበጭቡልህ ቀጣይ ትልቅ ነገር ይጠብቃሉ ብለህ ነበር ይችን አባባልህን በርትተህ ቀጥል በጣም በጣም ከፍተኛ አድናቆት አለኝ አመሰግናለሁ

  • @AlmazWeldemariam
    @AlmazWeldemariam Місяць тому +164

    በደንብ ተንከባከባት ፈጣሪ የሰጠህ ንግስት ነች please take s good care of her ❤

  • @Username-u1c
    @Username-u1c Місяць тому +128

    ማርታ እግዚአብሔር የሰጠህ በረከትህ ብርታትህ ነች ብዙ ዋጋ ከፈላልሀለየች የአባትህም ቃል ነች አግባት በለውሀል ሰለዚህ ብዙ ግዜ የምነሰማው ታሪክ ሰለሆነ ሕይወት ሲቀየር ገንዘብ ሲመጣ እንዳትቀየርባት እንዳትከዳት አደራ እንደዛ እንዃ ብታደርግ እየግዚአብሔር ቅጣት ከባድ ነው የትምም አደርስም አክብራት ግዜ ስጣት አበባ ቼኮሌት እየገዛት ሳታስበው ስጣት አድንቃት ከእቤት ወጣ አርጋት አና ጥሩ ቦታ ለይ ወስደህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የእሷ ብርታት እዚህ አንዳደረሳችሁ ንገራት አንተ ወንዱ ይህን የመሰለ አቅም ይዘህ ቁጭ ብለህ እሷ ግን በዚህ ልጅነቷ አሸዋ መሸከምና እና ከባድ ስራ አየሰራች ያንን ኩፉ ግዜ አሳልፋችሁ እዚ ደርሳችኋል ክሬዲቱን ሁሉ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ለሷ ስጣት ሌላው አንተ ላይ ያነበብኩት እራስህን ሳትለውጥ ወደ ድሬደዋ አንዳትመለስ ሰለተባልክ ሰው አንዳያይህ አባትህ ን አስከ አለ መቅረብ ያደረሰህ ሰለሆነ በጣም እየተጨነክ እና እየሰራህ ያለህው እራስህን ትልቅ ደረጃ ላይ አድርሰህ እራስህን ማሳየት ብቻ ነው የመጨረሻ ግብህ ሌላ አይደሉም ነገር ግን ማርታ መኖር አለባት በተጨማሪም ልጅ እየመጣ ነው ሰለዚህ ለነሱም በዛም እቤት ውስጥ መሰረታዊ የሆኑ እቃዎች ያስፈልጋታል ይገባታል የአንተ መለወጥ ጥሩ መልካም ሆኖ ሰለ አንተ ትልቅ ጀረጃ ወይም የምትፈልገው ደረጃ እሰከምትደርስ እስከምታሳይ እና ድሬደዋ አስከምትሄድ ማርታ መጎዳት ልጃችሁም የለበትም ጌዜ ሰጣት በቅማችሁ በሚችለው ቤቱ ይሞላላት እኔ አሰቤ እኔ አስቤ እዚህ ደረስን አትበል እዚህ የመድረስህ ውጤት በእግዚአብሔር እና ከማርታ ሌላ ባዶ ነው እወቅበት ከሁሉም በፊት ለማርታ ሁሉን ነገሯን ትታ እንደኖረችልህ ሊያውም በዛ ችግር አንተ ደግሞ በተሻለ አየኖክ አድርግላት ኑርላት በቂ ገቢ ካለህ ሌላው ማሰየቱ ቀስ ብሎ በሂደት የሚደርስ ነው አደራ አደራ ይህንን ባታደርግ እመነኝ አወዳደቅህ አያምርም ብልጥነት ለግዜው ነው እነጂ መልሶ ይጥልሀል ማርታ ቆንጆ ጎበዝ ብርቱ ቅን አርቆ አሳቢ አንደሆንሽ ሁሉ ብለጥነት ጨሚሪበት እሺ ነገ ያንቺን እንባ ማየት አልፈልግም ሁሉንም በእምነት ሳይሆን በሕጋዊ መንገድ አድርገጉት ተማምን እዚ ደርሰናል በአሁን ግዜ አይሰራም ማርትዬ እንዲ ግልፁን እውነቱን ነው የምነግርሽ አንደ አሽቃባጮቹ አቤት ፈቅር ብዬ አላልፍሽም ፈቅር ሰለሚቀዘቅዝ ሕጋዊ ባል እና ሚስት ሆኑ ማርታ ሀሉንም ነገርበሕጋዊ መንገድ አድሪጊው ሌላው መርዳት የፈለጋችሁ ማርታ ሰለሆነች ቤታቸው የሚጎድለውን የምታውቀው በእሷ ባንክቁጥር አስገቡላት ከአስተያዬቴ ቅር ያሰኛችሁ ነገር ካለ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ

    • @saadasaada831
      @saadasaada831 Місяць тому +7

      Migerm eyta new hasbik

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Місяць тому +5

      እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክሽ

    • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
      @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ Місяць тому +5

      ግሩም እይታ ነው በትክክል ሰው ሐውልት አይደለም ሊቀየር ይችላል

    • @ejigyimer
      @ejigyimer Місяць тому +1

    • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
      @AyiniyGETACHEW-bj8eo Місяць тому +3

      Marti Ken set neshe geta Kanchi gar nw yalew yetsetshen asetyayet tegebarawi adergi ❤🥰🥰🥰 tedarsh yebarke🙏

  • @DejeneZeleke-n8l
    @DejeneZeleke-n8l Місяць тому +20

    ባሏን ከከፍታ ላይ የምታወርድ፣ ቤቷን በረከት የምታሳጣ ሴት የመኖሯን ያክል እንደዚች አይነት ከጎዳና አንስታ የምታነግስ ሴት መኖሯን ሳይ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።አባትህ ግን ድንቅ ነዉ።

  • @alemayehugebru8939
    @alemayehugebru8939 Місяць тому +84

    ❤❤❤❤❤❤የመጨረሻ ጀግና ነሽ የእርግብ ልብ ያለሺና ታማኝ ትክክለኛ ሴት ነሽ

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Місяць тому +120

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ደግሞ ቆንጅዬ እግዚአብሔር ዛሬን አይቶልሽ ነው ከሱጋር ያገናኘሽ።

  • @selmanabdu4933
    @selmanabdu4933 Місяць тому +9

    አፈስካት ዋው ሁሉም ወንድ እሚመኛት እና አብራው ልትኖረው እሚገባ ሚስት ፈጣሪ አይለያቹህ👏👏👏

  • @MelkamuHailu-ov9kt
    @MelkamuHailu-ov9kt Місяць тому +92

    ፍፄ እነዚህ ልጆች ድጋሜ መቅረብ አለባቸው መች ይጠገባሉ ዋውውውው

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Місяць тому +357

    በእዉነት አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ
    ጀግኒት ብዬሻለሁኝ የእዉነት ሰዉ ነሽ
    ሰዉ ሆነሽ ሰዉ አደረግሽዉ " ዘርሽ ይባረክ፣ልጃችሁን የትዉልድ መፍትሄ ያድርግላችሁ ፀጋዉ ይብዛላችሁ ❤

  • @nebyualemayehu2836
    @nebyualemayehu2836 Місяць тому +31

    እንደው ምኞቴ ይሄንን ታሪክ ለ ሰው መሆን ይስማው (ሶሚክ) አሳይታችሁት ወደ ፊልም ቀይሮት እሱም ተጠቅሞ እነሱም የበለጠ ተጠቃሚ ቢሆኑ በተለይ በሰብታይትል ቢሰራ የሆነ ገራሚ ነገር ይታየኛል❤❤❤❤ ኡፍ ሶስት ክፍል በአንድ ጊዜ መጨረሴ ገረመኝ እግዚአብሔር የስኬት ማማላይ ያስቀምጣቹ አንተም አቅራቢው ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Місяць тому +88

    አለም ላይ ብታስስ እንዲህ ያለች ድንቅ ሴት ከወዴትም አታገኝም መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ካልሆነ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ክፉ አይንካችሁ ዘራችሁሁ ይባረክ ብዙ ልጆች ውለዱ 😊❤

    • @MetiGezaw
      @MetiGezaw Місяць тому +1

      አሉ!በጣም አሉ ምን አልባት አለመገጣጠም ይሆናል ሴት ካፈቀረች እንዲህ ናት የኔ እህት ነርስ ሆና አንድ ሰሳይክል ጠጋኝ ወደደች በውበትም በት/ት ደረጃም አይገናኙም ግን ስለምታፈቅረው አገባችው ምን ያደርጋል ሁለት ልጅ ከወለዱ በኋላ በችግር እና በዱላ እየጠበሳት አቅቷት አሁን ፍርድ ቤት ደርሰዋል😂😂😂😂😂

    • @marsilasgashaw2148
      @marsilasgashaw2148 Місяць тому

      @MetiGezaw 😭😭😭

  • @abeba7950
    @abeba7950 Місяць тому +54

    እኔ በጣም አለቀስኩ የናንተ ታሪክ የተለየ ነው እና በመጽሃፍ ብትጽፉት ጥሩ ነበር እግዚኣብሔር ዘመናቹን ይባርክ 🇪🇷🇪🇷

  • @biresawwasihun4794
    @biresawwasihun4794 Місяць тому +4

    ዎዎዎ ልጅቷን ግን በጣም አከበርኳት እግዚአብሔርን በውነት ልባም ሴት ማለት አንቺ ነሽ በጣም ጀግና ሴትንሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር በብዙ ይባረካችሁ ደሞ ፈገግታ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤

  • @buzuneshdemissie8583
    @buzuneshdemissie8583 Місяць тому +81

    ምርጥ ሴት ምርጥ አባት ምርጥ ባል በርቱ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ታሪካችሁ ለብዙዎች አስተማሪ ነው

  • @mulex5235
    @mulex5235 Місяць тому +122

    እግዝእብር የሰጠህ ጽዮን ማርያምን ተከባከባት from Eritrea 🇪🇷

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Місяць тому +10

    ማርያምን አንቺ ክብር ይገባሻል አይደለም ለባልሽ ለሰዎች ህይወት የምትዘሪ ሴት ነሽ ከልብ እኔ በግሌ ሴት ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ አርገሽኛል ዘመንሽ ይባረክ

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 Місяць тому +212

    በቃ ምንም አልልሽም አንቺ የዚን ልጅ ሂወት እንዳስተካከልሽው አላህ ልጆችሽን ሀገር እንድያስተካክሉ ያድርግልሽ እድሜሽን ረዥም ያድርገው እንዳንቺ አይነት ሰው በሀገራችን ስላለ ደስ ብሎኛል በቃ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kamrekamre4839
      @kamrekamre4839 Місяць тому +1

      አሚንን አለህ የሁለችንም ህይወት የስተካክልልን

    • @hadraseid3551
      @hadraseid3551 Місяць тому +1

      የተሰማኝን ገልፀሽልኛል እውነት ነው

  • @alemteshome9076
    @alemteshome9076 Місяць тому +100

    በጣም የሚገርም የሕይወት ጉዞ ነው ትልቅ የእግዚአብሄር እጅ ያለበት ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @abrehambinyam3731
    @abrehambinyam3731 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ... እውነት ለመናገር እህቴ ብትሆን እዚህ ሕይወት ውስጥ እንድትገባ አልፈቅድም ነበር .. አንቺ ግን እግዚአብሔር ማየት ያለብሽን አሳይቶሽ ከባድ መስዋዕትነትን ከፍለሽ አሁን መልካም ፍሬን የምትሰበስቢበት ዘመን ላይ ቀርበሻል
    ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔርም እረድቷችሃል
    ቀሪ ዘመናችሁን የበረከት የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ አሜን

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 Місяць тому +134

    ፍፅም እነዚህን የተባረኩ ወጣቶች ስላስተዋወከን አንተም ተባረክ እኔ ያወኩህና ስብስክራይብ ያደረኩህ በነዚህ ልጆች ነው እንደዚህ አይነቶችን እ/ር ያብዛልን ተባረኩ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +3

      እኔም አሁን ገና ነው ይሄንን ገፅ አይቼ ሰብስክራይብ ያደረኩት በጣም በጣም ገራሚ ታሪክ ነው❤❤❤እናመስግናለን

    • @netsanetzeray9368
      @netsanetzeray9368 Місяць тому +1

      God bless you

    • @AmanGebremariam
      @AmanGebremariam Місяць тому

      እኔም

    • @stheyose3204
      @stheyose3204 Місяць тому

      Enem

    • @MedhintKfamilyYouTube
      @MedhintKfamilyYouTube Місяць тому

      ደምሩኝ❤🙏🏻

  • @mershawubie1053
    @mershawubie1053 Місяць тому +90

    ሰዉ በሌለበት ሰዉ ሁኖ መገኘት ማለት ይኸ ነዉ። መልካም ሴት ነሽ።

  • @getachewmelaku1174
    @getachewmelaku1174 28 днів тому +7

    ማር በእውነት እግዚአብሔር ለዳኒ ያቀረበሽ ውድ ስጦታ ነሽ። ዳኒም ለአንቺ የተሰጠ ጉልበትሽ የኑሯችሁ ምሰሶ ነው። የምለምናችሁ ነገር ግን በፍጹም ካገናኛችሁን አምላክ ከሚመራችሁ አምላክ ጥላ ስር እንዳትወጡ። አንተ ለእርሷ እርሷም ለአንተ እውነተኛ ሁኑ። ጠንካሮች ስለሆናችሁ እንደዚያው ጠንካራ በማንኛውም ሁኔታ ፈተናዎች እንደሚመጡ ጠብቁ። ፈጽሞ እንዳትሸነፋ። መታመናችሁ በእርሱ ላይ ይሁን። በእርግጠኝነት የነገ ቢሊየነሮች ናችሁ። በስኬት ምሳሌነት የምትጠቀሱ። የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ሁሌም አብሯችሁ ይሁን!!!

  • @zewdneshsinke5312
    @zewdneshsinke5312 Місяць тому +231

    የዳኒ የህይወት ጉዞ ባጠቃላይ የሚገርም ጉድ ነው ማርታን እነደዚህ ዘመን ሴት ለመግለጽ ቃላት የለኝም የምትገርም የመጻፍቅዱስ ሴት። ከነሽታው ከነቆሻሻው ከነሱሱ ለመቀበል እሄ ምን አይነት ልብ እንደተሰጠሽ አላውቅም። በእውነት በረከቱ እድሉ ነሽ። የዘመኑ ክፉ ሴቶች ሁሉ አንቺን ባዩሽ አይተው በተማሩብሽ። ፍቅር ሀያል ነው አብራው ወድቃ አነሳችው። በእውነት በህይወት እስካለህ አክብራታ አፍቅራት ታመንላት። ዘመናቹ የበረከት ይሁን።

    • @zerfeworkdebebe7538
      @zerfeworkdebebe7538 Місяць тому +21

      አብራዉ ወድቃ አነሳችሁ በትክክል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +11

      በየትኛውም ዘመን እንደስዋ አይነት ሴት አይገኝም❤❤❤

    • @genigeni1223
      @genigeni1223 Місяць тому +10

      እውነትም አብራው ወድቃ አነሳችው!!!!

    • @genigeni1223
      @genigeni1223 Місяць тому +11

      ፈጣሪ ሆይ እባክህ ወንድሞቼንም በእንደዚህች አይነት ሚስት ባርክልኝ

    • @Tizitageremew-T7J
      @Tizitageremew-T7J Місяць тому +1

      "birebam barebam eso gid yelatim simagn des yilatal lewutu aytayatim bisedam bikoshish eso gid yelatim simagn des ylatal lewutu aytayatim "

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 Місяць тому +62

    ምን አይነት ጀግና ሴት ነሽ፣ እግዚአብሔር የህይወት ዘመናቸውን አብዝቶ ይባርክላችሁ❤🎉

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Місяць тому +15

    በጣም ድንቅ አጋጣሚ እጅግ በጣም የምትደነቁ ለአሁኑ ትውልድ ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ በርቱ አደራ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏 በርቱ።

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Місяць тому +70

    ገርሞኝ ደንቆኝ ታሪኩን ማመን አቅቶኝ አሁን አንቺን ሳይ አመንኩ ግን እንዴት ብትባረኪ ነው።
    ትልቅ መሰጠት ነው። ዳንኤል የሚገርሙ አባት ነበሩህ ! አሁንም እናትህን በደንብ ተንከባከብ ፡ እንኳን ጌታ ረዳት ፈጥሮ አስመለጠህ ዘመናቹ ይለምልም🎉❤🎉❤

  • @mulugetalibsie9649
    @mulugetalibsie9649 Місяць тому +41

    በህይወቴ እያለቀስኩ፡እየተደሰትኩ እና እየተናደድኩ ያየሁት ምርጥ ፕሮግራም ነው።3ቱንም ክፍል አየሁት አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም። ዋው ሰላማችሁ ይብዛ አቦ።

  • @titemdigafe
    @titemdigafe 18 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ ወይኔ ምን አይነት ጀግና ልበ ቀና ሰው ነሽ ይሄ ሁሉ ያንቺ ውጤት ነው በጣም ነው የወደድኩሽ ዳንኤል አደራ እንዳትረሳት እግዛብሄር የሰጠክ ስጦታህ ናት መሰረትህ ነው

  • @Hyah-s3l
    @Hyah-s3l Місяць тому +83

    በዛላይ ቆጅዮ ልጅ የኔየዘሜኔ እቁ ሴት❤😊

  • @FikreGosa
    @FikreGosa Місяць тому +66

    ማርቲ እና ዳኒ በጣም ነው ማመሰግነው🙏🏿 ላደረጋቹልኝ ሁሉም ነገር ብቻ ግን እንዲው በምስጋና ማልፈው ነገር አይደለም ያደረጋቹልኝ ነገር ውለታቹን አንድ ቀን መልሳለው...

  • @kidistawgchew1593
    @kidistawgchew1593 Місяць тому +6

    በእውነት ከትቢያ ላይ አንስቶ ሰው እንድትሆን ስላደረገህ፣እንደ ወደቅህ ላልተወክ፣በመንገድህ ሁሉ ለጠበቀህ፣ባንተ ውስጥ ለብዙ ቤተሰቦች እረፍት የሚሆን ህልምን በውስጥህ ላኖረ ገናናው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    የአባትህን ነብስ ከደጋጎቹ ጋር በአፀደ ገነት ያኑርልን.... ለባለቤትህ ቃላት የለኝም አብዝቶ ይባርክሽ እንዳንቺ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን....በእድሜ በጤና ያቆያቹ... ልጆቻችሁ ይባርክላቹ።

  • @TesfayeButiso
    @TesfayeButiso Місяць тому +47

    መርዳትሽ ብቻ ሳይሆን ማመንሽ ራሱ ይገርመኛል ፡ አንቺ ድንቅ ሴት፣እህት፣ምስት፣ሁሉንም መስፌርት የሚታሟይ ሰዉ ነሽ ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባሻል፡ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 Місяць тому +64

    አንቸ መልካም ድንቅ ሴት በጣም አከብራለሁ የኔ እመቤት ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን ተባረኩ❤❤❤

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 Місяць тому +8

    ውጭ ውስጣችሁ ሲያምር ; ደስ ስትሉ እኮ ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ አሁንም ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ❤🎉

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Місяць тому +32

    ጀግና ሴት ትግስትሽ ፍቅርሽ ፅናትሽ እጅግ ጠንካራ ነሽ በርቱ እግዛብሔር ከናንተጋ ይሁን።

  • @hirutsolomon8498
    @hirutsolomon8498 Місяць тому +38

    ሜሬየ ስታምሪ ደግሞ ።የተባረክሽ ደኒ ዘውድህ ናት ። ኣክብራት። መ/ር ሂሩት ከ መቀሌ።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 27 днів тому +4

    የነዚህን ልጆች ታሪክ በደንብ ነው የሰማሁት በታሪካቸውም እግዚአብሔርን ስለዚች ልጅ ባረኩኝ ትንሽ ልጅ እኮ ነች ጌታ ዘመንሽን ይባርክህ ፍጹም ግን አላውቀውም ማነው? በጣም ቅንነት የተሞላህ ሰው ነህ እና ወደኋላ ስራህን ለማየት እሞክራለሁ።
    ግን የነማርታን የወደፊት ስኬት ተከታትለህ አቅርብልን እባክህ።

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም Місяць тому +15

    የምትገርም ናት ቆንጆ ልብ ቆንጆ እዴት ሁሉን አሞልቶ ይሰጣል ቀሪ ዘመናቹህ ይባረክ ❤

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh Місяць тому +41

    በጣም ጎበዝ ሴት ነች ይህ ሁሉ በራስ መተማመን አላት ማለት. በጌታ

  • @asekagnew
    @asekagnew 29 днів тому +8

    የኔ ወርቅ አስተዋይ ዘመንሽን ሙሉ እመብርሃን በደስታ ተኑርሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ከነሙሉ ቤተሰቤ አልቅሼ ነው ያየሁት ማርትዬ በእውነት አንቺ እንቁ ሴት ነሽ ዳኒ አባቴን እያሰብኩ ነው ያየሁህ በቃ አቶ ሻምበል አልሞቱም ባንተ ይታያል አባ አባዬ አባዬ አባዬ!!!!!!

  • @tigistpaulos314
    @tigistpaulos314 Місяць тому +70

    ውስጣዊ ውጫዊ ውበት እግዚአብሔር የቅኖች አምላክ ቤታቹን ይባርክ ሌላ ቃለሰ የለኝም የኔ ብርቱ ሴት 😘 እራሴን እንዳይ አረግሽኝ😘

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Місяць тому +42

    ማርትዮ ንፁህ ልብ እንዳለሽ የዋህ ቅን ቆንጂዮ ሴት ነሽ። ሰለ እያንዳንድ ታሪካቹ ስታወሪ አንዳንዴ እየሳኩ አንዳንዴ እያለቀስኩ ነው over all it’s like a movie based on a true story! እግዚአብሔር በልጅ ሰለባረካቹ በጣም ደስ ይላል። እሰከ ህይወታቹ መጨረሻ አይለያቹ ። May God bless you and your family ❤❤

  • @Bruka_tube
    @Bruka_tube 21 годину тому

    እናንተን አይቶ ሰው ካልተቀየረ መቼም አይቀየርም ....አግዚአብሔር ቤታችሁን ኑሮችሁን በበረከት ይሙላላችሁ....ምን አይነት ድንቅ ሰው ናችሁ...ከእናንተ አልፋችሁ ለሰው መለወጥ ምክንያት የምትሆኑ ድንቅ ጀግና ሰው ናችሁ... ይሄ በፅሁፍ የሚገለፅ አይደለም ግን ዝም ማለት ስላቃተኝ ነው የፃፍኩት....ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ....መምህሬ መምህር ዳኒ ላንተ ቃል የለኝም አስተማሪያችችን ብቻ ሳትሆን አባታችንም ነህ....🔥🔥

  • @kongitmecha3881
    @kongitmecha3881 Місяць тому +30

    በዚህ ታሪክ ውስጥ ያየሁት የእግዚአብሔርን ድንቅ አደራረግ ነው ይገርማል አንቺ የተባረክሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ዳኙ የአንተን ቅንነት ይገርማል አባትህ ይህንን የይተው ቢሆን ብዬ በጣም ተመኝሁ በርቱ እግዚአብሔር ያያችሁትን ያስወርሳችሁአል

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd Місяць тому +79

    እንዳንቺ አይነቷን ያብዛልን ተባረኪ

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 Місяць тому +6

    የዘመኑ የሴቶች ና የወንዶች ስብዕና ተምሳሌት❤። ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ የኔ ቆንጆ። ደግነት ከደም ግባት የታደልሽ ለባም ሴት።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Місяць тому +38

    ድንቅ ታሪክ የሚያስተምር
    በርቱ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ተባረኩ🙏🏽

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Місяць тому +19

    እኔ በእውነት ደጋግሜ ብሰማት የማትሰለች ድንቅ ሴት እባካችሁ ይሄንን ታሪክ ወደ መጽሐፍና ፌልም አምጡት በጣም ጽናትን ትእግስትን ያስተምራል ወርቅ በእሣት ተፈትኖ እንደሚጣ በመኖር ተፈትና የወጣ ታሪክ ስለሆነ!!

  • @frewenitakele2117
    @frewenitakele2117 21 день тому +2

    አንቺ በጣም ትልቅ ሴት ነሽ ከእድሜሽ በላይ የኖርሽ የእግዚአብሔር ስራ የታየብሽ 👏👏👏

  • @NigussieTadesse
    @NigussieTadesse Місяць тому +64

    በህይወቴ እንደዚህ መስጦኝ የተከታተልኩት ታሪክ የለም። ታሪኩ በጣም አስተማሪ ነዉ። አቅሙ ያላችሁ ድጋፍ ብታደርጉላቸዉ አትራፊ ናችሁ እላለሁ። ቀጣዩን ህይወታችሁን የስኬት ያድርግላችሁ።ይኸን ዓይነት ታሪክ ስላቀረብክልን አመሰግነለሁ።

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 Місяць тому +46

    በሕወቴ እዳች አይነት ሴት በኔ ዘመን አይቼ አላውቅም ድንቅ ሴት ነሽ እግዚብሔርን አንቺና የደንኤል አባት ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው የሴት ተምሳሌት ብርቱ ነሽ እውነት❤

  • @megersaadugna848
    @megersaadugna848 Місяць тому +7

    በትውልድ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጠ መሆኑን እውነቱን በልጄ አይቻላው :: ውል እግዝሐብሔር ይርደህ ስል ነበር አሁን ግን ይህን ታርክ ስሰማ እጅግ ልብ ተነከ። ዓላማ ያለዉ ሰዉ አይሞትም ይህን መልካም ራዕይ ለመድገፍ ከጎንህ መቆም ትዉልድን መደገፍ ስለሆነ እንደ ቤተሰብ በጣም ደስተኛ ነን በርቱ። ማርትም በርች። እግዝሐብሔር ያግዛችሁ እያልኲ አንድ የተማሪዎች ወላጆች ውይይት ብታጋቹ መልካም ይሆናል።

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Місяць тому +30

    ደስ ስትል ሰትገርም አላሕ ዘመናችሑ ይባርክ❤❤❤

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k Місяць тому +42

    አንተ መልካም ሰው ዛሬ ደሞ ይበልጥ አስደሰትከን እናመሰግናለን ፍጹሜ

  • @TigistWorku-nb3sx
    @TigistWorku-nb3sx 29 днів тому +2

    ማረትዬ በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ ከዚህ ሁሉ ሱስ ጋር አብረሽው መሆንሽ ነገር ግን እግዚያብሔር ስለሚወድሽ ነው ከዚሁሉ ሱስ መውጣቱ ጀግና ነሽ

  • @matilove3643
    @matilove3643 Місяць тому +26

    ማርቲ ቆንጆ ቃል የለኝም ልዩ ሴት ነሽ!!! የዳንኤልን አባት እና ባለቤት በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳንኤል እናትህን ሄደህ ጠይቀህ እንደምታሳየን ተስፉ አደርጋለሁ ባለቤትህ ጀግና ነች ልጃቹን እግዚየብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ አባትህን በጣም የወደድኩዋቸው ስክሪን ሾት አንስቼአቸው ለማስታወሻ ስልኬ ላይ ይቀመጣሉ ምርጥ አባት ነበሩ አምላክ ነፍሳቸውን ይማር!!! ❤❤❤

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 Місяць тому +105

    እንዴት ያለሽ መልካም ሴት ነሽ
    መቼም ቢሆን እንዳታስቀይማት
    ኑሮም ቢሞላ ትልቅ ደረጃም ብትደርሱ
    እንዳትለወጥባት ፍቅራችሁነ ያፅናላችሁ

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat Місяць тому +22

    ገራሚ ልጆች ናችሁ የብዙዎችን ሐሳብ ያስቀየረ ተግባር ነው። መስዋትነት ማለት ይህ ነው!!

  • @yonasmitike
    @yonasmitike Місяць тому +40

    በእውነት ዕውቀትን የመሰለ ነገር የለም አባትህ ላንተ አንተ ደግሞ ለትውልድ ያበቃህ አምላክ ይመስገን። ማርታ ማርታ ማርታ ግን የገነት ፍሬ ነች ዘርሽ ይባረክ

  • @MedinaAdem-l6m
    @MedinaAdem-l6m Місяць тому +113

    ❤ወው አሁን የጓጓሁትን ሰው አየሁ ደግሞ ህጻን ናት ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +2

      የልጅ አዋቂ አስተዋይ አስደናቂ❤❤❤

    • @MedinaAdem-l6m
      @MedinaAdem-l6m Місяць тому +1

      ገና ሳልሰማ ነው ኮሜት የጻፍኩት ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

    • @MedinaAdem-l6m
      @MedinaAdem-l6m Місяць тому

      @DadaTube225 እንዳታስቢ

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku 28 днів тому +4

    ዳኒ የድሬልጅ እኔ እናት ነኝ አደራህን ይህችንልጅ ከጀርባ አዳችምነገረ አድርገህ አዳትጎዳት ሞራሏን ጠብቅላት ድቅሴት ጀግኒት የሴት ተምሣሌትነች በርቺ ጠካራልጅነሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ Місяць тому +52

    አቤት ልበ ቀናዋ ሴት እአሞልቶ የሰጠሽ
    ተባርኪ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይፍፅምላችሁ❤❤❤

  • @Ha27ylom21e
    @Ha27ylom21e Місяць тому +34

    አንቺ የዘመኑ ንፁ ለባም ሴት ነሸ ፈጣሪ ባርኾሻል የሴቶች ምሳሌ ነሸ ዘመንሽ ትዳርሸ ይባረክ🎉🙏🙏

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 Місяць тому +2

    ጋዜጤኛም መርታ ዳኒ በጣም በጣም ልዮ ትህትና የተላበሳችሁ የማትጠገቡ ኑራችሁ ሁሌ እንደ አበርሃም ሣራ ሁሉ ጊዜ አብርሃሙ ስላሲ ይጎብኛችሁ በጣም ገራሜ ታሪኪ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 Місяць тому +19

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው በጥቅም ያልተደገፈ. ማርታ በጣም የምታስደንቂ ደግ የዋህ ልጅ ነሽ የሚገርም የማይታመን ነው ለባልሽ ከእግዚሐብሔር የተላክሽ መልህክተኛ ነሽ ማመን እልቻልኩም ፈጣሪ ቤታችሁን, ልጆቻችውን, ዘመናችሁን ይባርክ ጌታ ቢፈቅድና አገር ቤት ከመጣን ልናያችሁ እንፈልጋለን እንወዳችዋለን ❤

  • @ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ
    @ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ Місяць тому +78

    የኔ መልካም ሴት ፈገግታሽ በራሱ ይመሰክራል እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ❤!

  • @dejenederessa7606
    @dejenederessa7606 Місяць тому +6

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ በዚኽ ደረጃ መሰዋእት የሚሆኑ እህቶችን ማግኝት ከባድ ነው ገና ጌታ በብዙ ይባርካችሀል በርቱ

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Місяць тому +31

    ይገርማል ይሄን ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀዬር ያዋጣል::እውነት ለመናገር በዚህ ዘመን እንደዚህች አይነት ከእንቁ የበለጠች ሴት ማግኘት መታደል ነው::ጥቅም አይታ አልቀረበችውም አዛኝነቷ ሰው አለመናቋ የልቧን ቅንነትና የዋህነት ያሳያል::ሌላው ሰውን መስራት ችላለች::የአባቱም ፅናት እምነት ተምሳሌት ናቸው

  • @seblewongelassefa4825
    @seblewongelassefa4825 Місяць тому +34

    ልጅ በጣም አስተዋይ ነው የልጅትዋን ልብ መረዳቱ ይገርማል አሁን ላይ ያሉ ወንዶች ቤቴን ቤቴን የምትልን ሴት አይፈልጉም ጀግና ሴት እና ጀግና ወንድ ❤

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 14 днів тому +1

    እግዚአብሔር ለዋህነትሽን አይቶ ካንቺ ጋር ነበር። ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    ፍፄ ስትስቅ ከልብህ ነው ደስትላለህ በርታ።

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 Місяць тому +35

    የሠዉልክ ብየሻለሁ ጀግናሴት መሸለም አለባት Smart Women❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es Місяць тому +32

    ዎዎዎ ልጅቷን ግን በጣም አከበርኳት እግዚአብሔርን በውነት ልባም ሴት ማለት አንቺ ነሽ በጣም ጀግና ሴትንሽ ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር በብዙ ይባረካችሁ ደሞ ፈገግታ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 Місяць тому +3

    ልጅነትን የመሰለ ነገር ምን አለ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይባርክሽ። ያንቺ መልካምነት እሱን ቀየረው ዘመንሽ ይባረክ።

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p Місяць тому +38

    የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም በጣም የሚገርም ሁለቱንም ክፍል ተመስጬ እንደፊልም ነው በምናቤ እየሳልኩ ያዳመጥኩት ለዚህ ታሪክ እዚህ መድረስ ባለውለታዎቹ ሚኒባስ ውስጥ የነበሩት አዛውንቶች ናቸው ከልጅቷ ጎን ባይቀመጥ ይህን የመሠለ አስተማሪ ታሪክ አንሰማም ነበር ባለውለታህ ናቸው እኛ ካልሆነ ብለን እንታገላለን እግዚአብሔር ግን ሁሌም ከእኛ ጋር ስለሆነ በሚጠቅመን ቦታ ያስቀምጠናል ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቷ ግን እድለኛ ነሽ 🤍 ልብ ስላለሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር እንደሚሰጣችሁ አምናለሁ ከባዱን ጊዜ አልፋቹታል በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እናመሠግናለን!

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 Місяць тому +108

    ቆንጆ ሴት አስተዋይ ልባም ዳኒ ተባርከካል የልጅ አስተዋይ ነሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ተጀመረ እንጂ አልተጨረሰም ተባረኩ

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 26 днів тому +2

    ውይ እህቴ አፈር ልብላልሽ ሳላሰብ እንባዬ ፈሰሰ,ግን ጀግና ሴት ነሽ,ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ!!!ተሰፋችሁ እግዚአብሄር ሰለሆነ ከዚህ በላይ ይሳካል በርቱ!!በናትሰ ተንከባከባት,እሽ?