Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 29 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 29

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 667

  • @subahanallah6460
    @subahanallah6460 4 роки тому +24

    ወይኔ እንደት ፊሪ እንዳረጋችሁኝ በሰዴት አለም የከፍው ሁሉ እንናንተን ሲያይ ፈታ አንደሚል አልጠራጠረም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ በርቱ

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 4 роки тому +68

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው ይሄን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @yashekassaye8035
    @yashekassaye8035 4 роки тому +41

    በሳቅ ሞትኩኝ አቦ የኔ ምቾቶች ልበላችሁ
    ደጋግሜ ባየው እራሱ አልጠግብም
    የእውነት ድራማ ብሎ ዝም ነው እኮ👍👍😍

  • @user-xe1fc1vp8p
    @user-xe1fc1vp8p 4 роки тому +7

    በጣም ይገርማል😃አዲሱ ሰውዬ፣
    አፉ እኮ ቫይረስ የገባበት የሚቀባጥር ስልክ ፣ነው😵 የሚመስለው😂😂😂😂😂
    ምርጥ ድራማ 👍👏👏👏

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን 4 роки тому +183

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ አባቴን አሞብኛል ክርስትያኖቹ በፆሎት በስሊሞች በዱአችሁ እዳትረሡኝ

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 4 роки тому +29

    እንደምን ናችሁልን የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እባካችሁን ሁሉንም ነገር ትተን ለሀገራችን እንፀልይ መከፋፈል ይቅርብን

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 роки тому +21

    እር ትናት አልተኛሁ ስጠብቅ ነው ያደርኩት እንኩዋን በስላም መጣችሁ

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому +20

    ምርጦች ናችሁ እኮ ቢገባቸው በናንተ ንግግር ይማሩ ነበር
    ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን
    የኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ማነው የናፈቀው😭😭

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    ጩባው✌ፍትህ በግፍ ለታገቱ እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 4 роки тому +8

    ዋውው በእውነት ደስ ትላላችሁ ይሄ ድራማ ባያልቅ እላለሁ

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 роки тому +24

    የምር በዚህ ሰዓት ምንም በማያስቁ ነገርች ተከበን በናንተ ነው ምንስቀው🤣🤣🤣 ስወዳቹ

  • @helenabera874
    @helenabera874 4 роки тому +1

    የውሮ መደንዘዝ ግን ለጤና ያርግላት አቡዬ የኔ ልዮ

  • @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ

    ደስ ሥትሉ 🙏😍 እግዛብሄር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን (3)

  • @reppinethio
    @reppinethio 4 роки тому +27

    This is the best sitcom ever made in Ethiopian history.

  • @madinalove519
    @madinalove519 4 роки тому +25

    የዛሬው ዘጠረኛ ሽ ገፀባህሪ የተጫወቱት እረዱ የውሮን ውሮ የሬዱን በጣም ተጫውተዋል ክክክክክክክክ ውሮ እኔእንደዚ አቃጥላለሁ አለች😂😂😂😂 ሰው ለራሱ መቸ ያስታውቀዋ ሆኖ ሲገኝ ነው የሚያስታውቀው

  • @markantube-854
    @markantube-854 4 роки тому +7

    የእውነት በጣም በጣም አሪፍ ሲትኮም ከብዙ ወሬዎች ምናርፍበት

  • @የማሚናፋቂነኝ
    @የማሚናፋቂነኝ 4 роки тому +6

    አቦ ይመቻቹ እንካን ደና መጣቹ ስወዳቹኮ በተለይ የእሮ ቀዥቃዣነት የረዱን ወገብ መንቀጥቀጥ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seramera9250
    @seramera9250 4 роки тому +7

    ነገ አስተርዩ ማርያም ናት ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 роки тому +12

    ስራችሁ አስቂኝ እና አስተማሪ ነው🙏❤❤❤ keep up the good work

  • @senilove1590
    @senilove1590 4 роки тому +185

    ምናለ ማዳሞቻችን እደዚ ከኛጋር ተቀያይረን ቢያዩልን የሚስማማ ላይክ

    • @muller19961
      @muller19961 4 роки тому +1

      ደሞዝ ማን ይክፈላልሻል ታዲያ

    • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
      @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 4 роки тому +2

      እኮ ግን ደሞዙ ብቻ ያሳስበኛል

    • @muller19961
      @muller19961 4 роки тому +1

      @@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ hahahaha በሳቅ 😂😂😂😂

    • @senilove1590
      @senilove1590 4 роки тому +2

      የሷን ቦታከወሰድሽ ከነ ቦርሳዋ ነዉ እጂ😜😜😜

    • @henockbekalu2791
      @henockbekalu2791 4 роки тому +1

      አጋጣሚውን ተጠቅመሽ መልሶ ማጥቃት ካላደርስሽባት

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 роки тому +3

    ወድምአገኝ እናመሠግናለን የኢትዮን ትርምሥ በደንብ አሥቀመጥክልን የዉነት የሚዛን ድራማ የደርሶመልሥ ደራሢዎች እይታችሁ ልዩ ነዉ በርቱ

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 4 роки тому +38

    ጩባዉ መስቀልህ ደስ ሲል

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    😀😀😀 ጩብቲ ተሳክቶልካል ብሬ & አቡ ስቀልዱ አትቻሉም እረዱ & ውሮዬ የኔ ምርጦች

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord5861 4 роки тому +2

    እውነት ነው እያንዳንዳችን በሌላችን ውስጥ ሆነን ብንመለከተው መልካም ይመስላል

  • @አባቴኑርልኝ-ጠ1ጘ
    @አባቴኑርልኝ-ጠ1ጘ 4 роки тому +2

    ወይ ኮሜታተሮች ሳታዩ ነዉ እንዴ ለኮሜንት የምትሰጡት ሆ ምርጦቼ እንኳን ደና መጣቹ😍😍😍😍😍😍

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *ኢትዮጵያ አገሬ የእውነት ሰላምሽ ናፈቀኝ*

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 2 роки тому +1

    ኧይ አቡ 😁😁😁😁😁አንደኛ እኮ ነህ

  • @user-bq1eg7gb6f
    @user-bq1eg7gb6f 4 роки тому +19

    በፈጣራቹ ዛሬ ደብሮኛል ፎቃዩ ንፍቅ ብሎኛል እስቲ በላይክ አሟሙቁኝ💪💪😣😣🌷🙆

  • @selamethiopia1858
    @selamethiopia1858 4 роки тому +6

    ዉይ እኔ መግስት እደሌለ ያወኩት በናተነው ውዶቼ 😂😂😂🙄ልክልካቺንን ስትነግሩን ዛሬም እስቃለን ድዳቺን ፍርስ እስቲል 🙆🙆🙆🙆

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዉይይ የረዱ ፍቅርኞች 😆እድህ ወገብሸ እየተቀጠቀጠ ፍቅርኛ ጠፋ 😘

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 роки тому

    ሰላም. እግዚአብሔር በአለም ላይ ሁሉ ሰላምን ያስንብ አሜን የመጨረሻው ዘመን ቀርቧልና ምልክቶቹም እየታዬ ነው ለንሰሀ ያብቃን አሜን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 4 роки тому +2

    ወይ በጣምነው የምወዳችሁ ኑሩልይ እረዘም አርጉአት ትንሺ

  • @markantube-854
    @markantube-854 4 роки тому +43

    በጉጉት ከመጠበቄ የተነሳ የእውነት ዘጠነኛው ሺ የገባ ይመስለኛል😜

  • @irtibuwagosaye6171
    @irtibuwagosaye6171 4 роки тому +3

    ወንዶች ስሰክሩ ሱርያቸው ቀምስ ሆኖ ይታያቸዋል እንደ አልሽ ሀይ ውሮ ስታስቅ ክክክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻቹ።

  • @ወርቃለምነኝየሱአደራ

    የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው ያበደ በጣም ያምራል

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +2

    #9ኛውሺህ የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ እኮ ነው ቁልጭ አድርጋችሁ የምታሳዩን ጎበዞች👍 እግዚአብሔር ለኢትዮጵያችን ሰላም ለህዝባችን አንድነትን ይስጥልን🙏💚💛❤

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 4 роки тому +11

    ፍትህ በፍጡር እጅ ተይዘው ለሜሰቃዮ እህቶቻችን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 роки тому +27

    ትላንት በጉጉት ስጠብቅ ትቀጣላቹ
    ጩቢቲ ውስጤ ነው

    • @sameykonjo9214
      @sameykonjo9214 4 роки тому

      ነው

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 роки тому

      የነምርጦች እንኮን ደህና መጣችሁለእናት ሃገራችን ሠላሟን ይመልሥልን ለታገቱ ለተጨነቁ እህትና ወድሞቻችን እመብርሃን ትድረሥላቸው

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 4 роки тому

      @@tesfanebeyu6140 amen amen amen

  • @ahmedahmed-et2jf
    @ahmedahmed-et2jf 4 роки тому +2

    አይ ዘጠነኛው ሺ ስወዳችሁ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +1

    ያለ ሰአታችሁ መጣችሁ እንኳ ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎች

  • @shaikhaalketbi3598
    @shaikhaalketbi3598 4 роки тому +27

    የዛሬው ልዩ ነው ጩባው ተሣክቶልሀል

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому +1

    እንኳን፣መጣችሁ፣ዘጠነኛዉ፣ሺ፣ምርጦች፣በጉጉት፣ስጠብቅ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +2

    እንዴት አደራችሁ
    መልካም መልካሙን ምንሰማበት ሰናይ ቀን ይሁንልን ቀናችንን በሳቅ እንጀምር እስኪ

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 2 роки тому +1

    አቡ ምርጥ !!😁😁😁😁😁

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እኔ ማክሰኞ ስጠብቅ እሮብ ከች ትላላችው ምንድነዉ ነገሮ ለማኛዉም እንካን ደና መጣው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን ዛሪስ ብዙም ደስታየ ተማጦል በህቶቻችን እረ ፍትህ

  • @mandeeqhalane4226
    @mandeeqhalane4226 4 роки тому +3

    Am so proud of you 9ngaw shi
    Thank you forgiving us this beautiful show❤

  • @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ
    @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ 4 роки тому +2

    እንደምን አደራችሁ አተኙምዴ እህቶቸ አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ሆይ ስለ ኢትዮጵያ ደግ አሰማን አሜን

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 4 роки тому +85

    ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ወገኖቻችንን 😭😭😭

    • @Heni-Tsi
      @Heni-Tsi 4 роки тому

      m.ua-cam.com/video/dJflXXK0Llo/v-deo.html

    • @Nathy-n7l
      @Nathy-n7l 4 роки тому +1

      Ena chubaw nw feteh mesetish

    • @gelilasolomon9616
      @gelilasolomon9616 4 роки тому

      የድሮ ዘፈኑን መልሱት
      ወይ ኮመላኩትንቱን አንብቡትለሁተ ጊዜ ነዉ የላኩት

    • @umukawlettube3788
      @umukawlettube3788 4 роки тому

      Beqenene subs....aderguny

    • @የማሪያምየማሪያም
      @የማሪያምየማሪያም 4 роки тому

      @@Nathy-n7l የዛች የቅማላም ልጅ እድሜህ ይጠር ቋቋታም ቅማላም ባንዳ አፍህን ሰብስብ የ እነሱን ቀን ይስጥህ

  • @እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ

    የድራማው ሙዚቃ የድሮ ይመለስልን

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ

    ጩባየይ ኣብ ውሮ ብርሃኑ ረዱ ስወዳች በጉጉት ነው ምጠብቃቹ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 роки тому +1

    በስራ ስአት መጣችሁ ምርጦች ሁላችሁም ትችላላችሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 የጋሽ ብሬ ልጆች ስወዳችሁ😍😍😍

  • @ermiyasteshome1004
    @ermiyasteshome1004 4 роки тому +190

    የፊልሙ ማጀብያ ሙዚቃ ( soundtrack) ወደ ቀድሞ ይመለስ

  • @JapiGirum
    @JapiGirum 4 роки тому +2

    ፍትህ ለታገቱ ታዳጊዎች ተማሪን ማገድ ጀግንነት አይደለም!!!!

  • @ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ

    ክክክክክ ወይኔ በናታቹ እንዳያልቅ ከሳምንቱም ቢሆን ተበድራቹም ቢሆን ቀጥሉበት

  • @younes5718
    @younes5718 4 роки тому +1

    እር አቡ በሳቅ ገደልኝ በጣም ነው የምወዳቹህ በጣም ያምራል

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 4 роки тому +12

    ኦኦ እናንተ ክፉ ወንዶች የሴት ልጅ ሳትሆኑ የጅብ ልጅ የሆናቹሆ ሴት ልጅ እንዴት ትታገታለች ሴት ልጅ እንዴት ትደፈራለች ሴት ልጅ እንዴት ሴቃይ መከራ ይበዛባታል ?ሴት ልጅ እናት አይደለችምን ሴት ልጅ እህት አይደለችምን ሴት ልጅ ሚስት አይደለችምን እንዴት ሠው ከሴት ተወልዶ ሴትን ያሰቃያል

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 4 роки тому +9

    ኸረ በሳቅ ሞትኩኝ ከእረፍት መልስ በጣም ጨራችኻል ተመቸኝ

  • @jadonmike8749
    @jadonmike8749 4 роки тому +1

    I like this episiode keep it up by creating more entertaining sitcom episiodes

  • @endrisseidhassen9706
    @endrisseidhassen9706 4 роки тому +7

    ውሮን መሆን ሰው ከመሆን የ አመት ፍቃድ መውሰድ ነው ክክክክክክክክክክ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 4 роки тому +5

    I will say it again and again, by far this is the best Ethiopian sitcom. 👍 👍 👍 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
    Chubiti! 😂 😂 😂 😂 😂

  • @semirahussen6442
    @semirahussen6442 4 роки тому +6

    ኡፍ በስስትኮ ማየዉ እንዳያልቅበኝ😍

  • @ethiopiastar131
    @ethiopiastar131 4 роки тому +1

    💚💛❤️9ኛው ሺዎች በጣም ነው የምወዳቹ

  • @binitube7699
    @binitube7699 4 роки тому +3

    እውነት የሁሉም ካራክተር ሰገጤነትህ ያዝናናኝል

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 4 роки тому +5

    ስደት መረረኝ ከወጣሁ አምስት አመት ሆነኝ አንድ ቤት እያልኩ ቤትም ሳልገዛ እዚሁ ቀረሁ እፍፍፍፍፍፍ መረረኝኝኝኝኝ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን በአገራቸው 💚💛❤😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ

    ፍት ሊባኖስ ለምንሰቃ ኢትዮጵያን ድረሱልን በግፍ እየታሰርን እየሞትን ነው ድረሱልን

  • @lili20009
    @lili20009 4 роки тому +1

    Way enem yemiyakatelugn sewoch alu ena endew beny bota honew bakatelkuwachew. This episode Betam arif neber. It was amazing idea and acting as well.

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому +10

    😂😂😂😂 የዛሬው ለየት ይላል

  • @ማህሌትከበደ
    @ማህሌትከበደ 4 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 4 роки тому +4

    ውድ የስደት ጋደኞቼ ዱአ አርጉልኝ እራሴን አሞኛል

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 роки тому

    የዛሬው ለየት ያለ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻቹ።

  • @ጀሪጀሪ
    @ጀሪጀሪ 4 роки тому +12

    የሳቄ ምንጮች መጣችሁ ማታ እቅልፌን ትቸ ጠብቄዬችሁ ነበር

  • @medinabintsalim9842
    @medinabintsalim9842 4 роки тому

    Zare yanesachut Hasab betam des yilal ye imiye Ethiopiam chigir yhe new hulum tebedyalew new milew gin halafinet mewsed or astedadari (mengist) betam new mikebdew andun sitababl lelaw yaleksal bicha Fetari imye Ethiopian yitebkilin🤲🤲🤲

  • @ዛሬምቢሆንማራናታ
    @ዛሬምቢሆንማራናታ 4 роки тому

    ዋዉ ጋሽብሬ 1ኛ 👌👌😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ መትኩኝ ክክክክክክክክክ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ጩባው አብ ውስጤ ናቹ

  • @gigike1500
    @gigike1500 4 роки тому +3

    Welcome hodee kosele😂😂😂😂"abuu adnakiwoch yet nachehu"

  • @Maki-fs7sm
    @Maki-fs7sm Рік тому

    I LOVE YOUR JOB

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ሁላችሁም ውስጤ ናቹ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 роки тому

    ወይ ዘጠነኛው ሺህ ፈታ እኮነው ምታደርጉን አቦ ይመቻችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 роки тому +6

    እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች እስኪ ላይክና ሰብስቱካ አድርጉኝ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому

    ምነው ምነው እንዲህ ሰወዳቹ ጊዜ ያለ ፕሮግራማቹ የምትመጡት ።እረ ባካቹ በቀናቹ ኑ ኑ

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 роки тому +1

    እንኮን በሰላም መጣቹው ውደች

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ

    የምትሰክሩ ወንዶች ግን ሱሪያችሁ ቀሚስ ይመስላችኋል እንዴ🤪🤣🤣🤣😁

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 4 роки тому +4

    LOVE IT, ABEBE TEMTIM IS THE BEST

  • @ዚዙኡምመስዑድ
    @ዚዙኡምመስዑድ 4 роки тому +3

    ፍትህ ለታገቱት እህትወድሞቻችን
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ

  • @ትግስትየራያልጅ
    @ትግስትየራያልጅ 4 роки тому

    ስወዳችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድ እረዱየ የኔ ውድ ሁሉም ያምርብሻል

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 роки тому +1

    Enkuan dena metachu yene yedesita mechoche sewedachu 😙😙😙😙😙👍

  • @ra3ytalbosh362
    @ra3ytalbosh362 4 роки тому +2

    የጩባው መስቀል እደኔ ማነው ውውውውድድድድ የሚያደርገው

  • @liyatubeliya949
    @liyatubeliya949 4 роки тому +1

    Hi my fav ppl
    Please change the song before it has real flavor

  • @gebremedhinwubshet2834
    @gebremedhinwubshet2834 2 роки тому

    በርቱ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 роки тому +1

    ትናንት በጣም ተጠብቃ ችሁ ነበር በተጨማሪ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት ተማሪዎች😭😭😭

    • @sofiyrock6348
      @sofiyrock6348 4 роки тому +1

      አቡወድጀክልሞትነውከምር

  • @azizaadem4461
    @azizaadem4461 2 роки тому +1

    ጎበዝዎችናቹ

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 4 роки тому

    'ከሽፍታ' የተሰረቀች ግጥም
    (በረከት በላይነህ)
    -----------
    ገና!
    ከእናቴ ሆድ ሳለሁ፤
    ጠላት ሲዝትብኝ ሰምቻለሁ።
    በዳዴ ዘመኔም፣
    በ'ወፌ ቆመችም!'፤
    አውዴ ክፉ ነበር ለወሬ አይመችም።
    እንደ ሚዳቋ ነፍስ እንደ ነብር ጥፍር፤
    ስጋትም- ጭካኔም-ነበር የዕውቀቴ ስር፣
    "ተጨቆንኩ!"
    "ተበደልኩ!"
    "ተረገጥኩ!"
    "ተገፋሁ!"
    "ተቀማሁ!"።
    መሬቱ ጠላቴ፤
    ሰማዩ ብሶቴ።
    ተስፋ ትዝታዬን ሊያጠፋ ለቃቅሞ፤
    ባፈሙዝ ያየኛል ገዳይ ደጅ ቆሞ። ወዘተ...
    በእነዚህ 'ምግቦች' አድጎ ሰውነቴ፤
    እኮ እንደምን አይሆን 'ጥርጣሬ' ሀብቴ?
    መገርሰስ፣ መደምሰስ፣ ማሳደድ-ውበቴ?
    ስለዚህ አይድነቅህ!
    ቀርበህ ወደድከኝም፣ ርቀህ ጠላኸኝም፤
    ገድዬህ ካላለፍኩ የኖርኩ አይመስለኝም።
    ____________
    ገጣሚ በረከት በላይነህ (የመንፈስ ከፍታ)

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 4 роки тому +2

    😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ 😁😁😁

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 3 місяці тому

    After 4 yrs still have a big issues
    Still Laughing

  • @brogebrehiwet1619
    @brogebrehiwet1619 4 роки тому +1

    እኔ ብቻየ ነኝ ግን comment ያነበብኩ በደንብ ሳልሰማዉ ድራማዉ ሚያልቀዉ

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 4 роки тому

    ዋው እንዲት እንደ ምወዳችሁ እኮ ውድድድ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 роки тому +3

    እረ የሳቄብምብጭ ናችሁ 😂😂😂 ሰሀት ይጨመር

  • @lololppl6478
    @lololppl6478 4 роки тому +5

    ስወዳችሁ ምርጦችየ