//በስንቱ// Besintu "እምቢ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @techsador
    @techsador Місяць тому +189

    መደጋገማችው የሰለቻቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane Місяць тому +7

    እስካሁን በፊት ምርጥ ነበረ !አሁን ግን መደጋገም ብቻ ሳይሆን ሁሌ አንድ አይነት ካራክተር !በስንቱ የማይረባ ፈሪ .... ሚስት ሁሌ ትክክል አምባገነን😏😏😏😏😏😏

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Місяць тому +8

    በስንቱ መቼም አይሰለችም ሚሊዮን ግዜ ቢደገም ❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Місяць тому +2

    I love Ethiopian culture everything. Sometimes it's not good, but I love it.❤🇪🇹🙏

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Місяць тому +4

    ያ አላህ ሰላሙን አምጣልን ገፈኞቹን አተ ተበቀልልን ሰው መርጦ ባልተወለደ በት በ ዘሩ ሚታረድበት 😢😢😢 ሰው ሆኖ መፈጠር ያስጠላል 😢😢😢

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 Місяць тому +12

    በጣም አልበዛም መድጋገም በስንቱን አታሰልቹነ እንደወደደው ይቆይ አትስልቹነ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Місяць тому +6

    የኢትዮጵያ ኮሜዲያን ከአንድ አመት በላይ አይዘልቅም 😂😂😂😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Місяць тому +1

    She is my grandmother, Hirut. I love her. he wrote mom I liked I like her❤🙏

  • @SenaitAssefa-e7q
    @SenaitAssefa-e7q 27 днів тому +2

    Thank you

  • @trusewalem8091
    @trusewalem8091 11 днів тому

    😂😂😂ሪሞቱን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Місяць тому +2

    አደገኛና እያሳቀ የአገር ባህልና ክብር የሚሸረሽር ድራማ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +4

    በጣም ጋበዞች ናችሁ ለምን ኣዲስ ኣዲስ ኣታሳዩንም በስንቱ

  • @yihenewabate5064
    @yihenewabate5064 Місяць тому +5

    ፕሮዲውሰሮቹ ያለፈ ትዕይንት በአዲስ ርዕስ እየለቀቃችሁ የተዋንያኖችን ዋጋ አታሳጡት ።መቸም ተወዳጅ የሆነው በህዝብ ነው የሚጠላውም በህዝብ ነው ስለዚህ ዋናው እስኪጀምር የምታደርጉትን ለህዝብ አሳውቁ

  • @ማስተርአብነትከበደ
    @ማስተርአብነትከበደ Місяць тому +2

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Місяць тому

    Love you guys ❤❤❤❤❤ 0:34

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Місяць тому +14

    የበስዬ ቤተሰቦች፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Місяць тому

    I like you guys❤😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlamudinmohammedSheka
    @AlamudinmohammedSheka Місяць тому +8

    ቪዲዮው እንዲታይ ብቻ በማለት እርእስ እየቀያየሩ መደጋገም አይጠበቅም ከ ebs.

  • @MikiMaraki-m2l
    @MikiMaraki-m2l Місяць тому +1

    ምን ሁኖ ነው ግን በስንቱ የሂሩቴ ሳይበቃው እኛንም እሚጫወትብን

  • @EyakemBinyam
    @EyakemBinyam 29 днів тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @desalegndiriba9285
    @desalegndiriba9285 Місяць тому +1

    geltu aybalem...sideb atabizu lijoch eyayu nw.

  • @codesweb
    @codesweb Місяць тому

    Besintu drama was a brand that I like, but in recent times it becomes deteriorating. So please take a rest and come back again.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому

    እየደገሙ ይኮምኩሙ ትርንጎ ሙሌን አሽቆጠቆጠችው😂😂😂😂

  • @GetahunTsega-j1s
    @GetahunTsega-j1s 29 днів тому

    Ene adis sitcom lgabzachihu gerageru plus lay gbuna yasteretraln temelketu 😅😅😅 tznanubetalachihu

  • @bezawitekubay1722
    @bezawitekubay1722 Місяць тому

    ኧረ ክፍል ሁለት ይጀመርልን ኡኡኡኡኡኡኡ በታዳጊ ሀገር ላይ ይሄን ያህል እረፍት ምንድነው!? 😜 (ያው ተናፍቃችኋል ለማለት ነው❤)👍

  • @MuhajirBeshir-qp6nw
    @MuhajirBeshir-qp6nw Місяць тому

    መከባበር ና የአማች ክብር ያጎደለ ነው።ኦ ቀመጥ

  • @sdmsdmmds
    @sdmsdmmds Місяць тому

    ሪሞቱን😂😂

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Місяць тому

    መሬም ቆንጆ

  • @munixhusan
    @munixhusan 24 дні тому

    አረ መቼ ነው ምትመለሱት ተናፍቃችኋል

  • @cr7thebestofbest84
    @cr7thebestofbest84 27 днів тому

    ምናለ በድጋሜ ብላችሁ ብትፅፍበት

  • @tsedekemulugeta
    @tsedekemulugeta Місяць тому +1

    እንኳን ደና መጠችሁ

  • @EshetieGebeyhu
    @EshetieGebeyhu Місяць тому +1

    አለማየት ትችላላችሁ ለምን ትስደባላችሁ ?አይገባኝም ሀበሻ ችግሩ ይህ ነው።

  • @ZewdieHailu
    @ZewdieHailu Місяць тому

    በጠም የምወደዉ ፓርት

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 Місяць тому

    እባክሽን ለባልሽ ክብር ይኑርሽ

  • @Atsede-w1l
    @Atsede-w1l Місяць тому

    Albzachotm adggmote wyyy😊

  • @use60
    @use60 Місяць тому

    ሁሉም ነገር ሲደጋገም ይሰለቻል እኮ

  • @BIRUKBEGNA-e8u
    @BIRUKBEGNA-e8u Місяць тому +2

    enkuan le kidus mikael ametawi ye neges kebre beal aderesachu

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Місяць тому

    ኮመንታተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ ደጋገማችሁት ደጋገማችሁ አትበሉ ሂሩቴኮ አራስ ቤት ናት ለቀቅ አርጓት አትሚቷን ትጠጣበት😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Місяць тому

    ላይክ አላረግም ስለምትደጋግሙ😂😂😂

  • @GermachewDeressa
    @GermachewDeressa Місяць тому

    ዐ😂😂🤣🥳😌😌☺️☺️

  • @HiHello-c8n
    @HiHello-c8n Місяць тому

    era beza zarem degame era yesalechal eskazare yetayewun muluwn ledagmot nw

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Місяць тому +1

    10/12/2016 - 13/03/2017
     ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
     አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...

  • @AbeKuwait
    @AbeKuwait Місяць тому

    ሂሩት ክውልደች ውድ እርስ ጠ ፋባችዉ

  • @AkA1habesha
    @AkA1habesha Місяць тому

    Minew LIJ ketewelede behwala tetalachu ende🤗 just joking 😅😅 maybe they are recording a new sitcom.. let's be patient 🤗

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso Місяць тому

    እኔ ምለው ምንድነው እየደጋገማችው የምታስለቹን ሌላ መስራት አትችሉም እንዴ

  • @tiruworkassefa5989
    @tiruworkassefa5989 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Місяць тому

    😂😂👍👍👍

  • @SamiTekilay-l4q
    @SamiTekilay-l4q Місяць тому

    😂👍🏽😹

  • @kalidabde5045
    @kalidabde5045 Місяць тому

    👍👍👍🤦🤦

  • @OumerHassen-v9n
    @OumerHassen-v9n Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @misganawayele
    @misganawayele Місяць тому

    መደጋገም በዛ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t Місяць тому

    🤣🤣🤣👍

  • @nathnaelabera2502
    @nathnaelabera2502 Місяць тому

    ላይኬን መልሱልኝ

  • @ebrooo11
    @ebrooo11 Місяць тому +2

    Ere bennatachu medegagemu bekan...endene yeselechachu unsebscribe ennargew yemitilu 🖐

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f Місяць тому

    አረ በድጋሚ ነዉ

  • @osmanseid9935
    @osmanseid9935 Місяць тому

    እጅ ከፍንጅ እሚለውን "እምቢ" ብላችሁ አመጣችሁት አታላይ ሆዳም ናችሁ እኛኮ ከፈለግን ሰርች አርገን እናየዋለን አይደብራቹም እንዴ

  • @KAb-p6t
    @KAb-p6t 22 дні тому

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 Місяць тому

    Lemin atakomutum addis season eskimeta, dramawn eyedegagemachu endiselechen eyaregachehun naw

  • @godadademisse
    @godadademisse Місяць тому

    ለምንድነው ይሄ ሲትኮም የሚደጋገመው

  • @OumerHassen-v9n
    @OumerHassen-v9n Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍 28:0

  • @BIRUKBEGNA-e8u
    @BIRUKBEGNA-e8u Місяць тому

    er meche new yemtmelsulen nafkachunal

  • @MehdiJemal-g1m
    @MehdiJemal-g1m Місяць тому

    የተቀነጫጨበ ክፍል በአዲስ ርዕስ መለጠፋችሁ ለተመልካቾቻችሁ ያላችሁን ንቀት ያሳያል! ፕሮዲውሰሮቹ አሳፋሪ ናችሁ!

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 Місяць тому

    ይሄድራማግንአይጥምም
    ምንምአያስተምርሚስትባሏንእንደዚህትሳደባለችእንደ??

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 Місяць тому

    Don't repeat 100 times

  • @wonddde
    @wonddde Місяць тому

    ይሄ ኢቢኤስ ተብዬ ሚዲያ ግን ማኔጅመንት ምናምን የለውም እንዴ? መቼም Leader, Leadership ከሱ አንጠብቅም።
    ኮንሰፕቱንም የሚያውቁት አይመስሉም።

  • @EndriyasMasresha-g5t
    @EndriyasMasresha-g5t Місяць тому

    ተራ

  • @wonddde
    @wonddde Місяць тому

    View ለቃቃሚ ሁላ 😮😅

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Місяць тому

    አረ አቀሞ ድግግሞሽን

  • @elshadayengedawork-hu3ez
    @elshadayengedawork-hu3ez Місяць тому

    Ere mech new yemijemrew

  • @wonddde
    @wonddde Місяць тому

    EBS = Ethiopian Bad Service 😂😮

  • @Africa562
    @Africa562 Місяць тому +1

    You are boring now. If you repeat again, I will unsubscribe this channel.

  • @ethio-oldiesmusic
    @ethio-oldiesmusic Місяць тому +2

    የናንተ መቀለጃ፤ በጣም ትደብራላችሁ

    • @TvifGhct
      @TvifGhct Місяць тому

      አለማየትመብትሽነዉ እሣአራሥነች እኮ

  • @OumerHassen-v9n
    @OumerHassen-v9n Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍