Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስቲ እንያችሁ ሁሉም ነገር ደስ የሚለው ሐገር ስትኖር ነውና ሰላሙን ይስጠን::
አሹረካ
አሜን አሜን አሜን
Ashruka አሜን አሜን የሀገራችንን ክፉ አያሰማን
አሹካ፡ መፈትፈት አለባቸው ስወድህ
Aman Aman Aman
አስር አራዳ አቃለው ስምቱ ብሬ ነው አስረኛውም ብሬ ነው😂😂😂 ማነው የብሬ አድናቂ 😍😍
የጩባው አድናቂ ማነው👍👍❤
እኔ
Ye Addis Ababa bete azefafenu besak gedelegn. Endezih sike alawekem😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@betelhemasfaw3207 😂😂😂😂
እኒኔ
Ya!
ጩቢቲና ብሬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂ይመቻቹ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ😘😘😘😘
መድሀኒአለም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፤ ሀገር ውስጥ ያለው ሰላሙን አግኝቶ ፤ በስደት ያለነው ሀገራችን ገብተን የምንኖርበት ግዜ ይምጣልን 🙏🙏🙏
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Amen
😍😍😍
ኢትዮጵያን አብዝቼ እወዳታለሁ aman
ረዱግን ከበተሰቦቹ አቡን ትወደዋለች አቡ ውስጤነው እስኪ አቡ የሚመቻቹ👍 ላዮክ
ፈገግታው በጣም ደስ ይለኛል
ላገራችን ስላም ያድልልን ዘጠነኛው ሺ ላይ አባትዬው ለሁሉም ልጀቹ 1 ልብ አለው እንደ ዘመኑ አይደለም በርቱ
*እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን*
I swear to God, I would give this sitcom all the awards of the year, without any hesitation. The entire family should get a piece of award.😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@@Lobo-Lobo how please?
የምር ጩባው እኮ አንደኛ አድማቂ ነው ሁሉም ያምራል ረዱ ብሬ አቡ ውሮ ሁላችሁም ውስጤ ናቸው የምር በፍቅር ዉድድድድድድድ በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ኡፍፍፍፍፍ ጩቢቲ ውስጣ ውስጤ
ዋውውው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም እያሳቁ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፉት ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤
ልክ በሰኣታችሁ ከተፍ አላችሁ ደሲ ሲል የነገባ ለበአታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ሃገራችንን እመብረሃን ትጠብቅልን
100.000.000. ጊዚ ባየው እማይሰለቸኝ ድራማ..😙😙😙😙
እረ አችይውም
Ere zero bezat 🤣🤣
@@ummusumaya9576 በጣም😂
@@የፈራይመለስ ayasasbish
@@ummusumaya9576 eyayen enkensalen
እንኳን ደና መጣችሁ ካላይሀችሁ አዙሮ የደፋኛል ወይ ስወዳችሁ 😀😀😀😀😀 ማነው እዴኔ 9️⃣ ሺ ዘና የሚያደርገው
ውሮየ የኔ ቆንጆ እወድሽአለሁ
እንኳን ደና መጣችሁ ቢከፋኝም ልየው እስኪ እግዚአብሔር ለሞቱት ነፍስ ይማርልንእግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ያመጣልን ዘንድ ተገተን እንጸልይ🙏😢😢
አሚን ማር
አሜን ንን
Yayesh Mulatu አሜን እህት
Yayesh Mulatu አይዞሽ እህት
ካለኝ ስርዓት የተነሳ አይቼ ሳልጨርስ ኮሜንት አልሰጥም እንኳን ደህና መጣቹ ምወዳቹ 😍😍
ምኔው አየሽ😂😂
ክክክክክክክክ
ሰላም ለናተ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘጠነኛ ሺ ስወዳቹ
እኳን ሰላምመጣችሁ ምርጦች እረ ዛሬ በጣም ያስቃል ሁላችሁንም እወዳችዋለው በጣም ምርጥ ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እዳታቋርጡት አደራ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ አሜንንንን፣ወርቁ ጭራሽ ደግሞ የዛሬውስ በሳቅ ገደልከኝ ፣የእውነት አደኛ ናችሁ ፣ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፣አብ ፣እርድ ብርሄ ውሩየ ክክክክክክክ
በእውነት በናፍቆት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ምክንያቱም በጣም ነው የምታዝናኑኝ አመሰግናለው በርቱ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘
አቡዬ ነብሴ የኔ ሻሮክ ዛሬ ወዝክ ጠፍ ጠፍ እያለ ነበር ልልክ ስል ባዝሊን መሆኑን ሹክ አልከን 😂😂😂ወይ ብሬ ስትፈርክ የሌለ ቀውጢ ነክ አባቴ 😂😂😂ረዱዬ ጨጎራዬ ተቃጠለ የሚለውን ዘፈን ጩቢቲ በዛ ገራሚ ድምፁ ይዝፈንልሽ እና የዛኔ ጨጎራሽ በስነ-ስርአት መፍጨት ይጀምራል😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Omg የዛሬውስ ክክክክክክክክክ በሳቅ የኔ የደስታ ምንጮቼ በሳቅ ውስጥ ብዙ ቁም ነገር አለው እናመሰግናለን
እረዱን የሚወድ ካለ ላይክ አድልጉኝ
የኔ ምረጦች እንኮን ደና መጣችሁ ማነው እንደኔ ይህን ድራም በጣም በጉጉት እሚጠብቀው ብሬ ወስጣ ወስጤ ነህ የፎንቃዬ ስም ነበር
Ay chubaw esun ena weron endemimechug manm.ayaskm😂😂😂😊
ከዛሬ ነገ ይመጣሉ እያልኩ አይን አይን ሳይ መጣችሁ ደስ ሲል አቡዬ ናፍቆትህ ሊደፋኝ ሲል
Are 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👊
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቁ እንደኔ በሳቅ የሚገላቹ እስቲይ 😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጡችየ የጭባው አድናቂውች ገባ ገባ በሉ ሰላም ለናት አገራ ችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን አሜን
የጩባው የሆዱ ጩኾት በሳቅ ገደለኝ ከምር ልክ የ ሙዚቃ መሳሪያ እኮ ነው የሚመስለው ሃሃሃሃሃ ብርሽ እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታውቅም ዋው የሽማግሌ ፍንዳታ አቶ ብረሃኑ
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😍💞💓💟
ሀገር ማለት ከሁሉም የምትበልጥ እንደናት ልዮ ስጦታ ናት እደለሌቹ ሀገራት መግስታት ሀገርን ህዝብን እሚያስከብር መንግስት ያድለን ህዝብ በዝቷል ብሎ በአፉ እያወራ በሌላ በኩል ደግሞ ሰው መስሎ ከሚጨፈጭፉን አውሬ አብይ አህመድ ከአንድ ጨካኝ ፈጣሪ ይጠብቀን የሚሞቱትን ቀን ይስጠው አብይ አውሬ
ከተወለድኩኝ ጀምሩ ስቄ አላቅም ነበር ለካ ስስቅ ያምርብኛል ዘጠነኛ ሺህ ውስጤ ናቹ ምችት ይበላቹ
Kkkkkkkk hahaha
ባየው ባየው ባየው አልጠገብም ኑሩልኝ በጣም የምወደው ደራማ እወዳችሀለው በጣም
ክክክክክ ወይኔ በያ በያ መልጣግበው ድራማ ይመቻቹ 😍😍😍😍👌👌👌👌👌
እንኮን ደና መጣቹህ ውዶቸ ለላም ላገረችን ፍቅረ ለወገኔ አገረ ሰለም ስትሆን ነው ሰው ሰላም እሜሆንና አገረችን ሳላም ይውረድልን ፈጣሪ ሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማክሰኞ አልደርስ ነው የሚለኝ ይኸን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ማነው እንደኔ እየሳቀ ዘና የሚል የተመቸው
ክክክክክክ ስታስቁኜ ዘጠነኛው ሺ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን
ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ ምችት ነው እኮ የምትሉል እረዱዬ ቅጥል አልሽብኝ በቀልደኞች ታጂበሽ
ክክክክክክክክክ እንደው ምን ልበላችሁ የእኔ ምርጦች አንደኛ ናቸው ባያችሁ ባያችሁ የሜትሰለቹ የሳቄ ምንጭ ናቸው ኑሩልኝ
አረ ይኤን ድራማ ደጋግሜ እያየሁትም አልጠገብኩትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤🇪🇹💪
ዋዉዉዉ አደኛ ነኝ በናታችሁ በላይክ አበሽብሹኝ ያገሬ ልጆች ያለዛሬ አስቸግሬችሁ አላዉቅም
Mezeret mulu ይሄው እኔ አግኩሽ
@@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ አመሰግናለሁ
@@mezeretmulu4793 ምንም አይደል እህቴ
😘😘😘😘
Esti subsecribe me
ዘጠነኛው ሽይ ሰላም ብያለሁ ሀገራችንን መጠጋችንን ኩራታችንን መመኪያችንን እእስከህዝቦቿ ፈጣሪ ይጠብቅልን የሚሳነው የለምና
ጋሽ ብርሀኑ 29 አመትህ ነው ወቸው የአርቲስቶች ፀባይ ተጋባብህ መሰለኝ 😍😍😍
እና እሱ ምንድነው አርቲስት አይደለምደ😂😂😂
አይ ውሮ እዳው ምላርጋት ጽድት ያለች ከእውቀት ነፃ ናትኮ የኔ ንጹ
አንድ የማልደብቃቹ ነገር ቢኖር ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ነው ጠብቄ የማየው
ክክክክክክ እረ በሳቅ
ሀሀሀሀሀ እዴት እዴት ነዉ የሚቀጠቀጠዉ
🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ የምወዳችህ የዘጠነኛው ሺህ ቤትሰብች😍😍😍😍😍 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Abe Edmehin yarzimew, best acting. You deserve every award.
ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ጌታሁይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤
ዉድ የሃገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናቹህ
😃😃😃 ዳድ ደስ የሚለው እራስሽ ተዘቅዝቀሽ ብትመጪ ነበር ያምራል ጌታን 😃😃😃👍
በርታልኝ ጩባዉ አልበምህ ዎቶ ለመየት ያብቃን ሁሮ ምርጥ
አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክላስ ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ሴት "ማርታ እጇን አወጣች፡፡መምህሩም ማርታን በህይወቷ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንድትፅፍ ጠየቃት፡፡ ማርታም ከቤተሰቦቿ ጀመራ የጎረቤቶቿን፣ የዘመዶቿንና የጓደኞቿን ስም ፃፈች፡፡መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ እሷም የጎረቤቶቿን ስም ሰረዘች፡፡ አሁንም ሌላ 5ስሞችን እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ የሩቅ የምትላቸውን ዘመዶቿን ስም ሰረዘች፡፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቷ፣ የአባቷ፣ የባሏ እና የብቸኛው ልጇ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘች፡፡ሙሉ የክላሱተማሪዎች Gamu ለማርታ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡አሁንም መምሩ ከቀሩት 4 ስሞች 2 እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ ለማርታ በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ እያመነታችና እንዳልተቀበለችው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቿን ስም ሰረዘች፡፡መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ ማርታ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋ ተረበሸ፡፡ በአይኖቿ እያነባች በሚንቀጠቀጡ ጣቶቿ የልጇን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩም ማርታን ወደመቀመጫዋ እንድትመለስ ነገራት፡፡ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ባልሽን አስቀረሽ? ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብቸኞች ናቸው፤ ልጅሽን አንቺ ነሽ ወደ ህይወት ያመጣሽው፤ ባል ግን ሌላ ማግባት ትችያለሽ፤ ለምን ከእነሱ እሱን አስቀደምሽ?" በማለት ማርታን ጠየቃት፡፡ሁሉም የማርታን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ማርታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስትል መለሰች፡፡ "አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብሮ የሚጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤትዬ ነው፡፡"ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈለቻቸው አጨበጨቡላት፡፡✍እውነት ነው፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት!!ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
በጣም ግሩም ነው ይህ ነገር ከአንዴም ሁለቴ ይህንን ታሪክ ሰምቼዋለሁ ግን ሁሌም ብሰማው አዲስ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም ሊለያቸው አይችልም እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም የትዳር አጋር ይስጠን አሜን
ወይ በሳቅ እኮነው ሚደፉኝ ሁላችሁም ስታምሩ
ለስደቱ መራራ ህይወታችን ማጣፈጫ ሆናቹልን ደጋግሜ ባያቹ እንኳን አትሰለቹኝም እናመሰግናለን በጣም
best ethiopian sitcom ever!!! we love all family memembers!!!
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው በርቱልን
አንድ ሀርገን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት አሜን ጬቢት ወንዴ ግን በሳቅ ልትገለን ነው😅😅😅😅😅
የእኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤
ብሬና ጩባው በሳቅ ነው የገደላችሁም እጅግ በጣም እወዳችሁአለሁ!!!!!
ወይ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ላክ ይግጨኝ ወይ ስወዳቹ እኮ ማትጠገብ ናቹ
እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ዊነት መረዳዳት መፋቀር ነው የምትሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቃት
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👏👏👏
ሃሃሃሃሃሃሃ😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀 ሰርታችሁ ስላሳያችሀን ስላዝናናችሁን እና ስላሳቃችሁን እናመሰግናለን
ይሄን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው 😍
Esune bggute stbeki dmozeshe kne edarshi 😂😂😂😂😂
እረ ጩባው በሳቅ ገደልከኝ ሆዴ ቆሰለ ጋሽ ብሬ 😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ እኔስ
ጮባዬ ውስጤ ነህ ሰላማቹ ይብዛልኝ 😍😍😍
I love all members of zis dram
😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈
ወይኔ ወርቁ አዝግ የሆንክ ልጅ አቡ እና ውሮም አንድ አይነት ከውቀት ነፃ
እኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በተለይ ሚሊወን ወድሜን ስለምመስለኝ ስወድህ
ወይኔ ጩብቲ . ስታዝናና . . 9. ሽ . ደስ ስትሉ. ይመቻችሁ.።
ብሬ ፍሪክ ሲያምርበት 😋😋😋😋ፍቅር ናቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
welcome ብያለው ውይ ዉይ ስወዳቹ በተለይ ፎንቃዬ አቡ
ወይ ስወዳችሁ በማሪያም ደግሞ ጩባዉ ደግሞ መስቀልህ በጣም ነዉ የአማረብህ ወይ ቀልድ አዳራ ሀገር አችን እስክገባ እንደአታቆርጡት ግን ምን ሀገር አለን ወይ አንድ አድርገን አምላኬ
ይሄ ድራማ በሳምንት ሶስቴ ቢታይ ሀሪፍ ነበር
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋው ታምራሊችሁ
እረዱ የኔጣፋጭ ከልቤነውየምወድሽ የኔቆንጆ ተባረኪ
አቦ ይመቻቹ 9ኛው ሺ ተዋንያኖች ሁላቹም 👌👌👍👍💯💯💯
ወይ ጩባው ዛሬ ደግሞ ለቅሶ ደራሽ መስለኻል ማለቴ ሙዚቃህ 😂😂😋😋😝😝
*ውይ* #ውሮ *ልቤን* *ዝቅ* *አረገችው*😂😂😂😂😂 *አዝግ*
የዛሬውስ በሳቅ ፍርፍር አደረገኝ
ወይ የዚህ ቤት ድራማ እንዴት ደስ ሲል በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌 ወሮ ከረሜላዬ
Ufff nafkachugn naber wudoche lemndinew gn endi miwedachu beka wudddd😍😍😍😍
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ውድድድድ❤
አይ ጬቢቲ አዝግ እኮ ነህ ስወድህ ።ቤተሰቡ ባጠቃላይ ደስ ይላል
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
ምርጦች እንኳን ደሕና መጣቹ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ ደግሞ መሀተባቹ ደሰ ሲል
የእውነት ምርጥ ምርጥ ናችሁ
kkkkk ወይኔ ጩባው አዝግ ነክ ስወዳችሁ 😍😍😍😍😂😂😂
ውሮ አዝግነቷ ጨምሯል.እስኪ አንዴ ለውሮ ላይክ
እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እል ነበረ አቦ ይመቻችሁ ኑሩልኝ💚💛❤😂😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀😘😀👊
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍ ነፍስ ነገር ናችሁኮ ሁላችሁም😍😘😘😃😃😃
I just cant stop loving this sitcom. ጮባዉ አንደኛ 😀😀 This episode was killer... 🙈🙈
በጣም እኮ ነው ምትችሉት በተለይ ጬባው
አንዳንዱ ፓርት ያናደኛል ከዛ በተረፈ አሪፍ ነው👍👍👍😁😁
ስላም ስላም ቢለናሊ ስላማቹ ይቢዛልን በጣም ደስ ይላል በሳቂ ጌደላቹ ክክክክክክክክክ
ይሄማ የኛ ቤት ታሪክ ነው
ሀይ ጓዶች እንዴት ናችሁ አቡ ፎንቃየ በጥቶልኛል እንዴ ? ውይ ስወደው አቡየን 😍😍😍😍😘😘😘😘እስኪ አቡን የምትወዱ እንያችሁ
እኮን ደህና መጣችሁ ውዶችየ
Dad enkuwan des yemilew erasot tezekzekew bimexu nw part😅😅 esti ye chubiti adnaki yehonach🎉❤😂
እንኳን መጣችሁ
እስቲ እንያችሁ ሁሉም ነገር ደስ የሚለው ሐገር ስትኖር ነውና ሰላሙን ይስጠን::
አሹረካ
አሜን አሜን አሜን
Ashruka አሜን አሜን የሀገራችንን ክፉ አያሰማን
አሹካ፡ መፈትፈት አለባቸው ስወድህ
Aman Aman Aman
አስር አራዳ አቃለው ስምቱ ብሬ ነው አስረኛውም ብሬ ነው😂😂😂 ማነው የብሬ አድናቂ 😍😍
የጩባው አድናቂ ማነው👍👍❤
እኔ
Ye Addis Ababa bete azefafenu besak gedelegn. Endezih sike alawekem😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@betelhemasfaw3207 😂😂😂😂
እኒኔ
Ya!
ጩቢቲና ብሬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂ይመቻቹ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ😘😘😘😘
መድሀኒአለም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፤ ሀገር ውስጥ ያለው ሰላሙን አግኝቶ ፤ በስደት ያለነው ሀገራችን ገብተን የምንኖርበት ግዜ ይምጣልን 🙏🙏🙏
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Amen
😍😍😍
ኢትዮጵያን አብዝቼ እወዳታለሁ aman
ረዱግን ከበተሰቦቹ አቡን ትወደዋለች አቡ ውስጤነው እስኪ አቡ የሚመቻቹ👍 ላዮክ
ፈገግታው በጣም ደስ ይለኛል
ላገራችን ስላም ያድልልን ዘጠነኛው ሺ ላይ አባትዬው ለሁሉም ልጀቹ 1 ልብ አለው እንደ ዘመኑ አይደለም በርቱ
*እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን*
I swear to God, I would give this sitcom all the awards of the year, without any hesitation. The entire family should get a piece of award.😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@@Lobo-Lobo how please?
የምር ጩባው እኮ አንደኛ አድማቂ ነው ሁሉም ያምራል ረዱ ብሬ አቡ ውሮ ሁላችሁም ውስጤ ናቸው የምር በፍቅር ዉድድድድድድድ በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ኡፍፍፍፍፍ ጩቢቲ ውስጣ ውስጤ
ዋውውው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም እያሳቁ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፉት ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤
ልክ በሰኣታችሁ ከተፍ አላችሁ ደሲ ሲል የነገባ ለበአታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ሃገራችንን እመብረሃን ትጠብቅልን
100.000.000. ጊዚ ባየው እማይሰለቸኝ ድራማ..😙😙😙😙
እረ አችይውም
Ere zero bezat 🤣🤣
@@ummusumaya9576 በጣም😂
@@የፈራይመለስ ayasasbish
@@ummusumaya9576 eyayen enkensalen
እንኳን ደና መጣችሁ ካላይሀችሁ አዙሮ የደፋኛል ወይ ስወዳችሁ 😀😀😀😀😀 ማነው እዴኔ 9️⃣ ሺ ዘና የሚያደርገው
ውሮየ የኔ ቆንጆ እወድሽአለሁ
እንኳን ደና መጣችሁ
ቢከፋኝም ልየው እስኪ
እግዚአብሔር ለሞቱት ነፍስ ይማርልን
እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ያመጣልን ዘንድ ተገተን እንጸልይ🙏😢😢
አሚን ማር
አሜን ንን
Yayesh Mulatu አሜን እህት
Amen
Yayesh Mulatu አይዞሽ እህት
ካለኝ ስርዓት የተነሳ
አይቼ ሳልጨርስ ኮሜንት አልሰጥም እንኳን ደህና መጣቹ ምወዳቹ 😍😍
ምኔው አየሽ😂😂
ክክክክክክክክ
ሰላም ለናተ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘጠነኛ ሺ ስወዳቹ
እኳን ሰላምመጣችሁ ምርጦች እረ ዛሬ በጣም ያስቃል ሁላችሁንም እወዳችዋለው በጣም ምርጥ ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እዳታቋርጡት አደራ
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ አሜንንንን፣ወርቁ ጭራሽ ደግሞ የዛሬውስ በሳቅ ገደልከኝ ፣የእውነት አደኛ ናችሁ ፣ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፣አብ ፣እርድ ብርሄ ውሩየ ክክክክክክክ
በእውነት በናፍቆት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ምክንያቱም በጣም ነው የምታዝናኑኝ አመሰግናለው በርቱ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘
አቡዬ ነብሴ የኔ ሻሮክ ዛሬ ወዝክ ጠፍ ጠፍ እያለ ነበር ልልክ ስል ባዝሊን መሆኑን ሹክ አልከን 😂😂😂ወይ ብሬ ስትፈርክ የሌለ ቀውጢ ነክ አባቴ 😂😂😂ረዱዬ ጨጎራዬ ተቃጠለ የሚለውን ዘፈን ጩቢቲ በዛ ገራሚ ድምፁ ይዝፈንልሽ እና የዛኔ ጨጎራሽ በስነ-ስርአት መፍጨት ይጀምራል😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Omg የዛሬውስ ክክክክክክክክክ በሳቅ የኔ የደስታ ምንጮቼ
በሳቅ ውስጥ ብዙ ቁም ነገር አለው እናመሰግናለን
እረዱን የሚወድ ካለ ላይክ አድልጉኝ
የኔ ምረጦች እንኮን ደና መጣችሁ ማነው እንደኔ ይህን ድራም በጣም በጉጉት እሚጠብቀው ብሬ ወስጣ ወስጤ ነህ የፎንቃዬ ስም ነበር
Ay chubaw esun ena weron endemimechug manm.ayaskm😂😂😂😊
ከዛሬ ነገ ይመጣሉ እያልኩ አይን አይን ሳይ መጣችሁ ደስ ሲል አቡዬ ናፍቆትህ ሊደፋኝ ሲል
Are 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👊
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቁ እንደኔ በሳቅ የሚገላቹ እስቲይ 😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጡችየ የጭባው አድናቂውች ገባ ገባ በሉ ሰላም ለናት አገራ ችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን አሜን
የጩባው የሆዱ ጩኾት በሳቅ ገደለኝ ከምር ልክ የ ሙዚቃ መሳሪያ እኮ ነው የሚመስለው ሃሃሃሃሃ ብርሽ እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታውቅም ዋው የሽማግሌ ፍንዳታ አቶ ብረሃኑ
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😍💞💓💟
ሀገር ማለት ከሁሉም የምትበልጥ እንደናት ልዮ ስጦታ ናት እደለሌቹ ሀገራት መግስታት ሀገርን ህዝብን እሚያስከብር መንግስት ያድለን ህዝብ በዝቷል ብሎ በአፉ እያወራ በሌላ በኩል ደግሞ ሰው መስሎ ከሚጨፈጭፉን አውሬ አብይ አህመድ ከአንድ ጨካኝ ፈጣሪ ይጠብቀን የሚሞቱትን ቀን ይስጠው አብይ አውሬ
ከተወለድኩኝ ጀምሩ ስቄ አላቅም ነበር ለካ ስስቅ ያምርብኛል ዘጠነኛ ሺህ ውስጤ ናቹ ምችት ይበላቹ
Kkkkkkkk hahaha
ባየው ባየው ባየው አልጠገብም ኑሩልኝ በጣም የምወደው ደራማ እወዳችሀለው በጣም
ክክክክክ ወይኔ በያ በያ መልጣግበው ድራማ ይመቻቹ 😍😍😍😍👌👌👌👌👌
እንኮን ደና መጣቹህ ውዶቸ ለላም ላገረችን ፍቅረ ለወገኔ አገረ ሰለም ስትሆን ነው ሰው ሰላም እሜሆንና አገረችን ሳላም ይውረድልን ፈጣሪ ሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማክሰኞ አልደርስ ነው የሚለኝ ይኸን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ማነው እንደኔ እየሳቀ ዘና የሚል የተመቸው
ክክክክክክ ስታስቁኜ ዘጠነኛው ሺ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን
ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ ምችት ነው እኮ የምትሉል እረዱዬ ቅጥል አልሽብኝ በቀልደኞች ታጂበሽ
ክክክክክክክክክ እንደው ምን ልበላችሁ የእኔ ምርጦች አንደኛ ናቸው ባያችሁ ባያችሁ የሜትሰለቹ የሳቄ ምንጭ ናቸው ኑሩልኝ
አረ ይኤን ድራማ ደጋግሜ እያየሁትም አልጠገብኩትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤🇪🇹💪
ዋዉዉዉ አደኛ ነኝ በናታችሁ በላይክ አበሽብሹኝ ያገሬ ልጆች ያለዛሬ አስቸግሬችሁ አላዉቅም
Mezeret mulu ይሄው እኔ አግኩሽ
@@አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ አመሰግናለሁ
@@mezeretmulu4793 ምንም አይደል እህቴ
😘😘😘😘
Esti subsecribe me
ዘጠነኛው ሽይ ሰላም ብያለሁ ሀገራችንን መጠጋችንን ኩራታችንን መመኪያችንን እእስከህዝቦቿ ፈጣሪ ይጠብቅልን የሚሳነው የለምና
ጋሽ ብርሀኑ 29 አመትህ ነው ወቸው የአርቲስቶች ፀባይ ተጋባብህ መሰለኝ 😍😍😍
Kkkkkkkk hahaha
እና እሱ ምንድነው አርቲስት አይደለምደ😂😂😂
አይ ውሮ እዳው ምላርጋት ጽድት ያለች ከእውቀት ነፃ ናትኮ የኔ ንጹ
አንድ የማልደብቃቹ ነገር ቢኖር ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ነው ጠብቄ የማየው
😂😂😂😂😂
ክክክክክክ እረ በሳቅ
ሀሀሀሀሀ እዴት እዴት ነዉ የሚቀጠቀጠዉ
🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ የምወዳችህ የዘጠነኛው ሺህ ቤትሰብች😍😍😍😍😍 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Abe Edmehin yarzimew, best acting. You deserve every award.
ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ጌታሁይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤
ዉድ የሃገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናቹህ
😃😃😃 ዳድ ደስ የሚለው እራስሽ ተዘቅዝቀሽ ብትመጪ ነበር ያምራል ጌታን 😃😃😃👍
በርታልኝ ጩባዉ አልበምህ ዎቶ ለመየት ያብቃን ሁሮ ምርጥ
አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክላስ ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ሴት "ማርታ እጇን አወጣች፡፡
መምህሩም ማርታን በህይወቷ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንድትፅፍ ጠየቃት፡፡ ማርታም ከቤተሰቦቿ ጀመራ የጎረቤቶቿን፣ የዘመዶቿንና የጓደኞቿን ስም ፃፈች፡፡
መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ እሷም የጎረቤቶቿን ስም ሰረዘች፡፡ አሁንም ሌላ 5ስሞችን እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ የሩቅ የምትላቸውን ዘመዶቿን ስም ሰረዘች፡፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቷ፣ የአባቷ፣ የባሏ እና የብቸኛው ልጇ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘች፡፡
ሙሉ የክላሱተማሪዎች Gamu ለማርታ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡
አሁንም መምሩ ከቀሩት 4 ስሞች 2 እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ ለማርታ በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ እያመነታችና እንዳልተቀበለችው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቿን ስም ሰረዘች፡፡
መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ ማርታ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋ ተረበሸ፡፡ በአይኖቿ እያነባች በሚንቀጠቀጡ ጣቶቿ የልጇን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩም ማርታን ወደመቀመጫዋ እንድትመለስ ነገራት፡፡
ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ባልሽን አስቀረሽ? ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብቸኞች ናቸው፤ ልጅሽን አንቺ ነሽ ወደ ህይወት ያመጣሽው፤ ባል ግን ሌላ ማግባት ትችያለሽ፤ ለምን ከእነሱ እሱን አስቀደምሽ?" በማለት ማርታን ጠየቃት፡፡
ሁሉም የማርታን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ማርታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስትል መለሰች፡፡ "አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብሮ የሚጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤትዬ ነው፡፡"
ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈለቻቸው አጨበጨቡላት፡፡
✍እውነት ነው፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት!!
ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
በጣም ግሩም ነው ይህ ነገር ከአንዴም ሁለቴ ይህንን ታሪክ ሰምቼዋለሁ ግን ሁሌም ብሰማው አዲስ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም ሊለያቸው አይችልም እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም የትዳር አጋር ይስጠን አሜን
ወይ በሳቅ እኮነው ሚደፉኝ ሁላችሁም ስታምሩ
ለስደቱ መራራ ህይወታችን ማጣፈጫ ሆናቹልን ደጋግሜ ባያቹ እንኳን አትሰለቹኝም እናመሰግናለን በጣም
best ethiopian sitcom ever!!! we love all family memembers!!!
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው በርቱልን
አንድ ሀርገን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት አሜን ጬቢት ወንዴ ግን በሳቅ ልትገለን ነው😅😅😅😅😅
የእኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤
ብሬና ጩባው በሳቅ ነው የገደላችሁም እጅግ በጣም እወዳችሁአለሁ!!!!!
ወይ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ላክ ይግጨኝ ወይ ስወዳቹ እኮ ማትጠገብ ናቹ
እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ዊነት መረዳዳት መፋቀር ነው የምትሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቃት
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👏👏👏
ሃሃሃሃሃሃሃ😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀 ሰርታችሁ ስላሳያችሀን ስላዝናናችሁን እና ስላሳቃችሁን እናመሰግናለን
ይሄን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው 😍
Esune bggute stbeki dmozeshe kne edarshi 😂😂😂😂😂
እረ ጩባው በሳቅ ገደልከኝ ሆዴ ቆሰለ ጋሽ ብሬ 😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ እኔስ
ጮባዬ ውስጤ ነህ ሰላማቹ ይብዛልኝ 😍😍😍
I love all members of zis dram
😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈
ወይኔ ወርቁ አዝግ የሆንክ ልጅ አቡ እና ውሮም አንድ አይነት ከውቀት ነፃ
እኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በተለይ ሚሊወን ወድሜን ስለምመስለኝ ስወድህ
ወይኔ ጩብቲ . ስታዝናና . . 9. ሽ . ደስ ስትሉ. ይመቻችሁ.።
ብሬ ፍሪክ ሲያምርበት 😋😋😋😋ፍቅር ናቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
welcome ብያለው ውይ ዉይ ስወዳቹ በተለይ ፎንቃዬ አቡ
ወይ ስወዳችሁ በማሪያም ደግሞ ጩባዉ ደግሞ መስቀልህ በጣም ነዉ የአማረብህ ወይ ቀልድ አዳራ ሀገር አችን እስክገባ እንደአታቆርጡት ግን ምን ሀገር አለን ወይ አንድ አድርገን አምላኬ
ይሄ ድራማ በሳምንት ሶስቴ ቢታይ ሀሪፍ ነበር
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋው ታምራሊችሁ
እረዱ የኔጣፋጭ ከልቤነውየምወድሽ የኔቆንጆ ተባረኪ
አቦ ይመቻቹ 9ኛው ሺ ተዋንያኖች ሁላቹም 👌👌👍👍💯💯💯
ወይ ጩባው ዛሬ ደግሞ ለቅሶ ደራሽ መስለኻል ማለቴ ሙዚቃህ 😂😂😋😋😝😝
*ውይ* #ውሮ *ልቤን* *ዝቅ* *አረገችው*
😂😂😂😂😂 *አዝግ*