Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 385

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 3 роки тому +133

    ጩባዬ ምርጥ ተዋናይ ነህ እውነት

  • @firehiwotmekuria9374
    @firehiwotmekuria9374 3 роки тому +10

    ጩቢቲ ምርጥ ተዋነይ ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +22

    "እንዴት አይፈሩሽ ጩቤ ይዘሽ እየዞርሽ"😜
    በነገራችን ላይ የረዱ ባል ሆኖ የሚሠራውን ተዋናይ በጣም ነው የምወደው በእውነተኛው ዓለም ያለውን ህይወት በዚሁ ቻናል እንግዳ አድርጋችሁ ብትጠይቁልኝ ደስ ይለኛል😘💚💛❤

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +1

      @it's me ደስ ይላል አመሰግናለሁ ለመረጃው😘💚💛❤

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 3 роки тому +31

    ጩባው ዘፈንህ እኮ አንደኛ ነውkkkkkkkkkkk

  • @zahrazahra3264
    @zahrazahra3264 3 роки тому +8

    ሁሉም ምርጥ ተዋንያን ናቸው ።

  • @bazamesawey2268
    @bazamesawey2268 3 роки тому +20

    🤣🤣🤣🤣🤣❤🙏ከልቤ ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ የሰጣችሁ ችሎታ አለችሁ

  • @piter-m9p
    @piter-m9p 3 роки тому +19

    እናትየን ጩብቴ ሲተውን ያለው ገፀበሀሪ ምችትኮነው የሚለኝ ❤️❤️

  • @ayanebrahem9908
    @ayanebrahem9908 3 роки тому +2

    ጩቢቲ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ተዋናይ ነህ እኮ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 роки тому +128

    ጩባው 1 ቀን ምርጥ ሙዚቃ ዘፍኖ ያስደምመናል እምትሉ

    • @romanchaka3854
      @romanchaka3854 3 роки тому +2

      እኔም ጓጉቻለው😂😂😂

    • @cheramlakgizaw3135
      @cheramlakgizaw3135 3 роки тому +1

      አይ ጩባው አሪፍ ሙዚቃ ይዘፍናል ማለት ............

    • @tarikukifle4828
      @tarikukifle4828 3 роки тому

      Are gife new

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому +1

      አረ ተይ እንጂ ዉድ እንድሁም አለቻለወም ድምፁን እህ😳😂😂👂🤦‍♀️

    • @tegeste4901
      @tegeste4901 3 роки тому

      yena wudoch hulachihunm wudddddddd

  • @hannabh2935
    @hannabh2935 3 роки тому +4

    ጩባው አንድ ቀን እንኳን ጥሩ ዝፈንሊን የኔ ቆንጆ ውሮዬ ስወድሽ እኮ ጣፋጭ ነሽ 😍😍😍😍😍

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +6

    መጣችሁ ምርጦቼ የሳቅ ምንጭ እኮ ናችሁ

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 роки тому +164

    የጩብቲ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 місяці тому

    ጩባው ሣቅህ ደስ ይለኛል ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @birtukantube1156
    @birtukantube1156 3 роки тому +3

    ጩበው አስተነንህኝ የምር ቡና ስጠጣ ነበር ድምጽህን ስሰማ በሳቅ ገደልከኝ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ሁላችሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

    • @tekamuzehora3157
      @tekamuzehora3157 3 роки тому

      😄😁😃🥰🤩😍💛🧡❤💙🤎💜💕💞

    • @getnetgenene8659
      @getnetgenene8659 3 роки тому

      awo ewuntshn newu yehone wuha mnamn sitxechi ye mereja tv were rasu yasikal

  • @dansaamedia4814
    @dansaamedia4814 3 роки тому +4

    በጣም ደስ የምል ነው ጬባው በጣም ትመችናለህ ያንቴን ጥበብ አድናቅዎች ተሰብሰባን በማህበር እያጨበጨብን 👏👏👏👏👏👏👏 ነው::

  • @mamemame2986
    @mamemame2986 3 роки тому +11

    ጩቢቲን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @tube-zl3tb
    @tube-zl3tb 3 роки тому +9

    😂😂😂 በርቱ ደስ ነው ምትሉኝ በናፍቆት ነው ምጠብቃችሁ እሁድ እስኪደርስ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +20

    ስወዳቹ ዘጠነኛው ሺዎች ይመቻቹ💚💛❤ ጩባው ና ውሮ አድናቅያቹ ነኝ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      ውዴ እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @rekikmekonnen8640
      @rekikmekonnen8640 3 роки тому +1

      Betam
      New
      Yamewadachu

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 роки тому +32

    እኔ ግን የጩባው ድምፅ ሠምቶ ልጁ አሁንኑ እንዳይወለድ እላለሁ

  • @ማንልበል-ኘ8ጐ
    @ማንልበል-ኘ8ጐ 3 роки тому +9

    አሰለፍ በጣም ነው ምትመቸኝ አራዳ እናት ናት

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 3 роки тому +6

    ከመለቀቁ ምኔ ገባቺሁ እኔ አንደኛነኚ ብየ ሥገባ 12ተኛ ይሄን የዶሮ ጩኸት ልሥማሢ

  • @mihretmekuriya8215
    @mihretmekuriya8215 3 роки тому +19

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑረ💚💛♥️

    • @ehr4610
      @ehr4610 3 роки тому

      ጨሌያም💚❤️🤢🤮
      💚💛❤️😍

    • @mihretmekuriya8215
      @mihretmekuriya8215 3 роки тому +1

      @@ehr4610 sorry tesasche new keyboard layi

    • @ehr4610
      @ehr4610 3 роки тому

      @@mihretmekuriya8215 እሽ እህቴ ከኦነጎች መስለሽኝ ነው🥰🥰🥰🥰🥰 እነሱ የኢትዮ ባንዲራ ጠሎች ናቸው

    • @mihretmekuriya8215
      @mihretmekuriya8215 3 роки тому

      @@ehr4610 ere bechrash tesasche leza new 🙏

    • @abdemuzafa3553
      @abdemuzafa3553 3 роки тому

      HIIII

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    የጩብቲ አድናቂዎች እስኪ ብቅ በሉ እንዳው ስወደውኮ😁😁😁😁😁

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እኔስ የሚገርመኝ የእርጉዝ ሴት አመሏ
    ገረድ ይመስላታል ያስረገዛት ባሏ 🙈
    አረ ጩቢቲ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 роки тому

      😂😂😂😂ክክክ

    • @amiirjawaar5880
      @amiirjawaar5880 2 роки тому

      Kkkkkk chubti kkk betam yaskal be unaat 😂😂😂😂😂😂mirt tewanay andegna chubaw

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 роки тому +10

    የጭባዉ ምኞት ተሳክቶ ዘፍኖ ካየሁት ስለት አስገባለሁ😍🙏

  • @jesurejesure1703
    @jesurejesure1703 3 роки тому +5

    ጩባው ባይኖር ምኑም አያምር ጩውቲን ያላቹ

  • @emuendalkachew7819
    @emuendalkachew7819 3 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ ውሮዬ ስታስፍነጥራት😆😆😆😆🤣🤣

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 роки тому +2

    ጩባው ትችላለህ 😂😂ሁኖ እንጂ አስመስሎ አይደለም ሚስራው ወላህ

  • @dagimn4082
    @dagimn4082 3 роки тому +38

    ዉሮዬ በጣሚ ትመቸኛለች ሌላው ካሌ በlike ደሞ ጩባው 1ቀን ጥሩ ዘፈን ያዎጣል?

  • @yonimasekaktube7304
    @yonimasekaktube7304 3 роки тому +8

    ጩቢቲ አንቺ ባት ኖሪ ጊዜው አይገፋም ነበር

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር አገራችንሰላምይድርግልን

  • @aftube6498
    @aftube6498 3 роки тому +6

    አይ ውሮ ለማስረገዝ ምን አነሳሳህ ክክክክክ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 роки тому +1

    Zetenegnawu shi enkqn bedehna metachu selamsh ybzaln ethiopia hagerachn amin

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 роки тому +3

    ጩባዉ ልዩ 😂❤😍

  • @abikidus6827
    @abikidus6827 3 роки тому +14

    አሴ ከሌለችእኮ ቤቱምቤትአይመስልም

  • @adaneteka4524
    @adaneteka4524 3 роки тому +2

    ጩባው ደስ ትላለክ

  • @Elumedia-e7v
    @Elumedia-e7v 3 роки тому +3

    jah ስወዳቹ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ማቀርብበት አዲስ

  • @dbx7607
    @dbx7607 3 роки тому +2

    እኔ ላይ ቶሎ አይመጡልኝም እሳ ኤጭ ።

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 роки тому +2

    ጩባውዬ።ዘፈንክ።መቼነው የሚለቀቀው።

  • @ehr4610
    @ehr4610 3 роки тому +9

    Metachuln Zetenegnaw shi Swedachu🥰 ጩባው አንተ ወሰራ ዶሮ ድምፅ🤣🤣🤣😂😂😂 ስወድልህ ቲናዬና አቡ መቼ ነው ሚጋቡት😊😊

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 роки тому +1

      Kkkkkkkk tina ina abu samyi layi nw migbti😜

    • @ehr4610
      @ehr4610 3 роки тому

      @@denkenshkadi1840 🤣🤣😂😂

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 роки тому

      @@ehr4610 minw🤣🤣🤣😂

    • @getnetgenene8659
      @getnetgenene8659 3 роки тому

      Ayidelem ye ዞማ ኸርባል mastaweqiya siseru newu

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 роки тому

      @@getnetgenene8659 yikrta min alkshi mari

  • @ዜድሻነኝየአብዲታናሽ

    ❤️❤️❤️😍የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍

  • @AnidBirr
    @AnidBirr 3 роки тому +5

    Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓

  • @samsonwolday9240
    @samsonwolday9240 3 роки тому

    በዚህ ጊዜ ሰላሳቃቹኝ እድሜያቹ ይርዘም

  • @betelhemfisha3497
    @betelhemfisha3497 2 роки тому

    ጩቢቲ እኮ አንደኛ ነህ

  • @ethiovlog5828
    @ethiovlog5828 3 роки тому +1

    እንደ ጩባው የትወና ፍቅር ያለው ልጅ አለ ግን የደሀ ልጅ ስለሆነ ከፍሎ የመማር አቅሙ የለውም ግን አሪፍ ይተውናል የሚገርም ተዋንያን ነው የሚደነቅ 16 አመቱ ነው እባካችሁ ይህ መልክት ይድረሳቹ

  • @bertukankebedebertukanbert8583
    @bertukankebedebertukanbert8583 3 роки тому +2

    ወይኔ ጨባው አሳከኝ በእውነት

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 роки тому +7

    🎥🎬ካሜራ ጥራቱ ግሩም ነው በርቱ ✌

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 місяці тому

    ወይኔ ጩባው ዘፈን😂😂😂😂😂😂

  • @mrryetha9752
    @mrryetha9752 3 роки тому +4

    ወይ ጩቢቲ መቼ ነው እኔና እንተ መክሊታችንን የምናገኛው ደግሙ ውሮ እንብባው መክሊት የት ሰፈር ልጅ ናት እንዳትል ለማንኛውም እወድሀለው

  • @fistumashebir7562
    @fistumashebir7562 3 роки тому +10

    ውሮ ስወድሽ እኮ እስቲ የምትወዷት

  • @terwrekeyoutube5191
    @terwrekeyoutube5191 3 роки тому

    በርቱ ጎሽ ስወዳችሁ እኮ 👉ላገራችን ሰላምና ፍቅር ደስታን እግዚአብሔር ያምጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ ፣ በሳውዲ ያሉ ወገኖቻችንን ም እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም ተሰቃዩ በስር ቤት 😢😢

  • @solomon6239
    @solomon6239 3 роки тому

    አቡ ኸረ ጩባው እንዳይወጋህ

  • @gogottelevision
    @gogottelevision 3 роки тому +2

    ረዱ ስዊት
    እወድሻለው🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ዳግማሮስ
    @ዳግማሮስ 3 роки тому +4

    እንካን ደህን መጣችሁ

  • @netsanetalemu7133
    @netsanetalemu7133 3 роки тому +5

    ውይ ጩባው አዝግ

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 3 роки тому +4

    የጩባውን ድምፅ ያማረው እርግዝና 😉😉😉😉😉

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 роки тому +4

    ዘጠነኛው ሺ ኢትዮጵያን ቁጭ ነው ያደረጋችሁት ውይይይ የኢትዮ ወሬ እኮ አያድርስ ነው

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 3 роки тому +6

    የአበበ ምረጥ ልጆች በርቱልን👍👍 🦚🦚🦚🦚

  • @_AloS
    @_AloS 3 роки тому +17

    ስታስፈነስጥራት the New word in Amharic dictionary 😂😃

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 роки тому +4

    ዉይ ጩባዉ በሳቅ ገደለኝ

  • @habtomyonas9249
    @habtomyonas9249 3 роки тому +6

    ጩቢቲ ሲመቸኝ ላይክ ሸልሙኝ ሙኝ ሙኝ

  • @zelalemniguse6019
    @zelalemniguse6019 3 роки тому +3

    እንዲ ንገሩልኝ እስቲ ከገባቸው ይመቻቹ አቦ እሁድ እሁድ ሱሴ ኮ ናቹ ይመቻቹ

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 3 роки тому

    ጩባዉ በጣም ነው የምወደው

  • @tigesttigest456
    @tigesttigest456 3 роки тому

    የብሬ ቤተሰብ በሙሉ ለቀቀ

  • @kalekidandemissie6903
    @kalekidandemissie6903 3 роки тому +2

    😂ይመችህ ጩባው

  • @የወሎዉጉብል
    @የወሎዉጉብል 3 роки тому +2

    ይመቻችሁ

  • @yordanosbahiru9176
    @yordanosbahiru9176 3 роки тому +1

    ጩቢቲ ምርጥ ነህ

  • @eswa-340
    @eswa-340 3 роки тому +4

    Wowwwwwwwwww aselefeye metach🤗🤗😘😘😘

  • @የደደየየዘረረሠረ
    @የደደየየዘረረሠረ 3 роки тому +1

    ሀሀሀሀሀ ደብዳቢውን ክፈይው ይዞልሽ ይመጣል አላለም አባትየው

  • @dagim0881
    @dagim0881 3 роки тому +6

    ጭውቲ ያንትን ሳቅ ለመድኩኝ እኮ

  • @fasikagriko6814
    @fasikagriko6814 3 роки тому

    Koyi enanita gin hule gizi abatin/ FATHER/ alemakeberi newo engi yemitasetemirute lezi letefa tewoledi. Hule gizi abatachune alemakeberi newo yemitasetamirute

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 3 роки тому +1

    ዘጠነኛዉ ሺህ በጣም አዚነኝ ድረማ ነው ደሰ ይላል ክክክክክክክክ

  • @abebechereda458
    @abebechereda458 3 роки тому

    ጩባዬ እንዴት እንደምታስቀኝ ይመቻችሁ ማሮች

  • @እውነተኛታማኝ
    @እውነተኛታማኝ 3 роки тому +3

    ስትመቹኝ እኮ 🤣🤣🤣

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone 3 роки тому

    ኧረ😁😁😁😁😁😁😂ጩቢቴ አይ ሙዚቃ ባተ ብቻ ይመር

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 роки тому +2

    የሌለ ነዉ ያሰቀኝ ጩባዉ kkkk

  • @semutiseid836
    @semutiseid836 3 роки тому +1

    በስንት ጊዜዬ እያዬሁ ነው ቲክቶክ አስከድቶኝ 😘😘😘😘😂😂😂ይመቻችሁ

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 3 роки тому +2

    ያለስዓቱ እንዳይመጣ

  • @evingadiman3383
    @evingadiman3383 3 роки тому +3

    ኣረ ጩብቲ አሁንስ የ ኤርትራ ጆሮ ኣድንኩርሃል አኮ kkkk pic bro

    • @saralove4924
      @saralove4924 3 роки тому

      😃😃😃😃😃😃

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 роки тому

      Kkkkkkkkkkkkkk damo bire irguzi seti yizo maxa😜🙉🙄

    • @evingadiman3383
      @evingadiman3383 3 роки тому

      @@denkenshkadi1840 kemngd geztwat now ye kray nat

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 роки тому +1

    አይ ብሬ የሚጥ ምርፈ በእሆነ ደምፁ 😂😂😂😂😂😂

  • @ዘይነብአህመድ-መ7ከ
    @ዘይነብአህመድ-መ7ከ 3 роки тому +2

    ትን ብሎኝ ነበር ወየዉ በሳቅ አይ ጩባዉ

  • @fayezafekadu2648
    @fayezafekadu2648 3 роки тому +6

    ረዱ ካገባች በኋላ ምግብ ማነው ሚሰራው

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому +2

    በርቱ አሪፍ ነው

  • @abditofik5234
    @abditofik5234 3 роки тому +9

    ሀገር ይቅደም ከሁሉም ነገር ❗

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +1

    ጋሸ ብሬ ሰወድህ

  • @jeritaabebe8672
    @jeritaabebe8672 3 роки тому +3

    koy gn lemndenw tina yematmetaw betam nafkagnalech

  • @iamehipia3712
    @iamehipia3712 3 роки тому +1

    የተከበሩ አርቲስት ጩቢቲ ሆይ ነጠላ ዜማ በምነው ሸዋ የዩቱብ ላይ ልቀቅልን😳😂

  • @k_i_a_fo_channel3279
    @k_i_a_fo_channel3279 3 роки тому +2

    baayye namatti tola jabaadha !

  • @የሊቀመልአኩየቅዱስሚካኤል

    አሪፍ ነበር ዛሬ ግን ቀረፃው ላይ ትንሽ ችግር አለ

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 3 роки тому

    ጩቢቲ፣ሥወድህ

  • @halimaomer7473
    @halimaomer7473 3 роки тому

    ሰላም ለሁላችንም
    ኮሜቶች ቆይ ግን የምር በርግዝና ግዜ አምሮት ያን ነገር ማገኘት ባትችል ልጁ 🙄ምን ይሆናል ነው የሚባለው መልሱልኝ ውዶቸ

  • @ማርታየገጠርልጅ
    @ማርታየገጠርልጅ 3 роки тому +1

    Zetenegnaw shi yimechachihu

  • @sebrinaibsa5975
    @sebrinaibsa5975 Рік тому +1

    Farah samii🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @semutiseid836
    @semutiseid836 3 роки тому +1

    አይ አቡ ክክክክ ያውም ያለሜካብ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ
    @ሲፈንየማርያምልጅ 3 роки тому +9

    71ኛ ነኝ ለይኩኝ አልልም🤪

    • @yenunigatu4425
      @yenunigatu4425 3 роки тому

      አረ ርኔ አለውልሽ ክክክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +2

    Yezare besaq new yayewit yjmechachu mirixochiye

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 роки тому +3

    ወይኔ እኔኮ በቅርብ ግዥ ነው መከታተል የጀመርኩት የለፉኝ ሁሉ ቆጩኝ ክክክ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 роки тому

    የረዱባል ምኑ በጨነው🙄😂😂😂

  • @gudetaasefa4906
    @gudetaasefa4906 3 роки тому

    wow it is beatiful comedy.thanks z9shi