Dear brethren fellow citizens of Ethiopians, peace unto you all. What is the song is related between the moon and the lovely country Ethiopia? Well the moon said welcome to the foreigners of American's astronauts and accommodated them during their visit for Armstrong and for the group. At the same time when our lovely country Ethiopia is known to give hospitality for strangers and pligerams and foreigners. This best character and good culture of the people of Ethiopia. On the other hand the moon and Ethiopia by nature are best places and their time or clock never go back and forth. Their national resources are unreachable and beyond human knowledge. Only the Almighty God the creator of all knows very well about them. The lovely country Ethiopia and her precious people are mentioned many times in the Holy Bible the voice of God both in the Old testament and in the New testament. Finally we will study about our unique God's creation even when we get to heaven. Let us get ready to see our soon coming king Jesus. Keep up good work and stay tuned for the LORD Jesus and His imminent soon return. PS: God has created man according to His image and likeness from one blood all nations fearfully and wonderfully for His glory and for good work and God has many different flowers in His garden and that is our beauty. Gen2:7,ps139:14&15, Isaiah 43:7, Isaiah 44:24,Acts 17:26-28 and Eph 2:10.Amen!!! Hallelujah!!! Kassahun B.Retta the child of the king. Amen!!! Hallelujah!. I urge you all nations and families, to teach their people and children about our unique God and creator when we rise up and when sit down and when we go on the way. Amen! Deut 6:6&7, ps37:31,and ps 78:1-7.Amen !!! Hallelujah!!!
አቤልዬ. የምትገርም. ነህ. ትረካህ. እንዴት. ይጥማል. የማይነጥፍ. አቀራረብ. በርታ
ሰለ ፀሀይ ንገረን መቸም ጨረቃ ተነስታ ፀሀይ ሳትነሳ ብትቀር ቅር ይላታል
Hahahaha
😁😁😁
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
እፉፉፉፉፉፉ 🔥
ሀሀ ክክ
እድሜ ጤና ይስጠን እንጂ እንደኛ የተኛ በጎሳ የሚያስብ ህዝብ ሳይሆን ለሰራ የተሻለ ነገር ለመፈለግ የሚታትር ህዝብ ስላለ ብዙው እንሰማለን እናመሰግናለን አቤል
ይመችህ አቢሉ እምታቀርባችውሁሉ ለማስማት ያጎጓል
አለም በሰለጠነበት ሳአት እኛ በዘር እየተባላን ዳቦ እንኳን አረረብን
እኛ ሀበሾች እንባላ እንጂ ሌላ ምን እናቃለን
🥺🥺🥺🥺😔
በጣም ይገርማል የፈረጆች ውሽት ሲገርመን
የጥቁሩ ፈረጂ ተነሳ ሰውን አታሳብድ በፈረጅ
ቦለቲካ እየሱስ ክርስቶስ ዓለ አትዋሹ በማታውቁት ነገር
አቤሎ ስለጨረቃ እንድታቀርብልን ጠይቄህ ነበርጨ ስላቀረብክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የታደለው የቆረበው ሰውየው ነው እርስ በርስ ግጭታችንን አጥፍቶ የእኛ ሀገርም እንዲህ ጨረቃን ለማየት ያብቃን
ድንቅ ነገር እያወኩኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ
አቤሎ በርታ መረጃዎችክ እጅግ አስተማሪ ናቸው እስቲ አቤሎን የሚወደው like ያርግ👍👍
abel በርታ እኔም ufo ዎችን አይቻቸዋለሁ
የፍርድ ቀን ዘመቻ የሚል የsidney shelden መፅሃፍ በልቦለድ መልክ በጣም ብዙ እውነታዎችን ስለ UFO ያነሳል በኢትዮጵያዊያንም ተተርጉሟል አንብቡት ይጠቅማችኋል። even record የተደረገ እስካሁን ያለተተረጎመ የUFO ዎች ቋንቋ ጭምር በእጃቸው እንደለ ይነገራል።
በሰፊው ስለ UFO ይዘህ ብትመጣልን ደስ ይለኛል
ማብራሪያውን አበኸው
ትለያለህ አንተ አባቴ አቀራረብህ👏👏👏
እናመሰግናለን አቤል
አቤል ያወይኗወ ልጅ አንተ የእትዮጵያ ጀግና እድሜ እና ጤና ታማኛዉል… ባታረፋው ባርታልን🙏
አቤል ግሩም ልጅ ፖለቲካ ውስጥ ገብተ ሰውን የማታሸብር በጣም ሰላማዊ ሰው ነህ ምነው ሰው ሁሉ እንደአንተ ቢሆን ። እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።
ጨረቃ ለሁለት ባታ የተከፈላቸው ነብይ ነብያችን መሐመድ ሰ.አ.ወ ይባላሉ
S a w
ሲያወራ ጨረቃ ደርሶየመጣ አይመስልም
እኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እንደዚህ አይነት ነገር ።
Me too
አቤሎ ዋው ገራሚ ነገር ሥለምታሣየን እናመሠግናለን
ለነብዬ መሀመድ የጨረቃን መክፈል ማን ስልጣን ሰጠው ጨረቃ የተፈጠረችው ለሊት ብርሀን ነው እንጂ ጣኦት ሆና እንድትመለክ ስልጣን አልተሰጣትም ወንድሜ ስላቀረብከው የሚገርም ነገር ከልብ እናመሰግናለን አቤል የወይኗ ልጅ
አምላካችን አላህ ከተሰጡት ተኣምር አንዱ እንጂ
ማን ጣኦት እንደሚመልክ ፍርዲ ለህሊና
ለነብያችን ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አምላካችን አላህ ነው ዋ ታአምር ያደረገላቸው ለነገሩ እናንተ እንዴት ታምናላችሁ
ጭራሽ ብለው ብለው ጨረቃላይ ወጡ አላለም ተረትተረት ደግሞ ትንሽ ቆየት ብላችሁ ከፅሓይ ላይ ወጡ ትላላችሁ ወይጉድ
አቤሎ 10q የምፈልገውን ታሪክ ይዘክ ስለመጣክ በዚ ምድር ላይ ማወቅ የምትፈልገው ነገር ብትለኝ 1ኛ ስለ ዩፎ ነው ለምን እንደሆነ ባላውቅም በቃ ምን አይነት ፍጥረት እንደሆኑ ግልጵ ቢደረግ በጣም ደስ ይለኛል
Selam tena yistlen getahun sil ufo maweki yemtfelge kehon memehir tesfaye abera bemilew channel lay bedenbe astermroale sil ufo ena gebtek bitadamite melkam new biy asebalew mawekem silmitfelge bizu neger timaraleh
me to
ምናልባትም ዘር እንዳይኖርህ ተጠራጠር።
@@NewGenerationtube 😁☺😁
አቤሎ ምርጥ ሰው ጨረቃ አሜሪካናቸው ያልሞከርቱ ነገር የለም በርቱ
Thanx
አቤት ድፍረት ድፍረታችን እኮ እንዴት ነው ቁርባንከጨረቃ፣ጋር፣ከመቸ፣ወዲህ፣ነው እንደዚህ እሚፈጸመው ለነገሩ እነሱ የእውነተኛ ክርስቲያን አይደሉም የተዘባረቅ ደግሞ ከጨረቃ ጋር ነው ቁርባን እምፈጽመው አለ፣ሆሆ፣አቤት እግዚአብሔርን መፈታተናችነን ሳስበው እግዚኦ ጨረቃን እረገጥን ማለታቸው ሳያንስ ጭራሽ ቁርባኔን ከጨረቃ ጋር ነው ምርመራቸው መጥፎ ነው እያልኩ ሳይሆን ግን ማነን መመርመር እዳለባቸው ነው😢
አቤሎ ስለመረጃው እናመሰግናለን 😍😍😍😍
አቤሎ በጣም ነው እምወድህ ይመችህ
አቤልሻ❤
ይሄ ጨረቃ ረገጥን ምናምን የሚሉት ነገር ግን መቼም አይዋጥልኝም 😏😏
እኔም
እኔም
ኧረ በጭራሽ አያሳምንም ወላሂ በፈጣሪ ስራ እየገቡ ይፈላሰፋሉ ምድርን እኛ ነን የፈጠርናት ሊሉ ምንም አልቀራቸው አጅብ
ምድርን የፈጠርኳት እኔ ነኝ ሀይማኖተኛ ስለሆናችው ይሄ ነገር ምንም አይገባችሁም ባጭሩደደብ ናችው
The great man Abel
O
yes
አዎ፣ይህን፣ያህል፣ጥበቃ፣ሚጠበቁት፣፣ስራቸውን፣ስለሚያውቁ፣ነውፈስ፣ያለበት፣ዝላይ፣አችልምና፣፣ስራቸው፣ነው፣አሸማቆ፣የሚያኖራቸው፣፣ከእግዚያብሔር፣ግን፣አያመልጡም፣አይደበቁም፣፣
አቤሎእንኳን በስላም መጣህ
አሪፍነው
Abel አንተ ትለያለህ፣ wow
Abel sela,,,,, Michael jackson,,,, seralen 🙏🙏
.Many thanks for sharing your knowledge God bless you
Thanks 🙏🏾 a lot for sharing Abel birhanu
እናመሰግናለን ወንድማችን 🌷🌷🌷
በጣም ምርጥ ፕሮግራምነው አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን በርታእሽ።
በርታ ጥሩ ታሪክ ነው
መቸም ቢሆን ጨረቃን መርገጥ አይቻልም አዳማጭ ስላገኘህ ብቻ አትዋሽ መቸም ቢሆን ጨረቃን ወይም ፅሀይን መካት አይቻልም
አለም እንዲ መጥቋል።አበሻ/ጥቁር ግን ባዶ ቅል ጭንቅላት ተሸክሞ ይዳክራል፣ድካሙ ለሖዱ ብቻ፣እውቀቱ ምቀኝነት፣መባላት ብቻ።ተግባሩ አሕያ መሖን ብቻ።እሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭👈😭😭😭😭😭😭
በጣም እናመሰግናለን
ማይኮን ከልቡ የሚወደው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርግ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ አቤሎ
1, kidus metsfin manbebachew betam tiru 2,ya yaltawoke neger melak lihon yechlal !! Abel amesegnalehu!!
እኔ እስካሁን አላምንም ማንም ጨረቃ ላየሰ አልወጣም ጆክ ነው ምታወራው ቀዥት ነው ህልም😎 ባንዲራውን ንፋሱ እያውለበለበው😂😂😂😂 አየር አለ እንዴ ጨረቃ ላይ???
ትለያለህ አንተ አባቴ 👏👏👏
ማንም ሰው ጨረቃ ላይ አልወጣም,
በርታልን
thank you abela
ሲጀመር ውሸት ነው አለም ላይ ተፅእኖ ለመፍጠር ነው ጨረቃ ላይ አልወጡም
Wow!
Thanx.
እኔሰ መጨርሻቸው ሞቱ ትላለህ ብየ ነበር
በዚች ምድር ላይ ያልሰማነው እንጂ ያልተሰራ የለም ከቻይና ሚሳኤል ኢትዮፕያን ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችን አላህ ሰላምን ያምጣልን ሰላም የምንሰማበትን ቀን ያቅርብልን አሚን
abel you are agreat man
Abel my best
ግን እኮ ህዋ ላይ አየር ከሌለ ለምን ባንዲራው ተውለበለበ
እነሱስ እንዲት አልተንሳፈፉም
@@tsehayzekuskuam2575 sewye eza ayer mibal gud yelem eko
ገሩም ነው
ግን እኔ የምልህ አቤላ የእውነት የረገጡት ጨረቃን ከሆነ ለምንድነው ኮከብ የማይታየው? እኔ እንዲሁ የነጭ ዲስኩር እንደወረደ እንዳንቀበል ብዬ ነው::
ጨረቃና ኮከብ ምናገናኘዉ😁😁
ምርጥ ሰው🙏
እኛየሚናቀው፣የኢትዮጺያሊቃውቶች፣በመንኮራኩርሳይሆንመሬትላይሁነው፣ሰለጨረቃያውቃሉ፣ይህምየሚታወቀው፣በአቡሻህርትምህርትነው፣
አቤሌ ሰላም እኔ እውነተኛ ወይም እናቴ ያወጣችልኝ ግርማ ሱራ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ የኔብቻ ቅጽል ስም አለኝ ቢያንስ ለ ሀ20አመት የምጠራበት ስም አኔ
ጋሊልዮ ጋሊል
አቤላችን
አቤል 👍👍👍
ወንድሜ እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን
የመችህ ደስያላል
አቤል ስለ xxxtentaseon ስራልን ብዬክ አላነብከውም መሰለኝ አባክህ ሞቶአል (አልሞተም) ትክክለኛውን መረጃ ስጠን😭🙏🙏🙏🙏🙏
may god be with you
መጀመሪያ ግራቪት የለም እንዴት ተራመድ ሌላው ካሜራ አንግሉ
ሶቨት ሕብረት ለምንድነው ያልወጡጥ
የባንዲራ መውለቦለብ
ስለዚህ ጨረቃ ላይ አልውጦም
ጎበዝ የወይኗ ልጅ 👍👍👍ዋአዉ
Notifying
ግንእኔ አላምንም እጨረቃላይ አይወጡም ውሽትነው% ሙቀቱ እሳ አይ ሰው
አንደኛ ነክ አቤላ
Wow amazing thing
It's amazing
ኡነት ለመሆኑ ምን ማሥረጃ አለህ አትጀጃል
Dear brethren fellow citizens of Ethiopians, peace unto you all. What is the song is related between the moon and the lovely country Ethiopia? Well the moon said welcome to the foreigners of American's astronauts and accommodated them during their visit for Armstrong and for the group. At the same time when our lovely country Ethiopia is known to give hospitality for strangers and pligerams and foreigners. This best character and good culture of the people of Ethiopia. On the other hand the moon and Ethiopia by nature are best places and their time or clock never go back and forth. Their national resources are unreachable and beyond human knowledge. Only the Almighty God the creator of all knows very well about them. The lovely country Ethiopia and her precious people are mentioned many times in the Holy Bible the voice of God both in the Old testament and in the New testament. Finally we will study about our unique God's creation even when we get to heaven. Let us get ready to see our soon coming king Jesus. Keep up good work and stay tuned for the LORD Jesus and His imminent soon return.
PS: God has created man according to His image and likeness from one blood all nations fearfully and wonderfully for His glory and for good work and God has many different flowers in His garden and that is our beauty. Gen2:7,ps139:14&15, Isaiah 43:7, Isaiah 44:24,Acts 17:26-28 and Eph 2:10.Amen!!! Hallelujah!!!
Kassahun B.Retta the child of the king. Amen!!! Hallelujah!.
I urge you all nations and families, to teach their people and children about our unique God and creator when we rise up and when sit down and when we go on the way. Amen!
Deut 6:6&7, ps37:31,and ps 78:1-7.Amen !!! Hallelujah!!!
ይገሪማል ዛሬ ይሄነን ልሰማ ትንትና መጀመሪያ ጨረቃ ላይ ስለ ወጣ ሰው እያሰብኩኝ ነበር 🙆🙇😂
😂
Hi I'm from somaliya good job 👍👍👍
ቁርአን ላይ አለ ከ 1400 አመት በፊት ጨረቃ እደተገመሰች
Tnx but
Wow😢😢😢😢😢😢😢😯😯😯😯😯😯😯😯😯😯😯😯
እናመሰግናለን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማንም ሰው ጨረቃ ላይ አልደረሰም ናባዳን በረሀ ነው
ዘፈኑ ግን አንደኛ ነው 😁😁😁😁
Abel አድናቂህ ነኝ ከ ከጊዬን ወንዝ ስር!!!!
አቤላ ለምን ጌሞች እዴት እደሚወርድ አትሰራልንም እደ pes&fifa ያሉ ጌሞችን
😂😂😂😂
I like you my brother
አንተ ማታመጣው ጉድ የለማ ጉደኛ በርታ
አቤላ እኖድካለን
ሰባኪ ብቶን ያዋጣሀል 😂😂😂😂
Hi Abel l like your information 👍 bravo
ስለ big bang thoery ብሰራልን🙏
😍Like👍
Wow
6000 ማይልስ እርቀት ላይ በራሪ ኦብጀክቷን እንዴት ሊያዩ ቻሉ?ቢሆንም ከጨረቃ ጋር ምን ግንኙነት ይኖራታል ኦብጀክቷ?
Thanks abelo
Good job....
ሰላምህ ይብዛ አቤል
ውሼት ነው ይፎ የሚባል የለም
አቤሎእኳንበሰላምመጣህልን