ዕብራውያን ምዕራፍ 9 ፡ ማብራሪያ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 30

  • @truwrket4049
    @truwrket4049 Рік тому +3

    አኬዋ የእኔ ውደ እንቁ ቃለህወት ያሠማል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Рік тому +3

    አኬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረክልን 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤✝️🙏

  • @kalabman-lh8lv
    @kalabman-lh8lv 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Viva_077
    @Viva_077 11 місяців тому

    Tebarek❤❤❤

  • @schuniverseoberserving
    @schuniverseoberserving 4 місяці тому

    Guts

  • @fikaduguracha3058
    @fikaduguracha3058 Рік тому

    አኬ ቃል ህይወት ያሰማልን መሰረታዊ ትምርቶችን በዚሁ ቀጥልበት

  • @robaworku
    @robaworku Рік тому

    አንተ ምርጥ ልጅ ትችላለህ
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @teferimengesha5997
    @teferimengesha5997 Рік тому

    Qalehywet yasemaln wendme

  • @MedhanitMena-lj9sg
    @MedhanitMena-lj9sg Рік тому

    Akileya wedachn ❤

  • @tigist1887
    @tigist1887 Рік тому

    አኬያችን ቃል ህይወት። ያሰማልን

  • @maekeleabrham5922
    @maekeleabrham5922 Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @MedhanitMena-lj9sg
    @MedhanitMena-lj9sg Рік тому

    1 3 😊abrarlgn 🙏

  • @seka-tube
    @seka-tube Рік тому

    ተባረክ

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Рік тому

    እብራውያን 10፣11 ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤
    12 እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Рік тому

    Ake Qalahiwotn yesamalik barta bexam batimitik iyetaxaqiminew 💯

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Рік тому

    Tebarekilin akilil kechalk ye mezmur yaredin link askemitilin

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Рік тому

    አኬየ እኳን ደህና መጣህ🙏

  • @danielwodajo1416
    @danielwodajo1416 Рік тому

    አኬ ምርጧ

  • @PeculiarStory
    @PeculiarStory Рік тому

    1:20 ላይ ቪዲዮው ይጀምራል, አኬ ከቻልክ, Editor ላይ ገብተህ አስተካክለው 🙏

  • @user-zr8kn1qh4t
    @user-zr8kn1qh4t Рік тому +7

    ግን እሄን ድቅ ትምህርት ለምድነው ላይክጨየማታደረጉት😢😳

  • @teferimengesha5997
    @teferimengesha5997 Рік тому

    live meche meche new?🙏

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i 8 місяців тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ?
    መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ለመከታተል የቴሌግራም ሊንኩን ስላላገኘሁት ብትልኩልን!
    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @Martem79
    @Martem79 Рік тому

    እንደምን ነህ መምህረ; እስኪ ስለ #ዘብር #ገብርኤል እምታውቀውን ነገር ንገረኝ ምክንቱም ሰው አለቀ ። እገሌ አስደግሞብሀል ይሉና እና ደብዳቤ ፅፈው ማህተም አድርገው ተደገመብህ የተባለው ሰወ ለ አስደገመብህ ለተባለው ስጠው ብለው ይልኩበታል ከዛ እንዴ ከገዳም አባቶ ተላከብኝ ብለው እስከ ሰሜን ሸዋ መንዝ ድረስ ይሄዳሉ እና i just concerned 😧 they are still wasting time and money ለመንፈሳዊ በረከት የትም ይሄዳል ነገር ግን ይህ ምንም አልገባኝም ። እባካችሁ ለምህሬ አድርሱልኝ if memhir not controlling this tube

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Рік тому

    ተጠንቀቁ ቃለሕዎት ሳይሆን ቃለሞት ነው የምያስተምረው ህዝባች ከአሮጌስርኣት እንዳይወጣ እያደረገ ነው ኤር.31:31 ዕብ.7:18 አሮጌነር ኣልፏን አሁን ኣድስ ነገር መቷል ክርስቶስ ይባላል ዕብ.1:3 አሁን የምንመረው በውድ ልጁ ነው የሰው ስርኣት የታቦት ስርኣት ቀርቷል

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Рік тому +1

    ታድያ ጌታ እኔነኝ ካላ ዛሬ ለምን ስእል ሰርታችው ለሱ ትሰግዳላችው በተልይ በግልጽ ፎቶን መክናላይ ቤት ላይ ለጥፎ መክናውና ቤቱን የእነሱ ስጦታ ይባላል እሄ እሄ ነውር ኣይደለም በኣጠቃላይ ኣንተ ነውረኛ ሰው ሰዎች ወደ ብርሃን እንዳይመጡ የምትጋርድ ሰው ነህ በተልይ ዕብ.9:1 ስለታቦ ለመናገር አሁን ግዜ ራሱ የለንም የተባለው ጠረጴሰ ብሌ ስሙንቀይሬ ኣመጠ በፍጹም ኣይገናኝ ህዝቡን ኣታሳስት ታቦት ቀርቷ በታቦት ቅር የምሰራ በኣድስ ክዳን የለም ኤር .3:15 ተመልከቱ ስታዩት አስተማሪ ይመስላል ኣሳች ነውና ራሣችው ጠብቁ ወገኖች

    • @kokebabebe-jm7ox
      @kokebabebe-jm7ox Місяць тому

      ሕፃን በጀመሪያ በመንፈስ እደጉ ለስእሉ ሳይሆን ለስእሉ ባለቤት ነው የምንሰግደው ስእል በራሱ ወንጌል የምንሰብክበት ነው

  • @AbrahamSiyoum-rv8hn
    @AbrahamSiyoum-rv8hn 9 місяців тому

    ተቀላቅሎባሀል ብራዘር እግዚያቤር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስ ነው , ምንም አይነት ነገር ካለ ምንም ነው ያንተን ስእል ሲሆን የቻላል የእስራኤል ሲሆን ክልክል , አክሊል አረ ሼም ነው ሰው ፈርተህ እንጂ ጠፍቶህ አደለም