Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
God bless you
can we have a discussion with you ?
Which means እግዝአብሔር አልተወለደም ካሉ እኮ ኢየሱስ አምላክ አይደለም እያሉ ነው እኮ እንዴት ነው ጎበዝ? እኔ የዚህ ቤ/ክ አባል ነበርኩ በሐድያ ሰበካ ውስጥ: እነሱ የሚመሩት ምዕመን በነገራችን ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ መሪዎቹ ከሚጠቅሱት ጥቅስ ውጭ ሌላ ክፍል አያነብም ለዚህ ነው እንደፈለጉ ሲፈልጉ ወዲህ ሲፈልጉ ወዲያ የሚያወዛግቡት።
በእየሱስ ስም ይህ heresy group ከእትዮጰያችን ይወደቅ ተባሪኩ እናንተ በቻላችሁ እየተጋፈጣችው ነው ነገር ግን ሀሉም የእትዮጰያ ወንጌል አማኞች ይህን ኑፋቄ expose ልአደርጉ ይገባል
ቃል ስጋ ለበሰ የሚለውን የማትቀበሉ ከሆነ እንዴት የእግዚአብሔር መንግስት ሰባኪያን ልትሆኑ ትችላላቹ እንዴት ነው እግዚአብሔር ያልተወለደው እርሶ ክፉ ክፉ ሀሳብ ነው የሚገለጥሎ ቆይ ይህን ቃል ምን ሊሉት ይሆን ቃልም ስጋ ሆነ ፀጋና እውነትን ተሞልቶ በእኛ አደረ ይላል ይህ ቃል ስለእርሶ ነው የሚያወራው ???ወይስ ስለ ጋሽ ተክለማሪያም ነው የሚያወራው??? ወይስ ስለ እግዚአብሔር ነው??? ግን እርሶ ነውር ያውቃሉ ለመሆኑ ???? እናተ ዳግምኛ ካልተወለዳችሁ በቀር የእግዚአብሔርን ሀሳብ እና ፈቃድ ቃሉን ማወቅ አትችሉም መፅሀፉን መረዳት አትችሉም ከሲኦል አምልጡ ።
ሼህ ደጉ አብደላ ያሲን 😂😂😂😂መካ መሄድ ነው የቀረዎት ለነገሩ የእናተ መካ ዋራ እየሄዱ ይሰግዳሉ አይደል አላህ ይዘይሮዎት 😅😅😅😅😅