ግራ ገብቶናል! - ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ - Haile Gebrselassie speech - Riseup Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024
  • Riseup Ethiopia is a motivational and life coaching UA-cam channel established in 2022 as a result of a vision held by young Ethiopian visionary entrepreneurs who would like to see Events, Managerial consultancy, Trainings and Microfinance as a means and platform for creating a physically, mentally, spiritually grown up and well-balanced sustainable society in Ethiopia and beyond. To realize this vision the founders established Riseup trading company in Ethiopia with goal of expanding to other parts of the world.
    In our UA-cam channel you can find an amazing videos and massages that make people to know and live their dream , vision and purpose!

КОМЕНТАРІ • 240

  • @turkishboutique356zefmesht4
    @turkishboutique356zefmesht4 4 місяці тому +6

    Every body have to learn from the respected major HAILE G/SILASSE. Your lecture is very good for the young generation the value of time, the outcome of discipline, garbage political parties, aim less immigration, diaspora intrigue, etc. Please continue your lecture and encourage university students all over Ethiopia.

  • @vertualethiopia1112
    @vertualethiopia1112 4 місяці тому +12

    You are a symbol of our strength

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +5

    ጀግናችን ጀግናችን ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሄር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @redatadiyos3907
    @redatadiyos3907 4 місяці тому +3

    You are knowledgeable person better than many the so called university professors of this time. Thanks

  • @muktarahmed3422
    @muktarahmed3422 3 місяці тому

    Thank you Hailesh, You inspired me really! tena edme yestih!

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 4 місяці тому +2

    Mr. HAILE You're asset and teacher for honest and hard working for the Counrty!❤

  • @mulukendagnaw1636
    @mulukendagnaw1636 4 місяці тому +1

    It's a great idea. You said that I will help the people financially

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 4 місяці тому +3

    Our dear Haile, exactly I absolutely agree with your wonderful speech. We are like that little baby girl " I am on my way but I don't know where I am heading". You are such an exemplary who owned various businesses via hard work and salt sweat. Hence, those hutslers must learn from you. God bless you day by day!

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 4 місяці тому +9

    wow haile this massage the best encourage young people too

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 4 місяці тому +1

    ሀይላችን ትልቅ ትምህህርት ነዉ የሰጠን በጣም እናመሰግንሀን።

  • @mariaemnet4218
    @mariaemnet4218 3 місяці тому +1

    Wow ❤❤❤ tnxs

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +16

    ኃይሌ ገብረስላሴ የአገራችን ባለውለታ እና እጅግ ጠንካራ ስው አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ወደፊት ብቻ ነው ወደሁዋላ የሚያዩትን አስተማርክልን❤❤❤

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 3 місяці тому +1

    ሀይሌ እስተዋይ ትሁትና አዋቂ ሰው ነው 😊

  • @yabets6121
    @yabets6121 4 місяці тому +3

    Haile simu ye TIGRE
    Nigigiru ye AMHARA
    Tiwlidu ke OROMO
    Siraw ye GURAGE

  • @terefesorsu8504
    @terefesorsu8504 4 місяці тому +8

    ሀይልዬ ካለህ የተጣበበ ጊዜ ትምህርት ይሠጣል ሌላው ቢማርበት ብለህ ያቀረብከውን የሚያነቃቃ ንግግር በእውነት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ከልብ በልብ አዳምጬዋለሁ ደስም ስላለኝ ስሜቴን ለመግለፅ ፈለኩ
    ስሜቴን ባልገልፅ ንፉግነት ነው ብዬ ስላሰብኩ

  • @yosephmetekiya7878
    @yosephmetekiya7878 3 місяці тому +1

    Legend Haile

  • @tegenenigussie8899
    @tegenenigussie8899 3 місяці тому

    You are not only the athlete you are well talented man an icon of Ethiopia 🙏

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 4 місяці тому +1

    ብርቱና ጠንካራ ሰው ። በማንኛውም መስክ ..... ።።።።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 4 місяці тому +7

    የሚገርም ነገር ነው
    የትርፍ ጊዜ ነገር
    እጅግ አመሰግናለሁ ጀነራል ኃይሌን ገብረስላሴ
    ወይም ኢትዮጵያ

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 4 місяці тому +3

    እውነተኛ ት/ት ሰጪ ገለፃ ነው የምገባን ከሆነ ጥልቅ መልዕክት ነው። ሃይሌ የሀገር ኩራት መባልህን አራጋገጥኩ!!!

  • @AmanI-u1f
    @AmanI-u1f 4 місяці тому +9

    አመሰግናለው ዶ/ር ኅይሌ ገብረስላሴ ስለ መልካም ማብራርያህ!!!!!!!

  • @tigistsahelemariam8805
    @tigistsahelemariam8805 3 місяці тому

    Hello I am Tigist I am from Ethiopia l want to visit you

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 4 місяці тому +5

    ኃይላችን የምትናገራቸውን በጥሞና ላዳመጠው ትምህርት ሰጪ ነው የምታሾፉና አቃቂር የምታወጡም ቆም ብላችሁ ራሳችሁን ተመልከቱ የሌሎቹን ቅን ሰዎች ሓሳብ አትበርዙ አታበላሹ ።

    • @Everyday-i7u
      @Everyday-i7u 4 місяці тому

      ህም ከ5 ጥይት አንድ ሰው መግደል አያቅተኝም ያለውም ጭምር እንቀበለው አይደል ባንተ ሃሳብ?

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому

      ለዚህ ነው የማያድጉት

  • @Ambassel
    @Ambassel 4 місяці тому +7

    አንተ የኢትዮጵያ ምልክት ነህ የሰው ልጅ ልክ አንተ ነህ ጎበዝ ታታሪ ሃገር ወዳድ እግዚአብሔርን አክባሪ::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 місяці тому +2

    God bless you Haile Nurilin Kiberilin

  • @abusihamtubtub3462
    @abusihamtubtub3462 4 місяці тому +4

    እባካቹህ ልጆቹ ሞራር ብላቹህ ያልሆነ ነገር አትጻፉ ምንም ቢሆን ያሀገረ ባለውለታነው

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 4 місяці тому +1

    ጀግናዉ።ሀይሊ❤❤❤❤❤

  • @KetumaErba
    @KetumaErba 4 місяці тому +1

    ሻላቃ ኑርልን

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 4 місяці тому +3

    Banks making money while they are sleeping. You got it!

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 4 місяці тому +2

    👉 ሻለቃ አትሌት ታላቅ ኢንቨስተር ኃይሌ ገብረስላሤ ኩራታችን ነህ!

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus 4 місяці тому +3

    I have never seen people who comment to demonize their own country men. So much hate and negativity. We need to repent and return to God and pray for healing and deliverance.

    • @bt.437
      @bt.437 4 місяці тому

      Amen 🙏

    • @ashtesera6949
      @ashtesera6949 4 місяці тому +1

      You intetprated him out of context or you are a pastor😂

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 місяці тому

      @@ashtesera6949 he was talking about the comments here

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    He told us about time management ❤❤❤

  • @EIRMIYASMEKETE
    @EIRMIYASMEKETE 3 місяці тому

    Respect for haile my hero

  • @gebrehiwethaile4131
    @gebrehiwethaile4131 4 місяці тому +2

    እነ ደኩተር ወዳጄነህ መድረክ ይዞ ስያስተምሩ አየ እና መጀመርያም መዳረሻውም የማይታወቅ ርእስእና እግር የለየለው የዘባርቃል ቦቅቧቃ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 місяці тому +1

    Amen amen God bless you Haile

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 4 місяці тому +1

    You're great invaluable person!

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 4 місяці тому +2

    10Q bro

  • @AbrhamGS-wj5mk
    @AbrhamGS-wj5mk 4 місяці тому +2

    ተስፋይ ካሕሳ ሲቀልድ አንዲት ልጅ ከአዲስ አበባ ወደ ክፍለሃገር ከአባትዋ ጋ እየሄደች ክረምት ስለነበር ሶዎች አረም ላይ ስለነበሩ ምን እያረጉ ነው ብላ አባትዋን ጠየቀች አባተዋም አረም እያረመ ነው ብሎ መለሰላት ልጅትዋም የባላገር ደብተር ይህ ያክል ነው ብላ ቁጭ ,ስለዚ ሶው በአራት ሲመደብ ለካ ሃይሌ ያለው ፍልስፍና ነው ?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    የ አ ገ ራ ች ን ባ ለ ው ለ ታ ❤❤❤

  • @DerejeLegese-l3o
    @DerejeLegese-l3o 3 місяці тому

    💚💛♥️ strong man

  • @abrehamgebru9022
    @abrehamgebru9022 4 місяці тому +3

    I have great respect for your past journey; you can run marathons and manage a business. However, when you speak in public and to the media, you often seem unsure where to start, what your main point is, and the main message. You also make unnecessary jokes at inappropriate times. Please respect others, especially your family. Be prepared, take notes, and be accurate and specific.

  • @habtamuayele9758
    @habtamuayele9758 4 місяці тому +7

    Hire ❤❤❤❤❤

  • @AbebeKumel
    @AbebeKumel 4 місяці тому

    ንግግሩ አሁን ላለው ለሃገር ግንባታ ይሁን ለሃገር ገጽታና ኢኮነሚ የሚያበረክተው ጠብ የሚል ነገር የለውም። የገጊዜ አጠቃቀም በዩንበርስቲ ኘሮፊሶሮቻችን በተደጋጋሚ የተነገረንና የተማርነው ነው። አዲስ ነገሮ አይደለም።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 4 місяці тому +1

    Well engdih

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    Respect ❤❤❤❤❤❤

  • @destagebre7551
    @destagebre7551 4 місяці тому +2

    ገጣጢት ቆሻሺት እግር ጭንቅላት የምን ስኬት ነው
    ጥርስሽን ንፋስ ማስመታት መሆነ ነው መተቶ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 місяці тому

      @@destagebre7551 ትልቅጥላቻና ቅናት ያለብህ ይመስላል ተረጋጊ ደም ብዛት ይደፋሻል

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 4 місяці тому

    ድል ለፋኖ 💪❤❤

  • @sabsolutions73
    @sabsolutions73 4 місяці тому

    ተነፓ !!
    እመነኝ ዲሽታ ጊና is my Hero.

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 4 місяці тому +2

    የገባው፥ያልገባው፥ገደል የገባ፥ግራ የገባው

  • @balchafeyissa9138
    @balchafeyissa9138 4 місяці тому +2

    ባንክ እኔ ለሊት ተኝቼ እርሱ ግን ወለዱን አያቋርጥም ጧት ሄጄ ስጠይ ጨምሮ አገኘዋለሁ።

  • @RobsanMr
    @RobsanMr 4 місяці тому

    Hayle hunkan motivation lemestemer buzu yikerowal

  • @rasalula1140
    @rasalula1140 4 місяці тому +1

    ገጀራ እግር ጭንቅላት አይሆንም ።

  • @yafetmulu8600
    @yafetmulu8600 Місяць тому

    ለውጥ አለ እሚባለው ነገር እውነት ነው እጅግ ብዙ ሚሊየን ህዝብ መኖር ከብዶታል አምላክ ካልደረሰልን 🤔

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 4 місяці тому +23

    I respect Haile for his contributions in sport. Unfortunately because of his negative role during Tigray war everything was eroded. Now he is nothing for me. He is repeating a mistake again and again and accusing diaspora as if all are the same “bad boys “. He should actively play a role to solve the problem Ethiopia Olympic committee facing. He should face Ashebir who is now acting like Ashebari!

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 4 місяці тому +3

      You also respect Ethiopia.

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 4 місяці тому +8

      Bro you can go blame the tplf goons for what happened in Tigray and noone else.they brought that on their people.

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 4 місяці тому +3

      @@EE-em8gg correct

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 4 місяці тому +3

      @@EE-em8gg Exactly 💯

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 4 місяці тому +3

      WoldeM well, by supporting TDF you are out of Ethiopian issue and then yet you are recommending what is best for our Olympic. Don't waste your time here just build an independent Tegrea nation sandwiched in Eritrea and Ethiopia. Never face Ethiopia again. This is the current reality.

  • @fkadunegash628
    @fkadunegash628 4 місяці тому +3

    አባክህ ያለችህ ችሎታ ያቺ ሩጫ ነች አስዋም አለቀላት በቃት ሌላ ብትሞክር ይሻላህል ምንም አልቻልክበትም የምታወራው ራሱ ስለምን አንደሆን ምንም አይገባም

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 4 місяці тому

    Brother Gira Sigebah Egziabherin Yaz Lelaw Fere Kerseki weyim KiraKinbo Naw

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 4 місяці тому +3

    ተረፍ. ጊዜና ተረፍ አጀት ፓእ የሙሁር. ትንታኔ

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 4 місяці тому

    የሚገርመው ነገር በሶስተኛው አለም ኢትዮጵያም ጭምር ባንኮች ብድር ይሰጣሉ ይቀበላ አሜሪካ ሀገር በባንክ ካስቀመጥን በተቃራኒው ከተቀማጭ ገንዘብ እየቀነሰ የአገልግሎት ዋጋ ይወስዳል አይገርምም

  • @Yenehun-b1s
    @Yenehun-b1s 4 місяці тому +3

    ሀይሌ እንኳን ጒበዝህልን

  • @tazebeteklegiorgis2818
    @tazebeteklegiorgis2818 4 місяці тому +2

    ሀይሌ ለምን ግራ ይገባሀል አንተ በላብህ ያመጣሀው ጥሩ ነገር አለህ ግራ የሚገባው.በአሁኑ.ስአት ንሮ.እንደ ሰሀራ በረኻ የሚያቃጥለው የሚያንገበግበው ሕዝብ ግራ.ይግባው.እንጂ.አንተ ምን በወጣህ ግራ የሚገባህ

    • @ME-os9kl
      @ME-os9kl 3 місяці тому

      እኛ ገብቶናል ግራ ገብቶህ ግራ ለማጋባት አትሞክር። እግር ጭንቅላት አይሆንም።

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 4 місяці тому +2

    እውነት ነው ስደት በበረሃ ውሃ ውስጥ ለመግባት ‼️እውነት ነው

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 4 місяці тому +5

    ሃይሌ እግር እጂ ጭንቅላት የለህም ለኔ ንፁህ ታሪኩ ዲሽታ ጌና ይበልጥብኛል

  • @YaredLegesse-y7b
    @YaredLegesse-y7b 4 місяці тому +1

    Athlete Dr Haile great runner.

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 4 місяці тому +2

    ባንክ እና ጊዜ wow amazing

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 4 місяці тому

    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ እዚያው መድረክ ላይ ወር ብትቆይም እንኳን የሚገባኝ አይመስለኝም በበኩሌ መስመሩን የሳተ ንግግር

  • @KalidAbdulmenan-c1m
    @KalidAbdulmenan-c1m 13 днів тому

    haile

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 місяці тому

    Thank you Haile Jegnachin our stupid politicians are freedom fighters by denying our freedom

  • @AsratBekeleNiguse
    @AsratBekeleNiguse 4 місяці тому

    Haile wishetam neh asimesay

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 4 місяці тому

    አንኮላ ገንዝብ ቦታ አይመረጥም

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 4 місяці тому +2

    ቢዝነስ ሲነካ ትጮሀለህ። ሀገር ሲታረስ ዝም ትላለህ። ዘፋኞች በሀገር ያለውን ሁኔታ እያዩ በሙያቸው ሀዘናቸውን ይገልፃሉ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому

      ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ❤❤❤

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 4 місяці тому

    Huleye gra endegebah new wushetam akatare leba!

  • @nugusekelali7972
    @nugusekelali7972 4 місяці тому

    አይ ሀይሌ እስካሁን በእግሩ ነው የሚያስበው??ንግግሩ ሁሉ ፍሬ ከርስቺ ከውቀት ነፃ የሆነ ሀብታም ባለ ጊዜ:: ባያወራስ___________

  • @2blueye
    @2blueye 4 місяці тому +1

    ገደል የገቡ የሚለው የትግሬ ተወላጆችን ይሆን እንዴ ? The driven motives that They have is by nature They are enemy's of the people ! Bad ppl

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 4 місяці тому +3

    ምስቅልቅሉ የወጣ አገር ከሀይሌ የተሻለ ለአትሌቲክስ ማን ይቀርባል?

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 4 місяці тому

    ሃይለ፡ጥሩ፡ሰው፡ነበርክ፡በሃለ፡ፖለቲከኛ፡ሆንክ፡ኸዛ፡ፀረ፡ትግረሠይ፡ሆንክ፡፡ያሳዝናል፡፡

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 4 місяці тому

    ሐለረ አተዎሽ ዘመንባነክ በሚሊየን ደቡብ ግሎባል በሚሊየን አዳለህ አውቀሠለሁ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому

      ጥሩ ነዋ እንኩዋን ኖረው ደስ ይላል❤❤❤

  • @chibelewchibelew5159
    @chibelewchibelew5159 4 місяці тому

    አባ ሀይሌ ምክር ነው ስብከት ? ስለ ወቅታዊው ሀገር አቀፍ ችግር ሰለ ርሀቡ : ጦርነቱ : መስሎኝ እውነትም ሁለት ግራ ቅልጥም ::

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondimagegneassefamolla1289
    @wondimagegneassefamolla1289 4 місяці тому

    ይህ ስውየ መቀባጠር አበዛ መምቻው ደርሱል

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 4 місяці тому

    Haile Ke Olopic Comete Erasehen Magelele Alebehe Mekemeyatom Anten Ye mayemetinu Kulekule Sewoche Alubet ena 10 Q ,

  • @selamawitmehari1392
    @selamawitmehari1392 4 місяці тому

    ኃይሌ በስራና በቁጠባ በኩል አራአያየ ነህ። ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ ያሽቃበጥክ እለት አስጠላኸኝ አስጠላኸኝ።

  • @mengisteabassefazeweldi4412
    @mengisteabassefazeweldi4412 4 місяці тому +2

    ከሃይሌ ገብረስላሴ የሚማር ትውልድ የበከተ ትውልድ ነው

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc 4 місяці тому +1

    የተማረ ሲደበቅ ዶማ አስተማሪ ይሆናል::

  • @birhannegn
    @birhannegn 4 місяці тому

    ከምር ሀይሌ ግራ የገባው ነው!

  • @mastermaster8299
    @mastermaster8299 4 місяці тому

    Gena gera yegebahal ante adgey amharay

  • @HeinockAdane-u2c
    @HeinockAdane-u2c 3 дні тому

    Men nekahe Haile??

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo 4 місяці тому +2

    ኤዲያ ሃይሌ ደግሞ በሄድክበት መንቀዥቀዥ አይሰለችህም?
    "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሃፉን አጠበችው" እንደተባለላት ባልቴት ሆንክብን። Abo deem asi ቦታህን እወቅ።

  • @tmstigraymediaservice7655
    @tmstigraymediaservice7655 4 місяці тому

    እኔ ከ ኃይሌ ምንም ልማር አልፈልግም

  • @isaakalem3902
    @isaakalem3902 4 місяці тому +1

    Leba genocider

  • @mohammedshash4480
    @mohammedshash4480 4 місяці тому +2

    ሀይሌ ገብረስላሴ ድምጹ ድሮ በጣም ደስ ያለኝ ነበር ። የትግራይ ህዝብ የደረሰዉ ፍጅት የሱም መዋጮ በማድረጉ ከጀኔራል ካሣዬ ጨመዳ ባንዳው ለይቼ አላየውም ። ሀይሌ ባንዳ ከሀዲ ነዉ !

    • @TsegaTaddese-u4k
      @TsegaTaddese-u4k 4 місяці тому +2

      እናንተ እንድታርዱ ሌላው መቃወም እንኳን የለበትም ብላችሁ የምታስቡ ናችሁ

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 3 місяці тому

      እናንተ ሰዎች መች ነው እራሳችሁን የምታዮት ግን? እንድትለመን ከሽማግሌዎች አንዱነበርኮ 😢

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 місяці тому

    Can you invite me in this program please?

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይገስፅህ።

  • @yibrahfisha9859
    @yibrahfisha9859 4 місяці тому

    ጊዜ ደጉ ሃይሌም እንደ ዶክተር ዳኛቸው የፍልስፍና ሳይንስ ያፈሷል... አየ ሃይሌ በአንድ ወቅት አነጣጥሮ ይተኩስ ነበር... ሌላ ጊዜ ጠ. ሚኒስትር መሆን ይዳደዋል.. ሕዝቡ ያዳም ጣል

  • @degnettube8502
    @degnettube8502 4 місяці тому +3

    Tikikil

  • @GhionEshet
    @GhionEshet 4 місяці тому

    It is a shame that you are trying to give lecture in areas like politics and society. Also, please do not mix Amharic and English languages!

  • @Daniel-df8mb
    @Daniel-df8mb 4 місяці тому +1

    Genocidet

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 4 місяці тому +3

    ሀይሌ ሳይዘጋጅ ነው የመጣው። የተረባበሸና መስመር የሌለው ንግግር ነው ሚመስለው። ነጥብ የለውም የተሰናሰለ አይደለም።

    • @ethiopianism22
      @ethiopianism22 4 місяці тому

      በል ቀልድ የሚጣል የለውም ኃይሌ የሚያውራው

  • @markezaetay9416
    @markezaetay9416 4 місяці тому

    ZINJERO DEMO K SEW FIT YEQOMAL ..... ZINJERO YEHE 100 MILLION HZB ALQO ETHIOPIA ATEFERISM YALEW ...YEHE MNGST YELEF YT ENDEMIGEBA NW MAYET ...Y HZB DEM EJU LAY ALE ZINJERO

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 місяці тому +1

    ሃይሌ የምትባል ስግብግብ ቀጥቃጣ አድርባይ አፈንዳጅ ፈፅሞ አትመቸኝም አንተ ውሻ