ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
  • 247
  • 552 724

Відео

ሀሰተኛው ቢሾፕ ደጉ | ኢየሱስ የአብ ስም ነውን?
Переглядів 89621 день тому
ሀሰተኛው ቢሾፕ ደጉ | ኢየሱስ የአብ ስም ነውን?
ስላሴ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነውን? Daniel Ewnetlehulu
Переглядів 1 тис.2 місяці тому
መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በ exposingonlyjesus@gmail.com ኢሜል አድራሻ ይላኩልን:: Exposing Only Jesus Facebook Page profile.php?id=61557011763228&mibextid=LQQJ4d ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/exposingOJ
ቢሾፕ ደጉ ቁጭ ብለው መማር ያለባቸው ጉዳይ...
Переглядів 1,3 тис.3 місяці тому
ቢሾፕ ደጉ ቁጭ ብለው መማር ያለባቸው ጉዳይ...
ሰማያዊ ስጋን ለማስተማር አለአግባብ የሚያውሏቸው ጥቅሶች
Переглядів 7163 місяці тому
ሰማያዊ ስጋን ለማስተማር አለአግባብ የሚያውሏቸው ጥቅሶች
ጥቅስ ቆርጦ ዶክትሪን የመሰረተው ቢሾፕ እጅ ከፍንጅ ተያዘ! ቆላ 1:19
Переглядів 2,6 тис.5 місяців тому
ጥቅስ ቆርጦ ዶክትሪን የመሰረተው ቢሾፕ እጅ ከፍንጅ ተያዘ! ቆላ 1:19
ሳሚ ለቢሾፕ ደጉ ጥያቄዎችን አቅርቧል
Переглядів 1,5 тис.5 місяців тому
ሳሚ ለቢሾፕ ደጉ ጥያቄዎችን አቅርቧል
ቢሾፕ ደጉ ተጨንቀዋል!
Переглядів 2 тис.5 місяців тому
ቢሾፕ ደጉ ተጨንቀዋል!
የአባቶቻቸውን ትምህርት ዞር አርገው የራሳቸውን ዶክትሪን በመመስረት ላይ ናቸው | ለክፍል 7 ምላሽ
Переглядів 4,9 тис.5 місяців тому
የአባቶቻቸውን ትምህርት ዞር አርገው የራሳቸውን ዶክትሪን በመመስረት ላይ ናቸው | ለክፍል 7 ምላሽ
ቢሾፕ ደጉ የዮሐንስ ወንጌልን የቅኔ መፅሀፍ አርገውት አረፉ | ቢሾፕ ደጉ ተምሯል? | ለክፍል 6 ምላሽ
Переглядів 1,3 тис.5 місяців тому
ቢሾፕ ደጉ የዮሐንስ ወንጌልን የቅኔ መፅሀፍ አርገውት አረፉ | ቢሾፕ ደጉ ተምሯል? | ለክፍል 6 ምላሽ
መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? አምልኮ ለመንፈስ ቅዱስ?
Переглядів 4655 місяців тому
መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? አምልኮ ለመንፈስ ቅዱስ?
የቢሾፕ ደጉ ሀገር በቀል ዶክትሪን | ዮሐንስ 1:1 ቃል የአብ ድምፅ እና ንግግር ነው? ምላሽ ለክፍል 6
Переглядів 1,5 тис.5 місяців тому
የቢሾፕ ደጉ ሀገር በቀል ዶክትሪን | ዮሐንስ 1:1 ቃል የአብ ድምፅ እና ንግግር ነው? ምላሽ ለክፍል 6
ቢሾፕ ደጉ በአዳዲስ ስህተቶች ተመልሰዋል - ለክፍል 5 ምላሽ
Переглядів 2,2 тис.5 місяців тому
ቢሾፕ ደጉ ከበደ ለዘመናት ሲሰብኩ የነበረው የስህተት ትምህርት በስላሴያውያን ብቻ ሳይሆን በእራሳቸው ምእመናንን ተቀባይነት እያጣ በመሆኑ ምላሽ የሚመስል ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅተዋል:: ይህ በአይነቱ ለየት ያለ ለስላሴያዊያን አስተምሮ መልስ ለመስጠት እና ለመቃወም የተዘጋጀው በዋና አስተዳዳሪው መሆኑ ምን ያህል ውጥረት ላይ እንዳሉ ያስገነዝባል:: ነገር ግን የቢሾፕ ደጉ አላማም ሆነ ጥረት ከ56 አመት በፊት በቢሾፕ ተክለማርያም የተዘራውን ሀገር በቀል የስህተት አስተምሮ ማስቀጠል ነው:: ቢሾፕ ድጉ ጥብቅናቸው ለእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ከተክሌ ለተረከቡት ተረት ነው:: መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በፌስቡክ in...
የሙሀመድ እና የቢሾፕ ተክሌ መገለጥ ተመሳሳይ ነውን?
Переглядів 7685 місяців тому
የሙሀመድ እና የቢሾፕ ተክሌ መገለጥ ተመሳሳይ ነውን?
የኦንሊ ጂሰስ ወጣቶች በትምህርታቸው ላይ ስህተት እንዳለ ተመለከቱ | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 1,6 тис.6 місяців тому
የኦንሊ ጂሰስ ወጣቶች በትምህርታቸው ላይ ስህተት እንዳለ ተመለከቱ | Apostolic Church of Ethiopia
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተእምነት ሞጋቾች እውቀት ይህን ያህል የወረደ እንደሆነ ያውቃሉ?
Переглядів 1,1 тис.6 місяців тому
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተእምነት ሞጋቾች እውቀት ይህን ያህል የወረደ እንደሆነ ያውቃሉ?
አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች ከእህት ምህረት በየነ | ቢሾፕ ደጉ ላይ ልታመጣ ያለው መዘዝ Coming Soon
Переглядів 2,8 тис.6 місяців тому
አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች ከእህት ምህረት በየነ | ቢሾፕ ደጉ ላይ ልታመጣ ያለው መዘዝ Coming Soon
የኦንሊ ጂሰስ ተወካይ ታሬ ሞገተን | Tare Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 1 тис.6 місяців тому
የኦንሊ ጂሰስ ተወካይ ታሬ ሞገተን | Tare Apostolic Church of Ethiopia
የቢሾፕ ተክሌ እና የቢሾፕ ደጉ ከበደ አስተምሮ ተጋጨ😳 ለክፍል 4 ምላሽ | Bishop Degu
Переглядів 2,3 тис.6 місяців тому
የቢሾፕ ተክሌ እና የቢሾፕ ደጉ ከበደ አስተምሮ ተጋጨ😳 ለክፍል 4 ምላሽ | Bishop Degu
የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያኑ አባል ሲጨንቀው ልጁ ለልጅነቱ አባት ነው አለ | ኢሳ 9፥6 ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል የተደረገበት ብርቱ ክርክር
Переглядів 1,1 тис.6 місяців тому
የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያኑ አባል ሲጨንቀው ልጁ ለልጅነቱ አባት ነው አለ | ኢሳ 9፥6 ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል የተደረገበት ብርቱ ክርክር
ሄቨን (ምህረት) የእግዚአብሔርን ቃል ስትክድ | ድርጅቱ መሳቂያ ሆነ Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 1,6 тис.6 місяців тому
ሄቨን (ምህረት) የእግዚአብሔርን ቃል ስትክድ | ድርጅቱ መሳቂያ ሆነ Apostolic Church of Ethiopia
የቢሾፕ ደጉ ከበደ የስህተት ትምህርት ተጋለጠ | በስጋ የመጣው አብ ወይስ ወልድ?
Переглядів 6 тис.6 місяців тому
የቢሾፕ ደጉ ከበደ የስህተት ትምህርት ተጋለጠ | በስጋ የመጣው አብ ወይስ ወልድ?
ከአብ ወጥቼ መጣው ያለው አብ ነውን? የኦንሊ ጂሰሶች ቅዠት!
Переглядів 8546 місяців тому
ከአብ ወጥቼ መጣው ያለው አብ ነውን? የኦንሊ ጂሰሶች ቅዠት!
ቢሾፕ ደጉ ከበደ የራሳቸውን ስህተት አጋለጡ - የደጉ ድራማ ክፍል 3 Amen Apostolic Multimedia | Bishop Degu Kebede
Переглядів 3,4 тис.6 місяців тому
ቢሾፕ ደጉ ከበደ የራሳቸውን ስህተት አጋለጡ - የደጉ ድራማ ክፍል 3 Amen Apostolic Multimedia | Bishop Degu Kebede
የእግዚአብሔር በአካል ሶስትነት ከብሉይ ጀምሮ?
Переглядів 8826 місяців тому
የእግዚአብሔር በአካል ሶስትነት ከብሉይ ጀምሮ?
ቢሾፕ ደጉ የሰዋሰው መስፈርት አስቀመጡ! የሚስደነግጠው የራሳቸው ትምህርት በራሳቸው መፈርት መውደቁ? ክፍል 3 Degu Grammatical Delusion
Переглядів 1,8 тис.6 місяців тому
ቢሾፕ ደጉ የሰዋሰው መስፈርት አስቀመጡ! የሚስደነግጠው የራሳቸው ትምህርት በራሳቸው መፈርት መውደቁ? ክፍል 3 Degu Grammatical Delusion
ኦንሊ ጂሰሶች ሊመልሱልን ያልቻሉት ጥያቄ! ቃል ስጋ ሆነ ማለት የአብ ንግግር ወደ ስጋነት ተለወጠ ማለት ነውን?
Переглядів 1,1 тис.6 місяців тому
ኦንሊ ጂሰሶች ሊመልሱልን ያልቻሉት ጥያቄ! ቃል ስጋ ሆነ ማለት የአብ ንግግር ወደ ስጋነት ተለወጠ ማለት ነውን?
የደጉ ድራማና ምንጩ - ክፍል 2
Переглядів 2,5 тис.6 місяців тому
የደጉ ድራማና ምንጩ - ክፍል 2
ውሸታሙ በረከት ማቴዎስ ግዝቱን ጥሶ እስኪገባ ድረስ የደረሰባቸው ጥቃት Addis & Yadi Abune Vs Sami
Переглядів 2,9 тис.6 місяців тому
ውሸታሙ በረከት ማቴዎስ ግዝቱን ጥሶ እስኪገባ ድረስ የደረሰባቸው ጥቃት Addis & Yadi Abune Vs Sami
የቢሾፕ ደጉ ከበደ ድራማ ክፍል 1 ምላሽ | Responding to Bishop Degu’s False Claims
Переглядів 3,1 тис.6 місяців тому
የቢሾፕ ደጉ ከበደ ድራማ ክፍል 1 ምላሽ | Responding to Bishop Degu’s False Claims

КОМЕНТАРІ

  • @israelalge
    @israelalge 2 дні тому

    እባካቹ ኦንሊ ጂሰሶች ወደ ቃሉ ቶሎ ብላቹ ተመለሱ ቃሉ በጣም ግልጽ ነው ተባረኩ

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 3 дні тому

    Anet yi eysus denq lej neh yibezalkh

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 3 дні тому

    wey gud

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 7 днів тому

    This cult should be exposed

  • @White_lives
    @White_lives 9 днів тому

    "but became vain in their imaginations, and their foolish heart was darkened.” - Romans 1:21

  • @DiribaDesalegn-kx4iy
    @DiribaDesalegn-kx4iy 9 днів тому

    የመዝሙሩን ስም ላክልን

  • @BereketGobeze-y4d
    @BereketGobeze-y4d 10 днів тому

    GOD 🙏 bless you I believe in trinity

  • @yonastewldeberhan1986
    @yonastewldeberhan1986 10 днів тому

    ስላሴን የሚያምን የተሳሳተ መንፈስ ነዉ

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 10 днів тому

    ጉድ እኮ ነው😂🤔

  • @TasfayeAlemayehu
    @TasfayeAlemayehu 10 днів тому

    ቄሱ መንፈስ ቅዱስ ትንፋሽ ከሆነ ኦክስጅን ነው ወይስ ካርቦን ዳይኦጰክሳይድ ???

  • @GDM82879
    @GDM82879 11 днів тому

    ለ50 ዓመታት😂😂😂😂😂

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል

    ይሄ ነገር ስቀነ ብቻ የምናልፈዉ ጉዳይ አይደለም ብዙ ትወልድ በዚህ በሐሰተኛዉ ሐዋሪያት ሰክረዋልነ እኔ ሰዉ ከእዉነተኛ መንፈስ ርቆ የሚያመልኩት ያ ወለድ አምላክ መሆኑ ቀርቶ ስጋ ብቻ አድጎት 😢

  • @HayuluZerhan
    @HayuluZerhan 13 днів тому

    ውሸት ማን እንደሚቀበል ቃሉ ይመሰክራል ልዩ ኢየሱስ የሚሰብኩ ሰዎች ሁሌም ያስፈራራሉ ኢየሱስ የአብ ስም አይደለም

  • @israelalge
    @israelalge 14 днів тому

    ተባረኩ ወንጌል ይህ ነው

  • @NanaAbeee
    @NanaAbeee 14 днів тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰♥️🥰🫶🫶🫶🫶

  • @Fayisabiqila
    @Fayisabiqila 17 днів тому

    Wa'een yesuus siif hin galee waldaa ergamootaa irra baraduu.

  • @gizahungizachew4524
    @gizahungizachew4524 17 днів тому

    Jesus Christ is risen

  • @AsfawDesissa
    @AsfawDesissa 23 дні тому

    ይህ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በፍጹም ከእ/ር ቃል አባባል ጋር የሚሄድ አይደለም ።

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የመጽሐፍ ቅዱስ ጥልቅ ትምሕርቶችን ስለ ምታስተምሩን እናመሰግናችዋለን! ❤❤❤

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል

    tebareku birukan yihenin kemidir menkel alebin yetemeta timihirt silehone tsegawu yibzalachu

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 26 днів тому

    the end of time

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 26 днів тому

    ke medritu lay yetemeta yehun

  • @MahiEthopia
    @MahiEthopia 27 днів тому

    ዋው ወንድም ተስፋዬ እናመሰግናለን ፀጋው ይብዛላቹ❤❤❤

  • @barockzebergagebrslsa2826
    @barockzebergagebrslsa2826 27 днів тому

    አማንዬ ጀግናዬ መጣህህህህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @israelalge
    @israelalge 28 днів тому

    God bless you

  • @MisganaMelese-i8g
    @MisganaMelese-i8g Місяць тому

    ህሊናክ ይፍረድ በጣም ውሸታም መሆናችሁ ንግግርህ ይገልጣል ከቻልክ ሰው ከመኰነን ወንጌል ምን እንደሆነ በደንብ አንብብና እውነቱ ሲገባህ ወንጌልን ስበክ መፅሐፍ ቅዱስ ወንጌልን ስበኩ እንጂ ሰው ኰንንኑ አላለም እይምህሮህን አርመው

  • @BereketGobeze-y4d
    @BereketGobeze-y4d Місяць тому

    I believe in trinity

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb Місяць тому

    😂😂😂ጫካካካ😂😂

  • @israelalge
    @israelalge Місяць тому

    ተባረኩ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Місяць тому

    አክቲዬ ስወድህ ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Місяць тому

    ሐዋሪያት ተብዬዎች የተምታታባቸዉ እግዚአብሔር ከዚህ ጨለማ ያዉጣችሁ። በስጋ የተገለጠ እግዚአብሔር አብ ትላላችሁ? በዚህ ትምህርት ስህተት ስንት ህዝብ አሰናከላችሁ

  • @SamyAbay-hc1yr
    @SamyAbay-hc1yr Місяць тому

    ሰባሊዮስ ራሱ ማያውቃቸውን ትምህርቶች ነው ሚከተሉት

  • @SamyAbay-hc1yr
    @SamyAbay-hc1yr Місяць тому

    ሰባሊዮስ ራሱ ቢመጣ አይመልስም።

  • @SamyAbay-hc1yr
    @SamyAbay-hc1yr Місяць тому

    ግራ መጋባቲንግ

  • @SamyAbay-hc1yr
    @SamyAbay-hc1yr Місяць тому

    ግራ ተጋብተው ምእመኑን ግራ ያጋባሉ። ኧረ ወገን ወንጌል ያስፈልጋቸዋል።

  • @MUSSEABRHAM
    @MUSSEABRHAM Місяць тому

    እህታችን የዚህ ክፍል "ኬኖቲክ ቲዎሎጂ" ገብቶሻል በጌታ ተመለሺ

  • @MUSSEABRHAM
    @MUSSEABRHAM Місяць тому

    ሀዋሪያዊያን ነን ባዬች:- አላወቁትም እንጂ የ"አፍላጦናዊ ፍልስፍና" ህያው አራማጆች ሆነዋል።እዝጎይ ማረን..ሜሎስ ተባርከሀል

  • @Tagegn-m5x
    @Tagegn-m5x Місяць тому

    ተስፊሽ፣ ፀገ ይቢዛ

  • @Tagegn-m5x
    @Tagegn-m5x Місяць тому

    ተበሪክ፡ጌታ ፀገ የብዛ በጣም ተበርኬዋሎሁኝ

  • @TadelechTakele-d2g
    @TadelechTakele-d2g Місяць тому

    አትዋሸ ውሸታም

  • @TadelechTakele-d2g
    @TadelechTakele-d2g Місяць тому

    እግዘበርአንድ ነወ

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል

    እግዝአብሔር ፀጋዉን ያብዛ✋

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot Місяць тому

    በስላሴ ስም ልቦናቹ ይከፈት ወገኖቼ

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb Місяць тому

    እንደሚያዉቀዉ ነዋ 😂 እንደሱ የምል የለም😂 አይልም😂 አይ ኼቩ😂😂😂 ኦጄዎች ማምታታትና ድርቅና ነዉ የሚያዉቁት

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb Місяць тому

    ገና ትጋለጣለህ በወንጌል ላይ የተነሳ አመፅ ክርስቶስን የሚያስክድ የአጋንንት ትምህርት ይፈርሳል

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb Місяць тому

    😂😂 አይ አንቺ ምርጥ ሽቀላ ቢለናል

  • @TameeWaktola
    @TameeWaktola Місяць тому

    Amu be blessed!!!

  • @dagimweratu
    @dagimweratu Місяць тому

    Pdf yalwi Agarugn

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል

    አብ ከታወከ ወደ ማን ፀለዬ