የፉል አሰራር ❗️ለቁርስ ❗️ለመክሰስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +2

    ሪታዬ በጣም ምርጥ የፉል አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ👍🏽❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +1

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ውድ👏👌❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 роки тому

    ራታዬ አንዴት ነሸ ወቅታዊ ምግብ ቀጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን አጀሸ ይባረክ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ እና ቀላል ጤናማ የሆነ ፉል አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ 39 👍👌😍 sharing

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ የሚያምርና ጤናማ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሲያዩትም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому

    እሪታየ በጣም ቆንጅ ቭዲዮ ነው የሰራሸለን አጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ዋወወ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 2 роки тому

    ዋውውው ፈጣን ቀለል ያለ ጤናማ የሆነ የፉል አሰራር ነው ወድጄዋለሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 2 роки тому

    አሪፍ ነወ በርቺ👍👍👍

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому

    ሪታዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፉል አሰራር ነው ያሳየሽን ሲያዩት እራሱ ያስጉመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому

    ሪታዬ ሰላም ላንች ይሁን ማርዬ 🙏🙏 እሔን የመሠለ ለሠውነታችን ጠቃሚ እና ተስማማሚ ነው እሔን የመሠለ የፉል አሰራርን ስላሣየሽን እናመሠግናለን 👍👍👌👌💖💖

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን👌🥰❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ምሳዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 роки тому

    ዋው ሪታዬዬዬዬዬ ልዩ ነው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ፉል ነው የሰራሽወ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌👌👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የቁርስ አማራጭ ነው እጅሽ ይባረክ😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ሄሉዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому

    ዋው ሪታዬ በጣም ምርጥና ጤናማ ፈጣን የፉል አሰራር ነው ቁሌቱ በጣም ደስ ይላል በርበሬ ቆንጆ መልክ እንዲኖረው ያደርገዋል ቀላለና ፈጣን አሰራር ነው👌😍 ቃረያው ደግሞ ያጣፍጠዋል ዋው ከላይ ያደረግሻቸው አቀራረብሽ አንደኛ👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @FafiBabo839
    @FafiBabo839 2 роки тому

    ሪታየ የኔውድ ዋው ባለሙያነሽ እናመሰግናለን እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ተባረኪ ያገባሽ የታደለነው ንገሪው❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 роки тому

    ሪታዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤️❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому

    ሪታዬ የምወደውን ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው , በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ። እንዴት እንደሚያምር!
    ላይክ ሼር ..በርችልኝ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @nehemiahandselihom6177
    @nehemiahandselihom6177 2 роки тому

    በጣም ጣፍጭ ይመሰላል በርቺ

  • @tessema8470
    @tessema8470 2 роки тому

    Wow very delicious

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 роки тому

    Watching

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    😍😍😍ሪታዬ

  • @halimatesema884
    @halimatesema884 2 роки тому

    😘😘😘😘

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 2 роки тому

    Wow betaam yamiral 😋❤👌

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 роки тому

    Batam tiru ya wafil asarar naw sila agarashin inamasaginalan ijish yibarak

  • @bizuayehu3689
    @bizuayehu3689 2 роки тому

    BeGena