I come from Eritrea and grew up listening to this music, it's my favorite music in this music,የመጣሁት ከኤርትራ ነው ይህን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ነው በዚህ ሙዚቃ የምወደው ሙዚቃ ነው፣💖💖💖💖💖🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Wow, Thank you Brex Habesha for remembering for this Best young musician. I feel very sad when his mom(female inside the home) was cring after he wear the Rayan culture. Let them back and give them moral and support for all RAYAN musicians (Ex. Belay zenebe, wedi-Baranto, Melaku Nigus, and.............. others). I appreciate to all. Thank you very much.
ውድ ተመልካቾቻችን የ ድምፃዊ ሓየሎም ደባሽ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ ኣላችሁ ‼በእድሜ ትንሹ ድምፃዊ ሓየሎም ደባሽ ላለፉት አስር አመታት በመላው አለም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንደሞተ ነበር የሚያውቁት ነገር ዛሬ ከስንት ውጣ ውረድ ቡኋላ በስንት ፍለጋ እንደምታዩት በህይወት ተገኝቷል ‼ወዳጆቹ እና አድናቂዎቹ በሙሉ እንኳን ደስ ኣላችሁ እያልን በዚህ ቭድዮ ከተደሰታችሁ ቭድዮውን LIKE SHARE በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን በተግባር ታሳዩን ዘንድ ተጋብዛቹኋል ‼
👍👍👍👍
እደዛሬ ደስ ብሎኝ አይአቅም ብሬክስ እኮ ሁሌም የደስታየ ምጭ ነህ❤❤❤❤❤❤
ብሬ እታለሜ በርች አይዞሺ ባላደራነሺ የሚለውን ዘፋኝም ፈልግልኝ ብሬ ስሞትልህ
ብሬክስየ እዉነት በጣም ደስብሎኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከልጅህ ከሚስትህጋ ይስጥህ ወንድሜ
ገንዘብ ቢናዋጣለት ትንሽ ትንሽ አካዉንቱን ልቀቅልን
እስኪ ውጭ ያላችሁ ልጁን እናግዘው የምትሉ በLikeአሳዩን
👍👍
ትክክል
ትክክል 👍👍
ናሓግዞ
@@ጋል70እንደርታ-ገ5ቨ እ
የኔ ምስኪን ዛሬ ስላይሁህ በጣም ደስ በሎኛን ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው
Enem dessssssssss blongalllllll
Enem des blognal
እኔም በጣም ነው ደሥ ያለኝ አንጀቴን በላኝ ወላሒ
@መክሊት tube ነይ እንደማመር ዉዴ
እንዛመድ
ወይኔ ማርያምን በጣም ነው እምወደው
ዘፈኑ ሲሰማ እካ እያለቀስኩት
ነበር እምሰማው ኡፍፍፍፍ
ተመስገን ማንነው እንደ እኔ በጣም ደስ ያለው🥰
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
Anes moytu ymesleni neyru 🤔🤔 etom natna artist gn 😒😒😒 nmntay resiyemo 💘💘💘
ፈጣሪ ይገዘዉ
እኔም
ተመስገን አምላኬ አኔ
የኔጌታ አንጀቴን በላው እሲ እንርዳው የባንክ አካውትይከፈት የምትሉ ,Like ♥
Amen Temsegen 💖💖💖💘💘💖💖💞💞😍
@@MaryMary-wq9iyብር ልትሊኪለትነው😂😂!😂😂😂
እስኪ የብሪክስ ሀብሻ አድናቂወች እንያችሁ
እኔ
እኔ
ደምሪኝ ውዴ በክርስቶስ ፍቅር
እርጉዝ ነኝ በሰላም ውለጅ በሉኝ በተሰቦች
አይዞሽ
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
እግዝአብሄር በሰላም ያገላግልሽ
Baslm ye hodish bekindish fexar yaskifesh fatare
አላህ በሰላም ይገልግልሽ
ልጅ ሁኖ በዚህ ልጅ ሙዚቃ የጨፈረ ማነው እንደኔ ውይይይይ የኔ አባት እንኮንም ሰላም ሆንክ ግን ቤቱን እና እናቱን ሳይ አለቀስኩ 😥 😥 ብሬክስ እድሜህ ይርዘም ወንድማለም ❤️
እኔም በጣም እወደው ነበር በጣም ሰውም ደግሞ እናቱ የልጀን ዘፈን አትክፈቱ ሙቷል እያለቺ ነው ዬሉ ነበር 😭
እኔ😭
ማን ነበር የዘፈኑ ስም ማር ልየው
@@lailamohammed8263 ሀዬሎም ይባላል የልጁ ስም
እኔ 💘😭
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል
አምሮሽ ነው!!!!!
እዳማረሺ ለባልሺ ንገሪዉ
@@አሱፍቅር ሀሀሀሀሀ ኡኡኡኡኡ
ፍቅር ነው ያረገዝሽው 😅😅😅
ወይኔ ሙዚቃ አላዳምጥም አልወድም ነበር ግን ይህን ልጂ ግን ህጻን ስለሆነ ጽምጽም ደስ ይለኝ ነበር እንኳን በህይወት ኖርክ ወንድሜ
ብሬክስ መልካ ሰው ስልህ በምክኒያት ነው ኡፍፍፍ እናቱ ስታለቅስ አስለቀሰችኝ የኔ ምርጥ ከአርቲስቶች ጋ አገናኘው እስኪ ይሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ ማየት እንፈልጋለን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
ልጁን በህይወት ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛን
እናቱን አይቶ እደኔ እባ ያነቀው ማነው 😭😭😭😭😭
እኔ 😓😓
💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍ እኔ እደት እዳሳዘኑኝ ይችአለም ላዱ ደስታ ላድ ስቃይ ኡፍፍ የኔናት😭😭😭
እኔ 😭😭😭😭
እኔ😥😥
ብሬክስ አንተን የወለደች እናት ማህፀና ይባረክ
ተመስገን ኣምላኬ በሂወት ኣለ ረጅምእድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
በጣም ይገርማል እኔም በህይወት እንደሌለ ነበር የሰማሁት እንኳንም ኖርክ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
😭👌🕊🕊🕊🕊🕊
የኔ አባት እባየመጣ ሲዘፈን 😭😭😭ክበረልኝ ወድሜዋ ብረኬስ በእናትህ ከአረስቴስት ጋ አገናኝው እፍፍፍፍፍፍ😭😭
ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድሞባርክ። እህት ወድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ 5 ቀን ቀርቶኛል ልወልድ ፆለታችሁ ያሰፈልገኛል
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
Basalam tagalagayi
እመብርሃን በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ🙏🙏🙏
ዋዉ
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላክልሽ ሴት ከሆነች ክርስትናዉን ለኔ
ዋው ብጣዕሚ ዝገርም እዩ።
እንኳዕ ደስ በለና ተጋሩዋይ
ንፈትዎ ድምፃዊ ብሂወት ኣሎ።
ሓየሎመይ መዓረይ እንኳዕ ሃለኻልና ሓላለይ❤❤❤🙏 እነምበይቱ ንሓየሎም ጥዕምቲ ላዛ ኣምላክ ነዊሕ ዕድመ ይሃበን❤❤❤
ወይኔ የኔ ጌታ ስወድህ ይህን ሙዝቃ ለካ አንተንህ ውድሜ ስጨፍር ነው ያደኩት በዚህ ሙዝቃ
ኡፍ ሙቶ ሰምቼ ኣልቅሼለት ነበር ተመስገን ዕድመ ይስጥህ ወንድሜ
የኔ ጌታ ዘፈኑ ባይገባኝም በጣም ነበረ የምዝናናበት ዘላለም ኑርልን የኔ ጌታ
ይሄንንልጅ ሰዉ ገደለዉ ነበር የሰማነዉ እንኳንም በህይወት አለህ❤❤❤❤❤
በጣም ደስብሎኛል ሁሌምነው
ሙዝቃህን እምሰማው እና ዛሬ ጣም ደስአለኝ ስላየሁህ
ወይኔ ይህንን ልጅ ስወደው
የህጻንነቱን ዘፈን ስወድለት
ቅራርቶውን የኔ አባት
ዋው ብሬክስየ በርታ
አቅራሪ ነገር😉
እንዛመድ እህቶች
ሓየሎምዋይ መተዓብይት ብህይወት ብምርአይና ብጣዕም ደስ ብሉና እግዚአብሔር ይሓግዝኻ ማዓረይ
አካዉንት ይከፈትለት ያለዉ በገንዘብ ይርዳ የሌለዉ ቪድዮ ይሠራለትና ላይክ ሼር ሰብ እናደርጋለን ቪድዮዉን እናያለን
እውነት ይከፈት እንርዳው
lk neshi
ኣይ ጦብያ🤭ኣጆኻ ወዲ ዓደይ እንቃዕ ብሂወት ሃለኻ እንበር ጥዕና እንተሎ ዘይብፃሕ ዘይከኣል የለን ደሓር ድማ ነቲ ዘዕበየካ ቃንቃ ኣይትፍርሓዮ ካብዘን ክብርቲ ወላዲትካ ተምሃር ድምፅኻ ስለ ዝስማዕኹ ካብ መጠን ንላዕሊ ደስ ኢሉኒ መልክዕካ ግን ተቀይሩኒ ኣጆካ ትግራዋይ ተስፋ ኣይቆርፅን ንፀላእቱ ተስፋ የቁርፅ እንበር ሓሳብ ልብኻ የስምረልካ ምርቃት ወላዲትካ ኣይጋደፍካ🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ቀን አለው ኑርልን ወንድማችን ጠንክር ብሬስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ብሂወት ምህላውኻ ብጥዓሚ ደስ ኢሉኒ ሓየሎም ሓውና ኣብ ዘለኻዮ ሰላምካ የብዛሓዮ ፈጣሪ ኣና ብግለይ ከም ዝመተ እየ ዝፈልጥ ንዕድመ ይግበረልካ💛💛💛❤❤⭐❤❤🌷🌷
ብሬክስ እና መሲ እና አባ ሀና ሁሉ ሰላም ነው አይደል ኑርልን እሽ
ደምሪኝ
እሽ እናቴ
ብሬክስ አላህ ያክብርህ የምር ልጁ ሲያሳዝን
ሓየሎም ናተይ ሐወይ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ አይዞህ ጥሩ ነገር ላይ ትደርሳለህ እናግዘው የምትሉ ብቻ 👍
ወለላይ መይቱ ኢለሙኒ እቲ ናይ ቀደም ደርፊ እናሰማዕኩ ይነብዕ ኔረ ንዕድመ ይግበረልካ ወድነዋ❤❤❤🎉
እንኳን ብሰላም ወጡ ምሕረት ከፈጣሪ ከእሱር ቤቴ እንኳን በሰላም ወጡ ወንዲሜ 🇪🇷👍👍👍
ውይ መዓረይ ካብዝፈቱዎ ሙዚቀኛ ወዲ ራያዋ ዕድመና ጥዕና ይሃብካ 💔💔😍🥰🙏🙏🙏
ኣትዮ ዝሞተ ይመሰልኒ ነይሩ ብጣዕሚ ይሓዝን ነይረ ዋይ ደስ ኢሉኒ
ደምሪኝ ውዴ
@@ጓልውቅሮፃዕዳኩርዕቲዓጋመ ደምሪኝ ውዴ
አነስ ሀዚ አብኽይኒ ማርያምን ብጣዕሚ ይሓዝን ነይረ ሀዚ ግን ተሓዋዊስኒ የሓዘን የደስታ💔💔💔💔💔
@@እንደርታዊትብጣዕሚ ደጊፀ ማሪያምን ብ2006 እየንመጀመሪያ አብዓዲ 4 እየነይረሞ አጋጣም ወዲራያ ዝኮነስብ ነይሩስ ብኡየዘስታውሶ ዛሙዚቃ ግን ክሳብ ሐዚትዝታ ስለዘለኒ አይመኒዋኒየ ግን ክብደይ በሊዑኒ ብሓቂ ዝኩሉ ተከራቲቱ መዓረይዋአ 💔💔💔😥😥🙇🙇
ዋይዋይ ያእስ ወደይ ክፈትወካ ሃወይ ብምርአየይ ድምፅካ ብምስማዐይ ደስ ቡሉኒ ዘላለም ኑረለይ ወዲ አደይ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ይህን ልጅ ስወድው ሙዚቃውን በጣም ነበር እምሰማው
ቃላት ያጥረኛል 100000ሺ ላይክ ቢቻል ባደረኩ
የኔ ጌታ እፉፉፉ አይዞህ ወንድሜ። ትልቅ። ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ አለን ። እግዚአብሔር ይርዳህ
ብጣዕሚ ተገሪመ ኩሉ ግዜ ልሐዝን ነይረ ስለ ዝረአኩካ ደስ ኢለኒ
1000 ላይክ ብያለሁ ድምጽ አለ
ማር
እንዛመድ
ስልኩን እና አካዉንቱን በታስታዋዉቀን አርፍ ነበር ብሬክስ መታገዝ ያለበት ልጅ ነዉ
እውነት ነው ወላሂ እንረዳለን
ያልሞተ ሰው ይገናኛል የሚባለው እውነት ነው 🙏😱😥😥😥ማማየ አስለቀሰችኝ ተመስገን እንኳንም በህይወት ኑረክልን ወንድማችን
በጣምማርያምን ያጎቲልጂ በጣም ትወደዋለች ሞዚቃውን ሞቱንሥለምንል ትዝአለችኝ
እሰይ ተመስገን ኣምላኸይ ብሂወትኻ ምህላዉኻ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢሉና ሓዮሎም ሓወይ ልዕድመን ጥዕናን ይግበረልኻ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ብሬክስ ሓዉና ዉን ተባረክ ሰላምኻ ይብዛሕ
Brex habeshawi thank you for a good news about hayelom , & I proud of your channel keep it up Thank you so much !!
From Eritrea !!!!!
የኔ ጌታ ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል😢😢ብሬክስ የኔ መልካም ሠዉ እደዉ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያክብርህ ሞቶ እየተባለ ሲባል የነበረ ልጅ ስላሳየህን ከልብ እናመሠግናለን😍❤❤🥰👏
የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ እህት ወንድሞቼ
እናመሰግናለን ቅመም
እናመሰግናለን የኔ ምርጥ
እናመሰግናለን
አሽቃያጭ ሁላ ብሬክስ ሲለቅ እሚሰድቡን እጅ እኳን አደርሳችሁ አይሉንም እናንተ የተዋህዶ አሽቃባጭ ሆይ ተውንንን አታጋልጡን
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ
የኔ ጌታ አይዞክ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ አባቴ እናት የኔ እናት አይዞሺ አንድ ቀን ከዝህ ቤት ትወጫለሺ ልጂሺ ትልቅ ደረጃ ያደርሻል እማየ ተስፋ እዳትቆርጪ
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
በጣምማርአጀቴንነዉየበላኝኝኝ
በህይወት ስለተገኘህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ወንድሜ ኑርልኝ
ማሪያምን በጣም ደስ አለኝ በህይወት አለህ አይዞህ ጠንክር በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ውይይ የኔ ጌታ ሞቷል ሲባል ነበር እንኳንም በህይወት ኖረህ አየንህ ብሬክስ ሀበሻዊ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
❤💛❤💛💖💖💔💔💔🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💯💯💯💯💯💯💯💯
ተባብረን እናወጣሀለን አብሽር ወንድሜ
ማነዉ በዚህ ሙዚቃ የጨፈረዉ እኛም ልጆች ነበረን የዛኔ
ደምሪኝ ውዴ
Dengel negn endateyi bicha
እኔ
አሁን አርጂተናል ማለት ነው ወይኔ ጉዴ
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
ብሬክስ ሁሌም ጥሩ ነዉ እምትሰራዉ ቀጥልበት ትልቅ ደረጃላይ እንደምትደርስ አምናለሁ ።
እግዚአብሔር የበለጠ ነገር አዘጋጆችቶልናል ሓየ አይዞን እንካንም ድምፅህን ሰማን ባህልህን እንደምታሳድግ ተስፋችን ነው
ዋይ ክፈትዋ ዝነበርኩ ዛደርፊ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ ዝሓወይ።
ለራሱ ዩትዩብ ይክፈት የምትሉ ብሬክስ ያስተዋውቅለት 👍
👍👍
እረ ብሬ በጣም ደስ ሚል ስራ ነው የጀመርህ የተረሱትን ማምጣት ፡
በጣም ይገርማል እሄን ሰሞን በሱ ሙዚቃ እይጨፍርኩ ነበር በጣም አድናቂህ ነኝ ከዚህ ቧሃላ በሌላ ሥራ ብቅ በል ውንድሜ ❤
አህህህህህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል በህይወት በመኖርህ ወድሜዋ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
በርየ እዳዉ አሏህ ምሥክሬ ነዉ ወጭህን እሸፍንልሀለሁሥትለዉ እባየ መጣ አይይይይይ ተባረክ ወገኔ
ደስ ይላል እንኳን ተገኘህልን ወንድማችን ብሬክስ እናመሰግናለን አባቴ
የኔ ጌታ በዚህ በ2003 ዓ/ም በዚህ ዘፈን ስቀውጠው አስታአውሳለው ወዲውኑ ዘፋአኙ ሙቶአል ተብሎ ነበር በጣም ነበር የማአዝነው ዘፈኑን በሰመው ቁጥር
የምር እንዴት ደስ እዳአለኝ ሳየው አጠይቁኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እኔ ከሸዋ ምንጃር ነኝ ልጁ ዉሥጤን ነዉ የነካዉ😪😪😪😪 ይከን ግዜ ስንት በሠራ አይይይይ የገጠር ልጆች በብዙ ነገር ነዉ የምንጎዳዉ በተቻላችሁ ነገር እርዱት ብችል በረዳሁት😪😪😪😍😍😍😍😍😍
የኔ እናት አሜንንን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥወት
ብሬዋ ቃላት የለኝም እውነት በጣም ደስ አለኝ ሞተ እየተባለ አንተ አስታውስህ ስላቀርብህልን እንጅግ ከልብ እናመስግናለን❤❤❤❤👈👈
የኔ ወድም ድምፅህ አጀት ይበላል እንኳን በህይወት ነርክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
ደቂ ዓደይ ደቂ ራያ ዓዘቦ እስኪ ንሓዮሎም ንሓግዞ !!
የኔ ጌታ እፉፉፉ አይዞህ ወንድሜ ትልቅ ደረጀ እንደምደርስ ተሰፋ አለን እናቱን አይቶ እደኔ እባ ያነቀው ማነው😭😭😭😭😭😭😭
አጀቴን በላችው እናቱ 😭😭😭😭እስኪ እናቱ እዴኔ አጀቴን የባላው😍😍😍😍
እስኪ ወደ ይመለስ የምትሉ በላይክ
@Sofya Mohamed
Wede mene yemelese?
@@nigistabay9870ሳህ እስኪ ጠይቂልኝ የኔ ምርጥ ጀግና😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞህ በርታ ወንድሜ ወደ ስራህ ተመለስ ህዝቡ በጣም ይወድሀል ❤🌹💐
ስላየሁት ደስ ብሎኛል ❤ ብሬክስ ስላቀረብከው ኣመሰግናለሁ በጣም እምወደው ልጅ ነው
ሙዚቃን ባልደግፍም የሰው ልጅ ከለበት ነገር ሲወርድ ይከፋኛል ያሰብከውን ያሳካልህ ብሬ መልካም ነህ አላህ ይጠብቅህ
ማዓረይይይይይይ ሸኮረይ ክፈትዎ ማዓት😪😍😍😍😍😍 እንኳዕ ብሂወት ሀለካ
ዋውውውውው ድምፁ በጣም የተዋጣለት ነው እረ ይሄን የመሰለ ይዘሄው አትቀመጥ ብሬክስ ተባበሩትና ስራውን ይቀጥል
ብሬክስየ ከምር ጥሩ ሰው ነህ እግዚኣብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ሓየሎም በሕይወት ስላለህ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ስራም እንደምትመለስ ልኡል እግዚኣብሔር ይርዳህ
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
ለካ ያንተነው ይህ ሙዚቃ ዋውው ብዙም ባይገባኝ በጣም ነበር የወደደኩት አሁን ስራ
እኔም
I come from Eritrea and grew up listening to this music, it's my favorite music in this music,የመጣሁት ከኤርትራ ነው ይህን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ነው በዚህ ሙዚቃ የምወደው ሙዚቃ ነው፣💖💖💖💖💖🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
ብሬክስ እባክህ አዲስ አበባ ይምጣና አንዱ የባህል ቤት ይሞክር
ብሬ የእውነት እግዛብሄር ይባርክህ ምርጥ ስራ ነው የጀመርከው በርታ ቀጥልበት እንደዚህ የጠፉትን ፈልግልን አሁንም የሚያበርታታው ቢያገኝ ብዬ እመኛለሁ
ወይኔ ብሬክስ ወይ ምን አባቴ ላርገክ አቦ እ/ር ይባርክህ ወንድሜ ከነ ምስትክና /ሮበልን ቤተሰቦችህን ጨምሮ ወንድሜ 🙏🙏እወነት ነው እኔ ራሱ አልቅሻለሁ እውነት በጣም እናመሰገናለን ሓየሎም ሓወይ እ/ር ይመሰገን ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል እ/ር ከቅም ነገር ያደርስክ ወንድሜ
ብሬክስ የምግዜም ምርጥ ሰላምህ ይብዛ
ብታሕጓስ በክየ ብሓቂ እግዚአብሔር ይመስገን ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይምነ ዝተረፈ ዕድሚኡ እግዚአብሔር ይባርከሉ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎ 💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብሬክስዋ የቀንየልና 💖💛💕❤️
እኳዕ ዳዚ ጡዑም ባህልኻ ብሰላም መጻዕኻ ሓያሊ አይዘኻ
ውይ አይአምንይ እፍፍፍ ቅዱሞትኻ ሓወይ ልሞተ ይመስለኒ ነይሩ እውይ ክፈትዎ በተለይ ምንአሰይ ኒኦ ሰሚዑ አይፀግቦይ እፎይ እንኳዕ ሰላም ሀለኻ ወለላዋ❤❤❤❤💋💋💋
አንተን አለማድነቅ እንደት ይቻላል ብሬ እግዚያብሄር ያኑርህ የኔ ወድም
ደምሪኝ ውድ በክርስቶስ ፍቅር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለመላዉ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ወዳጆቹ እንኳን ደስስ አላችሁ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሰ ይላል
😭😭😭😭በታመነም ባታምኑ እኔ የሀ ልጅ ሙዚቃ ሁሉም አሰማለሁ 😭😭💔ዛሬ ግን "ተመስገን"🙏🙏🙏🥰🥰"በረኪሰ ሀበሻ ግን ከእግዚአብሔር በታች ሁለ ግዜ ክብርሊን (💟)🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ወይኔ. አላህተአምር ሙቶልብለዉ ነበር እካንም ኖርክ የኔአባቴ. ይገርማል.
በዚይ ድምፅህ ንሳሀ ገብተህ መዝምር ዘምር እግዚአብሔር አመስግንበት ወንድሜ ፈቃደኛ ከሆንክ ሙሉ ወጪ እኔ እሸፈናለሁ ቃል እገባለሁ ። ለዘፈን ግን አንድብርም ቢሆን አልሰጥም ማንም ባያግዘው ራሱ ደሰ ይለኛል። ብረክስ ፈቃደኛ ከሆነ ቁጥሬን ልሰጣቹ ዝግጁ ነኝ💜
ትክክል
የኔ አስተዋይ ልዩ
ጎሽ የኔ አስተዋይ ልክ ነሽ እውነት አለሽ የሰው ልጅ የተፈጠረው ለምስጋና ነው ማበረታታት ያለብን ያንቺን ዓይነት ሐሳብ ያለውን ሰው ነው ምክንያቱም ይቺ አለም ስትቀር ትቀራለች እኛ ክርስቲያኖች ብንሞት በክርስቶስ ህያው ነን ተባረኪ 🙏
@@emamaethiopia5992 💜💜😘
tekkl yegna astway
#ብሬክስ የኔ መልካም ክበርልኝ ቃል የለኝም ለመልካም ስራዎችህ የዚህን ልጅ መሞት በሚዲያ ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ሀየሎም
እውይ ክፈትዎ ማዓት እንኳዕ ብህይወት ሃለካ ማዓረይ
ብጣዕሚ ዝፈትዎ ቆልዓ ማርያምን ቢሂወት ስለዝራኣኩካ ደስ ኢሉኒ👏
ኣሕዋተይ ሓገዝ ተትረከብ ነዚ ሓውና ንባዕሉ ኮይኑስ ንህዝቡ ምኮነ ነይሩ በጃኩም ኣሕዋተይ ንሓግዞ እሰከ❤❤❤🎉🎉🎉
Wow, Thank you Brex Habesha for remembering for this Best young musician. I feel very sad when his mom(female inside the home) was cring after he wear the Rayan culture. Let them back and give them moral and support for all RAYAN musicians (Ex. Belay zenebe, wedi-Baranto, Melaku Nigus, and.............. others). I appreciate to all. Thank you very much.
የኔ ጌታ እኔስ በጣም መሞትህን ሰምቸ አዝኘ ነበር ማርያምን ኧረ እንኳን በሂወት ኖርክ አየ የሰው ወሬ በል በርታ 😍😍😍😍😍😍
አስለቀስከኝ በማርያም እናትየዋ ልብሱን ለብሶ ሲወጣ አለቀሰች እማ😭😢ብሬክስ እና አባሀና እግዛብሄር ይስጣችሁ
እኔም 😭😭
እሞደው ልጅ
😢😢😢😢በጣም ያስለቅሳል
Betam😢
ዉይ ብሬክስ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ይሄ ልጅ በጣም ከጠፋ ቆይቷል በጣም ነው የምወደው
ላክይ ምሃብ ገዲፍካ ኔረ እየ ዋ ብስም ወዲ ራያ ላይክ ጌረ ኣለኩ
ሙዚቃውን ስወደው እኳንም ኖርክ ወድሜ ብሬክስ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይባርክህ ሜስትና ልጅህንም ፈጣሪ የይጠብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነምወዳችሁ 💘💘💘💘💘💘🌹