ድንግል ማርያም ለሳውዲ አረቢያ ባለትዳሮች የደረገችው ተዓምር።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ድንግል ማርያም ለሳውዲ አረቢያ ባለትዳሮች የደረገችው ተዓምር።

КОМЕНТАРІ • 379

  • @mesi557
    @mesi557 14 днів тому +10

    የእመቤታችን ፀሎቷ በረከቷ አማለጅነት ከሁላችን ፀንቶ ይኑር🤲✝️
    እመብርሃን የጭንቅ አማላጄ ❤❤

  • @user-gz3th5ld4p
    @user-gz3th5ld4p Місяць тому +46

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ እማየ❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Місяць тому +35

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የጌታዬ እናት እመቤቴ ምንም የሚሳንሽ ነገር የለም እመብርሃን ለእነሱ የደረሽ ለእኔም አሳስቢኝ ከልጅሽ ❤❤❤❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 28 днів тому +33

    እናታችን ድንግል ማርያም ክብር ምሥጋና ይግባት ❤❤❤❤❤

    • @abisinya117
      @abisinya117 23 дні тому +1

      አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @PepsiCola-hy2xh
      @PepsiCola-hy2xh 21 день тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 12 днів тому +5

    እውነት ማመን ይከብዳል እግዚአብሔር የሚሳነወ ነገር የለም ክብሩ የተመሰገነ ይሁን 👍

  • @HeymanotMadafro
    @HeymanotMadafro 23 дні тому +5

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስገና ይገባሻል❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 23 дні тому +4

    ላቲ ስብሐት እግዝእትነ እመ ምህረት ከፍ ከፍ በይ ለኛም ለበደለኞቹ ተአምርሽን ፍቅርሽን ግለጭልን❤❤❤❤❤❤

  • @BytiByti-j4q
    @BytiByti-j4q Місяць тому +82

    እመብርሃን የኔ እናት አንችኮ ምንም አይሳንሽም ለናተ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ❤❤❤

  • @user-rn6vd5xp6p
    @user-rn6vd5xp6p Місяць тому +19

    ❤ወላዲተ አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉም ትችላለች።
    ክብር ምስጋና ይድረሳትና።
    *ኦርቶዶክሳዊነቴ
    ማንነቴ!

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    እመብርሃንየ የአምላክ እናት❤😢

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 25 днів тому +3

    እናቴ ማርያም የሚሳናት ምንም የለም ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ed6nf6dr8s
    @user-ed6nf6dr8s Місяць тому +12

    ኦርቶዴክስ እምነቴ ለዘላለም ትኑር አሜን
    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብረ ምስጋና ላንች ይገባሻል እንወድሻለንንንን ❤❤❤

  • @yenatLgjmeasimangsta
    @yenatLgjmeasimangsta Місяць тому +29

    እመብርሀን ላች እሚሳንሽነገር የለም ❤❤❤❤❤❤

    • @user-jg2tf3qc5u
      @user-jg2tf3qc5u 28 днів тому

      🙏🥰❤️ amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy 21 день тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት እመ አምላክ ላንችኮ እሚሳንሽ የለም ክብርና ምስጋና ይግባሽ ❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Місяць тому +15

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአዛኝቷ ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም አሜን

  • @Maruu1978
    @Maruu1978 14 днів тому +2

    የኔ እናት ወለላይቱ ድንግል ማርያም ታምሯ ልዩ ነው።

  • @sayedahmada1847
    @sayedahmada1847 8 днів тому +1

    ተመስገን አምላኬ ስራኤል የጌታየ እናት
    ቅድስት ድንግል ማርያም ከብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤

  • @eyobdagnachew90
    @eyobdagnachew90 16 днів тому +3

    እናታችን ድንግል ማርያም ክብር ምሥጋና ይግባት

  • @GenetTayu
    @GenetTayu Місяць тому +10

    አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም የሁላችንም እናት ናት ፈጥና የምደርስ እናት አለችን ይመስገን መደሀኒያለም

  • @ZanaMohemed
    @ZanaMohemed 26 днів тому +2

    ድንግል ማርያም የሚሳንሸ የለም ለናተ የደርሰች ለኔም ትድረሰልኝ ያለም እናት😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Tagelumola
    @Tagelumola 9 днів тому +1

    ወላድት አምላክ ጭንቅ አማላጆ ለናተ የደረሰች ለኔም ብጭንግዜየ ትደረሰልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ci2mp3mz3s
    @user-ci2mp3mz3s Місяць тому +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አችን ያመነ ማን አፍሮ ያቃን እናቴ😢👏👏👏

  • @ትግስትጋሻው
    @ትግስትጋሻው 25 днів тому +3

    እመቤቴ ድግል ማሪያም ሆይ አች የማይሳንሽ ነሽናየተባረክሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ❤❤❤❤

  • @JONIRAYA
    @JONIRAYA 11 днів тому +2

    ድንግል ማርያም እናቴ🥰🙏

  • @MsSukfdvb
    @MsSukfdvb Місяць тому +7

    እልልልልልልልልልልልል ለነሡ የደርሽ እመብርሀን የኔም ድርሽልኝ የጎደለኝን ታውቂአለሽና ❤❤❤❤❤❤

    • @19-media
      @19-media  Місяць тому +1

      ትድረስላቹ

  • @kebe7097
    @kebe7097 9 днів тому +1

    በቅዱሥ ሚካኤል ❗❗እመቤቴ ድንግል ማርያም
    ታምራትሽ ገና መቸ ብዙ ይነገራል እሜን 🏆🏆🏆

  • @MikiyasBedru
    @MikiyasBedru 12 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመቤታችን ይግባት

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 дні тому +1

    እናቴ ቅድስት ደንግል ማርያም ክብር ይግባሸ❤❤❤

  • @Dawitwakalu
    @Dawitwakalu 12 днів тому +1

    የሚሳንሽ ነገር የለም እመቤቴ እናቴ ።❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Місяць тому +10

    እልልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት ምስጋና ይግባሽ የኔ ተስፋ❤❤❤

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Місяць тому +7

    አሜን አሜን አሜን እምየቅድስት ድንግልማርያም ላንችምንይሳንሻል🙏🙏🙏🙏

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw 24 дні тому +3

    ❤❤❤❤እሰይ እልልልልልልልልልእናታቺን ክብር ይግባት🎉🎉🎉🎉

  • @user-pq9od5jr1r
    @user-pq9od5jr1r 14 днів тому +1

    ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ምንም የሚሳናት ነገር የለምና እመቤት ትጠብቃችሁ

  • @nawnaw569
    @nawnaw569 11 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልል እመብርሃን ርህርህተ ህልና 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 Місяць тому +4

    እመብርሀን የኔ እናት ምን ይሳናታል ክብር ይገባሻል እናቴ ❤❤❤

  • @adnatsegaw1867
    @adnatsegaw1867 12 днів тому +1

    እመ ብርሀን ምን ይሳናታል የኔ እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል። እናታለም እኔ ልጅሽንም ከጭንቅ ገላግይኝ ማሪኝ ይቅር በይኝ እመ አምላክ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትሽ

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ ምልጃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @l-jx6pz
    @l-jx6pz 7 днів тому +1

    ድግል ማርያም የሚሳናት የለም ❤❤❤❤

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 15 днів тому +1

    አይ እመብርሀን ያንቺ ን ውለታ እሚረሳ ምን ያህል ቢረገም ነው ጌታችንን መድኃኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን ወልደሽልን የአዳምን ዘር ከሲዖል ባርነት እንዲወጣ ረድተሽ ያንችን ውለታ ረስቶ ለዲያቢሎስ አግዞ እሚሳደብ ባይወለድ ይሻለው ነበር ያንችን ስም ጠርቶ ያፈረ ከወዴት ይገኛል እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ከእቅፍሽ አታውጭኝ እናቴ አንቺ ልዩ እናት ነሽ ክብር ምስጋና ለልጅሽ ለቸሩ መድኃኔዓለም ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጣምሽን ያልቀመሰ ይቅመስ እንኳን ሊሰድብሽ ቀርቶ አመስግኖም አይጠግብም ነበር ❤❤❤❤❤

  • @user-sd5my3sv6f
    @user-sd5my3sv6f 9 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልወላዲት አምላክ እኛንም አዳሽን❤❤❤❤❤

  • @ካሳይ
    @ካሳይ 13 днів тому

    እጹብ ድንቅ ነው እመቤቴ ሰላምሽ ይብዛ

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7m 23 дні тому +4

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባሽ🙏🙏🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 28 днів тому +2

    እናቴ ድንቅ ስራሽ በአለም ይገለፀ አንቺ የነፍስም የስጋ ፍዋሽ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berki-h6e
    @Berki-h6e 22 дні тому +1

    ክብር ለድግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @MezigebuMola
    @MezigebuMola 20 днів тому +1

    ክብር ድንግል ለማረያም

  • @sabo8756
    @sabo8756 25 днів тому +2

    እመቤቴ ድንግል ማርያም እናቴ አንችኮ ለሁሉ ትራሬለሽ 😢😢😊🎉❤❤❤❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g Місяць тому +8

    እመ ብርሃን እናቴ ላንቺ ምን የምሳንሽ ኣለ ክብር ምስጋና ከልጅሽ ጋ ለዘልኣለም ይሁን እሚዬ❤❤❤

  • @rahelyoutube8784
    @rahelyoutube8784 28 днів тому +3

    ድንግል ማርያም ምንይሳንሻል የአማኑኤል እናት🙏🙏🙏🙏

  • @AmelewerkWeldeyohannes
    @AmelewerkWeldeyohannes 17 днів тому +1

    እመብርሀን የእኔ እናት ምን ይሳንሻል❤❤❤❤

  • @Sale-bt1sy
    @Sale-bt1sy Місяць тому +6

    ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን❤❤

  • @SisuWubetu-h6r
    @SisuWubetu-h6r 19 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እመቤቴ የኛንም እስራት ፍች

  • @ChirotawKelkay
    @ChirotawKelkay 7 днів тому +1

    እሰይ እሰይ የኔ ማርያምዬ ❤❤❤ ለኔም

  • @سلام-س6ف
    @سلام-س6ف 15 днів тому

    እናቴ ክብር ይእናቴ ክብር ይገባሻል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seble-vb8uc
    @Seble-vb8uc 28 днів тому +3

    የጌታችንእናት ቅድስትድንግልማርያም ምስጋናይገባሻል

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Місяць тому +2

    Kebrna Mesgana le Enate Kedst Dengl Maryam ke Lejwa gar ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw 13 днів тому

    ማሪያም እናቴ የአንድዬ እናት ❤ አንቺ ጠብቂን አገራችንን ሰላም አርጊልን

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l 21 день тому +2

    እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ስምሽ የተመሰገነ ይሁን የእንባችን አባሽ እናቴ❤❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 24 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል😢❤እመብርሐን እናቴ የስደት ስንቄ ክብር ምስጋና ለእናትና ልጇ❤❤❤❤❤

  • @AyalneshMengesha
    @AyalneshMengesha 18 днів тому +1

    ለእመቤታችን ምን ይሳናታል ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @AsAs-i4m5w
    @AsAs-i4m5w 11 днів тому +1

    እናቴ ማርያም😢😢👏👏

  • @HanadiKelani
    @HanadiKelani 23 дні тому +1

    እልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 23 дні тому +1

    እመቤቴ ምን ይሳንሻል! ክብር ለአንች ይሁን! ይቅር በይኝ እናቴ 🙏

  • @ZoyaMaya-ui9te
    @ZoyaMaya-ui9te 12 днів тому +1

    Enate mn yesanshal amen

  • @ethane7799
    @ethane7799 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ እናት ምን ይሳናታል❤❤❤❤❤

  • @LidiyaZewude-w5l
    @LidiyaZewude-w5l 11 днів тому +1

    Yene einte ❤❤❤❤

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Місяць тому +2

    አቤት የእመብርሃን ስራ❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 27 днів тому +6

    እመብርሀን. ጠርተዉሽ. እንደሰማሻቸዉ. ልጆችሽ. እኔም. ልጅሽ. ነኝና. ስጠራሽ. ሰምተሽኝ. ታሪኬን. ትቀይሪልኝ. ዘንድ. እማጸንሻለሁ.
    የአለም. ሕዝብ. ሁሉ. እናት. ነሽና. በጭንቅ. በመከራ. ወዳሉት. ልጆችሽ. ሁሉ. የጩኸት. የስቃይ. የመከራ. ድምጻቸዉ. ትሰሚዘንድ. አንችንም. የመከራ. ዘመንሽን.
    አስበሸ. ልጅሽን. ልጆችሽን. ከመከራ. ከሰቆቃ. ያወጣቸዉ. ዘንድ. አሳስቢዉ/ለምኝልን. /

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 28 днів тому +2

    ድግል ማሪያም ክብርሽ አማላጅነትሽ ለሁላችን ይሁን አገራችን ኢትዮጰያን ጠብቂልን አሜን አሜን አሜን

  • @TerengoDereb
    @TerengoDereb 15 днів тому

    ክብርልድንግልማርያም

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 16 днів тому +2

    እመቤቴ ቂድስት ድንግል ማረያም እናቴ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tymordoha
    @tymordoha 12 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልል 👏👏👏❤❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 27 днів тому +3

    እሰይእመቤቴ ማርያም ላመኗት ለተማጸኗት ፈጥና ደራሽናት ክብር ምስጋና ይግባው እልልልልል

  • @AliaaaSama
    @AliaaaSama 29 днів тому +2

    እልልልልልልልል እናቴ ድግል ማርያም

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 12 днів тому +1

    እማምላክድንግል፡አማላጇየጪንቅአማላጇለሁሉምትድርስላችሁ።

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Місяць тому +3

    ተመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 27 днів тому +2

    Embta Enkon Erdachacheh

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ

    እማምላክን የያዘ መችም አይወድቂም ከኔሀጢያታችንም ትቀበለንአለች አትፀየፍም እሱእማፍቅር😢🥰🥰

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Місяць тому +4

    ድንግልማርያም ምንይሳንሻል የአማኑኤል እናት ወላዲተአምላክ❤❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 12 днів тому +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @SaraAhmeeed
    @SaraAhmeeed 25 днів тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ማርያም ተመስገን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 24 дні тому +2

    ብፂት እናቴ ምን ይሳናታል ሁሉም በጆ ነዉ ክብርና ምስጋና ይድረሳት እልልልልል ተመስገን ዊ እንዴት ደስ አለኝ የኔ የሆነ ያክል ነዉ የተሰማኝ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 25 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አማፍቅር❤❤❤❤

  • @FireHiwot-n3h
    @FireHiwot-n3h 9 днів тому +1

    ምን ይሳናታል የኛ እናት እመብርሃን

  • @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ

    እልልልልልልልልል ድንግል ማርያም እናቴ ላንች ምን ይሳንሻል ❤❤❤❤❤

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤እመብርሐን ምንይሳናታን እሷንየተማፀነአያፍርም

  • @yduedydygsys
    @yduedydygsys 7 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእመብርሃነይ ላንቺ ምንም እኮ ኣይሳንሽም🙏🥀❤

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Місяць тому +4

    እናቴ ድንግል ማርያም

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 29 днів тому +5

    ለእመቤቴ ምንም የሚሳናት ነገር የለም
    አንዲት በሳውዲ ሴትየዋ ታረግዛለች ይወርዳል በተደጋጋሚና እዛ የምትሰራ ክርስቲያን ናት ና ለእመቤቴ ንገርልኝ ከወለድኩኝ ወርቅ እገዛልሽ አለው አለቻት ና ወለደች ወንድ ልጅ ወርቅ ሰጠቻት ሴትየዋ እናታችንም ትልቅ ናት እናቴ ነው ምላት ከወለደች የምትሰጠኝ ስጦታ ላንቺ ነው ብላ ተስላ ነበር ሆዷ የሴትየዋ ዳሰሰቻት አረገዘች ወለደች ና እመቤቴ ምስጋና ይግባት አሁን ሀገር ገብታለች እናታችን

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 20 днів тому

    የሚገርም ታምር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dir204
    @dir204 27 днів тому +1

    የኔ ውድ እናት እንቁ ነሽ ❤❤❤ ክብር ለእመቤታችን እልልል

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያም እናታችን በምልጃዋ ትጠብቀን

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 27 днів тому +1

    Amen🙏🏾💕amen🙏🏾💕amen🙏🏾💕

  • @user-jb8dk5lh4j
    @user-jb8dk5lh4j 23 дні тому +1

    እልልልልልልልልልልልልርል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 26 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ምልጃሽ አይለየን

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 19 днів тому

    እናቴ ልዩ ነሽ ለኔ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 24 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdisYimer
    @AdisYimer 21 день тому

    Yena enate emiya EMA berhane men yesanta meljaseh ayliyan ❤❤❤

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 20 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 21 день тому

    "Dengel Mariam yeje anchin alfealhu telanten";keber le Medhane Alem ena le Enatu🙏🙏🙏🙌