Hayelom Debash - Nereaya - ሓየሎም ደባሽ - ንርአያ New Ethiopian Raya Music 2024 ( Official Video )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  5 місяців тому +510

    ቭድዮው LIKE በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩት ።
    ለረዥም ዓመታት ሓየሎም ከሙዚቃው አርት የጠፋበት ምክንያት ማወቅ ለምትፈልጉ
    ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ከ ሓየሎም ጋር ያደረግነው ኢንተርቭው ይከታተሉ ⏩
    ua-cam.com/video/s57jn_EiVHQ/v-deo.htmlsi=_6X1deWOMODFPi9P

    • @AaNn-p4e
      @AaNn-p4e 5 місяців тому +13

      ብረክስ በጣም ነው ምናመሰግነው ላንተም እዚ ደረጃ ለማድረስ ያንተም ድጋፍ ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ወንድሜ❤❤

    • @TihayouShimoy
      @TihayouShimoy 5 місяців тому +5

      እንኳን ለዚህ አደረሰህ እንኳንም ደስ አለህ

    • @zedraya8818
      @zedraya8818 5 місяців тому +5

      ይህ ውጤት ያንተ ነው ብሬክስየ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ 🙏💜

    • @MamMyFavorite
      @MamMyFavorite 5 місяців тому +4

      brexey ሊዕሊ ማንም ከም ወዲ ራያ መግለፂ የብለይ ንዝገበርኻሉ ሓገዝን ደገፍን እና ራዮቶት ንኺድ ንቅድምት

    • @tube2557
      @tube2557 5 місяців тому +5

      ብሬክስ ለዚህ ለዚህአስተዋፆ ድጋፍ በማድረግህ ትልቅክብርይገባሀል ይከምያተውጤትነውና❤❤❤

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 5 місяців тому +146

    ብሬክስ ይህ የመሰለ ድንቅ ብርቅዬ የራያ ዘፋኝ ከ14 ዓመታት በኋላ ወደ ሚወደው ጥበብ እንዲመለስ እና ይህ የመሰለ ሰራ እንዲሰጠን ያደረከው አንተ ነህና ፈጣሪ አንትም ቤተሰብህን ይባርክ። እናመሰግናለን 💚🙏

    • @SaraSara-zu2vl
      @SaraSara-zu2vl 4 місяці тому +2

      ምምስጋንካ ፁቡቅ እንድዩ ግን ንምታይ እእዩ ቋንቋከም ገዲፍኩም በማርኛ ኩሉኩም ትፅሕፉ ዘለኩም🤔 እዚ ሓዉና ብትግርኛ እንድዩ ዝደርፍ ዘሎ ብሬክስም ተኮነ ትግርኛ እዩ ቋንቁኡ ማለት ይክእል እዩ

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 4 місяці тому

    • @ااتا-ف1ت
      @ااتا-ف1ت 4 місяці тому

      ኣማርኛኮ መግባበኢ ቋንቋና ይኡ

    • @SaraSara-zu2vl
      @SaraSara-zu2vl 4 місяці тому

      @@ااتا-ف1ت መን ምስ መን እዩ ክረዳዱኡ ሞ፣ቱ ደራፊ ትግራዋይ ,ኣምስጋኒ ትግራዋይ ተመስገኒ እዉን ከምኡ ትግራዋይ ምስ መን እዩ ዳኣ ክረዳዳእ ተደልዩ ፣ልነገሩ እየ እምበር ዋላ በ ኣማርኛ ብቻ ተዛረቡ ዝምልከተኒ ኣይኮነን

    • @getachewtesfay5701
      @getachewtesfay5701 4 місяці тому +1

      ​@@SaraSara-zu2vlአምሓርኛለ ቀንቋና ኮይኡ 😊

  • @masramedia
    @masramedia 5 місяців тому +131

    ብሬከሰ ዓርከየ ብሓቂ ክብረት ይሃበልና! ሃምዚ ድበለ ወርቂ ድኾነ ሓውና ስለድሓበርኹሙልና!

    • @ራየተይት
      @ራየተይት 5 місяців тому +1

      ካስየ ፈታይ ዓዲ❤

    • @Tigdh-j5b
      @Tigdh-j5b Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abegxvme
    @Abegxvme 5 місяців тому +140

    እረ የዚህ ልጅ ድምፆኮ ይለያን ሁሌም ይልቀቅልነ የምትሉ በላይክ አሳዩ👍

  • @IsaacAl-kemis
    @IsaacAl-kemis 5 днів тому +1

    ወላሂ ደስ የሚል ስራ ነው አናተ አማሮች እና ትግሬዎች እባካችሁ በመሃከላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ የትኛው ልዩነታችን ነው ወላሂ እኛ የሚያምርብን የምንከበረው አንድ ስንሆን ብቻ ነው ባንለያይ ኖሮ አሁን ሁሉም በጃችንን ነበር 🥺 ለማንኛውም ሁላችሁንም ሀበሾች እወዳችኋለሁ❤

  • @SalamonHalefom
    @SalamonHalefom 5 місяців тому +14

    ራያ ላይ መወለዴ በጣም እድለኛ ነኝ ተመሰገን ለፈጣሪ ራያ ራዩማ የሰላም የፍቅር አገር ራያ ሰላምሸ ይብዛ❤❤❤

  • @SiadaA23
    @SiadaA23 5 місяців тому +262

    መን ዩኡ ብራያ ዓዲ ድከሪዕ ሀማአነ አሰት ብላይክ አረኡኒ💪💪😍🌾🌾🌾

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 5 місяців тому +54

    ሙቷል ሲሉ ሰምቸ በጣም አዝኘ ነበር እንኳን ደህና ሆንክልን የራያው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiragabracustas5222
    @samiragabracustas5222 5 місяців тому +52

    ካብዞም ናለም ሓድሽ ድትለቀቁ ደርፍ ቓዶማይ የኻ ወለለእይ❤እስት ሓቂ ትብሉ ❤

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 5 місяців тому +14

    ማርያምን ይህን ልጅ ስወደው❤ድምፁ😮በልጅነቱ❤የዘፈነውን ደጋግሜ ነበር እምሰማው❤❤ግንኮ ቋንቋው አይገባኝም😂

  • @JmH-oy5ur
    @JmH-oy5ur 5 місяців тому +9

    ልጁ ድምፁ የሌሌ
    ይመስጣል
    በዛ ላይ አንተህጋ ዬቀረቀ
    ጊዜ ስለ ኑሮው
    ስሰማ አንጀቴን ነው ዬበላኝ
    ሀገራችን ላይ ሀብት ከሌሌ ብቃት
    ብቻውን ፋይዳ አቷል
    የህ ያንቴ ውጤት ነው ብሬክስ
    ተባረክ

  • @hafiyahafiya154
    @hafiyahafiya154 5 місяців тому +133

    እኔ የስልጤ ልጅ ነኝ ግን ራያ ራዩማ በጣም ነው ሞዳቹ😍 ሰላም ላሀገራችን

    • @tigistaragea6741
      @tigistaragea6741 5 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @ChFg-o6d
      @ChFg-o6d 5 місяців тому +1

      አሚን ❤❤❤❤

    • @مريممريم-ح7ي
      @مريممريم-ح7ي 5 місяців тому +1

      አሜን እኛም እንድሻለን እህታችን❤❤❤❤

    • @ኣርግዓዮ
      @ኣርግዓዮ 5 місяців тому +3

      እኔም የራያ ልጅ ነኝ የስልጤ ልጆች ስወዳቹ 💚 እቅዴም የስልጤ ሴት ልጅ መግባት ነው 💙

    • @GebryeTamene
      @GebryeTamene 5 місяців тому +1

      ስልጤ ስወደቸው አችን በበለጠ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 5 місяців тому +340

    ራያዎች ውሰዱኝ እህታችሁ ከጎንደር ነኝ 💚💛❤👌👌👌 ስወዳችሁ ሙቸ ነው

    • @شمبلكاسا-ص8ك
      @شمبلكاسا-ص8ك 5 місяців тому +12

      ነይልን በደስታ ነው የምንወስድሽ ራዩማ የፍቅር ሀገር ናትኝ ነይልኝ ❤

    • @ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ
      @ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ 5 місяців тому +3

      ❤❤❤❤❤❤ነይልን እህትሽ ከራያ

    • @getachewtesfay5701
      @getachewtesfay5701 5 місяців тому +5

      ያዒስ ብገራሚ ስራሕ መፅኻ ሓየትዋ። አብዚ ሰራሕዚ ድትሳተፍኹም ሓውና ካብድትሸኮዖ አውፅኹም ዳብ ህዝቡ ዳምፃኹም ሰባት ኹለኹም ትባረኩ
      ❤ ራያ ራዩማ ዓደይ ዋና ዓይኒ ዋናይ 💚

    • @dinfotech1
      @dinfotech1 5 місяців тому +23

      ትግራዋይነት /ራያነት በፍቅር ከመጣብን በፍቅር እንቀበላለን🙏

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahuntesema96
    @getahuntesema96 5 місяців тому +71

    ኣንድ ሚልየን ቢቻል እኔ ነበር ምቸበችበው እባካችሁ ሙሉ ቪድዮ በማየት ድጋፍ እንሁንበት ደግመን ደጋግመን ሰዓትም እንይለት ስወዳችሁ ብሬክስ ዘሀበሻም ትልቅ ነህ እንኳን ደስ ኣለህ እድሜህ ይባረክ ኣይዞህ ወንድሜ ብዙ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ዋጋህ ተባረክ ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተልክ

    • @ጓልፍራደሓፀይ
      @ጓልፍራደሓፀይ 5 місяців тому

      🙏✅🌷

    • @ShambelDerbe-r6e
      @ShambelDerbe-r6e 5 місяців тому

      Abo ljuko yebzu sew lb wust ake bertaln

    • @TesfayChekole
      @TesfayChekole 5 місяців тому

      እወ 1000000 ክረኣየሉ ይግባእ ሓየት ጀግና እስክ ኹልና ደጋግምና ላርአይና ንሓግዞ

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 4 місяці тому

      ጌችዬ ሰማከው ጎደኛህ ነው እዴ አቤት ድምፅ አቤት ሰረአት ራያ ይዝፈን ራያ ይራመድ አቦ ድልት ይበላችሁ ይህ ልጂ ያወጣከወሰ የተመቻቸ ህይወት ይስጥህ ብሬክስ ላተ ቃል አጣሁ አጂብ የሚያስብል አቤት ድምፅ🙏🙏

    • @getahuntesema96
      @getahuntesema96 4 місяці тому

      ​@@tube-xt7bd10q የኔ ውድ ሁላችንም እንደዚ በፍቅር ስንደጋገፍ በሃሳብም በሞራልም ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ወንድማችን ክበሪሊኝ ውዴ እኛ የራያ ልጆችም ከልብ እንወድሻለን በራያ ህዝብ ስም ዝቅ ብየ ኣክብሮቴን እገልፅልሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 5 місяців тому +12

    እኔ በ እምነቴ ፕሮቴስታንት ነኝ ደግሞ የቋን ቋው ተናጋሪ አይደለሁም የዚህን ልጅ ዘፈን ልጅ ሆኖ የተጫወተውን በጣም በፍቅር ነው የምሰማው እስከ አሁን ድረስ ደግሞ ሞቷል ሲሉኝ እንዴት እንዳለቀስኩ አንጀቴ ተላውሶለታል መቸም እግዚሐብሄር ያልቆረጠው ነፊስ መኖሩን ስሰማ የደስታ ለቅሶ አልቀስኩኝ ደግሞ በአዲስ ዘፈን መጣልኝ የኔ ጌታ አንተንማ ሰፓርት አለማረግ በጣም ይከብዳል ኑርልኝ እወድሃለሁ በጣም!!!

  • @MdSabuj-gt1wl
    @MdSabuj-gt1wl 5 місяців тому +4

    ዎዉ ደስ የሚልና ጥኡም ሙዚቃ ነዉ ትርጉሙ ባይገባኛም በርታልን ካተ ገናብዙ እጠብቃለን ብሬክስየ አተም ይህ ልጂ ወደ ሚወደዉ ስራ እደሚጣ ብዙ ጥረሀልብዙ ለፍተሀል እናመሰግን አለን እስከ ባለቤትህ መሢዬ ደግሞ በጣም ነፍቃናለቺ😢 ብቻ ልብህአይቀየር❤ደግሞ ባአማረኛ ለሮቤል እናት እና አባት አንድ ከሊፕ ይስራላቸወ የምትሉ👍❤❤❤❤❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 5 місяців тому +39

    ማሪያምን እደዚህ ልጅ አጀቴን የበላው የለም አሁን እደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ሓዮሎምየ❤❤❤ብሬክስ ይህ ሁሉ ባተ ድጋፍ ነው ልጅ ይውጣልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 5 місяців тому +54

    ሙዚቃ ባልወድም
    እንኳን ደህና መጣህ ሀይሎም ብሬክስ ወንድማችን ይህ ሁሉ የአንተ ውጤት ነው
    ለምለሚቱ ራያ🕊🕊🕊💚💛❤

  • @AfamA-l6e
    @AfamA-l6e 5 місяців тому +41

    በሁለትስልክነው ላይክ ያረኩት ❤🎉

    • @wolowoldia1898
      @wolowoldia1898 5 місяців тому +1

      እኔም በጓደኞቸ ሁሉነው ሊክ ያረኩለት
      እናበረታታው አይከፈልበትም

    • @AfamA-l6e
      @AfamA-l6e 5 місяців тому

      @@wolowoldia1898 በጣም

  • @ማህሌትወለተሩፋኤል
    @ማህሌትወለተሩፋኤል 5 місяців тому +8

    ይህ ነው የጥንቱ ያገራችን ባህል አብሬ መብላት መጠጣት ኢትዮጵያ ሀገሮ ሰላምሸ ይመለሰ😢❤❤❤❤

  • @Madina-pg8yk
    @Madina-pg8yk 5 місяців тому +9

    አቤት ድምፀ❤❤❤

  • @Mohammedl-s2p
    @Mohammedl-s2p 5 місяців тому +13

    ብሬክስ ወላሂ ይሄንን ልጅ ቃልህን ጠብቀህ እንዳነሳሀው ፈጣሪ ይገዝህ የዝህ ልጅ ታሪክ በጣም ነበር አንጀቴን የበላው እሰይ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እኔም ታሪኬ እንደሱ ነው ግን እሱን ስላየሁ እኔም ነገ እንደሱ የምነሳበት ቀን እንደሚመጣ ነው ተስፍ ያደረኩት መውደቅ ችግር የለውም ችግሩ ወድቆ መቅረቱ ነው እንጂ

  • @Birhane16
    @Birhane16 5 місяців тому +16

    ዋው የምርጦች ምርጥ ቃላት አጠረኝ በቃ ያበደ ነው ❤ 1 Million እናስገባው የሚል like ❤❤❤❤❤

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 5 місяців тому +18

    ትርጉሙ ባይገባኝም ግን በጣም ቆንጆ ይመስለኛል ጎበዝ ህፃን እያለም አውቀዋለሁ ልጁን ብሬክስ እግዚአብሔር ይባርክህ የተግባር ሰው❤❤❤❤ ተጎንደር እህታቹህ ትወዳቹህ አለች ራያ

  • @MmMm-bw1lc
    @MmMm-bw1lc 5 місяців тому +5

    ብሬክስ የሰዉ ልክ ማርያምን ላንተ ከፍ ያለ ክብር ይገባሀል ሁሌ ለሰዉ ደሰታ ነዉ ምትጋጋጠዉ አቦ ይመቸህ ሀቢቢ🎉🎉❤❤❤❤ሀየሎም አሁንም ሰላምህን እመኛለሁ❤

  • @slama-vs8xn
    @slama-vs8xn 5 місяців тому +10

    ያገራችን ልጅ በርታለን የኛ ጀግና🎉❤❤❤

  • @MekdesTadese-i5i
    @MekdesTadese-i5i 5 місяців тому +25

    እኔ ከሸዋ ነኝ እራያዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰መልካም እድል ሓሎም ❤❤❤❤

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx 5 місяців тому +38

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዋ ይህ ድምፃዉይ ስወደዉ በላይክ አበረታቱት የምር 1m መግበት አለበት በአንድ ቀን ትንሹን እንስደስተዉ እስኪ በላይክ በሽር😢😢

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 5 місяців тому +21

    ብሬክሰኮትለያለህ የምሰኪኖችአባት ያንተው ውጤትነውኮታቃላህ ልዩነህ እንልህኮ በምክኒያትነው ራያየውድድድ ሀገራችንስላምያድርግልን
    🙏🙏

  • @Gere-r5y
    @Gere-r5y 5 днів тому

    የሚገርም ምርጥየ ዘፋኝ እንኳን ደና መጣህ

  • @محمدمحمد-ط7ط3ع
    @محمدمحمد-ط7ط3ع 5 місяців тому +7

    ያዕስ ጡዑም ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልፍራደሓፀይ
    @ጓልፍራደሓፀይ 5 місяців тому +16

    ብሬክሰ ሓበኛ ሓወይ ኽብረት ያሃበልና በሰላ እሱኻ ወሪቅ ድኸነ ሓው ሰለ ዳምፀኻልና ብልብ ናመሰገን ሓየሎም ደባሸ ጥዕም ድምፅ ወዲ ራያ ራይማ ቃፅልል ዕድመን ጥዕናን ያሃበለይ 🙏✅🌷🥰💘💝

  • @ToOt-r7v
    @ToOt-r7v 5 місяців тому +21

    እንካዕ ብሰላም መፀእኪ ደስ ባሃሊ አስሊ ራያ ራይማ ገና ካብአካ ብዝሕ ንሕልይ የና በርትዕ አበይነኩም ደቂ ራያ ራያማ ፎተይቲ ራያ ራይማ ላይክ ብምግባር ድሓውና ናባራትዖ እነእክልና እንበል❤❤❤❤❤ራያ ራይማ

  • @YouhaveTheonlything-s4u
    @YouhaveTheonlything-s4u 5 місяців тому +13

    እህታቹ ከጉራጌ ሰወዳቹ ሰላም ላገራችን❤❤

  • @Yeshi-b8b
    @Yeshi-b8b 5 місяців тому +5

    3መዓልተይ ላደመፅኹ ይኡ ሓያልዋ ብጣዕሚ ይአ ድፎትየካ አየዋይ እግዚአብሔር ያሓግዝኻ እንጀራኻ ይካፈት ሕማቕ አይንኸኻ👏 የኔ ምስኪን🥰 ራያነት ይለምልም💚💚🌾

  • @SamiraSamira-bb2pj
    @SamiraSamira-bb2pj 5 місяців тому +6

    ይዝክር በእነት ኣደዋይ ሞይቱ ናበለት ተቅዙም ነይራ ሙዚቃኡ ናሰመዐት ተመስገን እንኳዕ ብሂወት ኣለካ❤❤ 👏👏👏

  • @tsehaygalraya
    @tsehaygalraya 5 місяців тому +36

    እሰይ ሓያሊዋ ኮዕ ዳሕና መፃኻ. ድሕር ህንደይ ግዜስ ደምፁ ደይቕይር ኣታ ላይክ ግበርሉ እስቲ🎉❤❤❤❤

    • @LEYLEYTUBE937
      @LEYLEYTUBE937 5 місяців тому

      ልብ ቅርፅ ኣብ ኮሜንቲ ኣይፀሓፍይ

    • @ሳራአልማዝ
      @ሳራአልማዝ 5 місяців тому +1

      ኣነስ ክፈትዎ ❤💛🥺🌾

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 5 місяців тому +12

    ትርጉሙ ባይገባኝም ደሥ ብሎኛል ከእራያወች መጥፎ አይወጣም 👍👈

  • @አርያምራያ
    @አርያምራያ 5 місяців тому +12

    ዋውው ድምፅ👍👌👌💚🌾🌾🌿🌿

  • @NuhaminNuhamin-wo3en
    @NuhaminNuhamin-wo3en 5 місяців тому +5

    ብሬክስ ቃልህን ሰለጠበክ እናመሰግናለን ልጁም ደግሞ በዚህ ድንቅ ድምፁ ድንቅ የሆነ ስራ ስለበረከተልን ከልብ እናመሰግናለን በዚሁ እንድቀጥል ሁላችንም የበኩላችንን መወጣት አለብን ተደብቆ መቅረት የለለበት ወጣት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @SihamBirhan
    @SihamBirhan 5 місяців тому +9

    እኔ የራያ ድምፃውያን በጣም ነው የሚያስደንቁኝ ሙዚቃ ክሊብ ሲሰሩ አገራቸው ላይ በባህላቸው አረጓዴያማ ቦታቸው ላይ ነው የሚሰሩት ወላሂ ሲመቹኝ❤❤❤❤❤

    • @ተሼ
      @ተሼ 4 місяці тому

      አወ ባህሉን በጠበቀ ወይም ስለአካባቢያቸዉ ነዉ የሚጫወቱት።

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 5 місяців тому +22

    ታድየ የምር የእራያ ልጅ ማፍቀሪ የምር አራት አመት በፍቅር አለን እድንጋባ ደሞ ፈጣሪ ይርዳችሁ በሉን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AvcSgg
      @AvcSgg 5 місяців тому +1

      እደኔ እዳታለቅሽ ሰማቸው ብቻ ነው ጡሩው

    • @tube-ef6sr
      @tube-ef6sr 5 місяців тому +1

      @@AvcSgg ልተወው ጥሩ ምክር ምከሩኝ የምር

    • @ገኒነኝእናቴንናፍቂ
      @ገኒነኝእናቴንናፍቂ 5 місяців тому

      እዴ ሁሉም አደለም​@@tube-ef6sr

  • @Fatema-d3x
    @Fatema-d3x 5 місяців тому +23

    ወላሂ እሄ ልጅ እደት እደሚያሳዝነኝ 😢😢ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት

  • @SamiraEbrahem-wj5ff
    @SamiraEbrahem-wj5ff 5 місяців тому +14

    ራያነት ይለምልም💚 ራያነት ክቡር ማንነት❤✊ሓየት ወድ ራያ 💚 ጀግና💪 አይዘኻ ቓፅለሉ 💚💚💚♥♥♥

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 5 місяців тому +3

    ትርጉሙን ባላዉቀዉም ማርያምን በጣምነዉ ደስ ያለኝ ብሬክስ እግዚአብሔር ይስጥህ ያተም ጥርትነዉ እዚህየደርሰዉ እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻዉን ያሳምርለት ድምፁ እራሱ ልዬ እኮነዉ እዉነት❤❤❤

  • @yesufsultan6501
    @yesufsultan6501 5 місяців тому +4

    ሓየት ወድ ገረበይ ጡዑም ድምፅ ብጣዕሚ ሸገ ስራሕ ይኡ ቃፅለሉ🌾🌾🌾

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 5 місяців тому +12

    እንኳዑ ዳሕና መፀኻልና አስል ወድ ራያ❤❤❤❤ይደገማል ገና ትላለህ💃

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому +7

    ዋዉ ደስሲል እራያዋች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ይህ ከሸዋዋ እህታችሁ ድምፁ የሌለ ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤

  • @ااتا-ف1ت
    @ااتا-ف1ت 5 місяців тому +5

    ሓየሎም ደባሽ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁለተኛ ኣስደስተሀነል በርታልን ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ነዉ እንከንም የለለዉ ከድምፅህ ጀምሮ ደስ ይላል ብሬክስም ምስጋና ይገባሃል በርቱልን የኣላማጣ ልጆች❤❤❤

  • @tube3481
    @tube3481 5 місяців тому +3

    ከፊስቡክ ማስታወቂያ አይቸ ነው የመጣሁት ደስ ይላል እራያወች ውስጤ ናችሁ ❤❤❤❤

  • @ErgoWedajo
    @ErgoWedajo 5 місяців тому +1

    በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በህወት ስላለህ ❤❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 5 місяців тому +46

    ናኦፉላ ስንዶዶ ኮረም ዓደይ ለምለም ቀለበት ፏፏቴ ምስ ሓሸንገ ባሕርኽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hilifetGidy
      @hilifetGidy 5 місяців тому

      🥰

    • @almir692
      @almir692 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤ ኦፍላ አደይ❤❤❤

    • @yashikonju8805
      @yashikonju8805 5 місяців тому

      ወድ ዓደይ /ጓል ዓደይ ማዓረይ ኦፉላ ዓድና ለምለም ❤❤❤❤​@@almir692

  • @AaNn-p4e
    @AaNn-p4e 5 місяців тому +18

    ኣይኣነ ስጋ ሰብ ድምፂ ኣይ እንኳዕ ዳኣም ራያ ኾኑኹ ተመስገን❤💚💚🌽🌽🌽🌽

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube1869 5 місяців тому +7

    ሞቼ ነዉ ምወደዉ ይሀን ልጂ እያለቀስኩ ነዉ የልጂነት ሙዚቃ የምሰማ ሙሉዉ እስኪለቀቅ ዉይይ ብሬ ምርጥ ሰዉ❤❤❤

  • @HaymanotMesele
    @HaymanotMesele 5 місяців тому +3

    ዋው ድምፅ👌👌👌👍

  • @Tfyfhgr
    @Tfyfhgr 5 місяців тому +5

    ያዕስ እንኳንን ራያ ሆንኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወጋሕታትግራይዩቱብ
    @ወጋሕታትግራይዩቱብ 5 місяців тому +17

    እዝጎ ናሐዝማፉሉይ ይኡራየቶት ኣይትኻኣልኹሙይ❤❤❤❤

  • @negasiteklay5219
    @negasiteklay5219 5 місяців тому +7

    ቕድሚ ሐዚ ዝገበርካሉ ቃለ መሕትት ሪአዮ ተሓጒሰ እየ። ብጣዕሚ ደስ ዝብል ድምፃዊ እዩ። የዕብዮ። ሙዚቃ ትግርኛ እንተኾይኑ ትግርኛ በሎ። ዝመሰለኒ እየ። እቲ ምትሕብባር ግን ቀፅልሉ።

  • @Ritu-f6y
    @Ritu-f6y 5 місяців тому +5

    በጣም ደሰ ይምል ደምፀ ትለያለህ ወድ ራያ ❤ራያ ራይማ ያዓሰሰሰ እላላ አቶሙ 💚

  • @fada3193
    @fada3193 5 місяців тому +2

    ጥዑም ድሚፂ❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 5 місяців тому +2

    ዋው ድምፅ👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰

  • @ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ
    @ስደትአይኑይጥፋ-ሐ2ረ 5 місяців тому +5

    ዝም ብሎ አንጀቴን የሚላኝ ነገርስ የኔ ወንድም😢❤ብሬ ወንድማችን ያንተ ዉጤት ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @AbissinyaTasswe
    @AbissinyaTasswe 5 місяців тому +9

    ፍግም ያብለኒ❤ ራያይ ወለላ ናብራ የለይ ብደይ አኺ እንኳን ለዚህ አበቃህ ትንሹ❤

  • @FhfHht
    @FhfHht 5 місяців тому +5

    እንኩዓ ብሰላም መጻእካ ወድነዋ ❤️❤️❤️❤️ፍትው እና ነብለካ ቀድመ ሞይቱ ተባህለስ ደርፉ ክሰምዕ ከለኹ 😥ብታዕሚ ይሓዝን ነይረ ሐዚ እዉን ብታሕጋስ ❤️❤️❤️❤️❤️ክሞት ኢለ ከጽለሉ ሰናይ ስራሕ ይኽነልካ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ምዓረይ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @RahmaRaheema
    @RahmaRaheema 5 місяців тому +5

    ድምፁ ዋው

  • @عبدالمجيدالكردي
    @عبدالمجيدالكردي 5 місяців тому +3

    ብረክስ ኣላህ ያግዝህ ሁለተኛ ህልሙን ኣሳካህለት
    ወጣት ታዳግ ሓየሎም በስኣቱ ሰዉ ስላልነበረዉ ወድቆ ነበረ ኣሁን ያደረግከዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 5 місяців тому +3

    በጣም ነዉ እምወዳችሁ እራያወች ክፉ አይካችሁ

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv 5 місяців тому +5

    አቤት ድምፅ ማርያምን ብሬክስ እጅግ በጣም ልትመሰገን ይገባል አተ ነህ ለዚህ ያበቃሀው ከፈጣሪ በታች ❤❤❤❤❤❤

  • @Mosho-ve1yg
    @Mosho-ve1yg 5 місяців тому +3

    ይዕስ ይበል ድምፅ❤❤❤❤

  • @Mebrahtukahsay-n2n
    @Mebrahtukahsay-n2n Місяць тому

    ምርጥ የራያ ቅምጥል ይመችህ ሀዮሎም ደባሺ ኑርልኝ

  • @semeretewelday8956
    @semeretewelday8956 Місяць тому +1

    Keep going and bless gays👌🍷🍬

  • @Jassimin123
    @Jassimin123 5 місяців тому +9

    Raya rayuma ze bihere Ethiopia 🇪🇹♥️🇪🇹❤️❤️

  • @GjiijujfhddGhjvhdgGJ
    @GjiijujfhddGhjvhdgGJ 5 місяців тому +3

    ያዕስ ሓዮሎም ደባሽ ጡዑሙ ድሙፁ ሰምዐ ሙሙናይ ስእኖዮ❤❤❤❤❤

  • @hbhf8927
    @hbhf8927 5 місяців тому +5

    አቤት ድምጺ ያምራል ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gufh9364
    @gufh9364 5 місяців тому +2

    ወይኔ በልጅነት ያዉጣዉ ሙዚቃ አራሱ በጣም ነዉ ደሰ የምለዉ❤

  • @kidistmelaku6772
    @kidistmelaku6772 4 місяці тому +1

    ብሬክስ ገራገሩ መልካሙ የራያ ሸጋ። የሃገሮችህ ልጆችን ከፍ ለማድረግ የምትሰራው ስራ ይገርመኛል። ተባረክ❤

  • @አለሀምድሊላህ
    @አለሀምድሊላህ 5 місяців тому +3

    ትርጉሙ ባይገባኝም ደስብሎኛል እንኮን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤ ወድም

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 5 місяців тому +4

    በርታልን ዎድማችን ምርጥ ስራ ነው🌾🌾🌼🌻🟢🟡🔴1️⃣0️⃣0️⃣✅️❗️❤❤ብሬክሳችን የስደተኞች ዎድም አተንም እንዎድሀለን🙏🙏🙏💗❤️

  • @MarsLOVE-hi6he
    @MarsLOVE-hi6he 5 місяців тому +9

    ኑኡናይ ድራያ ባሓደ ንርእያ❤❤❤❤❤

  • @ሕርሻ
    @ሕርሻ 5 місяців тому +2

    እንኳን በሠላም መጣህ ❤

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 7 днів тому

    እንደዚህ ያለ ድንቅ ብቃት ያላቸውን የራያ ልጆች ማበረታት ያስፈልጋል።

  • @GachAn-sp1ui
    @GachAn-sp1ui 5 місяців тому +8

    እንደኔ ደጋግሞ ያየው ማነው በቀላሉ 10 ግዜ

  • @አሱ-ለ6ዸ
    @አሱ-ለ6ዸ 5 місяців тому +2

    አየ አገራችን ራያ ሰላምሽን ያሳየኝ ❤❤❤❤

  • @cjfjrjoikrkrk6414
    @cjfjrjoikrkrk6414 5 місяців тому +6

    ራያ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀን እኳን ደህና መጣህ ሀየሎም መልካም እድል ራያ ለምለሚቱ ሀገሬ💚😘😘😘

  • @عبدالمجيدالكردي
    @عبدالمجيدالكردي 5 місяців тому +1

    ብረክስ ኣላህ ያግዝህ ሁለተኛ ህልሙን ኣሳካህለት
    ወጣት ታዳግ ሓየሎም በስኣቱ ሰዉ ስላልነበረዉ ወድቆ ነበረ ኣሁን ያደረግከዉ በጣም ደስ ይላል

  • @KebedeTedila
    @KebedeTedila 5 місяців тому +1

    You well-come again it is a wonderful work.

  • @Utopiantube
    @Utopiantube 5 місяців тому +4

    ኑኡናይ ድራያ ብሐደ ንሪአያ 👌👌❤️

  • @rdfffegfr6136
    @rdfffegfr6136 5 місяців тому +2

    ዋይ አሎ ድዩ እዚ ወዲ ባዓል ጥዑም ድምፂ እንኳዕ ብሰላም መፃእኻ ሰናይ ዕድል ይምነየልኻ ❤❤❤❤

  • @መቅደስዝናቤYouTube
    @መቅደስዝናቤYouTube 5 місяців тому +2

    የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኘ 🥰ይሄ የብሬክስ ውጤት ነው 🤗🤗👌👌

  • @TsgabuTsegat
    @TsgabuTsegat 4 місяці тому +1

    ብዓል ጥዑም ድምፂ❤❤❤❤

  • @zነኘየሀይቃቀበጥ
    @zነኘየሀይቃቀበጥ 5 місяців тому +1

    ዲምጡ ሲምር💃💃💃😍😍

  • @ጓልራእሲኣሉላ
    @ጓልራእሲኣሉላ 5 місяців тому +3

    ራያ ጅግንነት ልግስና መልክዕ ❤❤❤❤

  • @TitiAgameTigiray
    @TitiAgameTigiray 4 місяці тому +3

    ወይይይ ዝማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ናብ ዓብይ ቀምነገር የብቅዕካ ወድነዋ❤❤❤

  • @almasabat8155
    @almasabat8155 5 місяців тому +5

    እራያወች ሰወዳችሁ ዉብ ባህል የወደፌት ባሌ እራያ❤❤❤❤

  • @FaresAhmedAhmed-uj7mt
    @FaresAhmedAhmed-uj7mt 5 місяців тому

    እንኳን ደና መጣህ የራያው ጀግና በጣም ደስ ብሎናል በእውነት ብሬክስ ወንድማችንም ከልብ እናመሰግናለን የልፍትህ እግዚአብሔር ይከስህ ግን ሓየሎም ከተወሰነ ወራት በፍት የመን ውስጥ መነብህ ምትባል ቦታ አግንቸው በጣም ነበር ያዘንኩት ከምር አሁን ግን ደስታየ ወደር የለውም❤❤❤በርታ ወንደማችን❤❤❤❤❤

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges 5 місяців тому +1

    አሁንማ አደግ እኮ የኔ ድምፅ መረዋ❤❤❤

  • @SalamonHalefom
    @SalamonHalefom 5 місяців тому +3

    Amazing Raya Traditional Music 🎶This is my culture ilove you Raya ❤❤❤❤

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 5 місяців тому +3

    የመጀመርያ ሙዚቃውን ሲዘፍን አደራሽ ነበረሰኩኝ አየ ትዝታ😢❤❤❤❤

  • @AliMohammed-go6qz
    @AliMohammed-go6qz 5 місяців тому +3

    ራያ ራያም ❤❤❤❤

  • @ጋልረዳእቃይጦ
    @ጋልረዳእቃይጦ 5 місяців тому +2

    ጥቅሸ የራያዋ❤❤❤❤🎉