አቤት ቅሌት Brex ሆዱን አሞት እያለ ወገቤን እሺኝ ሲለኝ ወገቡን በእግሬ ስረግጠው ፈሱን ፈሳ ፈሱን አመለጠው 😂🙊

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @kibineshDesin
    @kibineshDesin 5 років тому +93

    በጣም አመሰግናለሁ ኑሩልኝ የኔ መልካሞች

    • @zeynebtube8042
      @zeynebtube8042 5 років тому

      መሻአላህ መሻአላህ ደስትላላችሁ

    • @sas4034
      @sas4034 5 років тому

      ክክክክክክክክክ ወላሂ እደዛሬስቂእማቅይመስለኝም
      እኔብቻል4 ሺ ባርግደስባለኝነበር

    • @agiaagi1234
      @agiaagi1234 5 років тому +1

      ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ አይለያቹሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ

    • @safiam6524
      @safiam6524 5 років тому

      ክክክክክአዙህ

    • @samirateshome7278
      @samirateshome7278 5 років тому

      እባየ እስከሚፈስ ሳቅኩኝ የምር ደግሞ የበለጠ ያሳቃኝ ጥቁር የለበሰችው ልጂ ሳቅ ነው ደስ ይል ነበር

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 4 роки тому +27

    እሥኪ የዜድ ሣቅ ና ፈገግታ የሚያሥዴሣችሁ ብቻ👍
    ሞክሸዋ❤👈

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 5 років тому +150

    የመሢ እና የብሬክ አድናቂዎች ጎራ በሉ ወደ እኔ

    • @alnasr9224
      @alnasr9224 5 років тому +2

      ፈሳም

    • @bruktawittube284
      @bruktawittube284 5 років тому

      Eshi konjo achin gora bey lelochachum gora belu maroche

    • @bruktawittube284
      @bruktawittube284 5 років тому

      Eshi konjo anchim gora bey

    • @Radiahmed
      @Radiahmed 5 років тому +2

      @@alnasr9224 እ😳 ማንን ነው

    • @Radiahmed
      @Radiahmed 5 років тому +2

      @@bruktawittube284 እሺ

  • @tamramohammad6560
    @tamramohammad6560 5 років тому +116

    ክክክክክክ ምናለ እደናተ ያለ በፍቅር የተሞላበት ትዳር ይፈቀን ያርብብብ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 роки тому +1

    በፈጣሪ ስም እደዛሬው ስቄ አላውቅም የምር ትልቅ ሰው ሲወድቅና ፈስ ስሰማ😃😃😃😃 ምንም አያግደኝ ዝብዬ መሣቅ ነው የሌለ ነው ያዝናናችሁኝ ኑሩልኝ አመሠግናለሁ💚💛❤💠💠💠💒💒💒💒💒💒

  • @zewedemekonnen985
    @zewedemekonnen985 5 років тому +46

    ቢቻል ኖሮ ሺ ላይክ ነበር በርየ መሥየ ያገረ፮ ልጆች የዘላለም ፍቅር ያርግላችሁ ያረብ

  • @ghnfgfds7808
    @ghnfgfds7808 5 років тому +2

    ማነው እንደኔ ቪድዮውን እያየ ኮሜንት እሚያነብ. ሀሀሀሀሀሀ ኮሜቶች ይመቻችሁ

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 років тому +36

    ግን በጣም ያስቃል
    ደግሞ ተሳክቶልሀል መሲ አቤት ሳቅ
    እኔም የእውነት ቢፈሳ ወላሂ ሰውየውን ባየሁ ቁጥር እስቃለሁ በፈስ በጣም ነው የምስቀው

  • @እናቴሂወቴያላቺማንአለኝ

    እደዛሬው ስቄ አላቅም በውነት በጣም ደሥ ትላላችሁ እደይህ አይነት ፍቅር ለኛም ይስጠን ያረብ ደብሮኝ ነበር ሳቅ በሳቅ ሆኩ አይ መሲ የኔ ሚሥኪን

  • @ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል

    እደኔ በሳቅ የደከማችሁ ላይክግጩኝ ስወዳችሁ ያምራል ቀጥሉበት ሌላም የሜሥቅ ልቀቁ

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 4 роки тому

    ማሸአላ ፍቅራችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ሚስትህም የዋህ ናት ደስ ትላላችሁ

  • @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
    @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ 5 років тому +36

    ጥሎብኝ ፈስ ሲፈሳ በሳቅ ብትን ነዉ የምለዉ😂😂😏😂😏😏😏😂😂😏

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 років тому

      እኔም

    • @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
      @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ 5 років тому

      @@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ማማዬ ግን እኮ ለምን ያስቀናል አየር አይደል 😂😂😂😂😂

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 років тому

      @@ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ አየር አልሽው ክክክክክክክክ ልክ ነሽ ግን ፈስ በጣም ያስቃል እኔ ግን ብሆን ከባሌና ከኔ ሌላ ሰው ካለ አፍሬ ዋጥ ለማድረግ እሞክራለሁ ብቻለኝ ክክክክክክክክክክክ

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 5 років тому

      Kkkkk

    • @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ
      @ሪችነኝየወረባቦዋቀበጥ 5 років тому

      @@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት እረእኔ በፍፁም አልችልም ልቻል ብል እንኳ አይቻለኝምይፈነቅለኛል😂😂የፈስን ነገር ዝም ነዉ

  • @ዘሐራሙሐመድ
    @ዘሐራሙሐመድ 5 років тому

    ሐሐሐሐሐ ሠዉ ሲፈሣ ከሠማሑ በጣም ነዉ የምስቅ የዛሬዉ ጨዋታችሑ አስቆኛል

  • @rabiaseed8959
    @rabiaseed8959 5 років тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉እሯ ፈሡን እየታጠንሽ ታሺ ለታለሽ እኔ ብሆን እዛአካባቢ አልገኝም ነበር መሲ💖💖💖💖💖💖💖😍😇ዛሬ ጉድ ሠረሀቸው👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @newstube3302
      @newstube3302 5 років тому +1

      እዴ እኳን ፍስ ለምን ሌላ አይፍጠርም ሁሉንም መቻል አለብሺ

  • @birkafiker4737
    @birkafiker4737 2 роки тому

    ኧረ በሳቅ ወይ ብሬክስኧረ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣🤣

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    እውነት መሲዬ በጣም የዋህ ናት ምንም አትጠረጥር እውነተኛ አፍቃሪ ናት ብሬክስ ምላስህ

  • @ሕይወቴሕይወቴ
    @ሕይወቴሕይወቴ 5 років тому

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለኮ ኡፍ ብሬስክ ፈታ አደረከንኮ ዛሬ😘😘😘😘😘😘😘

  • @ድንግልእናቴነሽ-ኈ8ረ
    @ድንግልእናቴነሽ-ኈ8ረ 5 років тому

    እደዛሬ ስቄ አላውቅም አቦ ይመቻችሁ ደግሞ ያሳቀኝ በጣም ያነኛው ልጅ ነው ክክክክክ መሲን እያየ ሲስቅ በጣም ነው ያሳቀኝ መዳን ጋር ሁን ነው ያየሁት ስስቅ እስኪሽ ብላ አየቻችሁ እና ኘራክ ማለት ይህ ነው እስከዛሬ የተመካከራችሁ ይመስል ነበር እና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @akiaki3674
    @akiaki3674 5 років тому +5

    ባለጌ እንዳትሉኝ እንጂ እኔ ከሳቅኩኝ ሽንተን መቆጣጠር አልችልም ኡፍፍፍ ዛሬም የመዳም ከናብ ,,,,,፡

  • @ቲጂስደተኛዋ
    @ቲጂስደተኛዋ 5 років тому

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም የመሲና የብሬ አድናቂወች እስኪ 😜

  • @toibaedrees1981
    @toibaedrees1981 5 років тому +3

    ወይኔ በጧቱ ሆደን አሳመማችሁኝ ከፕራካችሁ ሁሉ እደዝህ እና በባለፈው ፌሪ በጥብጣ እደረጨችህ ስቄ አላቅም 😂😂😂

  • @ffa9434
    @ffa9434 5 років тому

    ክክክክክክክክክ በሳቅ ገዴልከኝኝኝኝ ከምር መሲየ የኔ የዋህ 👍👍👍👍👍

  • @madinaadmins8594
    @madinaadmins8594 5 років тому +78

    የኔ ምርጣች ደስ ስትሉ በሦስቱም ስልኬ ላይክ አዲርጊያችሁ አለሁ

  • @sadedsww8957
    @sadedsww8957 5 років тому

    ሀሀሀሀሀሀ በጣም ነበር የደበረኝ ዘና አደረጋችሁኝ ብሬ እና መሲ ስወዳችሁ እኮ አጠይቁኝ

  • @medinayamehdilje4662
    @medinayamehdilje4662 5 років тому +5

    የምር ደብሮኝ ነበር አሳቃቹኝ እኔ ደሞ ለምዶብኝ ሲፈሳ ሳቄ ነው ሚቀድመኝ 😂😂😂

    • @እግዚ
      @እግዚ 5 років тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @berkinishberkinish5902
    @berkinishberkinish5902 5 років тому +1

    😂😂😂ጥቁርገላ በጣም እወዳለሁጥቁርነትውበትነው ውይፍስ በልቶየማይፈሳ ጠጥቶ የማይሸና የለም ፍስ ግን ያስቃል😂😂

  • @Nነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @Nነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 5 років тому +7

    Yemer መሲየ እና ብሬክስ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ የፍቅር አምላክ አድየ ይጠብቃችሁ

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 років тому

    እናመሰግናለን አሳከኝ በጣም ደብሮኝነበር ብሪክስ ኑሩልን አቦ ያገርልጅ

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 5 років тому +10

    ክክክክክክክክክ የእውነት እደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ደብሮኝ ነበር አይ ሚስኪን መሲ. ና አጠገብህ ያለው ልጅ በተራ ሆዴን አሳመሙኝ እቴ

    • @FF-qr8hw
      @FF-qr8hw 5 років тому

      እደዛሬ ሥቄ አላቅም በዉነት እወዳችሁ አለሁ እኔ የከላላ ልጂ ነኝ አደቃችሁ አለሁኝ ምችት ድልት ይበላችሁ

    • @FF-qr8hw
      @FF-qr8hw 5 років тому

      kkkkkkkkk

  • @alzahrawi6259
    @alzahrawi6259 5 років тому

    😂😃😃😂በእውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ብሬክስ የምር መስሎኝ እንባ እሲኪወጣኝ ድረስ ነው የሳኩት ብቻ ደስ ትላላችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ ብሬክስ 😚💝የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ትርፍርፍ ያርግላችሁ ወዶች መሲየ እርጋታሽን ስወድልሽ ይመቻችሁ 👍ማረጋችሁን እንዳረሱ የመጀምሪያ ቀን ኮሜት ስፅፍላችሁ

  • @iloveyou4859
    @iloveyou4859 5 років тому +13

    ክክክክክክ ወይ ብሬ ያበደ ፕራክ ነው መሲየ መጀመሪያላይ ደንግጣለች ሰምቸ አላውቅ አለች 😀😀😀😀😀

    • @kidu715
      @kidu715 5 років тому

      ክክክክ የምር እንዴት እንደምታስቁ

  • @habshihabshi409
    @habshihabshi409 5 років тому

    ወይ ብሬ ፍቅር ለዘለልም መስዬ ከምር በጠም ምርጥ ሰዉ። ይዋህ ነሽ፣🍒🍒💖💖💖🍓👍👍

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 5 років тому +22

    ዉይስታሥሩ የመጀመሪያየ ስኮምት ለኛም ያማረ ፍቅር ያማረ ትዳርም ይስጠኝ አሚን

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 5 років тому

    አቦ ኑሩልን የመሲ ሳቅ በጣም ነው ያሳቀኝ ደግጣም አፍራም ነበር 😂😂😂😂

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 5 років тому +4

    ውይ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ዘና አደርጋችሁኝ ብሬ ና መሲ ደብሮኝ ነበር ተሳክቶልካል

  • @medianseid5350
    @medianseid5350 5 років тому

    ብሬ እኔም የእውነት መስሎኝ ነበር ክክክክክክክክክክ መሲ የዋህ ፍቅራችሁ ለዘላለም

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i 5 років тому +19

    ሠላም ውድ የኢትዮጵያዊያን ገና ሣላየው አሣቀኝ

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 5 років тому

      አረ በጣም ነው የሚያስቀው ክክክክክክ

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ

    የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛው የኔ ውዶች

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 років тому +131

    ጎበዝ ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ ብድር መላሽ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

  • @rutaatyobyl5702
    @rutaatyobyl5702 5 років тому

    😆😆😆😆አይ ብሰሬክስ የስራህን ይስጥህ እነደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ተሳክቶልሀል ይመቻችሁ እወዳችኋለሁ

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 5 років тому +4

    Like Bre marey 🤣🤣😂🤣🤣😂😂😂

  • @fofafofa9494
    @fofafofa9494 5 років тому

    እርበሳቅሞትኩምችትይበላችሁአሳቃችሁኝ🙆🙆🙆😀😀😀😀

  • @ቻይናየአያቴልጅ
    @ቻይናየአያቴልጅ 5 років тому +12

    ደስ ትላላቹ ፈታ አርጋቹኛል ……እስኪ ሳምንት ቀረኝ ሀገሬ ልገባ እስኪ የሁነ ነገር በሉኝ

  • @lo5337
    @lo5337 5 років тому

    አረ ብሬ እኔ ለራሡ ፈሥህ መሥሎኝ በስማአም እንደት እንደሣኩኝ እባየ እስኪ ፈሥ ነው የሳኩት 😁😂😝😝😝😝

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 5 років тому +3

    እኔ እራሡ ልክ እደዉንድምህ ፈርፈር ብየ ነዉ የሣኩት ቀልድ መሆኑን እያወቀ ይህን ያከል ከሣቀ የእዉነት ምር ቢሆን እድሜ ልኩን ነዉ የሚስቅብህ ማለት ነዉ ወንድምህ ማለቴ ነዉ

    • @love-gp7of
      @love-gp7of 5 років тому +1

      ሲያሳዝን ተጠማዘዘ
      ወይኔ ሞትኩ በሳቅ

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 років тому

    መሲዬ 😃😃😃😃😃😃😃😃ሰታሳዝን 😄😄😄😄😄😄የኔ ማር

  • @sofisofi5223
    @sofisofi5223 5 років тому +3

    ክክክክክክክክክክክ
    እረ ወይኔ እደው ድክም ብሎኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ እየተጣደፍኩም ብመጣ አልቆጨኝም

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 років тому

    ክክክክክክበሥቅ ወላሂ አለቀሥኩኝ ገና ዛሬ ሣየው ፍሥ ሠው ሢፍሣ በጣም ነው ምሥቀው ሥቄ አለቅሣለሁውይ ግን ለምንድነው ተሣካልህ ብሬክሥየምር

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    ጥሎብኝ #ውድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ለእኔም እንደናታ አይነት ፍቅር ይስጠኝ

    • @zenatahmad608
      @zenatahmad608 5 років тому

      ደሥ ትላላቹህ ማሮች ፈቅር እሥከመቃብር ይሁንላቹህ

  • @iyesusislord4615
    @iyesusislord4615 4 роки тому

    ወኔ ከከከከከከከከከከከከከከ😂😂😂😁😁😁

  • @mesitube4040
    @mesitube4040 5 років тому +4

    ብታይ እዴት ደብሮኝ እደነበረ እግዚአብሔር ያስቃችሁና አሳቃችሁኝ

  • @jh-tz7ov
    @jh-tz7ov 5 років тому

    እደዛሬው አስቃችሁኚ አታቁም፣ በሆነነገር ያዥኚ ሲል ያስቃል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ

  • @mulumesele9025
    @mulumesele9025 5 років тому +18

    ግን ለምንድን ፈስ የሚያስቀን

  • @awal5660
    @awal5660 5 років тому

    ወይኔ ብሬክሥ እራሴን አሞኝ ነበር በጣም ነው ያሳከኝ ክክክክክክክክ ይመችህ

  • @ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ
    @ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ 5 років тому +4

    እር ወይኔ በሣቅ ሞትኩ እር ተፈቷል ብሬክስ ይመቻችሁ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 років тому

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ፈነዳሁ አቦ ይመቻቺሁ😂😂😀😀😀😀😀

  • @ሀኒነኝየአበራ
    @ሀኒነኝየአበራ 5 років тому +3

    እፎይይይ ሞትኩ እኮ በሳቅ የምር ነበር የመሰለኝ 😂😂😂😂እውይይይይይይ እኔማ ዝም ማለት አልችልም እኮ

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 15 днів тому

    የልጁ ሳቅ የተመቸው😂😂😂

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 5 років тому +4

    ክክክክክ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻችሁ መስና ብሬክ

  • @መሲነኝየእናትልጅ
    @መሲነኝየእናትልጅ 5 років тому

    እፍፍፍፍ በሳቅ ሞተኩ ተናፈሰ እኮ ፈሰ እኮ ጨቀት ነዉ 😂😂😃😃😃😃ማዳም ተሞት ለቀቀው

  • @AaAa-ot6zm
    @AaAa-ot6zm 5 років тому +4

    ወይኔ ብርየ ሆደ ቆሰለ በሳቅ ደስ ስትሉ ማሮቸ

  • @medi4019
    @medi4019 5 років тому

    😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ይመችህ ብሬክስ መሲየ እደት እዳሳቅሽኝ ቀጥሉበት ምችት ይበላችሁ አቦ 😁😁😁

  • @mizanhagos425
    @mizanhagos425 5 років тому +5

    ኧረ እኔም አምኘ ነበር እንደዛሬው ስቄ አላቅም ምን ለቀቀበት ይሄ ልጅ ብዬ ነበር

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 5 років тому

    ክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሙትኩ አይ ብሬክ አተ ቀለድህ እኔ የምር ለቀቅሁት 😂 ድምፁን ስሰማ ወይኔ አዴት እፈሰውት አትጠይቁኝ ሳቁ በተራችሁ😂 👍

  • @yabserawolde1921
    @yabserawolde1921 5 років тому +3

    መሲዬ ስወድሽ ፍቅር ይስጣቹ♥♥♥

  • @alihassen7262
    @alihassen7262 5 років тому

    ደጋግሜ ነው ያየሁት ሆዴን ድክም እስኪለኝ ነው ያሳቃችሁኝ የኔ ምስኪን መሲየ ወይኔ ጉዴ ስትል አደከመችኝ

  • @yegereylijneng7857
    @yegereylijneng7857 5 років тому +7

    Kkkkkk Berx Way God New Ebkoch Like

  • @powerlink6511
    @powerlink6511 5 років тому +9

    ከምር ሆድየ አመመኝ በሳቅ ምችት ይበላቹሁ ማሮችየ እኔም ኡዉነት መስሎኝ ነበረ ክክክክክክ

    • @FF-qr8hw
      @FF-qr8hw 5 років тому

      የኔማሮች ደሥ ፡ሥትሉ

    • @FatimaFatima-nq9rm
      @FatimaFatima-nq9rm 5 років тому

      Power Link ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @جميلهمحمد-ض6ت
    @جميلهمحمد-ض6ت 4 роки тому

    😂😂😂😂😂😁😁😁😁 ኧረ በስቅቅቅቅቅቅቅ

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ

    *ክክክክክ የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ይመቻችሁ*

  • @sofiaaali9798
    @sofiaaali9798 5 років тому

    ብሬክ. በጣም. ያሳቃቹኝ. ለነገሩ. መዳሜ. አናዳኝ. ነበረ. አዝናናቹኝ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ዋው ዛሬአደኛነኝ ይመቻችሁ ሀሀሀሀ አሳቃችሁኝ

  • @ghoolatgholat5240
    @ghoolatgholat5240 5 років тому

    በጣም ነው ነው ደስ የምትሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላቹህ

  • @hiwihiwi8442
    @hiwihiwi8442 5 років тому +12

    አረ እደዛሬም ስቄ አላቅም በደዚ አይነት ቀጥሉበት

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 5 років тому

      Metoo

    • @hiwihiwi8442
      @hiwihiwi8442 5 років тому

      ቅር ካላለሽ አዎ እኔ ያልኩት በምትሰሩት ስራ ፈገግ አድርጉን ነው

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 років тому

      ውይኔ እመቤቴ እንደዛሬ ስቅ አላቅም አቦ ምችት ይበላችሁ

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 5 років тому

    በሕይወት በአሁኑ ሰዓት በሳቅ አላውቅም
    እውነት ዘና አርጋችሁ እናመሰግናለን

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 5 років тому +6

    ውዶች ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @ሶፊወሎየዋዴሴ
    @ሶፊወሎየዋዴሴ 5 років тому

    መሲይ ውነት መስሎት ነበር ቢስኪን 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @ابوفهد-د5س2ه
    @ابوفهد-د5س2ه 5 років тому +5

    የምር እኔ ያሳቀኝ ወንድምየው ነው እግሩን እንዲት እደሚያርገው

  • @edeneden2041
    @edeneden2041 5 років тому +1

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በማርያም ልክ እንደ መሲእንባየ እስኪፈስ ነው ያሳከኝ ብሬይመችህ አቦ😃😃😃😃😃😃😄

  • @አንዋርእናቴህይወቴ
    @አንዋርእናቴህይወቴ 5 років тому +11

    እንዴመሲ አይነት አይናፋር ሚስት ስጥኝ ጌታየ ክክክ ብሬክስ ግን ፈስህ እዚህ ድረስ መጣ

  • @_j4302
    @_j4302 4 роки тому

    ወይኔ እናተ ልጆች ዘና ነዉ እምታደርጉኝ ኑሩልን ንንን

  • @hadrakadir9635
    @hadrakadir9635 5 років тому +7

    አይ ፈስ በጣም ነው የሳቁት ሁሌም ፍሱ መሲ

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ

    ወይይ መሲዬ የወሃ ነች እኮ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ክክክክክ በርቱ

  • @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ
    @ልኑርለእናቴ-ኰ5ጘ 5 років тому +6

    ወይጉድ አለ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም መሲየ የኔ የዋህ እኮነሽ ምንም ነገር አልጠረጠረችም

  • @mazalove4973
    @mazalove4973 5 років тому

    በርየ መሲየ ፍቅራቺሁ ይባርክ

  • @smkarg6385
    @smkarg6385 5 років тому +10

    ጨዋታችሁ ደስ ይላል የዋህ ናት ሚስትህ ማሻአላህ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እርርር ዛሬ በሳቅ እነ ብሬሬ 😆😆😆**እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ 🌷🌷😍

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 років тому +6

    ፈስ ምን ችግር አለው የተለመደ ነው ሌላ ፕራንክ ስራ

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 років тому

      እ የፈስ ብራክ አላየሁም ያሳየን ክክክክ

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 5 років тому

      @@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ብራክ አደለም ፕራንክ ነው እስቶቭ አታረግቢ እኔ ብሬክስ ከዚህ የበለጠ የሚያስቅ ፕራንክ መስራት እንደሚችል ስለማቅ ገንቢ አስተያየት ነው የሰጠሁት ።

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub

    ክክክ እኔም ልቤ ትርትር በሳቅ እያወኰከ እራሴ ያስቃል ብርየ መልካም ሰው እዳተ ታማኝ ባል እፋልግ ነበር ግን ብቻ ይከብዳል

  • @ነኝሡኒዋየድንተማሪ
    @ነኝሡኒዋየድንተማሪ 5 років тому +4

    ብሬ ተሳክቶልሀል እሺ ዉዶች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን መሲየ

  • @ሜሪሜሪ-ሐ7ኈ
    @ሜሪሜሪ-ሐ7ኈ 5 років тому

    የምር እኔም እምባዬ እስኪፈስ ነው የሳኩት ደጋግሜ ነው ደሞ ያየሁት እፍ አንተ ፈሳም ብሬ ና መሲዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ምርጦች ሪያድ የት አካባቢ ናችሁ በአካል መጥቼ ባያችሁ ደስ ይለኛል

  • @haytemahemmed7067
    @haytemahemmed7067 5 років тому +14

    እንዴ ዛሬ ሰቄ አላውም ምረጦች ፋቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @huaweitab642
    @huaweitab642 5 років тому

    መሲ ጥሩልጅ ነሽ ብሬክ ወንድሜ ነው ሚመስለኝ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @maryammayamhosin9930
    @maryammayamhosin9930 5 років тому +4

    ዛሬስ አንደኛ ነኝ

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 5 років тому

    ክክክክክክክክ ብሬክስ አረ በሳቅ ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @የሀይቅልጅየእናቷተናፍቂ

    የእውነት በሂወቴ እንዴዛሬሰቄአላቅም ወላሂ ይመችህ

  • @ltube961
    @ltube961 5 років тому

    ወይኔ ሲያናድድ እኔ ሳላችሁ መቼ ነዉ የምለቁት ወይዬ በሳቅ 😊😂ብሬ ዛሬ መሲ ያበላችህ አድንጎሬ ንፍሮ ነዉ እንዴ ዘረጥ አበዛህ😊😂

  • @digitechcell3825
    @digitechcell3825 5 років тому +3

    ወይ ጉድ ብሬ የማታመጣዉየለምበጣም እኮነዉ የምወዳቹ

  • @almazaabara8950
    @almazaabara8950 3 роки тому +1

    👍👍👍🙈🙊kkkkkkkkkkk

  • @lamlamleb5820
    @lamlamleb5820 5 років тому +7

    ክክክክክ ወይ ጉድ መስዬ በሳቅ ሞትኩኝ