የአብሽ እና የሮዝመሪ ማክስ በሳምንት አንዴ ተጠቀሙት ለሚነቃቀል ፀጉር ፍቱን ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 171

  • @ኡሙሐምዛYouTube
    @ኡሙሐምዛYouTube Рік тому +3

    ሳለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን🌺🌷💐🌺💐💐

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ አሰራር እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Рік тому

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi bezeti yeble ❤❤❤ wowww betam desi yemele sera new yasayeshini yene wudi enameseginaleni it's great video ❤😮

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ እና ለፈጣን የፀጉር እድገት የሚረዳ ውህድ ነው ነው ያሳየሺን🙏

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ልን ሰላም ባለሽበት ቦታ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በጣም አረፍ ደስየሚል አሰራር ወያኔን እናመሰግንሃለን የሚል ነበረ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Рік тому

    Yene wud yewunet tegursh newu masha allah tebarekellah yene konjo enas ebaleg gena salemokerewu lebe senefe sewu hulu mokerot lewut yayL yene gen zero menem ayilewetem

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምርጥ የፀጉር አስራር እና እክብካቤ ነው የምታስይን ውድ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Рік тому

    egziabhar ymesgen alen henye yena wud endat neshlgn ehta betam Arif yetegur tiritment new enamesegnalen

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን 💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሐዮቲየ አለን አለን የኔ ተወዳጂ ያብሽ ቅቤ በብዙዎች ዘድ አድናቆትን ያተርፈ ነው ስላሳየሽን ከልብ እናመሠግናለን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚገርም ውህድ ነው ያሳየሺን እስቲ እሞክረዋለሁ በደዚህ ሞክሬው አላቅም ሀንዬ በርቺልኝ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ጥሩ የሆነ ለሚነቃቀል የፀጉር እንክብካቤን የሚያደርግ ውሕድ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ በጣም እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤❤❤

  • @METITUBE
    @METITUBE Рік тому

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen bearchi wude hete

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Рік тому

    ሀኒ እህታችን እኳን ደና መጣሽ ውዷ በርችልን ካንች ብዙ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ እራሳችንን መንከባከብ አስፈላጊ ነገር ነው እስኪ እሞክራለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Рік тому

    እንኳን በደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር ብዝት ይበልልሽ ሀገራችን ህዝባችን እነፈግዚብሄር ይጠብቅልን በጣም አሪፍ ነው አብሽ የኔ ጎበዝ አንች ጎበዝ ነሽ ለረጂም ጊዜ እንደዚ መቀጠል አልችልምፐአንዴ ለሙከራ ብቻ ከሰራው ሁለተና ሰንፋለው

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ እህታችን የምር በጣም አሪፍነው የአበሽ እስከሁን ተጠቅሜው አላውቅም ሮዝመሪው ግን እጠቀማለሁ አቺማ ፀጉርሽን በጣም አምሮበታል ከተፈጥሮም ነው መሰለኝ እናመሰግናለንውድ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ለመተቸትና አሪፍና ደስ የሚለ ፀጉራችንን ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው ይችን ለኔ መጣችሁ ፀጉራቸው የመንጋው ምርጥ ማክሰኖ ለጸጉራችን እንጠቀማለን የኔ ቆንጆ ለፀጉራችን አስፈላጊ ነገር ነው የሺ ደመላሽ😮

  • @burtetube
    @burtetube Рік тому

    Baga dhuftee bareduu to nagaan hundaa keessa haa bayyatuu wowowowoowowowowo video barumsaa qabuu dha❤❤

  • @yenutube21
    @yenutube21 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልን ሀኒዬ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የምል የችግር ውህደት ነው ይዘሽልን የመጣሽ በርችልን እናመስግናለን ስለ ምታካፍይን ሁሉ ደስ ብሎናል በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንማራለን በርችልን ❤❤❤

  • @madina0955
    @madina0955 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራር ነው በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እህቴ እውነት በጣም ቆንጆ ምልክት ነው ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን በእውነት ጥሩ ቆይታነበርን በርችልኝ

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 Рік тому

    ሀንዬ ፀጉርሽ በዛ ግን አረዘመም በጣም አብዝቶልሻል ፀጉሬ ሲበዛ በጣም ሰነፍፍ ነኝ ከምርርርሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን ሃዊ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ እንኳን በሰላም እና በደሕና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የጸጉር ክሬም ነው እስኪ እሜክረዋለው ዝም ብሎ ይነቀላል ጸጉሬ😢😢😢😢

  • @mekedestube
    @mekedestube Рік тому

    እእግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ ቆይታ ነበርን ቆንጆ ከኬሚካል ነፆ የሆነ አሰራርነው ያሳየሸን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤

  • @Astertube23
    @Astertube23 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሠግናለን እህታችን

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ሀሪፍ ውህድ ነው ያወቅሺውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን ለፀጉር መድሀኒት ከሆነ ለሚረግፍ ለሚደርቅ ፀጉርብም ምርጥ ከሆነው አንቺ ግን ፀጉርሽ ማሻ አላህ ከአይን ያውጣልሽ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nujumulhidayah601
    @Nujumulhidayah601 Рік тому

    Akkam jirtaa bagaa jirtee bagaa nagayan dhuftee wwww namin dherefatuu akkam godha sirri namati tolaa waan kana oli sirraa eynaa jabadhuu❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Рік тому

    ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ጥሩቆይታነበር እናመሠግናለን ለፀጉራችን የሚሆን ስላሳየሽን እናመሠግናለን በቀጣይ ብዙ እጠብቃለን አገራችን ሰላም ያድርግልኖ

  • @betitube7252
    @betitube7252 Рік тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው ስላሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ታላቅነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም የጠቀሙሽን ዉህዶች ስለምታሳይን ካንቺ ብዙ እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን ዉዴ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነት እና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀንታ ለዘለዓለም ትኑር

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 Рік тому

    አግዚአብሔር ይመስገን አህቴ ሰላመ ከርስቶስ ይብዛልሽ አንካን በስላም መጣሽ ዎውው በጣም አርፍ ማስከ ነው የስራሽው አናመስግናለን በርች ሰላም ለሀግራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Рік тому

    Weel come bagaa nagaan dhuftee damma too ❤Akksumas dhugaa hedduu barumsa gaarii nuufi qodaa jirtaa yeroo baayee videon kee naati jabduu too halumaa kan itti fufii 🎉🎉

  • @yenantw21
    @yenantw21 Рік тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ።እውነት ነው በጣም አሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን አረ ለውጥ ይኑረው እንጂ የምን ሽታ ነው ቢያንስ ለሁለት ሰአት ግድ ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ሰላምና ፍቅሩን ያድልልን በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉንን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ማለት ነው ።

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Рік тому

    mashallah beram miyamre tegure new yalesh allah yechemrelesh hagrachen selam yareglem enamsegnalen❤❤❤selsh yabzalegn

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Рік тому

    Selam selam enkuan dehna metash ehetachen betam aref qoyeta neber astemare ena aznagn qoyeta nebere yaderegenew beqetayem astemare ena aznagn behone video entebqeshalen fetare hagerachenen selam yaderegelen seleneberen qoyeta keleb enamesegenalen

  • @bintmohammed
    @bintmohammed Рік тому

    Selam tina yistlgn enkuwan dehna metashi harif sra new selam fikr andinet mechachal metsaseb lehulachinm yisten hegrachinn selam yadrgln yemnsemaw hulu betam asasabi new dua enadrg

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому

    ሰለም ለአንቺ እህታችን እንኳን በደና መጣሽ ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው ግን አይሸትም ውዴዴዴዴዴ ማሻአላህ ደሞ ፀጉርሽ ያምራል በቀጣይ በሌሊ በአድስ ነገር እንጠብቃለን አላህ ሆይ ሀገራችን ሰለም አድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንን

  • @AsnuTube
    @AsnuTube Рік тому

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wow
    Bayyee namati tola wanti rifeensa keeti hojetuu kuni dhuguma namaf dibisa garuu

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝትትት ይበል ሀንዬ የኔ ውድ ናፍቆቴ የፀጉር ባለ ሞያ ዘንፍላዬ እንደዚህ አስተምሪን እንጅ ጉበዝ ነሽ እኮ እኔስ እጠቀም እጠቀም እና መልሶ ይበጣጠስብኛል ችግር ብያለሁ

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Рік тому

    ሠላምሠላምሠላም ውድእህታችን እካን ሠላምሠላምሠላም መጣሽ ማማየየየ የሩዝ መርና የአብሽ ትሬት መንት በጣምምም ሀሪፍ ነውውው ሞክሬዋለሁሁሁሁሁሁሁ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    Selam selam selam enkan dena
    Metashi wawuuuu betam
    Kojo newu enamesegnalen berchi melkamnet leras newu yawekutn masawek demo begonet newuna

  • @-rahmaaseftube6126
    @-rahmaaseftube6126 Рік тому

    ሺታው ግን ይደብራል በጣም እንጂ ምርጥነው ቴኪው ሰላም ሰላም እንኳን ደህ መጣሺ እህት ሰለመጣሺ ደስ ብሎኛልበርቺልኚ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራቺንን ሠላም ያርግልን በርቺልኚ እህት በሌላ በተለየ ቪዶወ እንደምመጪ ተሰፋ አለኚ በርቺ

  • @hawabrand
    @hawabrand Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውው ሀኒየ ምርጥ የፀጉር ትሪትመትነው ያሳየሽን በጣም ጠቃሚነው ከሽታው ውጭ❤በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @faidaiibrahim6697
    @faidaiibrahim6697 5 місяців тому

    Thanks For sharing I like the Eritrean music 👍👍👍

  • @emukal
    @emukal Рік тому

    ሀኒቾ የኔዋ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው ዋው ገራሚ የፀጉር ውህድነው ያሳየሽንበይበልጥ አብሽ ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሀኒቾ ሁሌም የምሰሪያቸው ቪዲዮዎች ገራሚ ነው አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Рік тому

    የአብሽን ጥቅም ያየው ነው የሚያውቀው በእውነት የጸጉሬ ባለውለታ ብለው ያንሰዋል በጣም ልዩና ገራሚ የጸጉር ትሪትመንት ነው በርችልን ሀንዬ ጸጉርሽ በጣም ለውጥ አለው

  • @yohannatube
    @yohannatube Рік тому

    Egzihabher yimesgen enkuan bedehina beselam metash ehite baleshibet ye egzihabher selam yibzalish
    Ewinet new huletum yetetekemshachew gibatoch letsegur zerfebizu tikim alachew share silaregshin enameseginalen

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Рік тому

    Haniyee 😍. Bagaà nagaan dhufatee ✅ nagenyii jalalalii waqqayyoo siif Yaa baytatuu matii manaa kasn hundii kessaniyuu akkam jirtuu. Umataa kenyaaf sagalee yaa ranuu kaan saudi arabiyaa. Kessaa jiranif sagalee yaa tanif 😢😢

  • @iluutube6835
    @iluutube6835 Рік тому

    Baga nagaan dhuftee anaa dhufuu qaalii koo nagaan siif habaayyatu biyya keenya nagaa nuuf hagodhu wow maskii rifeensa nu hagarsiifte galatoomi jabaadhu

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 Рік тому

    አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi owowwo betam konjo new እናመሰግናለን jagani neshi ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @ETENESH
    @ETENESH Рік тому

    ሁሌም የምታቀርቢልን ቢዲዮ በእዉነት በጣም ልዩ እና የሚገርም ሰላምሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ ዉድቤተሰብ ሰላማችህ ብዝት ይባልኝአሪፍ አቃረራብ ነው ቀጥይበት ውድ እናመሰግናልን ❤❤ አሪፍ የአብሽ ዉኢህዶ🎉🎉

  • @4421gdhkgg
    @4421gdhkgg 10 місяців тому +1

    Bravo betam arif

  • @AsAs-ox3om
    @AsAs-ox3om Рік тому +2

    አሰራሩን መቸ አሳየሽን ?

  • @Rahemitube
    @Rahemitube Рік тому

    ሰላአም ሰላአም ያብዛልን እህታችን እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን በጣም ደስ የሚል የፀጉር ትርሚን ያሳየሽን እናመሰግናለን እህታችን አገራችን ሰላአም ያብዛልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 Рік тому

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan mana kanaf haabayatuu wow baayee namati tolaa galatomii nuf qoduu keetif galatomii biyaa baredaa dhaa ❤

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Рік тому

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለዚሕቤት ይሑን እሕታችን እንኳን ደሕናመጣሻ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Рік тому

    በጣም አርፍ ነው ሀንዬ እኔ ከአቺ አይቼ ሞክሬ ነበረ አብሽ ሽታው ከባድ ብሆንም ለፀጉሬ ተስማምቶ ነበረ አሁንም እጣቃማለው ብዬ ነበረ ግን ያለውበት በጣም አስቻጋር ነው በጣም ቆንጆ ነው ሌላ ነገር ከምንጠቀም አብሺ ብንጠቀም ለፀጉራችን ጥሩ ነበረ❤🎉

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 місяці тому

      ልሞክረው በጣም ይረግፋል ቀለም ተጠቅሜ
      ነበር ተነቅሎ አለቀ

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Рік тому

    selamegezaberi keneme kenantegare yeune endate nesheleye fexare agerachinene selam yaderegelene chigere mekera seqaye keagerachine yareqelene yene wudoche ehite berecheleye selameshe yebezaleye 🙏👍❤

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Рік тому

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጣል ኝ አንኳን ደህና መጣሻ አጅግ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ጎበዝ አሸ ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤ ለሴቶች ልዩ ነው አጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👌👌👌👍👍🎉🎉🎉

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Рік тому

    Egizeabher yimsgne Konjo temokiro new ehtachin le set leje tsegur webetwa new silezeh menkebakebe aleben ehtachin silasayeshen enamsegnalen berchilen❤️❤️❤️❤️💖

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Рік тому

    እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ mo salah ሙሉጸጋ ለአንቺ ይሁን pdf ፀጉርሽ በጣም በጣም አሪፍ ላሳይሺ እናመሰግንሃለን የፀጉር አሰራር እናመሰግናለን ክበርልኝ እሸቴ ክበሬነሽ ባለበት ቦታ ሰላምና ጤና ይብዛልህ ውውውውው

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Рік тому

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu 👌 👏 😍 👍 🥰 😮

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Рік тому

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow barumsaa guddadhaa dibataa babareddaa nuf fiddee dhuftaa galatomii ❤❤❤

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Рік тому

    ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ ዋውውውውውውውውውውበጣም ደስ ይላል

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu Рік тому +1

    Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo baayee bareeda wooowwww jaabadhu haaluma kanan haala salphaadha mana keenya keessatti hojeechu ni danda'ama

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 Рік тому

    Egzaber yemsgen ednchu betsebe selamchu bekersetose yebza yehune wde yetkebrachu yagere lejoche amen bwrchu wde ehete dseye yemil koyeta nebr

  • @siifansiifantube
    @siifansiifantube Рік тому

    Nagaan nagaa caluu nagaa waqayoo manaa kanaaf haa ta.uu bagaa nagaan dhuftee qalii too jabadhu barumsa gari qabate dhufte galatomi🙏🙏

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን አንኳን ሠላም መጣሽ እህታችን በርችልን ያወቁትን ማራወቅ መልካምነት ነውና በርችልን ሠላም ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ይላለክህንንንን

  • @abayneshtube
    @abayneshtube Рік тому

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉ🎉በጣም አረፈ ነው ጥሩ ነው ፀጉራቸ ን🎉መንከባከብ አለበን🎉መኪንቱም🎉ሙቅትነዉ🎉በዝላይ🎉ወሀዉ🎉የጨዉነአለበት🎉በጣም ሰለ ነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ🎉🎉🎉

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Рік тому

    Ukanii baselamii maxashee itachenii wowww dasii yemelee qoyetaa nabaranii gobazee silamitasayenii inamasagenalenii bazewuu qateyelenii arefii siraa nowuuu 😊😊

  • @hktube1507
    @hktube1507 Рік тому

    Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaan waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu halaa gariin nufii fidee dhuftee wataa atii hojatii yero baay'ee lalaa waan baay'ee garii hojataa wataa mataa kenyaa nufi fayaduu qabatee dhuftee galatomii ❤❤❤❤

  • @astertube1721
    @astertube1721 Рік тому

    Nagaan nagaa caluu nagaa waqayoo manaa kanaaf haa ta.uu bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabadhuu jajabee too mata dureen kee baredaa halumaa kanan itti fufii qalii too bareduu koo😍👌

  • @habeshawittube
    @habeshawittube Рік тому

    Egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn selamsh yibza arfe new be ewnet mirt ye tsgure tirtment new berch ejish yibark balmuya berch

  • @fasiga
    @fasiga Рік тому

    ሰላም ሰላም ዉድአናየተከበራችሁየሀገሬ ልጆችሰላማሁ ይብዛ በያልቹበት የዓለም ዳርቻ አግዚአብሔርይብችሁ አንቃሁ አንካካኖደናመጣሸ አህቴአርፍቆይታነበርን አናመግና

  • @hayatahmed7477
    @hayatahmed7477 Рік тому

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሸልኝ የኔ መልካም በጣም ነው ጠጉርሽ ያምራል ጠጉራችንን ከተንከባከብን አኮ ጠጉራችን ማደጉ አይቀርም እህት ወንድምቸ እራሳችውን ተንከባከቡ እራስን መጠበቅ መዘመን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelfox1
    @abelfox1 Рік тому

    Wow Like Share Goid Vides ዬኔ መልከም ሰለምሽ በእጥፈ ይብዘ በእዉነት በጠም ጠቀም ጠቀም ነገሮችን ስለምተቀርብልን ፈጠር ይጠብቅሽ በእዉነት ከልብ እነመሰግናልና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Рік тому

    ሰላም ሰላም ወዳገሬ ልጆዎች ሰላም ናቸው ወይ ሰላማ መጣ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ባለንበት ቦታ ሰላም ያረገን ሰላም ፍቅር ያድለን አቶ ዘውዴ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤❤

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Рік тому

    Wowww salami Selma Selma Selma new ❤❤❤ videos daselea share aglate barchee sirash daselea wowww wowww mashaallah yene wudi Ethiopia zalalam tenure emuaaa ❤ share videos ❤❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Рік тому +2

    ሀኒቾዬ እናመሠግናለን❤

  • @saadi659
    @saadi659 Рік тому

    Akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii hojii bareedaa wan garii dhaa heeduu namatii tolaa jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa wwwwwwww

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 Рік тому

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo ❤❤❤

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Рік тому

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen Ebifamaa

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому

    Bagaa nagaa dhufte dhufte ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa goraa bayyee nama gammachu jabbadhu itti fufu qalii nama jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa gudda offi keessa qaba Jabbadhu sanyii to🥰🥰🥰❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UmmuuKhalid-jm3kw
    @UmmuuKhalid-jm3kw Рік тому

    Welcome Welcome bagaa nagayan dhuftee jabadhuu itii fufii halumaa kananii bayee bayee bayee baredaa jirtaa jabadhuu maksii mataai baredaa hojatee dhugaa jabadhuu

  • @banchikifle-m9t
    @banchikifle-m9t Рік тому

    Aserarun atasayem ende sistu?

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Рік тому +1

    ውውውውው ባርቺ 👍🏻

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا Рік тому

    ዱቄቱን መጠቀም አይቻልም ወይ እህቴ

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 Рік тому

    Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu wowowo wanii Garii nu Qodee Obboleetti keenyaa Bayyee Barumsaa Qabu dhaa Abishin Mataa bichaa mitii Yoo nyaatanisii Garidhaa

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Рік тому

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow waani Rifeensa kenyafi fayyada gudda ofi keessa qabu qabate dhufte gudda Galatomi jabadhu ittii fufi

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ Рік тому

    የኔ እርዝመቱ አያንሰኝም አልሀምዱሊላህ ብዛት ግን ትንሽ በዛ ቢልልኝ እወዳለሁ ምን ልጠቀመው

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  Рік тому

      የቅሩንፉድ እና የዝንጅብል ውሀ ተጠቀሚ ውዴ ከመታጠብሽ በፊት ያበዛል ❤❤❤

    • @ዘሀራአሊቲዩብ
      @ዘሀራአሊቲዩብ Рік тому

      @@HanaWuletawtube እሽ አመሰግናለሁ ውድ

  • @kelemuaarage8186
    @kelemuaarage8186 Рік тому

    አይሸትም ወይ

  • @FoziaMohammed-e8i
    @FoziaMohammed-e8i 6 місяців тому

    ቀቅለሽ ወይስ ተፈጭቶ ዱቄቱን በማቡካት ነው። ግልጽ አድርጊው

    • @fatumaibrahim5507
      @fatumaibrahim5507 3 місяці тому

      አብሹን በውሃ ለሶስቀን ዘፍዝፍ ፈጭታውነው

  • @hananmitiku69
    @hananmitiku69 Рік тому

    አብሹ የምግብ ነው ወይስ የመጠጥ

  • @warqinashkitala264
    @warqinashkitala264 Рік тому

    ❤❤

  • @nejattube8459
    @nejattube8459 Рік тому

  • @selammesitube
    @selammesitube Рік тому

    መዳኒቴቴቴ ❤❤የኔውድ

  • @tglove2716
    @tglove2716 Рік тому +1

    አብሸ ዱቄቱን ማርግ ይቻላን

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  Рік тому

      አዎ ትችያለሽ ውዴ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 Рік тому

    ቀቅለሽ ነው ክሬሙን ያወጣሺው ሃኒዬ???

  • @Hevanyentertainment
    @Hevanyentertainment Рік тому

    Betam Arif new