Selam yene ehet! I f you are reading thins, I just want to say thank you so much. You have changed my hair for the better it is longer and thicker and so useful. My face is much clearer no acne or acne marks. It’s all thanks to your videos. I folow every single advice you give and it worked. I wish you leave near by I could give you the biggest hug. Egziabher yestlen yene ehet. Legoch sh yebarkelesh.
እንካን ደስ ኣላቹ ሚሽሪት ልሆን ሳምንቶች ቀርቶኛል 🎉❤
Mashallha
ሀቢበቲ እኳን ዴስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ይሁን❤🎉🥰🎊
እንኳን ደስያለሺ
እንኳን ደስ አለሽ
ይህ ቪዲዮ ለኔ ነው ማርያምን መስኪዬ የኔ ውድ😍😍😍😍
የኔ ማር መስኪዬ እናመሰግናለን በጣም እያሳከከኝ ነበር መችም ካች ቤት መጥቶ መፍትሄ አይታጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ እወድሽ አለሁ❤❤❤❤
እንዴት አላውቅሽም ጌታን እኔ ብዙ ዩቱብ ተከታታይ ግን ዛሬ ነው ያየሁሽ ብዙ ተከታይ አለሽ ዋዉዉዉ from Saudi Riyad❤
መስኪ ተባረኪ ዉዴ አንቺ እምትሰሪው ውህድ ምንም እንከን አይወጣውም በጣም ይመቻል በርቺ ❤❤
❤❤❤❤❤😂🎉👍👍👍👍
3ተኛ ነኝ እስኪ ላይክ አድርጉኝኝኝኝኝ 😂😂
ላይይይይክክክክክክ
የኒ ፀጉር በጣም ያስቸገረኝነገርነው የሆነ ሰአትላይ የኒፀጉር መሆኑን እስክጠራጠርድረስ በጣም የሚያምር ወዛም ዘንፋላ ይሆንና ድገት መነቃቀል ይጀምራል በጣም ይሳሳል ወዙን ያጣል ከዛደሞ ያገግማል
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሺ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ❤
አሜን🙏❤
Selam yene ehet! I f you are reading thins, I just want to say thank you so much. You have changed my hair for the better it is longer and thicker and so useful. My face is much clearer no acne or acne marks. It’s all thanks to your videos. I folow every single advice you give and it worked. I wish you leave near by I could give you the biggest hug. Egziabher yestlen yene ehet. Legoch sh yebarkelesh.
I'm so glad you’re very welcome keep shining.💕💕💕
Hi
❤
መስኪዬ በጣም ነው ማመሰግነው በርቺ
መሰክየ የኔ መልካም እነመሰግነለን ሰለምትሰጭን መልካም ሀሳብ🥰❤❤❤
መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ
እኛ ሙስሊም ሴቶች ከባላችን ጋር ከተገናኘን በኃላ መታጠብ ግዴታ ስለሆነ ሁሌም ስለምንታጠብ ብንንከባከበውም ፊት ፊቱ ይሰባበራል😊
እናመሰግናለን መስኪየ ኮኮናት ከሌለን ሌላ ነገር መጠቀም እንችላለን? ሎሚ ለፀጉር አይበጣጥሰዉም? እና ቁጥርጥር ተሰርቶ መታጠብ ሲፈታ አይበጣጠስም ለመልስሽ ከወዲሁ አመሰግናለሁ
መሰክየ ሊንክ አሰቀምጭልን ሊቫንደረ ጡሩ ሸታ ያላቸውን ሱቅ የለም አማዞን እንድነዝ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እህቴ ደህና ነሽ ልጆች ደህና ናቸው እናመሰግናለን ላሳየሺን ውህድ😘😘😘
መስኪዬ የኔ የልቤ እኮ ነሽ ዋውው ❤
በጣም ነዉኀ ምወድሽ የኔ ዉድ
መሰኪዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እንዲ ስትቀቢ አይነነጫጭም?
Wow ejege betame gobezi nesh Mesik ❤❤❤ Egzabehare yebarikihi. Melkame Ken ❤
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ሳሙና ግን ያስለቅቃል ቅቤ ስንቀባስ ቡሉ ማጂክ በብሉ ክብር ቆንጆ ነው ስላልሽ ሞከርኩት ግን ፀጉሬን አሳሳው በርግጥ አሁን የጀመርኩት ግን ፀጉሬ ሞተ ምን ትመክሪኛለሽ መልካም ቀን
መስኪዬ ትለያለሽ የኔ ቅን እወድሻለሁ ❤
መስኪ በ ፔሬድ ሰአት ፀጉራችንን ብናበጥር ችግር አለው እንዴ ሰዎች ይነቃቀላል እያሉኝ ነው ምን ትያለሽ መልሺልኝ Plise plies 🙏🙏
ይሁን መስኪዬ ዋናው ጤና ነው
ተባረኪልኝ መስክዬ
መስኪ እባክሽን የጸጉሬ ቀለም በጣም የምያጠላነው አመዳምነው የሚመስለው እና መስኪ እባክሽን vido ስሪ🙏
Selam meski tsegure betam bezu selehon esat abzabtalehu ahun tebtatsual yefitu dekuwal lemnkbakb mokre nbre gn endet adrgew sera legeba
አይ መስኪ...😂😂ኬክ እኮ ነሽ...❤😂
ላይክክክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው👌😅 መስኪ ያንቺ ፀጉር ታድሎ 🤣🤣
ክክክክ እዉነትም ታድሎ 😊
የኔ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላያ ናታን ቤተሠብ በሙሉ ደናናቸው ወይ መሥዬ እኔ ቆዳዬ ኮከናት እብት የምሠራው ቅባት ሥቀባ በጣም ያሣከከኛል አሁን እቤት ቅባት መሥራት አቆምቆኝ ቅባት ብሠራ ሥታጠብ ምቀባው ብቻነው የምሠራው
መስኪዬ ስለ ቫይታሚን ኢ ንገሪኝ ከምን ጋር ቀላቅለን ለፊታችን መጠቀም እንዳለብን
መስኪ እባክሽን ካክስ ለፀጉር ጥሩ ነዉ እንዴ
እንደው በማርያም ንገሪን
ሰላም መስኪየ እስኪ ስለ east African hair growth የምታቂው ነገር ካለሽ ንገሪን እማ
Meskiye ye strawberry leg መድሀኒት ስሪልን🤔(እግር ላይ ሚወጣ ነጠብጣብ)
መሲየ የሬት ጀሉን ከዚህ ቆርጨነበር እመጠቀመው ግን ስፈጨው ውሀነው እሚሆነው
እባክሽ መስኪ የጸጉሬ ቀለም አመዳም ነው የሚመስለው እና እባክሽን vido ስሪ
የኔ ውድድድ ካንች አይች በጣም ለውጥ አይቻለሁ ተሰፍ ቆርጭ ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ መታገስ ዋጋ አለው
❤that's a great idea meski thank you so much 😘 and give ur beautiful blessings daughter a kisses 💋 😘
የኔ ጀግና ነሽ እናመሰግናለን የኔ አበሳ
መስኪየ የባለፈው የተልባ የፊት ማስክ አንዴ ሰርተን ለስንት ቀን እናስቀምጠው?❤
የኔዉዲ እስኪ ስለሞሪጋአ ቅጠል ስሪልን እኔ አንቺ የሞከርሺዉ ይመቸኛን❤❤❤❤
Wooow meskiye enem betam aschgrognal mokrewalw amsgnalw
መስኪ እኔ ኣሁን የ 3ወር ኣራስ ነኝ እና ጸጉሬ ኣለቀቢኝ መፍቴ ካለ እስቲ ንገሪን
ዐጉሬን መፍታት ሰለማልወድ ይኔንን ተመቸቶኛል❤❤❤
Segurachinin beye sint saminit metateb alebin?
መስኪ እስኪ ቀሲል ወይንም በአረቢኛ ስደር የሚባለዉን ለፀጉር እንዴት እንደምንጠበቀም ስሪልን
የሆነ ሂና የሚመስለዉ ነዉ እንዴ አረ እኔም ጥቅሙን ማወቅ እፈልጋለሁ
ስድር ለሁሉም ሰው አይስማማውም እኔ ተጠቅሜው ፀጉሬን በጣም አለስልሶልኛን ግን መለስለሱን ስላልፈለጉ አቁሜውአለሁ ለቆዳውግን በጣም ጠቃሚነው ከሂናጋር ተጠቀሚው
መስዬ የኛ እንቁ እናመሰግናለን አረ እኔ አሳክኮ ሊገድለኝ ነዉ ኮኮናት አገኛለሁ እሬት ከየት ይገኛል ግን 😊
እኳን አደርሳችሁ ውዷ❤❤❤
መስኪ ዉህዶችን በወር ስንት ጊዜ ብንቀባ ጥሩ ነዉ?
መስኪ በናትሽ እኔ ያለሁበት ሀገር orginal እቃ ማግኘት ከበደኝ የምትጠቀሚዉን ብሌንደር እና ኮኮናት ለፀጉር አስፈላጊ ነዉ ምትዩዉን አትገዢሊኝም በፖስታ ቤት አትልኪሊኝም የ5 አመት ተከታታይሽ ነኝ በናተሽ መስኪ
እንዴት ነሽልኝ ውዴ ❤❤❤❤ እረ እኔም እያሳከክኛ ነው😢
Meskiye what do u say about hair straightener comb?
ላቫንድሩ የት ነው ሚገዛው የጸጉር ብለን ነው የምንገዛው
ለመበጣጠስ ፀጉ ምን ማድረግ አለብ ፀጉሬ በጣም በጣም አጠረ
ያለሁበት ሀገር እስካሁን እሬት አላየሁም ግሪክ ነው ያለሁት እሬት ሳይኖረን ምን እንጠቀም
12 ኛ ነኝ ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ኮኮናት ለሎ ፖሮሲቲ ይሆናል ወይ
Selam meskiye
Ke coconut lela kibat metekam echilalew???
መስኪዬተፍሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ
እሬቱ አይሸትምደ? ፊትሺን ሥትቀቢው
መስኪየ ሬት እማናገኝስ ምን እናዲርግ በሱ ፍታ
great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እደው በናይላየ በናታንየ መስኪየ ግባሬ አካባቢ ግርፍት ይላል😢😢😢በዚህ ይጠፋልኛን ወይ??
ሰላም ቤተሰብ እናመሰግናለን
Meskiye betam Arif newe. be Europa gen rete yet newe mengezaw keyet newe metgezew anchi ezi lagnew alechalkom
መስኪ እኔ ፀጉሬን ታጥቤ ቅባት ከተቀባሁ ቦሀላ አናቴ የቆሰለ ያክል ያመኛል ስነካው ብዙ ቅባት ቀያየርኩ ያውነው ታጥቤ ቅባት ሳልቀባ ከተውኩት አያመኝም ግን ፀጉሬ ይደርቃ ምን ላድርግ ከናተም ያጋጠማችሁ ካላችሁ መልሱልኝ
Meskiye ebakesh xeguren lemasadeg ena lemabzat mne lekeb ebakesh negergh
Meskiye yene konjo tsegure betam Arif honuan gen mesebaberun bemin lastekakilewww
Coconut oil kalhone ayhonm?
Meskiye enkan aderesesh!1,Tsegurachnen metateb yaleben15 or7 ken new? ena demo setegna pestal arge esu lay shash asralew yaw ena tseguren ligodaw ychlal ende mendenew madreg yalegn?
መሰኪዬ አረ መላ በይኝ የሴት እራሰ በርሀ ልሆን ነው በተፈጥሮ ፀጉሬ ሉጫና ሰህሰ ነው እና አንቺ እንደምትይው ተሪት አረገዋለሁ ግን በጣም መነቃቀል ጀመረ ሳላበጥው እንኳን ይረግፋል ሐላ በይኝ
መላ በይኝ
የኔ ቆንጅዬ ተባረኪ!!
meskiya ahun yalhubet hager muket newu betam kebat eyakebahut muketu yawordwol ena degmo muketu eyakerdedwu meta men laderg meskiwa
Hi can you start hair growing challenge pls
Meski ebakesh xegure endeyadege mne lekeba ebakesh meskiye
ልጆችሽይደጉልሽ የኔመልካም የምሰሪያቸውሁሉ እውነትናቸው
unkan dena metsh yene wudddd 💋💋 meskiye ♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉
11😁😁😁ኛ ነኝ ዛሬ
የኔ እናት የኔ ፎሮፎር ሳይሆን ቆሮቆር ነዉ ቆዳዬ ይላጣል ገላግይኝ
🙏እናመሰግናለን
እኔስ ታጥቤ እንደጨረስኩ እያሳከከኝ ፀጉሬም እያጠረ አስቸግሮኝ ትናንትና ልታጠብ ከምቀባው ካዘጋቸውት ተልባ ጀል ጋር የአፕል አቸቶ ጨምሬ ተቀብቸ ትንሽ እርፍ አልኩኝ ስንታጠብ አንድ አቅጣጫ ብቻ ሻምፖን ማሸት የለብኝም ብየም አሰብኩ ምክንያቱም በአንድ አቅጣጫ ፀጉሬን ለብዙ ዓመታት ታጥብውአለሁ እናም የራስ ቅላችን ፀጉራችን አጣብቀን ማሸት አለብን ብየ አምናለሁ😅
እኔም ልሞትነው😢😢😢
እውነት ወይ ጸጉሬ አላደገ ሊያሳብደኝ ነው በጣም ያሳከኛል ማታ ማታ እሬት አላገኝም
betam new yemwdesh ❤❤❤
Selm beyalw mesarichewen wehde yal ferje biqamexe cheger yelwem
ማቅድ ሰላምነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤
selam endet nachu meskiye tefash❤❤❤
ስራ ሰሞኑን ሳምንት ከሳምንት ነበር ለዛ ነው🥰
eshi yene wude berchilegn ❤️❤️❤️💋🥰
Endew be mariyam meski ene asakeko lidefagn new gen menem forofor yelewum wuhed serechim tatebem betam new miyasakekegn ahunema koslual gitan😢😢😢
የት ነው ያለሺው እህቴ ንገሪኝ ❤❤
መሰኪ እሪት ስቀባ አይለቅም ነጭ ነጭ ሁኖ መላ ካለሽ
መስኪየ
ሬቱ ግን አይመርሽም
😂😂😂😂😂 ይመችሽ
🤣🤣😍
Wowo❤❤❤❤❤❤❤
Welcome 🙏🙏🙏
ኧረ ፎረፎር ሊገለኝነዉ 😢😢
Gobizewa ❤❤❤
❤❤🎉🎉
መስኪዬ አረ ተይ ጠፋሽ ናፈቅሽን እኮ
ስራ አስጠፋኝ ሰሞኑን በወን 3 ቪዲዮ በግድ🤭😅♥️
Meskiye fqrr❤🎉