Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኪዱየ ስላወኩሺ ደስ ብሎኛል እሽእኔ ያሳከኛል በጣም ነጭ ነጭ ይረግፋል እሞክረዋለሁ ብትኑ እርሾ ይሆናል የታሸገ የለኝም ውደ በርቺልኝ
Lomi Nw Birtukan
የጨመቅሽው ሎሚ ነው ብርቱካን ‼️❓❓❓❓
Yechemeqshiw lomi aymeslegnim???
ምንያክል ይቆያል
የምንጨምረው እርሾ በደንብ ብታሳይን እና እርሾውን ምን ያህል እንደምንጨምር ብታሳውቂን አንቺ ሁሉንም እርሾ ነው የጨመርሽው? እንዲሁም ይህንን ሎሚ እና እርሾ ለፎሮፎር ማጥፊያነት ስንጠቀም ሎሚው በፀጉራችን ቆዳ ላይ ምንም አይነት ችግር አያመጣም ? ሎሚ በተፈጥሮ አሲድ ስለሆነ እና የሚያቃጥል በመሆኑ ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የለውም? በተጨማሪም እርሾውም ለምግብ ወይም ለዳቦ ለመሳሰሉት ነገሮች የምንጠቀምበት ስለሆነ በውስጡ ምን ቢኖረው ነው ከሎሚ ጋር ተዋህዶ ፎሮፎርን ከፀጉራችን ቆዳ ላይ የማጥፋት አቅም ወይመ ሐይል ሊያገኝ የቻለው ይህንን መረጃ ከየት እንዳገኘሽው ብትጠቁሚን አንቺም ከሌላ መረጃውን እንዳገኘሽው እና ለእኛ ሼር ለማድረግ ፈቅደሽ እንደሆነ የነገርሽን ስለገለፅሽልን መረጃውን ያገኘሽበትን ዌብ ሳይት ብታሳውቂን የበለጠ ሙሉ መረጃ ለማግኘት እንችላለን ። በተረፈ በአንቺ የፀጉር ቆዳ ላይ የወጣውን ፎሮፎር በማጥፋቱ ይህ ትልቅ መረጃ ነው ስለዚህም ሳናመሰግንሽ አናልፍም ። ሆኖም ሙሉ መረጃውን ካገኘን በኋላ ለመሞከር ስላሰብን ነው መረጃዎችን የጠየቅንሽ ምን አልባት የጎንዮሽ ጉዳት ካለው አስቀድመን ማወቅ ተገቢ ስለሆነ ነው። ከዚህ በፊት በአንድ ወቅት በፌስቡክ ላይ ለፎሮፎር ማጥፊያነት ጥሩ ነው ተብሎ አንዲት እህታችን ከተፈጨ ዝንጅብል ጋር ሎሚ ይሁን ነጭ ሽንኩርት ተጠቅማ እንዲህ ሆንኩላችሁ ብላ የፀጉሯ ቆዳ የተወሰነ ፓርቱ ተመልጦ ፎቶው በፌስቡክ ላይ ተለቆ ነበር ስለዚህ ለጥንቃቄ እንዲረዳ ነው ሙሉ መረጃውን ያገኘሽበትን ዌብሳይት እንድትጠቁሚን የጠየቅንሽ በተረፈ ለቀናነትሽ በጣም ልናመሰግንሽ እንወዳለን እንዲሁም ሙሉ መረጃውን ካገኘን እና ያሳየሽንን ቪዲዮ በመከተል በፀጉራችን ቆዳ ላይ ከምከርነው በኋላ በድጋሚ እናመሰግንሻለን። በርቺ ።
እኔ ፎሮ ያጣጠፋ የቀነስል ሽንኩ ልጣጩን ከ ትንሽ እሩ 2ጆግ ውሃ አፍልቼ ሲቀዘቅ በዛ ፀጉሬ ሻምፓ ከታጠብኩ በሃ ባዘጋጀው ተለቃልቄ እሽ እያ እየደ በውሃ አሽቼ ከዛ በንፃውሃ መለቅ ያደረ ድሮ ሳምንት ፀጉሬ አያቆያ ነበ ር አሁን ተመስገን 2 በሃ ሆኖ እስቲ ሞክሪ እህቴ
is it lemon or anorange?
Lomi kelala vinegar yichalale eda
እርሾው ካሚራ ነው ወይስ ምንድ ነው መልሽ
አውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር አመሰግናለው❤
የኔ ቆንጆ በርቺልኝ... እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
አንቺ ከየት አወቅሽ
ለዳቦ የምንጠቀመው እርሾ ነው ወይስ ሌላ
አይ የላቁ ነው 😂😂😂
ኪዲ ቆንጆ ገቢው የጋራ ነው በርችልኝ
ካሜራ ነው እዴ እርሾ ያልሽው
Ewunet gin yatefal lomi eyetetekemiku neber gin atfito melso ytekal
እርሾ ምንድነው
ካሜራነው እርሾ ማለት
ምድንድ ነዉ ዉዴ በደብ አስረጅን ማለት ካሜራ ነዉ ስለተቸገርኩ ነዉ አዲስ የማዳም ቅመም ነኘ የገባቹ ካላቹ ንገሩኘ
Thanks for sharing 🙏🏼🥰
አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ😘😘😘
Thank u wedid
ማንኛውም እርሾ መሆን ይችላል
Kesra eski ene negn yemskaew
ልክእደኔ
Bezum ayasakekem alsh
❤❤❤❤ very Sweet
Thank you
❤❤❤❤❤❤
ለሴት ብቸ ወይስ ለሁሌቱም ይሆነል?
እርሾ ራሱ' yeast' fungus ነውኮ
ኧአረ ውዴ ካሜራ ማለትሽን ነው
Tenshe yemtargiew badenb enditay camerawe zek betargiew
Bensu kodai wayis
Yen wude thanks😍😍😍
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
Kiduyaa betam mirte timrte new berchiln
አመሰግናለሁ መስዬ
የኔ ፍቅር በርቺ
የርሾውን፡ፍቶ፡ላኪልኝ
እዉነትነው
Ere Kedu Ene Betam Amarongal
በርቺ...
አመሰግናለሁ
ለምን ያክል ጊዜ ይቆያል ተቀብተነው
😘😘🥰
እርሾ ከምን ይገኛል
የዳቦ እርሾ ነው
እውነትሽን ነው የሽንኩርት ውሃ ጥሩ ነው
ወላሂ ለካም እርሾነው መዳኒቱ አይ የገጠር ነገር እናቴ ሊጥ ቀባችኝ
ይለቃልደ ማር
Awo beande new yatefalign
🤣🤣🤣
ካሜራነው እኮ እርሾማለት
Orange new
ተቃጠልን
ለልጅ የወናል
Awo yihonal 🙏
ኪዱየ ስላወኩሺ ደስ ብሎኛል እሽ
እኔ ያሳከኛል በጣም ነጭ ነጭ ይረግፋል እሞክረዋለሁ ብትኑ እርሾ ይሆናል የታሸገ የለኝም ውደ በርቺልኝ