Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሴት ነሽ በዛ ላይ ወጣት😋ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሸበራሱ ውበትሸ ነው💯 አስተዋልሽው አደል ሰለዚ ወድ ነሽ😘ገና ብዙ ሂወት ይጠብቃሻል ዛሬ ላወቅሽው ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሺን አትጉጂ ዉድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ውንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ አራስሽን አክብሪ!!!
@@marditube1775 ወስኝ የኔውብ እኔግን ብዙ አልፍቸዋለው 7አመት ጠብቆኛል አሁን ሀገሬ ልገባነው የኔግን በአካል የማውቀው የሚያውቀኝ ነው ግን ፎቃው ዘገረረኝ ክክክክክ
በትክክል ልክ ብለሻል 👍👌
ትክክል
Arif
1
ቅዱሰ ባለ ወልድ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን🙏
አሜንአሜን አሜን
አሜን
አሜንንንን፫
አሜን አሜን አሜን
አሚን
የዘመኑ ወንድ ፍቅር አያውቁም ዝም ብለው ከዛም ከዛም ማለት ነው የሚወዱት እና ችላ ማለቱ አስፈላጊ ነው
እንደው ሙዳይዬ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት።ካንተ ብዙ ተማርኩ በርታልኝ ወንድሜ በዚሁ ቀጥልበት በተለይ ለኛ ለስደተኞች እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶች ነው የምታቀርብልን።
ደምሪኝ
እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜና ጤና ያብዛልክ ፈጣሪ እውቅናክ ይጨምርልክ ❤❤❤❤እንወደሃለን ወንድ ሆነክ ስለወንድ የምትመክረን ምሮችክ በጣም ጠቅሞናል
እግዚአብሔር ይመስገን ካሁንብሆላ ወንድእሚባል በፍቅር በስልክአላወራም እህቶች በስደት ያላችሁ በስልክ ፍቅር አትጀምሩ አይዘልቅም ትረፈመቃጠል
😂😜 aw ewnte
ሰላም ውድ የሙዳይ ቤተሰቦች በቤሩት ያላችሁ እግዚአብሔር ከናተገ ይሁን ሙዳይ መረጃህ ምርጥ ነው ግን ፈጣሪ መርቆ ይስጥ እንጂ ዎንዶች ከባድ ናቸው
በጣም
በእዉነት በጣም ነዉ ሚያቃጥሉ የኔ ወንድሞችም ሌላ ቦታ ሒደዉ እንዲህ ነዉ ሚያረጉት ማለት ነዉ አዝናለሁ ድጋሜ ወንድ ላላወራ
ቅዴስ ባለወልድ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን ብሄሩት ለተጎድ ወገኖቻችንን እሱ ያስብልን
ስላም ሙዳይ ትክክል ወንድ ልጅ ችላ ስትለው እራሱ ፈልጎ ይመጣል ሌላ ስው ይዛ ይሁን ልትለየኝ ይሁን ብሎ ይጨነቃል ስለዚህ ብዙም አለመጨነቅ ስልክም ቴክስትም አለማብዛት በጣም ወሳኝ ነው ምክር በጣም ጠቅሞኛል ሙዳይ ቴንክስ
ሙዳይየ ማርያምን ያተን ምክር ተከትየ ሁሌም ነገር ከፍቅረኛየ ላይ አግኝቻቸዋለው እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ አፍቃሪ አግቻለው ከ4ወር በኋላ 7አመቴ ላገኝው ነው ኢቲ ስገባ ይታየኛል እስኪ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ ይቅናሽ በሉኝ ምርጦችየ እወዳችኋለው ።
@@mariamrmeich6417 yeqnash wud ehete
ይቅናሺ ማር
ለኛ እህቶችህ ለሰጠሀን ምክር እናመሰግናለን ተባረክ 🙏
ወሏሂ እኔ የናተን ምክር ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ ባሌ በጣም እየተጠባረረ ነበረ እኔ በእምነቴ ሴት ልጅ ለባሏ ክብር ሊኖራት ይገባል በሚለው እምነቴን ከህይወቴ በላይ እወደዋለሁ ስለዚህ እምነቴ የሚለኝን መታዘዝ ስላለብኝ ሳከብረው አበዛው እኔም ትውት እዳውም ፍታኝ ስለው ፀባይውን አስተካከለ እዴ የምን መጨናነቅ አህመድ ቢሄድ አልይ ይመጣል ክክክክክ
ሸሪዓችን ባሎቻችሁነ አክብሩ ተዘዟቸው ይላል እነሱ አይወዱም እዳ ገባን እኮ😂😂
የኔ ጠካራ በርች ክክክ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ደስ የሚል ትምህርት ነው❤❤😍
አህለን መድማች እውነታ ባተ ምክሮች በጣም ትምርት አግቸበታለሁ ዝቅብዬ ከልቤ አመሰግንሀለሁ እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
ሙዳይ ተባረክ ወድማችን በጣምነዉ የጠቀመኝ ያተት/ት በጣም እናመሰግናለን
ሙዳይዬ እንኳን በሰላም መጣክልኝ እኔ ጥሎብኝ ስለሙስሊሞች መጥፎ የማያወራ ክርስቲያን ወንድ ስወድ አላህ ይጨምርልክ እንደ ዮኒ ማኛ እንደ ልጅ ቢኒ ፀረ ሙስሊሞች አይደለክም እድግ በልልኝ
Endemer ua-cam.com/video/NSbnWv7nodk/v-deo.html
Emigerm mkrehasab new betam yewnet ewnetegna astemari neh kalat yatregnal tank you
ዋናው በራስ መተማመን ብቻ ነው ሴት ልጅ በሴትነቷ ብቻ ተወዳጅ ናት እኛ ችኩሎች ስለሆንን ነው እንጂ ያንተ ምክር ግን በጣም ወሣኝ ነው ወንድማችን እናመሠግናለን
እህቶች ትግሰተኝ ሁኑ ሰፈለሸጉ ያጣችሁትን ሰፈልጋችሁ ታገኝት አለችሁ የሰዉልይ ዋናዉ ትግሰትነዉ💜💜💜💜
ሙዳይየ ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
አናመሰግናለን ሙዳይ አድሚናጢናይስጥልኝ
ወንድሜ የማደንቅህነገር ቢኖር አንተም ወንድ ሆነህ ስለ ወንዶች ፀባይ ስታስተምረን በእውነት በጣም የምናመሰግነው ወንዶች አክብሩንእመኑን ይወዳሉ በእርግጥ እግዚአብሔር የሚፈራ ብቻ ሰው ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል የኔ ፍቅረኛ ግን አምነዋለሁ የሚያስተምረኝ ሁሉ መንፈሳዊ ነው ደሞ ወንዶችን በትንሹ መገመት ይቻላል ከእውነቴነው
Pls your sound is very low
ስላም ሙዳይ እንኳን በሰላም መጣህ ትምህርትህን በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለው
እህት ወንድሞቸ እስኪ ምከሩኝ እፍቅረኛየ ስቀርበው ይርቀኛል ርቆኛል ብየ ደሞ ስርቀው በዛም በዝሂም ብሎ ይቀርበኛል
እናመሰግናለን ሙዳይ
ወንድ አብረሽው ለፍተሽ ልክ ገንዘብ ሲመጣ አንቺን ትቶ ሌላ ሴት ጋር መርመጥመጡን ይጀምራል ሴቶች ብልጥ ሁኑ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው😢
ለምክሩ እናመሰግናለን እኔ ግን ወንዶች ምናቸውም አልጨበጥ ብሎኛል😔😔
✅አይዞሽ ማማ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
Betam enamsegnalen arif miker new
የኔዉ በርቀት ነዉ ያለነዉ ገና ኒካህ አላሰርንም ግን እደሚወደኝ ነግሮኝ ከዛን አይደዊልም8 አለፈዉ ግዜ ስጭኝ አለኝ ስፂፊለትም አይመልስ እኔ ከበደኝ አላህ ከልቤ ያዉጣልኝ ግንኮ ኦላይን ተዘፋዝፎ ነዉ የሚዉለዉ ምከሩኝሲ ከበደኝ መርሳት😢
እስኪ ልስማው የጉድ ነው ዘንድሮ ስደት ጉድ አሳየን
ይሄ መንገድ ለፍቅር ህይወት መሰረት ሊሆን አይችልም ሴቶች አትታለሉ ። ፍቅር የአይምሮ ጨዋታ አይደለም በሰው ጭንቅላት መጫወት ራሱ ሀጥያት ነው እግዛብሄር ከፈቀደ ማንንም ሰው አታጡም ግን እውነትን ያዙ።
እሱ መገድ ይሆናል መች አለ እኛ ሴቶች እራሳችንን ስናከብር ነው ማንም ሚያከብረን ሚችለው ሁሉም በልኩ ሲሆን አራፍ ነው
@@ሜሪቀበጥ ትክክል ውዴ
የኔ አስተዋይ ሰላምህ ይብዛ ብዙ ተምሬበታለው
ሰብሰክራይብ አድርጊኝ ውዴ
Selamih yebzaligen wendimey Eskey please silkehen or Anten magegebet
እናመሰግናለን ሙዳየ ሴቶችየ ወድልጂ መጣ ሄደ ብለሽ እራስሽን እዳጥይ ለሄደ ወድ መደሀኒቱ እራስሽን ውብና ደስተኛ ማድረግ አለብሽ ውብነትሽን አይቶ በኔ አተጎዳይም ማለት ነው እያለ በሄደ እግሩ ተበርክኮ ይመጣልሻል ብቻ አች በአካልካ ባያይሽ እምዳያላይካ እደተጎዳሽ በጥቅሶች በቢክቸር እዳታሳይው ጀግና መሆን አለብሽ
ሳህወላ❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ትክክልነህ
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ሳዳምጥህም ጡሩ ትምህርት ነው እኔ ባሌጋ እንዋደዳለን ግን ጥፋት ሲያጠፋ ለምን ብየ ስቆጣው እከሌ ነግሮሽ ነው እያለ ከሰውጋር ይጣላል ብመክረውም አልስተካከል አለ አሁን ግን ለተወዉ ወሰንኩ ምን ይመስልሀል ሙዳይ
እኔ ሁሉንም ወንዶች ችላና ንቀት አፍንጫዬ ላይ ነው እና በጣም እነሱ ይለማመጡኛል ሲቀጥል ብቸኝነቴን እወደዋለው አሁንማ አትጨቅጨቀኝ የሚል ቃልንም እወረውር ጀምሬያለው
Bervo 😂
@@zedyezufi34 ክክክክክ
እሰይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 ጎበዝ
ወድሜ ምርጥነህ እናመሠግናለን ከልብ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍1000ይገበሀል
ውይ እኔማ ሙጥኝ ብዬ ተቃጥዬ ነበር አውን እሱ በተራው ይለምነኛል እኔ ወጣልኝ መጥፎ ነገሩ በዝቶብኝ በደሉን ሳስበው ዳግም ማናገርም ሆነ አልፈልግም ብዬው አውን ይለምናኛል ሴቶችዬ ምንም ወንድን ብቶዱ ዝም በሉ ሲመጣ ብቻ ሲይርኤስ መሆን ነው
እናመሰግናለን በጣም
አረ ወደዛ ወንዶች የተባሉ አሁንማ እየባሰባቹው መጣ
መክሊት እውነት ብለሻል
😂😂😂😂😂
Kkkk tkkl nesh
ክክክክክ የኔማ አቃጥሎ ሊገለኝ ነው እፍፍፍ ሣናድድ
@@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ የኔ እማ ማቃጠል ብቻ አይከልፀውም
አመሰግናለሁ
Tkkl blhal enamesegnalen
እናመሠግናለን ሙዳይ የኔ መካሪ😘😘😘
ሰላም ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ እኛ ሰዎች በተጋጩ ን ቁጥር የሰው ልጅ ብሎክ ማድረግ ድክመት ነው ወይስ ጥንካሬ ነው በተመሳሳይ እነሱ ብሎክ ካደረጉን እኛም ብሎክ ማድረግ ይጠበቅብናል?pless melesilegiiiii kechalekiiii
ይሄ የእኔም ጥያቄ ነው
😅😅😅ሽፈት ነው ዝም በይው😅😅😅😅😅
እናመሰግናለን
Thanks
Chila Chila Balu iyalkeni Wondime Liji Ande Ka wosene Tamelisi Atimaxami Abiztachu Chila Bilachu Ye mitafeqruni indati Axu
እናመሰግናለን ውንድማችን ሙዱይ ተባርክ አረ እሲቲ ውንድም ካለክ ላግባው ቁጥር አሰቅምጥልን ሀሀሀሀሀ
Klppoyrzsool
@@meroleta7430 ምን
እናመሰግናለንትክክል
የኛ መካሪ ኑርልን
እኔበጣም ግራገብቶኝል ሆ በጣም እወደዋለሁ ግን እሱጰበየነው ይለኝል ኦንቁጪብሎ አቃጠለኝ ሆ አሁንስልተወውነው
ታባረክ ወንድሜ ከልብ አመሰግንሃለሁ👍👍👍🙏❤🙏😍❤
አረ የወዶች ነገር ምንም ጭብጥ የላቸዉም ከሀድ ናቸዉ አብዛሀኛወቹ
እውነትሽ ነዉ አሁን ያኔው ከጠፈ ሳምት ልሆን ነዉ ኢስኪ እዴት ብሎ እደምያወራኝ አይወላ ወላህ ለወንድ እጅ አትስጦ እበከቹ ለወንዶች ማጣበራር ነዉ ማደንታቸው ስጣፈበቹ ዝምምምምም በሉት ወላህ ጣፈህ ምነምን እደትሉት ችላ ከለኝ እኔ ደሞ ያጥፍ ነዉ ችላ ያምላው በቃ
ሳህ
6 amat buhal tatalane ware hunen gin ayawarangim kancherachunun tafetuhale min laderg
Enamesegnalen
የምር የልቤን ነው የተናገርከው በዚህ ቪድዎ ብቻ ሠብሥክራይብ አደረኩህ ተመቸኝ።
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
የሚገረመው ነገረ ሁሉም ወንዶች አዳይነት ነቸው ጠጋ ስንላቸው ይረቃሉ እራቅ ስንላቸው ይቀረባሉ ውይይይይ
❤️❤️❤️❤️
ሙዳይ👌
ልክ ብለሀል ሙዳይየ
ትክክል የመቺህ በጣምነዉ የተመቸኸኝ ወላሂ
እናመሠግናለን
እውነት ነው ተጠቀሙበት ሴቶችዬ ሙጭጭ አትበሉባቸው ለወንዶች እኔ ግን ይለፈኝ😁🙄😍
😂😂😃😜
😂😂😂😂😂😂
😁😁🤣🤣
ሙዳይ ተባረክ
ትምህርትህ ይለያል
እስኪ ምከሩኝ ኮሜትሮች በጣም የምወደዉ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ነዉ እና ኢትዮ ነዉ የምንተዋወቅ ግን እኔ ሄድኩ ስደት እና አሁን ስደት ከሄድኩ 3አመቴን ልይዝ ነዉ ግን ፍቅራችን በርቀት ሲሆን በጣም ቀዘቀዘ ምን ይሻለኛል ላጠዉ አልፈልግም ግን እሱ ጠበረብኝ 😢በጣም የሚወደኝን ግን ፍቅሩን ልቀበለዉ አልቻልኩም ምክንያቱም ልቤ ያለ እዛኘዉ ለይ ነዉ ለሚወደኝ ወይስ ለምወደዉ ልኑር የምወደዉ ሁለት አይነት ጸበይ ነዉ እያሳየኝ ያለ ግን ከግዜ ሂደት ነዉ ይሄን ጸበይ ያሳየኝ 😢😢
ምን መሰለሽ ሲጀር የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን አናጣለን ስለዚህ የሚወድሽን ምረጪ የሩቅ ለሩቅ ፍቅር አስፈላጊ አይመስለኝም
እሱን መርሳት ከቻልኩ እሞክራለሁ እኔኮ የሚወደኝን እዳልጎደዉ ስለምፈልግገ ልቤ ያለ እዛኘዉ ለይ ነዉ ያኘዉን መርሳት ከቻልኩ እሞክራለሁ ኢሽ አላህ
ለሚወድሽ ሁኚ የወደድሽው ቢወድሽ አሪፍ ነበር ግን
lemiwodsh nure ehte
በግልፅ ጠይቂው ከዛእማይሆንለትከሆነ ወደዚህኛው እጥፍበይ እምትጠይቂው ቡሃላ ያልቆረጠልሽደሆነ ላለመነደም ነው ይሄውነውበቃ
ወንድሜ እንዴት ነህ የእኔ ታሪክ ልንገርህ እኔ በጣም አፈቅርዋለሁ ነገር ግን እሱ ችላ ይለኛል በጣም ከተጨቃጨቅን አንድ ሳምንት አናወራም ይለኛል። ቴክስት ስልክ አይመልስም። እኔ ለምን ቤተሰብን አታስተዋውቀኝም ስለው ስራ ቢዚ ነኝ ይላል 3" አመት በፉቅር ኑረናል ግን ቤተሰቡን አላቅም እንጋባ ስለው ጠብቂኝ ይላል ሞን ላርግ???
ይግ ግልፅ ናው ምንም አያስፍልግም
ሳላማይ ፈልግሽ ኖ እራስሽን አትጉጅ እህቴ
ምክራቹህን እፈልጋለሁ ለሰጣቹህኝ አስተያየት አመሠግናለሁ።
@@tilaneshalehegn4691 አይዞሽ እህቴ ወንድ ልጅ ወረተኛ ኖ አብዝቶ ስፈልጉት ይንጠበረራልሁ ስልዝ አንችም እረስሽን ብዝ አድርግ ስላሱ አታስብ እሱ ስይደውል orሳይፅፍልሽ አንች አትፃፍለት ዝም በይሁ ቅብርር ስትይበት ነው ወንድ ልጅ ክብራ ብስ ናቸዉ ክብር አይወድለቾም
አመሠግናለሁ
ሽኩርን
እኔማ ብሎክ አደረኩት ደሞ ለወንድ
ሙዳዬ ብዙ ተምሬበታለሁ ስላምህ ብዝት ይበልልን
ሴቶች ችላ እያላችሁ እናፈቃለሁ ስትሉ አንዲቱ ቀልጣፋ ለብላቢ ምላሳም ይዘው ለሽ ነዋ የለሁበትም ምንም ምክር መስማት ጥሩ ቢሆንም በርቀት ስደት ሁነሽ ችላ ካልሽው ነጭ አረብ ይዛ ይላሉ
ባናቱ ይተከል
ትክክል ነሽ ሀሣብሽን እደግፈዋለሁ ይሄ የሚሆነዉ ላድሥ ጀማሪ ፍቅረኞች ሊሆን ይችላል
@@kalfashiontube453 እንደመር
@@ayaleyoutube5555 eshi konjo gora bel
ሙዳይ ሃሳብህ ጥሩ
አባክአርዳኝ
ሙዳይ የኛ ቅን ኑርልን
የምያከብረዉን ማክበር የምንቀዉን መተው ነው
እስካሁን ፍቅር ሚባለው አይገባኝም ነበር አሁን ግን አዲስ ፍቅር ይዞኛል 🥺ድሞ በፊት እሱ ነበር ሚድውል አሁን ግን እኔ ነኝ ምድውል በጣም ይናፍቀኛል 😢
ዝም በይው ቻይው አትደውይለት እኔም ገጥሞኝ ነው😢
በጣም ተቸግራለው እኔ በጣም ወደዋለው እሱም ይወደኛል እኔ ሰው አገር ነኚ ቲከስት ሳደርግ ኦላይን እየገባ አይመልስም እሱሲፈልግ ይደውላል እኔ ተበሳጨቺ እዳትደውል አልኩት ፃፋልኚ አልኩት ለምን አልሺ አላለኚም ኦላይን እየገባ ይወጣል በጣም ነው ምወደው ምንይሻለኛል ባክህመልስልኚ ወደዋለው
እመኝኝ እህቴ ወንድ ልጅ አንችን ከወደደሽ እያወራሽው ዝም አይልሽም ሽ ግዜ ብዚ ቢሆንኳ ያለችውን ግዜ አበቃቅቶ ሁኔታውን ያሳውቅሻል የይመስል ፍቅር ከሆነ ግን ሌላ ጉዳይ ነው ብቻ እራስሽን ጠብቂ እሽ ውዴ 😘
Tekekil zad
እህቴ አንች ስትደውይ ቦታ ከሌለው እመኝኝ አይሆንሽም እውነተኛ ፍቅር ካንች ካለው ምንም ቢሆን ላንች ቦታ አያጣም
እናመሰግናለን ወንድም
እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ወንድም
ወንድምበጣምአስተማሪነውእናመስግናለሁ
ሀሳብህ ጥሩነው
ተባረክ ወድሜ
👌👌
እናመስግናለንወድማችንግንጥያቂአለኝስለኔሁሉንምደካማጉኔንአቆልታድያጣልጣልባደርገውሊላነገርአያስብም?
Thanks❤
አድስነኚ ለቻላንህ❤❤❤❤❤🎉
እሺ እናመሰግናለን
ትክክልነህ
በርታ ወንድማችን
እናመስግናለን ወድሜ
ayy wend...gera yehonu.fexrat
በጣም,ነዉየምናመሰግነዉ,ለዢ,ዘመን,ወድ,ዠምነወ👍👍💗
እረሙዳይ እኔምንምአላረኩትም ግንሳንጣላ ቺላአለአይደውልም እኔምንአስቀይሜውነው እያልኩበጪቀትሞትኩ
እህቴ ዝም በይው ፈልጎሽ ይመጣል አትጨነቂ
አይዞሽ ዝም በይዉ አትለማመጭዉ
afkarina tefkari yaltgegnlet zemen
እናመሰግናለን ሙዳይየ እኔ ከ4አመት በፊት አግብቸ አንድልጂ ወልደን ተለያየን አሁን ግን ወንድልጂ ጠላሁ እውነት በወድም በጓደኛ ብዙ ሰዎች እናጋባሽ ይላሉ ግን ወንድ የሚባል ነገር አስጠላኝ ጭራሽ አላወራቸውም ምን ትመክሩኝ አላቹህ ካቻልክ መልስልኝ ሙዳይ ታመምኩ እዴ ሰው መጥላት ምን ማለት እደሆን አይገባኝም😥😥
ማረረ ተድለሺ እኔ ከባሌ ልከክ እዳቺ ነው ሂወቴ እደገዳኝ እያሠመመኝ ነው ያለሁ ግን ትክክል ፍቅረ ሢይዘው መለየት ነው ምን ትይኛለሺ በጣም ነው ያሠቃየኝ
@@selamtube9966 የኔ ቆንጆ በጭራሽ እዲጎዳሽ አትፍቀጂለት ፍቅር ታጋሽነው ይላሉ ግን እስከ መቸ ሲጎዳሽ ዝም ስትይው ጭራሽ ይብስበታል ስላየሁት ነው ቁጭ አድርጌው ወጣሁ አሁን እየየ ይላል አልፈልግም እኔም ክብር እፈልጋለሁ እና የኔ ቆንጆ ካስተካከለ ምከሪው ካልሆነ እራስሽን አትጉጂ እሱቢሄድ ነገ ሌላ ይመጣል ሊከብድሽ ይችላል ግን አትበሳቆይ እህቴ ለምን ብለሽ ላንች ክብር ከለለው አክባሪሽ ይመጣል ነገ
@@የብሌንእናትነኝከሳውዲ የኔ ውድ እህት በየት ላግኚሺ ሡሤ
@@የብሌንእናትነኝከሳውዲ እሺ ውደ አመሠግናለሁ ማረረ
Mn ale 100 like bset muday
እዉነት ነዉ
ይመችህ
ትክክክል ነድ
ጥሎሆብኝ አሂደለም ወንድን ሴትንም መለማመጥ አሎሆጥም ስው ሲሄድ ሂሄዳል ሲመጣ ኢመጣል እውነት ነው አብሶሆ ወንዶሆች ላይ ችህክ አትበሉ ሴቶሆች እርግፍ አርጋችው ስትተዋቸው ነው የሚለማመጥሁሽ እኔም ስላየው ነው እዬን ነገር ሙዳይ እናመስግናለን
sekern webeme
ሴት ነሽ በዛ ላይ ወጣት😋
ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሸ
በራሱ ውበትሸ ነው💯 አስተዋልሽው አደል
ሰለዚ ወድ ነሽ😘
ገና ብዙ ሂወት ይጠብቃሻል
ዛሬ ላወቅሽው ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሺን አትጉጂ ዉድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ውንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ አራስሽን አክብሪ!!!

ታባረክ ወንድሜ ከልብ አመሰግንሃለሁ
👍👍👍🙏❤🙏😍❤