Betame konjo new yamerale eheta ena gen sesera weha kesere yinorewale kulatwone dehena aderega new emakulalawu gen lemene yihone weha ketache eminorewu
I am so proud of our Ethiopian mothers / sisters are using social media to show their hidden talent while they are living in exile.we all should support and encourage them. This is a recepie that perhaps was in the family for many years and the way she made it is so authentic and uncensored. Well done and God bless you. One more thing try to get subtitled or translate the ingredients on the comment so non Amharic speakers enjoy making the glorious Doro Wat ( most important ancient Ethiopian dish) Thank you
የቅቤው አነጣጠር ሊንክ
ua-cam.com/video/E8wh07yYiAM/v-deo.html
የዶሮ ብልት አወጣጥ ቪዲዮ ሊንክ ua-cam.com/video/O-TFVX9SH_A/v-deo.html
ስላም ለሁላችሁ ይሁን የምታበረታቱኝን ሁሉ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ እንሁን ዘመናችሁንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
ሰላም ለዚህ ቤት የሚያስጎመጅ ዶሮ ነው እጅሽይባረክ
@@saramamo5332 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Mekelesha eresetesh new?
Betame konjo new yamerale eheta ena gen sesera weha kesere yinorewale kulatwone dehena aderega new emakulalawu gen lemene yihone weha ketache eminorewu
@@selamedemes6447 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ዋናው ዶሮ ወጥ ስንስራ አከላለሱ ላይ ነው መጠንቀቅ ያለብን 1- የፈላ ውሃ ነው መከለስ ያለብን 2- በትንሹ ነው መከለስ ያለሽ ይሄ ነው ሚስጥሩ ሌላ ጥያቄ ካልእሽ ፆፊልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
I am so proud of our Ethiopian mothers / sisters are using social media to show their hidden talent while they are living in exile.we all should support and encourage them. This is a recepie that perhaps was in the family for many years and the way she made it is so authentic and uncensored. Well done and God bless you.
One more thing try to get subtitled or translate the ingredients on the comment so non Amharic speakers enjoy making the glorious Doro Wat ( most important ancient Ethiopian dish) Thank you
Thank you for watching my dear sister and supporting me OK I will start English subtitle. God bless you and your family .
ከቅላቱ ጋር መልኩ በጣም የሚያምር እና ብሉኝ የሚል የጆሮ ወጥ ነው የሰራሽው:: እጅሽ ይባረክ
ከልብ አመስግናለሁ
ወጡን ሳየዉ ተመቸኝና እና ማየት ጀመርኩ ሳየዉ ጭራሽ ገረመኝ ዶሮ ያለ ዘይት በርበሬ ያለ ዘይት እሺ የሚል አይመስለኝም ነበር ፡፡ አቦ እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
92ሺ ታይቶአል ለምን ሠብስክራይ አታደርጉአትም የኛ ሠዉ ጥሩ እሚሠራን አናበረታታም የምር የሌሌ ነዉ የተመቸኝ በጣም እናመሠግናለን እህት ለዬት ያለ አሠራር ነዉ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሙሉዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋዉ በጣምየሚያምር ዶሮወጠጥ ነው የሠራሺው አላሕ በረካያርግሽ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ጎበዝ ዶሮ ውስጥ ዘይት አይጨመርም ዘይትና ቅቤ ሲደባለቅ ዶሮውን ጣም ያበላሸዋል
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔም ዶሮ ወጥ ውስጥ ዘይት አልጨምርም 🙏🙏🙏💚💛❤️
ማሻ አላህ ምርጥ ዶሮ አሰራር መልክ ስጠኝ እጅ ሙያ ከጎረቤት
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ባለሞያ በስመአብ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ
Nabe አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ጎበዝ ነሽ ትክክለኛዉ የድሮው የእናቶቻችን አሰራር ነው እዳሁኑ አንደ ዘመን አመጣሹ አይደለም ትክክለኘው አሰራር አንደዚህ ነው ይሄ ነው የናቶቻችን ሙያ እጅሽን ይባርከው።
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይኒዬ ከለሩ፣ ቅባቱ በጣም ያምራል እውነትም የኢትዮጵያ ዶሮ ወጥ።
Aida Mengistu ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ
Thank you for this. I’m so surprised to see some people using oil for doro. Growing up my mom never used oil, so that’s the way I know how
Thank you for watching my dear you right l never use oil in Doro wet God bless you and your family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴
በጣም አሪፍ ነው አመስግናለህ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ እናመስግናለን
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ያምራር እኖት ናይ ሃገራችን
ወጥ ነዉ ኢናታችን ናመሰግናለን በርቺይ።
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ክሽን እምር ያለች ዶሮ ከልብሽ ብዙ ሰአት ወስደሽ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ሐና ሐና አሜን እው ሽንኩርቱ እስኪበስል ብዙ ስአት ይወስዳል ከልብ አመስግናለሁ ሐንዬ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🙏🙏
አሪፍ ነው በርበሬው ግን በጣም የበዛ ይመስላል
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ልሽ ነሽ አያቃጥልም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen ልዩ ሆኖ ነው የተሰራው እኔ ግን በርበሬ ፈሪ ስለሆንኩኝ ነው የኔ እመቤት እጅሽ ይባረክ ላይክ አድርሄአለሁ፡፡
@@woinhabesha5165 Amen 🙏
Ejishi yibarek enatiya Enqwan aderesehi
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እጂሽ ይበሪክ!ደስ ይላል ሞያ አሁን መስረት አይከብድም አመሰግናለሁ 🙏🌷❤
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ዶሮ ወጥ ነው ያስጎመዣል እጅሽ ይባረክ
Bettwa's - የቤቷ አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ. 🙏 🙏 🙏
Wett bemitiseri satt betu wusti endashett mindi new yemitaregiwu beterfe berchi ejishi yibareki
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ሎሚ ነው የማፈላው ምንም አይሽትም 🙏🙏🙏💚💛❤️
Good thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem
Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
wow ምርጥ ዶሮ ሲታይ ያስታዉቃል ባለሞያ ነሽ ከጥራት ጋር
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
መሸአላህ እህት በርቺ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Tebarke mua eyetemarene nene
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
best recipe ever I like it! I really don’t understand why people put oil in doro wot and siga wot
Thank you for watching my dear you right I never put oil Doro wet አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው በርች
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋውውው በጣም ያምራል ወይንዬ እጅሽይባረክ
😍😘
ያምራል ወይኒ እንኳን አደረሰሽ፡፡
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል በርች
ከልብ እመስግናለሁ
እረ ባክሽ እንቁላል ገብቶ ዉሀ ክለሣ አንቺ ብቻ ነው ያረግሽው አኔ ግን አላደርገውም
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ክል
ነሽ እኔ ሁልግዜ ሰራ እንደዚህ ነው የምስራው እንቁላል ከላይ አልወድም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen tebarekky Egzabeher yebarkesh kelnerin siyamer
በልቼው ካልጠገብሁ እንዴት ነው በላሁ የምለው ? አቤት ! አቤት ! ሽታው አጠገበኝ ! እንኳንም ጎረቤት አልሆንን !! ኡፉፉ !!!
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ጎረቤቴ ብትሆኝ ጥሩ ነበር 🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ወይንዬ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ከልብ አመስግናለሁ
I hope it’s not to late to say Thank you 🙏🏿 ምልካም የገና በዓል እንኳንለጌታን ልደት አደረሰሽ!ተባረኪ
Thank you for watching my dear the same too you አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ🌺🌺🌺
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ያምራል
Ayu tube አሜን የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለሁ
እጀሽ ይባረክ፣
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Weyniyyy endet yamral ejish yibarek beal dersolinal enseralen dero betam new yemwedew thanks for sharing 👍 🙏🙏🥰🥰
አሜን ከልብ አመስግንናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
እጂሺ ይባረክ ቆጆ ነው
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋውበጣምደስይላል
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen እኔም በጣም አመሰግናለቆጆ
በጣም አሪፍ ምራቄን ዋጥኩ
እኔ ትላንት ሰራሁ መልካም: የልደት በአል
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ለአንችም መልካም የልደት በአል ይሁንልሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ🙏🙏🙏💚💛❤️
እናመሠግናለን እህታችን እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት 😍😘😘😘😘😘♥️♥️♥️♥️
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen 😘😘😘😘💚💛❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ሴቶች ዶሮ ወጥ፣ ምንቸትአብሽ ፣ ስጋወጥ ፣ ዱለት ሲሰሩ ዘይት እያደረጉ አይቸ ነበር ። አንች በትክክል ሰርተሽዋል እጅሽን ይባርከው
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
From somaliland i like Ethiopia food habeshaforever❤🙏
Thank you for watching my friend 🙏🙏🙏
በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ ስለ አስተማርሽኝ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ወይንዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው ግን ፋሲካ ሳይደርስ እያስጎመጀሽን ነው የኔ ቆንጆ
ይሄ ትክክለኛ የባለሞያ ወጥ ነው እህቴ በርቺ
Meaza Gebrehiwot ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ
Wowwww betam yamiral tabark
ከልብ አመስግናለሁ
Wow looks very yummy thanks for sharing
Thanks 🙏
Wowow batami arifi newu Ejishi yibariki
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Wowwww eje yaskortemal ufff merte balemuya nesh berthilen egetachen...
ከልብ አመስግናለሁ
ደስ ይላል ቀጥይበት
ከልብ አመስግናለሁ
አቤት የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርች በጣም ቆንጆ ዶሮ ወጥ ❤️👏🏽
ከልብ አመስግናለሁ እሌንዬ
Wow ወይኒ በጣም የሚያምር ዶሮ ወጥ ነዉ ከለሩ ሁሉ በርቺ
ከልብ አመስግናለሁ ዬርዲዬ
Ma sha allah. Breche konjo
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Betam gobez ❤
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you my dear . It looks very delicious 🍾🍾🍾🍾👏👏👏🌹🌹🌹🌹
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Egishi yibarek
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
ጎበዝ እጂሺን አይቅቆረጥመዉ ማሬቆጆወጥነዉበረችዉደ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you. I learn from you. I use to put oil before pepper. For mew year, I will do your work and see.
Thank you for watching my dear try this way you will love it ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ትክክል የዶሮ አሰራር ነው ባለሞያ ነሽ 👍
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
wwwwwww maschealahe tebarekelahe betam new Des ymelew wlahe. yaselam
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
እባክሽ እህቴ ተመሳሳይ ቃላልትን አትጠቀሚ እርሱን ቀይሪ "ተበልቶ የማይጠገብ "የሚለውን አስተካክይው።
ለቤቱ አድስ ነኝ በርችልኝ ማማየ በጣም አሪፍ ነዉ እጅስ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ጎበዝ በርቺ በተረፈ አንድ አሳብ ልጨምርልሽ ዶሮው በደንብ ከታጠበ በኃላ መቅመም ታሽቶ ትንሽ ይቀመጥና ገንፈል እየተደረገ ውስጥ ያለው ደምም ሆነ ውሃው ይወጣና ከስር ከስር አጠንፍፎ ድርቅ ሲል መጨመር አመሰግናለሁ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ግን የዚህ አገር ዶሮ እንደዛ ማድረግ አይችሉም ለዛ ነው🙏🙏🙏💚💛❤️
ከተገነፈለ ምኑን ዶሮ ሆነ መረቁ ከፈሰሰ ዋናዉ የዶሮዉ መረቅ ነው ዶሮዉን ዶሮ ዶሮ የሚየሰኘው በደነብ ማጠብ ነዉ የሚየሰፈለገው አለበለዚያ አሁን አሁን ማጂ አየገዙ እነደሚጨምሩት መሆን ነው ማጂ የዶሮ መረቅ ማለት ነው ነገርግን እሷ የሰራችው ነው ተክክለኘው አሰራር ማገንፈል የምትሉትነ እኔ አልቀበለውም ተፈላጊው መረቁ ነው።
ጥሩ ሀሳብ ነው ገንፈል ማድረግ ያስፈልጋል 🙏
@@weynikitchen ዋዉዉዉዉ ማርዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን ዶሮ አይገነፈልም በደንብ ታጥቦ
እንጀራ ተጋግሮ የተረፈ እርሾ ሽኩርት ቃሪያ አድርጎ ይዘፈዘፍል አለቀ ።ማማዬ ግን በጣም ባለሞያ ነሽ እናቴን መሰልሽኝ እህህህህ ስደት
@@hanagerma9528 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ የኢትዮጵያ ዶሮ ተገንፍሎ እንደገና ካገንፈልሽው በኃላም ተለቅልቆ ነው የሚገባው እኔ ያለሁበት አገር ግን ያሉት ዶሮዎች እንድእዛ ካደረግሻቸው አይችሉም ይፈራርሳሉ ለዛ ነው ሁለተኛ ቪዲዮ ላይ ተናግሬያለሁ ከቻልሽ እይው ሊንኩን አስቀምጬልሻለሁ አስተያየትሽን እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️ua-cam.com/video/EUBGjBLuYlM/v-deo.html
Wowww so nic i like it tbrrlaky
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ከምር መአዛው ተሰማኝ ወዲያው ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ በርቺ እህቴ
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
Wow des yilale enamesgenalen
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
bereceln eheta
ከልብ አመስግናለሁ
Tebarek
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንዬ ልክ እንደአንቺ አንቺን እያየሁ ለገና ሰራሁ ልዩ ነው ሽታው ግን ፆም ስለሆነ መቅመስ አልቻልንም ፎቶውን እልክልሻለሁ ተባረኪ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ስርተሽ ስለነገርሽኝ አመስግንሻለሁ መአዝዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
እኔ ደግሞ ገና ልሰራ እየተዘጋጀሁ እያየሁት ነው እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ነገ ይሰራል 🙏🏿መልካም በዓል🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@@simethio2517 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen እኛ ነን እናንተን ማመስገን ያለብን በነፃ ይህንን ሁሉ ሞያ የምናየው
ቆንጆ ነው እጅ ይባረክ!!
kal fekir ethiogebeta አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Wow yammm ewenteme ye ethiopia dorwe
ከልብ አመስግናለሁ
ዋው👌👌👌👌
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
በርቺልን እማማየ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ባለ ሞያ። 💕👍💕👍💕👍🌹
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
*የኔ ማር እናመሰግናለን Amazing*
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
I like it my dear. thanks I will use it
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Wow mirak yaswutal
Roha tube ከልብ አመስግናለሁ
@@weynikitchen ye video quality HD bitadergiw bizu temelkach yinorshal
Roha tube okay thanks
ዋው በጣም ያምራል
ከልብ አመስግናለሁ
Betam Gobez, enamesegenalen
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
Yummy 😋 balmoyayeee Berchi ehet
YummyEthiopian HiFiTube ከልብ አመስግናለሁ እህቴ
እስካሁን ካየሁት በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን አንዳንድ ሰዎች ዘይት ይጨምራሉ እቃወማለሁ አልወድም ጥሩ ነው
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ዘይት አይ ገባም 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thank you for sharing, well done 👏 ✔ 👍
Thank you for watching my dear 🙏
በርቺ ቆንጆ ነው
Betel hikma yedessiewa Betel hikma ከልብ አመስግናለሁ
ዋው በጣም ያምራል ጎበዝነሽ በርቺ ምያ ክጎርቤት ነው
Masarat Masarat ከልብ አመስግናለሁ መስዬ
Min ale meten ( lik) bitisifu??
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አዲሱ ቪዲዮ ላይ ፅፊያለሁ እይው ዛሬ ነው የሚወጣው 🙏🙏🙏💚💛❤️
እናመሠግናለን ዉደ ዶሮ አገነጣጠሉንም አሳይን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ይሄ የዶሮ አገነጣጠል ሊንክ ነው እይው
ua-cam.com/video/O-TFVX9SH_A/v-deo.html
🙏🙏🙏💚💛❤️
ዋው
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
በርቺልኝ አሪፍነው
sitina Mohammed ከልብ አመስግናለሁ እህቴ
የኛ በለ ሞያ በርችልን
ተዋህዶ ሀይማኖቴ Zed ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ
yammmm thank you for sharing
Thanks 🙏
ዋዉዉ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@@weynikitchen ምንም አይደል እህቴ
Good
Thank you for watching my dear ❤️🙏
እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
የኔ ባለሙያ የሴት ወይዘሮ የተባረከ ይሁን
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
መሸአሏነው "አሪፍነው"ግንእንቁላል"ከገባ"ወሀ አይገባም♥♥ውደ
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ እንቁላል ከላይ ጨምሬ አላውቅም 🙏🙏🙏💚💛❤️
Thanks, execelent. Happy new year
Thank you for watching my dear Happy new year 🎊🎆🎈