Thank you. I speak english, so I couldn't understand what you were saying but I watched closely.... I understood everything about how to get the savory flavor of this dish through watching you cook it and add the ingredients. It looks amazing. I cannot wait to try this. Thank you so much for sharing it
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን ።
ሰላም ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባሻል በርቺልኝ👌👌👍❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤
Mindenew simu white kememe tikure kemamae????
ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ነው በርችልን ለቤትሽ አዲስ ነኝ ያየሁት ነገር ደስ ይላል
❤woww. Siyameeer
በጣም የሚያምር ምስር ወጥ ነው መልኩ በጣም ያምራል እርግጠኛ ነኝ ጣዕሙም በጣም የሚጣፍጥ ይመስለኛል ተባረኪ❤❤❤
thank You በጣም ያምራል
ን
በጣም አሪፍ ልምድ አገኘሁበት በጣም ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ
ከለሩ ሲያምር ዋውው
Erede keyewete lye kemechemereshi wuchi Lene betam arife nw 👍
Erdun yechemerechiw letena tiru silehone new
በጣም ደሰእሜል አሰራር ነው እጂሸ ይባረክ❤❤❤
gobez nesh betam endezih new misir dess yemilegn eridu gin baydergim chigir yelem
Thank you. I speak english, so I couldn't understand what you were saying but I watched closely.... I understood everything about how to get the savory flavor of this dish through watching you cook it and add the ingredients. It looks amazing. I cannot wait to try this. Thank you so much for sharing it
Wow this is amazing food 😋 love it
ትማትሚ ayitekimhim inde
እናመሰግናለን
Weyn. Leyet. Yale
ጎበዝ
በጣም አሪፍ ምስር ነው ከለሩ ያምራል። ጥሩ ትምህርት አገኘሁበት! አመሰኛለሁ። ጨውን በጨመርሽ ቁጥር ሰውነቴ አላቀ ፡)
አዎ ጨው ብዙ ይመስላል
በጣም ያምራል እናቴ በርቺ
😊😊😊😊
ሳርዬ ምርጥ ! ምርጥ ! ነው
ሲጣፍጥ ።
Great, I loved.
Please Starr using sub titles I want to make this but not sure of ingredients other then onions oil and berebere
Is there a recipe in English? I would love to make this. Thank you!
እናመሰግናለን❤❤
Betam yamral
Gobazi shiroo nutii argisisi mee
እኸወለሽ ሸር አረጉሽ
ቀይ ምስር ውጭ ውስጥ ህርድ ይገባል ውይ አልገባኝም
Wonderful dish. How much oil do you use usually for a dish for four persons.
ዋናበጣምይጣፍጣልበጣአመስግናለው
Konjo nw gin kimamun simu mindinawe
gobez
ገብስ ሾርባ ሰርተሽ አሳይን
betam arf
ገና ሳየዉ 😛😛😛😛
❤❤❤❤❤
ከለሩ ሲያምር
Woww❤❤❤ Gobezhi
Kpĺ96ò
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ለሀምሳ ስው መስራት ፍልጌ ምስር ቀይ እና ምስር አልጫ ስንት ኪሎ ልጠቀም ምስር እንዲህ ከለሩ እሚያምር ? ምስሩ መብዛት አለበት ከቁሌቱ ? እባክሽ መልሽልኝ❤
ቁሌቱን አብዥው በርበሬውንም እንደዛው
@@edenberhane5233 አመስግናለሁ ውዴ
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌹🌹🌹☕🍫🍫🍫🍫
ሁሉም ጥሩ ሆኖ ዕርድ ግን እንዴት
ዕርድ ከለር ያሳምራል
ዲስቶችሽ ሲያምሩ
ALL CLAD ይባላል ግዝው በተለይ ነጬን ንኬል የሚመስለውን እጅግ በጣም ቆንጆ ነው
ቲማቲም አያስፈልግም ማለት ነው እህቴ
ወጡ አሪፍ 👍 ግን ሰው ተኝ ቶ ነበር ስትቀረጪ ድምጽሽ 😄
እሪ ትበል
እንደመዳም ትጩልሽ😂😂😂
እደኔ ቀስብላነው የምታወራው ወላሂ በስልክ ካጠገብሽ የሚያስፈራራሽ አለደ የማትጮሂው ይሉኛል በኔቤት የጮህኩይመስለኛል እህቴ ውጭብላነውየምዘጋብኝ😅😅😅😅😅😊
are you married…..
too much oil dear , other thing it is perfect
አዎ በጣም ያስፈራል ዘይቱ በተለይ ዘይቱ አይነቱ ይወስነዋል ለማቁላላት
❤❤❤❤❤
Hadad💚❤️💙💛🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🍁☘️🌸🌴🥀🌱🌷🌺🍀🌻🌿🌼🍃💐🌹🌱🌼🌺🌴🌸👍👍👍👍👍👍👍🌸👍👍👍