Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም በአለም ይብዛ
የአምባገነኖች አውራ የሩስያ አገዛዝ ለወደፊቱ ለአለማችን ሰላም እጦት መከራ ያጋልጣታል
merci beaucoup pour info été claire 👏
Great news
ኦሮፒያኖ ኤኮኖሚያቸው እንዴት እየላሸቁ ነው በገዛ እጃቸው ተንኮልና ምቀኝነት በራሻለይ
በሩሲያና በዩክሬን መካከልና በሚኖረው ነፃ ቀጠና በእግሊዝና በአውሮፓ ህብረት ወታደሮች ይጠበቃል የሚለውናዩክሬን የኔቶ አባልነት አስከ 20 አመት ድረስ ይራዘማል የሚለው ሀሳብ ሩሲያ ትቀበለዋለች ተብሎ አይጠበቅም። ጦርነቱ የሚጠናቀቀው በሩሲያ ፍላጎትና ፍላጎት ብቻ ነው።
❤❤❤
በጣም ብዙ ወጣቶች ነው ያለቀት እንደገና ለሌላ ጦርት ማዘጋጀት ግፍ ነው
አሁን እንደው ኢሮፒያን እኛእንቀጥለዋለን ብለው የሚሉት አሁን የኤሮፖ ወጣት ተዋጋ ቢሉት ይዋጋል እንዴ አይመስለኝም
ክቡር ወንድሜ አለምነህ ፣ ሩሲያ የኔቶ ስብስብ ብላ የሚጠራው ፣ ወደ ግዛታቸው እነዳይደርሱ እያለች በገባችበት ጦርነት ፣ ድምበር አካላዬቹ ደግሞ እነሱ እራሳቸው ከሆኑ ነገሩ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ የተለየ ለውጥ አያመጣም
ሰላም አለምነህ፣ ስለ አህያው ያቀረብከውን ዝግጅት መስማት ፈልጌ ነበር ድጋሚ ግን አላገኘሁትም። ሊንኩን ሼር ታደርግልኛለህ?
Awaze bertu
አሜሪካ እንደሆን አሳማ ናት ሁሉንም ነው የምትውጠው ታያላችሁ የኢክሬንን ነገር ለኤሮፒያን አጋፍጠው ነው የሚውጡት እነሱ በጣም አንገብጋቢው ነገር ቻይና ናት
አለምነክ ዋሴ አንድ የምጠይቅክ ነገር አለ አንድ ልዋላዊት ሃገር ባለው መብት ላይ ሌላ ልዋላዊት ሃገር የሌላውን ልዋላዊት ሃገር መብት በሚነፍግ መልኩ እነደመደራደሪያ ሃሳብ ማቅረብ በራሱ ከዲሞክራሲ አንፃር እነዴት ታየዋለክ
የእንግሊዝ ንጉሥ እና ልኦል የአሜሪካን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶንላንድ ትራምፕን የዩክሬይንን ጦር እንዲደግፈው ጫና የሚፈጥሩባቸው ይመስለኛል
እናንተም አራጁ ፑቲን አፈ የሆናቱለት ሲምራቱ ይቀራል እሱን ታያላቱ
👍
ማን እንደ ፑቲን
ሀገር መምራት ግራ ሲገባው real estate ሥራ ላይ ተጠመደ፤ ጨቅላዩ!
ቀፋፊ አለምነው ዋሲ ደበር አካላዩ አተነህ ዎይ ሆድክ ሲያድግ አደነዘዘክ ሂድ ከዚ
ሰላም በአለም ይብዛ
የአምባገነኖች አውራ የሩስያ አገዛዝ ለወደፊቱ ለአለማችን ሰላም እጦት መከራ ያጋልጣታል
merci beaucoup pour info été claire 👏
Great news
ኦሮፒያኖ ኤኮኖሚያቸው እንዴት እየላሸቁ ነው በገዛ እጃቸው ተንኮልና ምቀኝነት በራሻለይ
በሩሲያና በዩክሬን መካከልና በሚኖረው ነፃ ቀጠና በእግሊዝና በአውሮፓ ህብረት ወታደሮች ይጠበቃል የሚለውና
ዩክሬን የኔቶ አባልነት አስከ 20 አመት ድረስ ይራዘማል የሚለው ሀሳብ ሩሲያ ትቀበለዋለች ተብሎ አይጠበቅም።
ጦርነቱ የሚጠናቀቀው በሩሲያ ፍላጎትና ፍላጎት ብቻ ነው።