በርገር ለምኔ የሚስብል ልዩ የ ቁርስ አማራጭ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 141

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  2 роки тому +45

    የ ተጠቀምኩት
    አንድ ኩባያ ልብ ያለ ወተት
    አንድ የሻይ ማንኪይ እርሾ
    ሶስት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    አንድ እንቁላል
    ሁለት ኩባያ ከግማሽ ድቄት
    ሁለት የሻይ ማንኪያ ጨው ናቸው

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 роки тому +1

    እናመስግናን ሜላዬ ቆንጆ አስራር ነው እሞክረዋለሁ 💕

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 2 роки тому +2

    Looks so delicious 😋👍🏼 Thank you for sharing Melu🥰

  • @tigistbelayneh3024
    @tigistbelayneh3024 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው እንደሁሌ ያንቺ ሙያ ልዩ ነው ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +2

    ሜልዬ በጣም ቆንጆና ግልፅ የሆን አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👍👍👍🙏

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 2 роки тому +1

    Defiantly I will try , it looks so yummy😘❤️😋

  • @mayamakayla9367
    @mayamakayla9367 2 роки тому

    በጣም ጥሩና ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @marthadeneke3849
    @marthadeneke3849 2 роки тому

    እናመሠግናለን ቆንጆ አሠራር ነው በርቺልን🙏

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 2 роки тому +4

    ስራሽ ሁሉ ሲያምር ተባረኪ!

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 роки тому +1

    ሜልዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እውነት ሲታይም ያስጎመጃል የኔ ውድ ከረጂም ግዜ ቡሀላ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልን ሼር👏👏👏👏👏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +2

    ሚሚላዬ የእኔ እህት በጣም ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ👍👌👌ሼር❤🙏

  • @helenzemicahel926
    @helenzemicahel926 2 роки тому

    Meluye konjo yummy thanks for sharing ma sis

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ናፍቆት ሁሌም ጣፋጭ ቆንጆ እና ጤናማ ተባረኪ

  • @maryamawitmeseret5894
    @maryamawitmeseret5894 2 роки тому

    Melu happy to have you back

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 2 роки тому

    Meleyee konjo andega gobez betch I like it

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ደስብሎኛል ተባረኪልኝ

  • @LiyaandMayahavefun
    @LiyaandMayahavefun 2 роки тому

    Melat minew tefash, i really love ur cooking channel, u comeup with diffrent ideas.

  • @alemneshnegash755
    @alemneshnegash755 2 роки тому

    ቆንጆ ነው እናመሠግናለን

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እጅሽ ይባረክ

  • @nolawitmekonen9644
    @nolawitmekonen9644 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሜሉዬ

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 роки тому

    Looks Yummy Yummyyyyy ❤ሰንበት ላይ እሰራታለው ቺዝ አድርጌ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ 🙏

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 роки тому

    ዋውውውው ሜሉዬ ተባረኪልኝ

  • @temarlejie5364
    @temarlejie5364 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል

  • @bizuneshkumalo8954
    @bizuneshkumalo8954 2 роки тому

    Love it 🙏

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому +4

    welcome meluye 🥰🥰🥰

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 2 роки тому

    Woow betam arif new

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 2 роки тому

    Betam arif newe.

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 роки тому

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 роки тому

    Watching melaye ❤️❤️❤️

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 роки тому +1

    ተናፍቂዋ ሜሉ ቆንጆ እንኳን መጣሽልን

  • @anasol3843
    @anasol3843 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 2 роки тому

    ሜልዬ በጣም ነው የምትናፋቃይ ዸክሞይ መጥቻ ነው የማይሽ ተባረኬ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 2 роки тому

    betam arif

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክልኝ ሜልዬ በጣም ነዉ የሚያምረው በርችልኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  2 роки тому

      Betty' enem kelbie amsegnalew

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ውድ እንኳን ጌታ እረዳሽ❤❤❤😘
    😘😘😘

  • @marakimesfin4290
    @marakimesfin4290 2 роки тому

    እናመሠግናለን። ለልጆቼ ት/ ቤት እሰራዋለሁ። የምትሰሪው ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ። በጣም ሞራል ሆነሽኛል እወድሻለሁ። አሁን ካለ የቤት ሰራተኛ መኖር ወይም መስራት እንደሚቻል ተረዳሁ። ከልጆች ጋር ከስራ ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለሰራተኛ ከባድ ነው ብለን የምናስብ ብዙ ነን ብዬ አስባለሁ እኔም አንዷ ነበርኩ አሁን ባንቺ እገዛ ለቤተሰቤ እራሴ በንፅህና እየሰራሁ ነው።

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 роки тому +1

    Yenekonjo thank u

  • @user-on3is3lz1g
    @user-on3is3lz1g 2 роки тому

    Betami konjo new

  • @lidyamesfun229
    @lidyamesfun229 2 роки тому

    I miss u haftey natey ♥️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ሰላም ሜላትዬ ምንው መጣሽብለን ደስ ብሎን ጠፋሽብን በደህና ነው አትጥፊ ሰላም ሁኝልኝ❤❤❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +1

    Watching ሚሚላዬ❤

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому

    Shukren meluye wudi

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 2 роки тому

    Yene marrrr swedish 😍💖💗

  • @martaz9311
    @martaz9311 Рік тому

    I miss you dear! I keep searching for your videos and hope you are back.

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 2 роки тому

    Wow

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 2 роки тому

    እጅሽ ይባርክ ያስጎመዣል

  • @Hana-qj9jx
    @Hana-qj9jx 2 роки тому

    Meli mar yehonsh lej ejesh yibrek yemseriw neger hulu yemitem arif new berchileg enenem gobz argshegal 😘😍😘 kehulu neger demu tehetnash ye awrar senmgbaresh erga yalsh nesh love u

  • @mekdeswolde8809
    @mekdeswolde8809 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wondsen6519
    @wondsen6519 2 роки тому

    ዋውውውውውው ሞያሽ ሞያሽ ይናገርልሽ

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 роки тому +1

    Melu beselam nw tefashibin ekoo

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 роки тому

    Meli😘❤️😋

  • @BlackEditz.11
    @BlackEditz.11 2 роки тому

    berch betam new yemnamesgnaw

  • @amelchane4845
    @amelchane4845 2 роки тому

    ሜልዬ በሰላም ነዉ

  • @etsegenetmeseret5625
    @etsegenetmeseret5625 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሜላትዬ ለልጆቼ እስናክ ወድጄዋለሁ

  • @gumertube5658
    @gumertube5658 2 роки тому

    እሞክረዋለሁ

  • @mhussen
    @mhussen Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ እህቴ በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ነገር ነው በርቺ ከኢትዮጵያ ነኝ እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እህቴዋ ፈጣሪ ይገዝሽ በርቺቺቺቺ

  • @sarateshome5853
    @sarateshome5853 6 місяців тому +1

    የት ይሆን የጠፋሽው?😞😞ባለሽበት ደህና ሁኚ!!በጣም ነበር የምከታተልሽ የምወድሽ

  • @tgtube976
    @tgtube976 2 роки тому

    Meliye Batesh Bexam Konjo New Berchi

  • @merreytube9473
    @merreytube9473 2 роки тому

    Selam melat

  • @selamawitkorma9621
    @selamawitkorma9621 2 роки тому

    Meluye pls ke presure coker ena ke instat pot yetu yishalal??????

  • @heoayal1293
    @heoayal1293 2 роки тому

    ሜሉዬ my beloved bless u so much

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  2 роки тому

      Enem kelbie amsegnalew

  • @liduabebe7669
    @liduabebe7669 2 роки тому

    Melu xefash be selam nw

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 роки тому

    ሜሉዬ እጆችሽ ይባረኩ ግን ጠፍተሽብናለ እትዬ እጅግን ብትሰጭንም አንቺም ታስፈልጊናለሽ

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 2 роки тому +1

    Looks really good. Healthier version of fitra.👍

  • @user-jq5tk8xw4g
    @user-jq5tk8xw4g 2 роки тому

    በትንሽ በትንሹ ሶስት ማአዘን አድርገሽ ብጥቀልይው የበለጠ ያምራል

  • @abebatesfaye619
    @abebatesfaye619 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ
    ሰርቼው ቤተሰቦቼ ወደውታል

  • @kidestdagimdagim3654
    @kidestdagimdagim3654 2 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ጠፋሽብን ኮ በእርግጥ በወሊድ ምክንያት እንደ ሆነ አውቃለው እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ አሁን ወደ አስለመድሽን ሙያሽ ነይልን❤❤

  • @bezayityilma
    @bezayityilma Рік тому

    MELAT BESELAM NEW YETEFASHEW

  • @hannawoldeyohannes494
    @hannawoldeyohannes494 2 роки тому

    Can we use chicken meat.

  • @tgtube976
    @tgtube976 2 роки тому

    Enamsgenalen

  • @menberetesfaye4468
    @menberetesfaye4468 11 місяців тому +1

    የት ጠፋሽ ?

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 2 роки тому

    Meluuye konjooo tefashbgn eko berhab ltgeygn attfi... Kalye gar hejalew esktmelwshii. Swedacu...

  • @meskigirma7602
    @meskigirma7602 2 роки тому

    Melat kebesele behual bikoret ayihonm?

  • @abduselamiabdulay13
    @abduselamiabdulay13 2 роки тому

    Imis you are okay

  • @fikirtewoldeyohannes8220
    @fikirtewoldeyohannes8220 2 роки тому

    ሠላሞ ሜላት እንዴት ነሸ ሁሉ ሠላም ነው? በርቺ እሺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ከአንቺ ፤ ፈጣሪ እጆችሸን ይባርክ።
    ሜለት እባክሽን air fryer ለመግዛት ፈለኩና ለየት ያለ አጠቃቀምካለው ብትነግሪኝ ፈልጌ ነበር። አመሠግናለሁ

  • @muniras4197
    @muniras4197 2 роки тому

    ማሻ አለ የምረል ዬት ነው የላሽው የምትሰሪው ሁሉ የምረል

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 роки тому

    Meluye yet hedesh nw yetefashw beselam nw??

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 2 роки тому

    Hey Melu endet nesh tefash eko beselam new I just want to check on you I hope all is well

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 2 роки тому

    Melu Swedesh eko

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 роки тому +1

    ገና ሳላይ ላይክ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 роки тому

    Tru new yesrshew gin segaw endywtbsh tinsh atef atfe betrgiw zuryawn arif yewnl

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👍💕💕💕

  • @Negistlencho8285
    @Negistlencho8285 2 роки тому

    ምነው ጠፋስሌላ ለቀሽም አታውቂም በሰላም ነው ሜሉዬዬዬዬ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    በማዘር ምክንያት መጣሁ ለካ ሞያው ከቤት ነው ዘመናዊትን አውቃታለሁ ዛሬ አንቺን ተዋወኩ lucky me. በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ለሁላችሁም ጤና ከእድሜ ጋር ተመኘሁ በርቱልኝ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 роки тому

    Demqsh yamral konjo

  • @yanetlegesse5962
    @yanetlegesse5962 2 роки тому

    where do you live?

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n 2 роки тому

    ሀይ ውዴዋ ቤተሰብ አርጌሻለሑ ቤተሰብ አርጊነኝ።

  • @hiwilove4744
    @hiwilove4744 2 роки тому

    Are melu tefteshal beselam naw

  • @lemawoinedula8954
    @lemawoinedula8954 2 роки тому

    እረ የት ጠፋሽ የኔ ምርጥ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 роки тому

    አመስግናለሁ

  • @frehywothabtamu1740
    @frehywothabtamu1740 2 роки тому

    ኸረ ሜሉዬ የት ጠፋሽብን ምነው በሠላም ነው ውዴ

  • @neimmus7523
    @neimmus7523 2 роки тому

    ጨዌን ምትይዉ ነገርስ

  • @amelchane4845
    @amelchane4845 Рік тому

    ሜሊ መቸ ልትመጭልን ነዉ

  • @iamblessed2825
    @iamblessed2825 2 роки тому +1

    ምግብ መስራት አልወድም ግን ስራዬ ነው 🤲🏼🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @lidbel8825
    @lidbel8825 2 роки тому

    mulu entshe slemetu enkon des aleshe

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 роки тому

    Looks so yummy 😋 yummy

  • @bitanianatey1855
    @bitanianatey1855 2 роки тому

    Meluye yebunaw rokebet yeminslew silver keler betam yamral yet gezashiw

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  2 роки тому +1

      የ ረከቦቱን አውልቄው ነው ። አንዳንዴ እንደዚህ እጠቀመዋለው ።

    • @bitanianatey1855
      @bitanianatey1855 2 роки тому

      Eshi meluye yet new yegezashiw

  • @ssssssd8689
    @ssssssd8689 Рік тому

    ሜሉ ምንሆነሽ ጠፋሽ