Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተጠቀምኩት ‼️‼️‼️ሁለት ኩባያ ድቄትአንድ የሻይ ማንኪያ ከግማሽ እርሾአንድ የሻይ ማንኪያ ከግማሽ ቤኪንግ ፓውደር ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳርአንድ እንቁላልግማሽ ኩባያ ወተትግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ።።።።።።ሁለት አፕል ።።።።።።
Thanks
Hi Meli thanks for sharing. Can you pls tell me what kind of oil you used to frie the biscuit.Thanks
@@mariamawitshibeshi9672 I used light olive oil dear
ሚሊ ኖቲፊኬሽኔ እምቢ አለኝ all ለማድረግ ባለፈውም ጠይቄሽ ነበር
ምን አይነት ዱቄት ነው (የስንዴ..) ?
Wow nice
የኔ ፍቅር እንደተለመደው ምርጥ አማራጭ ነው አንቺ ደግሞ በርቺልኝ እህቴ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ እጅሽ ይባረክ
በጣም የሚገርም አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜልዬ🙏🙏🙏
ሚሚላዬ የእኔ ባለሞያ እንዴት እንደወደድኩት እሞክረዋለሁ ገለፃሽን ስወደው ፅድት ያለ ስራ እጆችሽ ይባረኩልኝ ብዙ ተምረንብሻል በርቺልኝ👌👌👏ሼር❤🙏
በጣም እናመስግናለን ሜልዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው ሁለቱም መንገት ተመችቶኛል እሞክረዋለሁ it looks absolutely delicious 😋👌🏾👍🏾👇🏾💝
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ጥሩ አማራጭ ነው ሜሉዬ እናመስግናለን.
Yeni balemoya ejshe ybarek😘 ahunma wede godane lmelese new yeni wed metalech🥰🥰🥰
እርጋታሽ በጣም እኮ ነዉ ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ
Good. Food
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍👌👌👌🙏
ሜሊ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ።
እንደተለመደው ምርጥ ነገር ይዘሽልን መጣሽ በርችልን ሜልዬ
በርች የእኔ ማር
ሜላትዬ ተባረኺ የኔ ባለሞያ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የኔ ቆንጆ።
እኔም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
በጣም ያምራል ብእርግጠኝነት ጣህሙም ቆንጆ ይመስለኛል ከመልኩ እንደተረዳሁት በጣም አመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በርቺ ሜሉ
Seniye በጣም ቆንጄ ነው እባክሽን ሞክሪው ትውፕዱታላቺ
በደንብ እንጂ እሞክረዋለሁ ሜሉ
ሜሉዬ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን።በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጎበዝ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺችልን ተባረኪልኝ።❤️🙏❤️ We love you konjo ❤️❤️🙏🙏❤️❤️
አመሰግናለው የኔ ቆንጄ ሁሌም ስለምታበረታችኝ
የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረክ 😘💕🙏👏
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ሁሉም አሟልቻለሁ በቅንነት እድታይኝ ውደ❣️🙏💋
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን
Enem betam amesgenalsw
Mሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
Watching ሚሚላዬ👌❤
Meluyi anchi malet betam denke sew neshi betam des yemile manenet new yaleshe betam new yemwedesh yemeketelesh berchi
wow meluye mirt nw 👌👌😋😋
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ናቸው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
አሜን ከልብ አመሰግናለው
Betam konjo mellu thanks
Tnx hiwi
Looks yummy , እይ ሜልዬ ማሽን እይደለሁም ስትይ በሳቅ ነው የገደልሽኝ😂😂😂 Thank you for sharing ❤️🙏🏽
እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር ሜሉ 😘😘❤️❤️❤️
Tenafakiwa welcome
ከልብ አመሰግናለው ።
Look yummy and delicious 😋 😍 thanks for sharing.
እልል ልል ፩ኛ ነኝ አዳምጨ እመለሳለሁ 💪💪💪ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💕💕😘እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍
አመሰግናለሁ ሀኒሻዬ
ሜልዬ የእሀድ ቁርስ ናፈቀን።
ሜላዬየኔ ባለሙያ እናመስግናለን ❤️❤️❤️
Thanks malu balmuya welcome 😍
Looks yummy
Thank you for sharing
Tnx for watching dear
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ!
Enkuam dehna koyeshegne
Melaye watching ❤️❤️❤️
Wow Meluye it looks Yummy 😋 We will try it.Thanks Dear 😊
Pls do try it and let me kn .thank you dear
Of course I'll 😜
የኔ ባለሙያ
Thanks dear
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ
አመስግናለሁ
❤😚🇪🇹
Hi melat menw beselam new ye tefashew
በሰላም ነው ጠፋሽ
melya mert new bertch leljoja amarach new👑👑👑
Awo betam komjo new mokeriew geniye
Meel berchi mrt new
ምጥጥ neshe eko
ምነው ጠፋሽ
1gna melyyyyyyyy
አመሰግኔለው የኔ ቆንጆ
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነዉ ቶሎ ቶሎ እንደዚ ልቀቂ በጣም ባለሙያ ነሽ
Betam.amsegenalew eshi elkalew
የተጠቀምኩት ‼️‼️‼️
ሁለት ኩባያ ድቄት
አንድ የሻይ ማንኪያ ከግማሽ እርሾ
አንድ የሻይ ማንኪያ ከግማሽ ቤኪንግ ፓውደር
ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
አንድ እንቁላል
ግማሽ ኩባያ ወተት
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
።።።።።።
ሁለት አፕል
።።።።።።
Thanks
Hi Meli thanks for sharing. Can you pls tell me what kind of oil you used to frie the biscuit.
Thanks
@@mariamawitshibeshi9672 I used light olive oil dear
ሚሊ ኖቲፊኬሽኔ እምቢ አለኝ all ለማድረግ ባለፈውም ጠይቄሽ ነበር
ምን አይነት ዱቄት ነው (የስንዴ..) ?
Wow nice
የኔ ፍቅር እንደተለመደው ምርጥ አማራጭ ነው አንቺ ደግሞ በርቺልኝ እህቴ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ እጅሽ ይባረክ
በጣም የሚገርም አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜልዬ🙏🙏🙏
ሚሚላዬ የእኔ ባለሞያ እንዴት እንደወደድኩት እሞክረዋለሁ ገለፃሽን ስወደው ፅድት ያለ ስራ እጆችሽ ይባረኩልኝ ብዙ ተምረንብሻል በርቺልኝ👌👌👏ሼር❤🙏
በጣም እናመስግናለን ሜልዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የስራሽው ሁለቱም መንገት ተመችቶኛል እሞክረዋለሁ it looks absolutely delicious 😋👌🏾👍🏾👇🏾💝
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ጥሩ አማራጭ ነው ሜሉዬ እናመስግናለን.
Yeni balemoya ejshe ybarek😘 ahunma wede godane lmelese new yeni wed metalech🥰🥰🥰
እርጋታሽ በጣም እኮ ነዉ ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ
Good. Food
ሜልዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍👌👌👌🙏
ሜሊ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ።
እንደተለመደው ምርጥ ነገር ይዘሽልን መጣሽ በርችልን ሜልዬ
በርች የእኔ ማር
ሜላትዬ ተባረኺ የኔ ባለሞያ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የኔ ቆንጆ።
እኔም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
በጣም ያምራል ብእርግጠኝነት ጣህሙም ቆንጆ ይመስለኛል ከመልኩ እንደተረዳሁት በጣም አመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በርቺ ሜሉ
Seniye በጣም ቆንጄ ነው እባክሽን ሞክሪው ትውፕዱታላቺ
በደንብ እንጂ እሞክረዋለሁ ሜሉ
ሜሉዬ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን።
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጎበዝ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺችልን ተባረኪልኝ።❤️🙏❤️ We love you konjo ❤️❤️🙏🙏❤️❤️
አመሰግናለው የኔ ቆንጄ ሁሌም ስለምታበረታችኝ
የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረክ 😘💕🙏👏
በጣም ቆንጆ ሰራ ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ሁሉም አሟልቻለሁ በቅንነት እድታይኝ ውደ❣️🙏💋
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን
Enem betam amesgenalsw
Mሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
Watching ሚሚላዬ👌❤
Meluyi anchi malet betam denke sew neshi betam des yemile manenet new yaleshe betam new yemwedesh yemeketelesh berchi
wow meluye mirt nw 👌👌😋😋
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ናቸው እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
አሜን ከልብ አመሰግናለው
Betam konjo mellu thanks
Tnx hiwi
Looks yummy , እይ ሜልዬ ማሽን እይደለሁም ስትይ በሳቅ ነው የገደልሽኝ😂😂😂
Thank you for sharing ❤️🙏🏽
እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር ሜሉ 😘😘❤️❤️❤️
Tenafakiwa welcome
ከልብ አመሰግናለው ።
Look yummy and delicious 😋 😍 thanks for sharing.
እልል ልል ፩ኛ ነኝ አዳምጨ እመለሳለሁ 💪💪💪
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💕💕😘
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍
አመሰግናለሁ ሀኒሻዬ
ሜልዬ የእሀድ ቁርስ ናፈቀን።
ሜላዬየኔ ባለሙያ እናመስግናለን ❤️❤️❤️
Thanks malu balmuya welcome 😍
Looks yummy
Thank you for sharing
Tnx for watching dear
ሜሉ እንኳን ደህና መጣሽ!
Enkuam dehna koyeshegne
Melaye watching ❤️❤️❤️
Wow Meluye it looks Yummy 😋
We will try it.Thanks Dear 😊