በአዋሽ ፏፏቴ የተሰራው አዲሱ የኩሪፍቱ ሪዞርት..… በቱሪስት አይን /ቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому +66

    ጭስ አበይ ፎፎቴው አካባቢም እንዲህ አሪፍ የሆነ መዝናኛ ቢሰራአበት አሪፍ ነበር ቡዙውን ጊዜ የውጭ ዜጎች ለጎብኝት ስለሚመጡ እንዲህ አይነት መዝናኛ ቢሰራ ጥሩ ነበር

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 2 роки тому

      Yeseral ,Abiy tenageral

    • @gebruhabiye2574
      @gebruhabiye2574 2 роки тому

      እንደዚህ እይነት ሳይሆን የተፈጥሮ መልኩን የማይነካ ቢሰራ ተመኘሁ-:-የአዲስ አበባ የኮራፕሽን ቅምጥሎች መዝናኛ ሳይሆን ዘላቂና ተፈጥሮን ያገናዘበ መዝናኛ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 роки тому +28

    ጉደኛ ! የምድር ገነት ! እንዴት እንደሚያምር ! እግዚአብሄር ለሃገራችን ያብቃን እና እንመጣለን :: Thank you ebsoch.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +66

    ሀገርማ አለች እኮ!!!!!!! ምን ያረጋል ፓለቲከኞች እያባሉን ነው እንጂ ይህ የዘር መርዝ ተነቅሎ ስላም የምናገኝበት ግዜ ይምጣ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +81

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አገራችን ኢትዮጵያ እኮ ምድራዊ ገነት ናት እኛ ሰዎች በዘር በሀይማኖት እየተባላን ሰላም አጣን እንጂ

    • @abebetube1172
      @abebetube1172 2 роки тому +1

      በትክክል

    • @shallomperets962
      @shallomperets962 2 роки тому +4

      እባክሽ ዘረኝነትን የሚያጠፋ መድሃኒት ካለ ላኪልን። ተረኝነት በሚል ስም ለውጠውታል።

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 роки тому +2

      በጣም😭😭😭

    • @shewayrobi9728
      @shewayrobi9728 2 роки тому +2

      እውነት ፡ነው

    • @yitbarekfessehaie2741
      @yitbarekfessehaie2741 2 роки тому +6

      የዘር ኣጫሪዎች ስራ ነው 'ንጂ ኣገሪቱ ምንጎድሎባት!!!

  • @tsedey7987
    @tsedey7987 2 роки тому +7

    Abraham he's a really calm, humble n respectful person. The way he talks can tell

  • @alexzewudie4979
    @alexzewudie4979 2 роки тому +11

    ሀገራችንማ ቃላት ከሚገልፀው በላይ ውብ ነች ግን ምን ዋጋ አለው ዋናው ነገር ሰላም ነው::

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 роки тому

      አው

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 2 роки тому

      Abayin yalaye honobik naw inje yihe lela hager sefer wist yale naw bizu yitebeqibinal indanesu lamehon... be econome

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 роки тому +20

    ደስ የሚል ቦታ ነው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 роки тому +2

      ውቢትዋ. ኦሮሚያ. ኑውሪለን

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 2 роки тому +8

    ኩሪፍቱ management need to post a sign that warns the presence of those crocodile 🐊 in the river. Be careful for those who have a plan to go there specially with kids. ❤️ the place !

  • @yarsam83
    @yarsam83 2 роки тому +24

    This place is off the chain. Seems like an Oasis in the middle of a desert. Quite a retreat place. Great job kuriftu

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 роки тому +9

    በጣም ውብ ነው። ያምራል።i know the feeling dagi...I have the same problem getting in the water and swim...u gotta to learn dagi how to swim...the rest is beautiful...thanks for taking me to kuriftu virtually.

  • @edenworkneh9440
    @edenworkneh9440 2 роки тому +9

    ምድርማ አለን እርድ በርስ አውሬ አረገን እንጅ እኛ ብሎ ተራቢ ተቸገሪ ያሳፍራል ድህነትን መፀፍ አለብን

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 роки тому +1

    ይህች ውብ ልጅ በጣም ነው የምታስደስተኝ ድምጾ፣ አወራርዋ፣ አሳሳቅዋ..ለሰው ያላት ክብር ቁመትዋ ውበትዋ..ታዲያ በሩቁ ሶስቱን ሳያቸው ውይ ባለትዳር እና ባለልጅ ነች ብዬ ግርም አለኝ... ቀረብ ሲሉ ለካስ ሶስትም የስራ ባልደረቦች ናቸው...

  • @hagere2204
    @hagere2204 2 роки тому +5

    I remembered this scene. I saw the waterfalls and the crocodiles some 25 years back when I used to work at Awash 7 killo. This location is between Metehara and awash 7 killo. Kereyu lodge yemibal megbia neberew ke wanaw ye Djibouti menged getnel billo. May be it is changing now.

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 2 роки тому +10

    በጣም በጣም ደስ የሚል ማራኪ ቦታ ነው:; ቦታው ግን ኣደገኛ ነው ኣዞ በኣለበት ቦታ ኣጠገብ ድንጋይ ላይ መቀመጥ ኣደጉኛ ነው ስው ፍፁም ኣይደለም ራስ ቢይዞር ውሃ ውስጥ ገባችሁ ማለት የኣዞ እራት መሆን ነው:: ኣዞ ድግሞ መልኩ ድንጋይ ይመስላል በቀላሉ ስው ጉድ ይሆናል ጥንቃቄ ኣስፈላጊ ነው:: ዳጊ የስጋት ቀጠና ነው::

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 2 роки тому

      Metater alebeh,we need protection 👍

  • @Samuel-ph2bt
    @Samuel-ph2bt 2 роки тому +6

    ሰላም ፍቅር አንድነት እኩልነት ለውዲቷ እናት ሀገሮችን #ኢትዮጵያ እመኛለሁ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 роки тому +3

    Beautiful place. I’m sure it’s even more amazing in person. After some landscaping and finishing touches, it will be even more beautiful.

  • @lostalent
    @lostalent 2 роки тому +1

    We need more of these kinds series. i love the cast on this. also the one they went to the farmers house and the story and the shoes. that farmer needed modified farming righ adjusted to his height probably nore than the shoes. Back breaking job like that needs the atmost sttention. neverthless i hope these programs keep on and keep inspiring us.

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 2 роки тому +2

    በጣም የወደድኩት ምርጥ ቦታ ነው

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 2 роки тому +1

    wow.... what a quality work within seven months i appreciate i can't wait to visit this spot.

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 роки тому

    Wow በጣም ያምራል!! አቶ ታዲዬስ እና ወ/ሮ ሊሊ እንኮን ደስ አላችሁ!!!💐በርቱ አገሬ መ ጥቼ እስከማየዉ!

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 2 роки тому +6

    ዋው Ebs አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ፈቅዶ ሀገራች እስክ ጎበኝ በአካል በቴሌቬዢን መስኮት ስለምታስጎበኙኝ በርቱ 🙏🙏❤️

  • @elbetgebregiorgis8819
    @elbetgebregiorgis8819 2 роки тому +2

    Wow, thank you for showing this hotel, now I know where I would be staying ❣

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል በርቱልን ኩሪፍቱ 1ኛ EBS mulu crew 1❤ኛ ናችሁ gin Aweru enji yemelekit kuankua aderegachehubin eko ha ha wagawunim hiberetesebu endiyawekew eyasetewawekachihu bihone more konjoo new wud new bemil sew layimeta selemichil malet new eyetezinanachihu betasetewawekun betam arif neber konjoo new leketayu asebubet.

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 роки тому +6

    እገራችን እኮ ገና አልተነካችም ይገርማል ልዩ ውበት አለው

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 роки тому +10

    በጣም ደስ ይላል : የድሮን ቀረፃውም ውብ ነው ::

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 роки тому +3

    ምን ዋጋ አለው የዘር ፓከቲካው እንደ ልብ አያራምድም

  • @marthamamo9171
    @marthamamo9171 2 роки тому +1

    Wow ….Kuriftu Great Job 👏 👏👏👏

  • @samuelmathewos8413
    @samuelmathewos8413 2 роки тому

    His beautiful place we love you mama Ethiopia 💖💖💙💚💜♥️

  • @peaceworld4561
    @peaceworld4561 2 роки тому +2

    አገላለጽ በጣም ይቀራቸዋል እርግጠኛ ነኝ ስለ ሪዞርቱ ለቱሪስት መስብ ብዙ ማለት የሚቻል ይመስለኛል

  • @onelove2817
    @onelove2817 2 роки тому

    Love Dagi sim card. He adds honest flavour to the production.

  • @selammuse4350
    @selammuse4350 2 роки тому

    am tegaru but i belive first loving, respect and thanks oromian people to enjoing for their beautiful land

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 роки тому +2

    Amazing place!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому

    What amazing and fabulous place to watch it. I will be their one day to visit and enjoy it. God bless the one he made this gorgeous breathtaking places. ❤

  • @abiyotkebede9008
    @abiyotkebede9008 2 роки тому

    wow very interesting entertainment place.Awash National Falls of Kuriftu Resort Hotel.which is lovely.

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому

    ወይ አገሬ ሰላምሽ በዝቶ ጠላትሽ ጠፍቶ ከዚህም በለይ አምረሽ እንይሽ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እዴት እደሚያምር እምዬ ኢትዮጵያ እኮ ምድራዊ ገነት ነበረች ምን ያደርጋል በዘር በሀይማኖት እየተባላን ሰላም አጣን እንጂ ሰላም ላገራችን ይሁን ግን ሰያችን ዛሬ የለም በሰላም ነው

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 2 роки тому

    The #proud👏 government should strongly encourage such people

  • @happytube9693
    @happytube9693 2 роки тому +1

    tadios helemen netekegn .......................................betame nice new betam

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 2 роки тому

    ከፍ በይ ሀገሬ ❤️😭😭😭❤️💜💜💜💜❤️❤️❤️💜💜💜 እናመሰግናለን ዉዶች 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️💜

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 роки тому

    wow Amazing we Love you 🇪🇹

  • @HM-hq3zw
    @HM-hq3zw 2 роки тому +1

    ምን ዋጋ አው ለብቻየ እጂ አብረን የሚል ጠፍ ፈጣሪ ፍቅር መተሣሠብ ይስጠን

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 роки тому

    Omg Ethiopia heger so beautiful ❤❤❤

  • @HilinaT
    @HilinaT 2 роки тому +1

    ኢትዬጵያዬ !!!!!

  • @violetbrooke23
    @violetbrooke23 2 роки тому +1

    Is good for Ethiopia We need to see more from US

  • @user-wl8xx6jj3r
    @user-wl8xx6jj3r 2 роки тому +5

    Does the biodiversity protected during the construction? Are there guidelines and laws put in place by the resort and government to protect the biodiversity of the area post construction? If not, Ethiopia will face inconceivable damage in the near future.

    • @user-wl8xx6jj3r
      @user-wl8xx6jj3r 2 роки тому

      @@Black-lioness That's what I'm afraid of. Greed is the root of all evil!!!

  • @HabeshaOnlineStore
    @HabeshaOnlineStore 2 роки тому +1

    ዳጊ ሲዋኝ😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂.
    ዋው ቦታው በጣም ነው የሚያምረው። ለ safty ግን አንዳንድ ነገሮች ቢጨመሩ አሪፍ ነው። ለአዞ ምናምን።

  • @helehila699
    @helehila699 2 роки тому +2

    Wede azochu ga metegat safe adelem botwe.bedenget ke wehawe weste zelwe biwetuse🤔🤔

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

    Exellent 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 роки тому

    በጣም ያምምራል ከሁሉም የሚገርመው ግን የዳጊ መቆላት ዳጊ ሽፍድ ብለሻል

  • @happyworld4036
    @happyworld4036 2 роки тому +8

    በመሰረቱ ህገ ወጥ ስራ ነው የተሰራው አለማወቃችን እንጂ በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ህግ መሰረት የተፈጥሮ አካባቢ ዙሪያ የሚደረግ ልማት 50 ሜትር በትንሹ ከተፈጥሮ ቦታው መራቅ አለበት ይላል ነገር ግን አልሚው ሁን ብለው ይሁን ሳያውቁ የሚሰሩት ስራ የብልጣ ብልጥ ስራ ነው ይህ ቦታ ምርጥ የሚባለውን እይታ አጥረው የግል አድርገውታል ስለዚህ ወደድንም ጠላንም ሌላ ኢንቨስትመንት ዝግ ነው ማለት ነው ጋዜጠኞቹም አንብበው መረጃ ይዘው ቢሄዱ መልካም ነበር የጊዜ ጉዳይ እንጅ ጥያቄ መነሳቱ አይቀሬ ነው

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 2 роки тому +3

    OMG so beautiful ❤️❤️

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 роки тому +1

    እንኳንም አራጆቹ ክልል አልሆነ አፋር የሰው ዘር መገኛ እጎበኛለሁ ለሀገሬ ያብቃኝጂ

  • @rahelmekuria3174
    @rahelmekuria3174 6 місяців тому

    I went their also it's so lovely❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ዋውው እጅግ በጣም ውብ ነው

  • @abduabdu3737
    @abduabdu3737 2 роки тому +1

    ምንያክል የፀጥታ ጥበቃአለው አካባቢው ቦታው እጂግ ውብነው ሺኔ ከሌለ በአካባቢው

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 2 роки тому +1

    The Tourism Department had to work extra hard to provide placed where people can find centers of relaxsyion and entertainment...

  • @edensky5825
    @edensky5825 2 роки тому +2

    Beautiful

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому

    Camera manu wow አንደኛ ነው

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Рік тому

    ሰላምፍቅርለሀገራችን❤❤

  • @ገኒወለተቄርቆስ
    @ገኒወለተቄርቆስ 2 роки тому

    የችንየመሰለችሀገርእያለንመሠደድ💔💔💔

  • @matthewroady1907
    @matthewroady1907 2 роки тому

    ወይኔ በጣም ነው ደስ እሚለው .ውባ ሀገሬ

  • @jotemamo2835
    @jotemamo2835 2 роки тому

    Wow aref bota now ye machachu dagi manye nek

  • @teshaladessa196
    @teshaladessa196 2 роки тому +1

    Wow so nice country ethiopiay 😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👈

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +2

    ዳጊ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ዋና የማይችል
    የእኔ ቢጤ😂😂

  • @emybekele3767
    @emybekele3767 2 роки тому

    Ebs betam newe ymwdachu, sel Ethiopia Tru negr say lebi yrgagal
    Egzeabiher hagrchn slam yargln 🙏❤️🙏❤️

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 роки тому

    👌 cameraman 👏

  • @tonyantoury7834
    @tonyantoury7834 2 роки тому +1

    Web hagere 🇪🇹🇪🇹❤😘😘🥰

  • @yasminmuhammed9137
    @yasminmuhammed9137 2 роки тому

    Wow endet endemiyamr be TikTok aychachew neber ahun demo besefiw betamm konjo hagerachin lay endiz konjo bota lay mirt meznagna sileserachihulin enamesegnalen

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 роки тому

    The camera man is brilliant!

  • @bembaye4501
    @bembaye4501 2 роки тому

    how do we get there ??

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 2 роки тому

    So beautiful spot.

  • @hiwe569
    @hiwe569 2 роки тому

    💚 እጅግ የሚያምር እና ውብ የሆነ ስፍራ ነው💛 ሀገሬ ገና ከዚህም በላይ ትዋቢያለሽ❤. ወደ ጋዜጠኞቹ ስመለስ ይሄንን ማንም ሰው አያደርገውም ወይ ? አንዲት ነገር አይናገሩም ወይ🤔 በቃ ጋዜጠኛ ድሮ ቀረ🙄ወጪ ወቶባችኋል እንዴት ትንሽ ነገር አትዘግቡም🤔 ጉድ እኮ ነው 😳

  • @burte6841
    @burte6841 2 роки тому

    Wow des yemel bota new betam yameral 😍😍😍

  • @masrycollection5117
    @masrycollection5117 2 роки тому +1

    ግሩም ነው

  • @gigiyemer
    @gigiyemer 2 роки тому +1

    It's beautiful but the camera focus on the people than the seen

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 2 роки тому

    Wow yamerali 🇪🇹🇪🇹👌👌👌🙏🙏

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 2 роки тому +4

    ጎመን በጤና 😌 በአሁኑ ሰሀት ኦሮሚያ ክልል ለመዝናናት ማን ይሄዳል

    • @rebeccayeshitila2549
      @rebeccayeshitila2549 2 роки тому

      Yet new?

    • @emancipation6932
      @emancipation6932 2 роки тому +1

      Zemedechih Le lemna enji Le meznananat wedeza ayhedum ayzosh😂😂

    • @benjami4359
      @benjami4359 2 роки тому

      አፋር ነው። አዋሽ ወንዝ እያለ እየሰማሽው

  • @bembaye4501
    @bembaye4501 2 роки тому

    where is this place at ? they are not telling where this place is at .

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 2 роки тому

    So beautiful 😍

  • @amiinjanato9628
    @amiinjanato9628 2 роки тому +1

    የዛሬ አምስት ዓመት በፊት ህጅሎህ ምንም አንበርም አሁን ግን በጣም ደስ ይላል

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 2 роки тому

    ያምራል ግን finishing በጣም ይቀረዋል እናመሰግናቸዋለን

  • @desalegn12
    @desalegn12 2 роки тому +1

    Seya wodet hede???

  • @fevenalamin18
    @fevenalamin18 2 роки тому

    Plz bro adress

  • @titimitodibaba144
    @titimitodibaba144 2 роки тому

    Wooowwww edate edmiyamere

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому

    Wow it's amazing

  • @asthey
    @asthey 2 роки тому

    Mert YETHIOPIA LEJ ykorifto balbet ETHIOPIA TEKASEH🙏💚💛❤🙏

  • @seniszyiliqal8630
    @seniszyiliqal8630 2 роки тому

    ሶደሬን ታዲዮስ ቢይዘው ዋው

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ዉብ ሀገርነዉ የሰጠን
    ኢላህ ፖለቲከኞችን አቅላቸዉ መልሰላቸዉ

  • @mukamilmahamd
    @mukamilmahamd 2 роки тому

    ሀገር ሰለምሹ የምጠው😘😘😘

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 2 роки тому

    best video

  • @melkamugetnet1209
    @melkamugetnet1209 2 роки тому

    abreham sle abatih kawerah buhala betam new emwedh

  • @badriyaumer3723
    @badriyaumer3723 2 роки тому +1

    Wow bexam yamral

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 роки тому +1

    በቱሪስትአይንደስየሚልፕሮግራምነውበርቱ

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 роки тому +1

    Yihe Badegu hageroch Sefer wist beye Parku yale naw yemiyamir bihonim More bizu mesirat yalebin nager naw

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 2 роки тому +2

    ወይ ዳጊየ አተ ያለህበት ይደምቃል የቅዳሜ ድምቀት ነህ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 роки тому

    አውሮፓ ና አረብ ሀገር ነበር የምናዬው ዋው ብራቮ ግን ማሳጁ ይቅር

  • @yemar4545
    @yemar4545 2 роки тому +1

    We're is seye? (ሰዬ)

  • @احمدعلي-غ7ع5ب
    @احمدعلي-غ7ع5ب 2 роки тому +1

    ماشالله جنة

  • @Konj-zd6zq
    @Konj-zd6zq 5 місяців тому

    ❤❤

  • @tigistbirru2267
    @tigistbirru2267 2 роки тому

    Woooow