Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
EBS የእማማን ቤት ይስራላቸው የምትሉ ኮሜንቴን ላይክ አድርጉና ሀሳቤ ሀሳባችሁ ይሁን❤❤❤
አዎ ይሰራላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ
አዎ ይሰረላቸዉ በእዉነት😢😢😢
Awo yseralachew
አለወ ይሰረለቸው
ይሰራላቸው
በናታቹ ኢቢኤሳች እኝን እናት ብትረዳቸው ደስ ይለኛል ቤታቸውን አይቼ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናሉ
የውድ ያሠብኩት አልሽልኝ በካሜራ ያሥቃኙን እንድነግዛቸው ነው የላ የኔ ውዶች መልካም ማሰብ መልካም መሥራት ያሥዴሥታል
ኡፍ እኔም በልቤ እያሰብኩ ነበር ኢቢኤስ የረዳቸው እያልኩ ደሞ እንደሚረዳቸው ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏
አዎ የግድ ነው በጣም ያሳዝናሉ
የውነት እጀት ነው የሚበሉት አይ ማጣት ክፉ
አዎ በጣም ቢረዱ መልካም ነዉ
እስኪ በኣንድ ድምፅ የእናታችን ቤ ይሰራላቸው እምትሉ በኣንዴ 🙏
እናትህን ከእንግድህ መጦር አለብህ በገንዘብም ገቢህ አነስተኛ ከሆነ እንረዳለን ኢንሻ አላህ የእናትህ ነፍስ እስካለች ድረስ ተንከባከባቸው😢😢
የኔውድ ሠውለመርዳት ሠው መሆን በቂነው ማማየየየየዋ አስደሠሺኚ አስተሳሰሺ
የመዳም ቅመሞች በላይ አሳዩኝ መቼም እናተ ናችሁ የቤቱ ድምቀት ❤👍👍👍
❤
ደምሪኝ ቆንጆ የምጠቅም ቪድዮ ሰርቼ አለዉ ገብታቹ እዬት
😮
@@ami12220ደምሬሻለሁ ውዴ መልሺ 💞🙏💞
@@MekdesAyalew-fk9dz መልሼ አለዉ መቅድየ
ኑ ሰብሰብ እንበል የኛ እንባ ዝም ብሎ መፍሰሰ ነው አይናችን ሊፈርጥ ነው የማማ ቤት ይሰራላቸው የሚል ላይክ ያርግ ሲያሳዝኑ
😢😢😢😢😢😢😢በጣም እኔማ ብሶታም ነኝ
.እናትና ሀገር አንድ ነዉ ይባላል🎉የዚህን እናት ደስታ እዳየን የሀገራችንን ሠላም ያሳየን ጌታ ሆይ 😢ታረቀን 👏👏👏👏
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ አለሚን
አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ
አሚን
አሜንንንን
ቆይ የድኤን ኤን ምርመራ የሠጡት የት ደረሠ ውጤቱ በተይ ለወድሟያለቀሠችው ውሥጤ ናት 😢😢😢😢😢
ኢቢኤሶች ግን ምን ቃላት ይገልፃችዋል ዘራችው ይባረክ
እኒህ እናት ebs መረዳት አለባቸው የምትሉ
ቤታቸው መላ ብትሉላቸው መልካም ይመስለኛል ሴትዬዋ በጣም ያሳዝናሉ 😢
አስፊቲ አላህዬ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ 🙏🏼 ፈጣሪ ያሽርህ , እንሻአላህ በቅርቡ ድነህ ( ተፈዉሰህ ) ebs ላይ ከች ትልልናለህ 💕 ሀቢቢ አስፊቲ we miss you በዱአ ( በፀሎት ) ሁሌም ካንተ ጋር ነን 💕 እንወደሀለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
የሰፈሩ ሰው ደስ ሲሉ አቀባበላቸው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
ወሊሶ ።የፍቅር።ሀገር።ነው
ደስስ ሲሉ የእግዚአብሔርን ስም ያለማቋረጥ የሚጠሩ ቤተሰቦች❤
የሴቶች መበደል ከዱሮውም ነበር ማለት ነው ሴቶችየ ጠከር በሉ ለራሳችሁ አስቡ በመዳም ቤት የምንፍጨረጨረውን ሁሉ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
Ameeen
አሜን ❤
Lik nesh wude
አሜን አሜን አሜን
ዮኒ በፈጣሪ ይሁንብህ እኝን እናት እንርዳቸው። አዲስ መዕራፍ ላይ አቅርቧቸው።
እውነት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት እናትነት ሲፈተን የኔ ምስኪን እናት
የኔ እናት።።። እሱም ጀግና ነው. እንደዚህ ሰርቶ ከሚስቱ ጋር ልጆቹን ለማህረግ እያበቁ ነው
ልጁ ግን የተባረከ ነው ትክክል ቤተሰቡን በፍቅር ነው የተቀበለው ማሻ አላህ
እንካን ደስ አላቹሁ እማማ እጅግ ያሳዝናሉ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እንዳየሀቸዉ ነዉ ያሳዘኑኝ አስለቀሱኝ አቅም ያለዉ ሰዉ ቢረዳቸዉ እናቶች ያሳዝናሉ
እኔ ምንም አልልም ችግር አይኑ ጥፍት ይበል እናትና ልጅን የሚያለያይ ኡፍ ፈፈፈ😭😭😭😭😭😭
😢እማ ውለታሽ ብዙ ነው የአንችን ጎደሎ እሚሞላው የለም እረጂም እድሜ ለኢትዮጵያዊያን እናቶች
እንኳን ደስ አላችሁ የእናተ ደስታ የእኛም ደስታነው። ክብር ለኢቢኤስ💚💛❤️
ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ እናትህን በህይወት ማግኝትህ ቀላል አይደለም
ማስተር አብነት እባክህ ጎብኛቸው እኚህን እናት 😢
እዚክ ጋር ከማማ ልጆች እንደተረዳሁት እና አንዳንድ ኮመንቶች እንዳነበብኩት ይሄ ሁሉ ልጅ እያላቸው እንዴት ተቸገሩ ላላችሁ ልጅ አብዙቶ በመውለድ አይደለም ጥቀም ያለው በአንድ ልጅም ይጠቀማል ጌታ መርቆ ከሰጠን
እኚ እናት ቢረዱ ❤❤
የወሊሶ አካባቢ ልጆች እግዚአብሔር አድሎአቹ መልካም አደረጋቹ።
በምንም ሁኔታ ትሁን ማን እንደ እናት ወንድም እንኳን ደስ አለህ ቤተሰብ አለህ ካለ ቤተሰብ የሚፈጠር ሰው የለም ማናችንም ብንሆን ብቸኛ ሰውን አንሳደብ። አቢኤሶችም ሁላችሁም ተባረኩ።
የኢትዮ ህዝብ እኮ ምርጥ ነው
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤አሁን ሁሉም ቢተባበር የዚህን ቤተሰብ ደስታ ለመግለጽ በልጃቸው ሞያ በህዝቡ መተባበር ቤታቸው ቢሰራላቸው የእማማን እድሜ ይጨምራል❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ እናት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 😢😢😢
እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ፍቅር ነን የምር በደስታም በሀዘንም በአንድነት ሙስሊም ክርስቲያን ሳንበባል በፍቅር እንተባበራለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
ልክ ነው ዘረኞች የሰው ሰይጣኖች ናቸው የሚያባሉን
እንደ ህዝብ፡ግደሉ የሚሉ ቀሳውስት፡ ጥፋት የሚታያቸው ሰባክያን፡ ሰው ሂወት ማረድና እሳት መክተት መራብና መነጠል፡ ደስ የሚላቸው ትተሽ ነው ?እንጂ ብዙ የቀረ ስላለ ይታረቀን ማልት ብቻ ነው ።
Ebs በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የተጠፋፋ ሰው ስታገኛኙ ደስ ይላል❤❤🙏❤️❤️
#ኢቢኤሶች የስንቱን እንባ ነው ያበሳቹህት ለእማማ ቤታቸው እንዲታደስ አስተባብሩላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናት ምንጊዜም እናት ናት !! ተወዳዳሪም የላትም!!❤❤❤❤
ዮኒየኛ መልካም ልጆችክን በሀብት በጤና ያኑርልክ
ይሄን ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው የሚያባሉት 😢😢😢😢 የዋህ ህዝብ እንግዳ አክባሪ ተቀባይ የዋህ😢
Hizbu ahunim minim aywkim sila politica nigd
@@misraburka484በትክክል
እግዚአብሔር አያልክበትም እግዚአብሔር እንደ ምድር አሸዋ ዘርህን ያብዛልህ 💔💔💔 የተስበረ ልብ ሲጠገን ማየት እንዴት ያሰድስታል 🥰🥰🥰🥰🙏🏾
ዮኒ እና ፀዲ በእግዚአብሔር እኝህን እናት በአዲስ ምእራፍ እንዲረዱ አቅርቡልነሰ❤
እሳቸውን ሳይ እባዬን መቆጣጠር አቃተኚ በስደት ያለሰው ብቻ ነው የሚገባው የእናት ናፍቆት ማርያምን እናቴ ናፍቃኛለቺ
🎉🎉 ዮኒየ ፀጊ ተባረኩ። ebc መልካም ጥሩ ስራ የሚያደርግ ድርጅት ነው።።ሀላፊዎችም ድርጅቱም ።ይክበር ምን ግዜም ከፍ ይበል ይደግ።።የብዙውን እንባ ያበሰ ነውና።።
ወሊሶ የፍቅር ሀገር መሆኗ በህዝቦቿ ያስታውቃል ወንድሜ እንካን ደስ አለህ
እንዃን ደስ አሎት ልጅዎን በሂወቶ እያሉ ስላገኙ ❤❤ 🙏❤️❤️
እባካችሁ eds እርዶቸው በማሪያም😢😢😢😢😢😢
ለሁሉም ጊዜ አለው የመገናኝቱም የለመለያየቱም ሱበሀነ አላህ በተወለዱ በአንድ አመቱ የተለያዮ በዚህ እዴሜ መገናኝት የሚገርም ነው የአላህ ስራ እንኳን ተገናኛችሁ
ዮኒየ በየክፍለሀገሩ ያለፍቅርና መተባበር እንዴት ደስ ይላል።።እኔ ክፍለ አገር።።እናንተ ልታገናኙ ስትሄዱ ነው የማየው።።መላው የኢትዮጵያ ህዝብ።።በከተማም በገጠርም ያላችሁ። ይሄን መዋደድ መተዛዘን። ፈጣሪ ያብዛላችሁ።ወገኖቼ ደስ ስትሉ።።🎉🎉
አየ ወንዶች ሁሉንም አይደለም ግን ይበድላሉ ይህ ሁሉ የአባቱ ጥፍት ነው
እማማ እንርዳ የምትሉ
ወይኔ እኔም ተስፉ አለኝ ያረቢ አባቴን አስገኝልኝ 😢😢
ዛሬ 3ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ 🎉🎉🎉🎉
እኔ እሚገርመኝ 1ኛ መሆን ጥቅሙ ምዲነው
@@Hik-t5p ዶላር ነዋ ቀልጂ አቺ ምን አለብሽ ሆ ሃሃሃ
@@meronmeron9834በኮሜንት ነውደ ዶላር😂
@@meronmeron9834 ውነት ከሆነ 😎
@meronmeronየምንዶላር ነው ውደ9834
ፍቅረ የሆነ የወሊሶ ህዝብ ህጻን አዋቂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ወሌሶ ፍቅር ሀገር ነች እኔ ባልወለድባት ግን ወልጀባት አለው
ወሊሶ የት አከባቢ ነው?
ከአዲስ አበባ 135km @@ሊሊ-ፐ6ነ
እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ ebs የማላውቃቸውን የአባቴን ቤተሰብ ፍለጋ መጀመርያ በራሴ መንገድ እጥራለሁ እንዲሳካልኝ በዱአችሁ አግዙኝ ውዶችዬ
ወይ ሴቲቱ ልጅ የናቷ ችግር አገብግቦቷል
እንኳን ደስ አለዎ እናትና ልጅ መለያየት ከባድ ነው የኢትዪ ህዝብ ምስኪን ፍቅር ያለው ነው ዘረኞችና ሰይጣኖች ያባሉናልጅ
እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ፀጊ በጣም ነው ደስ ምትሉት ebsሶች ትለያላቹ የወሊሶ ህዝብ አቀባበሉ ልዩ ነው ይመቻቹ
እጅግ ልቤ እያዘነ ያየሁት ክብር ለናቶች
ደስ ይላል ግን እነኚ እናት መረዳት ያስፈልጋቸዋል 😢😢😢
እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።ምንም ቢያረጁ ቢደክሙ እናትህን በአካል ማግኘት በጣም ትልቅ እድልነው።መልካቸውን ሳታያቸው ቢያልፉ ይቆጭህ ነበር። በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።❤❤❤
ብቻ ተመስገን ማለትነው ስለሁሉም ነገር አምላክ የኔናት ፈጣሪ አምላክ በብዙ ይካሳችሁ😥😥
ውይ ሲያሳዝኑ በተቻለ መጠን እንርዳቸው❤❤❤
ኢቢሶች ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን የህመም መድሃኒት ሆናችሁ እናነተ የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አስፊቲዬንም ይማርልን እባካችሁ የማያልቅ እጃችሁን ለእኛህ እናት እንደምትዘረጉ ተስፋ አለኝ
ኢቤኤስች መልካም ስራ እየሰራችሁ ነዉ እናታችን ያሉበት ሁኔታ ያዛዝና ብታግዙ አቸዉ ጥሩ ነዉ ለቀባሪ ማርዳት እንዳይሆንብ እንጅ
የመዳም ቅመሞች ክርስትያን በፀሎት ሙስሊም በዱአ አስቡኝ ሀገሬ ልገባ ሁለት ቀን ቀረኝ ልጄን በጣም ነው የናፈቀችኝ ❤
በሰላም ግቢ የኔውድ
በሠላምያገናኝሺ ፈጣሪ
በሰላም ነይልን ማሬ
በሠላም ግቢ ማር አማራ ክልል ከሆነ ጉዞሽ በፕሌን ሂጂ መንገድ ከባዲ ነው
አባቴም ወንድሙን ከ40 አመት ብኋላ አግኜቷል ያልሞተ ይገናኛል የተጠፋፋችሁ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ❤
ውይ ደስ ሲል እንኳን በሰላም ተገናኙ❤ የኔውድ
እማየ እንኳን ደስ አለወት የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ከብዙ ፈተና በኋላ ቤተሰቦችህን ስላገኘህ ላአንተ እኔ ደስ አለኝ
አቦ ቅመሞችዬ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ❤😢
ፕሮሽን ላኪልኝ
@@Salimar-v1y በምን ልላክልሽ ፕሮፋይሌን ነው አ😂😂😂
አለን
ያራቢ እነዚ ሰዎች እንርዳቻው😢😢😢
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ደስ ያለህ ወንዱም በእንባ ጨረስኩት አይ የእናት ስቃይ😢😢😢
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስስ አላቹህ❤🙏
እንካን ደስ አላቹሁ እናቱ በጣም ነው የሚያዝኑት እግዚአብሔር ይድረስላቸው በሽምግልና ረዳት በሚያስፈልጋቸው ነገር ይስጣቸው 🙏
እንኳን ደሥ አላችሑ EBSች መቸም ምሥኪኑን መርዳትና ቤተሠብ ማገናኘት ጎበዞች ናችሑ እናቷንና ልጅቷን የሖነ ነገር ብታቋቁማቸው የእውነት በጣም ነው ያሥለቀሱኝ ፈጣሪ ዪርዳችሑ አግዟቸው አዪ አሥፍሽ
የታደለነው በዚህእድሚ እናትህን ማገኘት
ውይ ይሄን ፕሮግራም እግዚአብሔርም ይደሰትበታል ብዬ አስባለሁ!!
🙏🙏🙏
ወላሂ አህለኑሥ አህለን ሢል ዮኒ በጣምነው ደሥ የሚለው😍
ኢቢየሶች እናትየውን እርዷቸው በእናታችው
ተባረኩ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናችሁ ዘመናቸው የሠላም የዕረፍት የበረከት ይሁን
አንድ አይነት ናቸው እናት እና ልጅ አላሀምዱሊላህ የኔ እናት ቀሪ እድሜችሁን በደስታ የምትኖሩ ያድርጋችሁ ያረብ
ዮኒ ወዕፀገነት መልካም ስራ ነው " እንደሻላ "ውስጤን ይበለኛል አሉ
😢😢ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው😢❤❤
እኔ😢
ቤታቸውን እናድስላቸው የእማማን
እንኳን ደስስስ አለሕ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የወሊሶ ኡፍፍ ተወልጄ ያደኩብሽ ፍቅር የሆንሽ ከተማ 🎉🎉❤❤❤❤
በመንገዳችን ላይ የገጠሩ መንደር እንዴት ደስ ይላል ሀገር ስገባ የመጀመርያ እቅዴ ኢንሻአላህ ወደ ገጠር መሄድ ነው❤❤
እፍፍፍፍ ሤት ልጂ እኮ በጣም ከባድ መከራ ነው የምታሳልፈው😢😢😢😢
ወላሂ አልቅሸ ልሞት
ኡፍፍፍፍፍፍ ሲያዛዝኑ በማርያም ebs ሶች የሠው ልጅ ደስታቸው ደስታችሁ ነውና እሪዱአቸው
አዲስ ምእራፍ ይቅረቡልን❤
እናትየው ዘናጭ ነበሩ ወይ እርጅና .!😭😭😭😭
እስቲ እነኚን ቤተሰብ እንረዳቸው የልጀቷ እምባ ሆዴን ነካው
የኔ እናት እናት ትኑር አጎንብሳ ጠረንዋ መዳኒት ነው ፍቅር ለተጠማ 😍 እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ።😇
እረ ባአላህ ወንዶች ለልጃችሁ ስትሉ ሚስታችሁን ያዙ ሌላ ብታገቡም የምታገባት ሴት ናት ትወልዳለች እናትን እና ልጅን አትለያዩ ጡር ነው በናተ ስተት ልጆች አታሰቃዩ
EBሶች በጣም ነዉ የማደንቃችሁና የምወዳችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ በእዉነት የስንቱን ሀዘን በደስታ የቀየራችሁ ፈጣሪእድሜና ጠና ይስጣችሁ አስፍየንም ጢናዉ ተመልሶለት የምናይ ያድርገን አይይይይ የእናት መከራዋኮ እኔጃ ምንአዉርቼ ምኑን ልተወዉ ብቻ እማማ እንኳን ደስ አለወት🎉🎉🎉
ዬኒ የebs. ድምቅት ኑርልን❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እግዚአብሔር ፍቅርን ሰላምን ይስጠን አቤት ጉርብትና ደስ ሲሉ!!!
ይህን ነበር የምጠብቀዉ❤❤❤❤❤
በጣም ሰፊ ቤተሰብ አለኝ ግን አንፈላለግም እኔ በበኩሌ ብቸኛ ነኝ ሰው ግን እንዲ ፍለጋ ሲወጣ እገረማለው
የኔ እናት. እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
ኢቢኤሶች የሰንቱን እንባ አበሳችሁ አሰፊቲ በሰላም ተሺሎህ ወደ ሰራህ ገበታ የመልሰህ ኢንሻአላህ
አይ እናት 😢😢😢 እህህ ሁሉን ችለዉ በዉስጣቸዉ
EBS የእማማን ቤት ይስራላቸው የምትሉ ኮሜንቴን ላይክ አድርጉና ሀሳቤ ሀሳባችሁ ይሁን❤❤❤
አዎ ይሰራላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ
አዎ ይሰረላቸዉ በእዉነት😢😢😢
Awo yseralachew
አለወ ይሰረለቸው
ይሰራላቸው
በናታቹ ኢቢኤሳች እኝን እናት ብትረዳቸው ደስ ይለኛል ቤታቸውን አይቼ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናሉ
የውድ ያሠብኩት አልሽልኝ በካሜራ ያሥቃኙን እንድነግዛቸው ነው የላ የኔ ውዶች መልካም ማሰብ መልካም መሥራት ያሥዴሥታል
ኡፍ እኔም በልቤ እያሰብኩ ነበር ኢቢኤስ የረዳቸው እያልኩ ደሞ እንደሚረዳቸው ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏
አዎ የግድ ነው በጣም ያሳዝናሉ
የውነት እጀት ነው የሚበሉት አይ ማጣት ክፉ
አዎ በጣም ቢረዱ መልካም ነዉ
እስኪ በኣንድ ድምፅ የእናታችን ቤ ይሰራላቸው እምትሉ በኣንዴ 🙏
እናትህን ከእንግድህ መጦር አለብህ በገንዘብም ገቢህ አነስተኛ ከሆነ እንረዳለን ኢንሻ አላህ የእናትህ ነፍስ እስካለች ድረስ ተንከባከባቸው😢😢
የኔውድ ሠውለመርዳት ሠው መሆን በቂነው ማማየየየየዋ አስደሠሺኚ አስተሳሰሺ
የመዳም ቅመሞች በላይ አሳዩኝ መቼም እናተ ናችሁ የቤቱ ድምቀት ❤👍👍👍
❤
ደምሪኝ ቆንጆ የምጠቅም ቪድዮ ሰርቼ አለዉ ገብታቹ እዬት
😮
@@ami12220ደምሬሻለሁ ውዴ መልሺ 💞🙏💞
@@MekdesAyalew-fk9dz መልሼ አለዉ መቅድየ
ኑ ሰብሰብ እንበል የኛ እንባ ዝም ብሎ መፍሰሰ ነው አይናችን ሊፈርጥ ነው
የማማ ቤት ይሰራላቸው የሚል ላይክ ያርግ ሲያሳዝኑ
😢😢😢😢😢😢😢በጣም እኔማ ብሶታም ነኝ
.እናትና ሀገር አንድ ነዉ ይባላል🎉የዚህን እናት ደስታ እዳየን የሀገራችንን ሠላም ያሳየን ጌታ ሆይ 😢ታረቀን 👏👏👏👏
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ አለሚን
አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ
አሚን
አሜንንንን
ቆይ የድኤን ኤን ምርመራ የሠጡት የት ደረሠ ውጤቱ በተይ ለወድሟያለቀሠችው ውሥጤ ናት 😢😢😢😢😢
ኢቢኤሶች ግን ምን ቃላት ይገልፃችዋል ዘራችው ይባረክ
እኒህ እናት ebs መረዳት አለባቸው የምትሉ
ቤታቸው መላ ብትሉላቸው መልካም ይመስለኛል ሴትዬዋ በጣም ያሳዝናሉ 😢
አስፊቲ አላህዬ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ 🙏🏼 ፈጣሪ ያሽርህ , እንሻአላህ በቅርቡ ድነህ ( ተፈዉሰህ ) ebs ላይ ከች ትልልናለህ 💕
ሀቢቢ አስፊቲ we miss you
በዱአ ( በፀሎት ) ሁሌም ካንተ ጋር ነን 💕 እንወደሀለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
የሰፈሩ ሰው ደስ ሲሉ አቀባበላቸው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
ወሊሶ ።የፍቅር።ሀገር።ነው
ደስስ ሲሉ የእግዚአብሔርን ስም ያለማቋረጥ የሚጠሩ ቤተሰቦች❤
የሴቶች መበደል ከዱሮውም ነበር ማለት ነው ሴቶችየ ጠከር በሉ ለራሳችሁ አስቡ በመዳም ቤት የምንፍጨረጨረውን ሁሉ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
Ameeen
አሚን
አሜን ❤
Lik nesh wude
አሜን አሜን አሜን
ዮኒ በፈጣሪ ይሁንብህ እኝን እናት እንርዳቸው። አዲስ መዕራፍ ላይ አቅርቧቸው።
እውነት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት እናትነት ሲፈተን የኔ ምስኪን እናት
የኔ እናት።።። እሱም ጀግና ነው. እንደዚህ ሰርቶ ከሚስቱ ጋር ልጆቹን ለማህረግ እያበቁ ነው
ልጁ ግን የተባረከ ነው ትክክል ቤተሰቡን በፍቅር ነው የተቀበለው ማሻ አላህ
እንካን ደስ አላቹሁ እማማ እጅግ ያሳዝናሉ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እንዳየሀቸዉ ነዉ ያሳዘኑኝ አስለቀሱኝ አቅም ያለዉ ሰዉ ቢረዳቸዉ እናቶች ያሳዝናሉ
እኔ ምንም አልልም ችግር አይኑ ጥፍት ይበል እናትና ልጅን የሚያለያይ ኡፍ ፈፈፈ😭😭😭😭😭😭
😢እማ ውለታሽ ብዙ ነው የአንችን ጎደሎ እሚሞላው የለም እረጂም እድሜ ለኢትዮጵያዊያን እናቶች
እንኳን ደስ አላችሁ የእናተ ደስታ የእኛም ደስታነው። ክብር ለኢቢኤስ💚💛❤️
ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ እናትህን በህይወት ማግኝትህ ቀላል አይደለም
ማስተር አብነት እባክህ ጎብኛቸው እኚህን እናት 😢
እዚክ ጋር ከማማ ልጆች እንደተረዳሁት እና አንዳንድ ኮመንቶች እንዳነበብኩት ይሄ ሁሉ ልጅ እያላቸው እንዴት ተቸገሩ ላላችሁ ልጅ አብዙቶ በመውለድ አይደለም ጥቀም ያለው በአንድ ልጅም ይጠቀማል ጌታ መርቆ ከሰጠን
እኚ እናት ቢረዱ ❤❤
የወሊሶ አካባቢ ልጆች እግዚአብሔር አድሎአቹ መልካም አደረጋቹ።
በምንም ሁኔታ ትሁን ማን እንደ እናት ወንድም እንኳን ደስ አለህ ቤተሰብ አለህ ካለ ቤተሰብ የሚፈጠር ሰው የለም ማናችንም ብንሆን ብቸኛ ሰውን አንሳደብ። አቢኤሶችም ሁላችሁም ተባረኩ።
የኢትዮ ህዝብ እኮ ምርጥ ነው
እሰይ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤
አሁን ሁሉም ቢተባበር የዚህን ቤተሰብ ደስታ ለመግለጽ በልጃቸው ሞያ በህዝቡ መተባበር ቤታቸው ቢሰራላቸው የእማማን እድሜ ይጨምራል❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ እናት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 😢😢😢
እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ፍቅር ነን የምር በደስታም በሀዘንም በአንድነት ሙስሊም ክርስቲያን ሳንበባል በፍቅር እንተባበራለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
ልክ ነው ዘረኞች የሰው ሰይጣኖች ናቸው የሚያባሉን
እንደ ህዝብ፡ግደሉ የሚሉ ቀሳውስት፡ ጥፋት የሚታያቸው ሰባክያን፡ ሰው ሂወት ማረድና እሳት መክተት መራብና መነጠል፡ ደስ የሚላቸው ትተሽ ነው ?እንጂ ብዙ የቀረ ስላለ ይታረቀን ማልት ብቻ ነው ።
Ebs በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የተጠፋፋ ሰው ስታገኛኙ ደስ ይላል❤❤🙏❤️❤️
#ኢቢኤሶች የስንቱን እንባ ነው ያበሳቹህት ለእማማ ቤታቸው እንዲታደስ አስተባብሩላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናት ምንጊዜም እናት ናት !! ተወዳዳሪም የላትም!!❤❤❤❤
ዮኒየኛ መልካም ልጆችክን በሀብት በጤና ያኑርልክ
ይሄን ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው የሚያባሉት 😢😢😢😢 የዋህ ህዝብ እንግዳ አክባሪ ተቀባይ የዋህ😢
Hizbu ahunim minim aywkim sila politica nigd
@@misraburka484በትክክል
እግዚአብሔር አያልክበትም እግዚአብሔር እንደ ምድር አሸዋ ዘርህን ያብዛልህ 💔💔💔 የተስበረ ልብ ሲጠገን ማየት እንዴት ያሰድስታል 🥰🥰🥰🥰🙏🏾
ዮኒ እና ፀዲ በእግዚአብሔር እኝህን እናት በአዲስ ምእራፍ እንዲረዱ አቅርቡልነሰ❤
እሳቸውን ሳይ እባዬን መቆጣጠር አቃተኚ በስደት ያለሰው ብቻ ነው የሚገባው የእናት ናፍቆት ማርያምን እናቴ ናፍቃኛለቺ
🎉🎉 ዮኒየ ፀጊ ተባረኩ። ebc መልካም ጥሩ ስራ የሚያደርግ ድርጅት ነው።።ሀላፊዎችም ድርጅቱም ።ይክበር ምን ግዜም ከፍ ይበል ይደግ።።የብዙውን እንባ ያበሰ ነውና።።
ወሊሶ የፍቅር ሀገር መሆኗ በህዝቦቿ ያስታውቃል ወንድሜ እንካን ደስ አለህ
እንዃን ደስ አሎት ልጅዎን በሂወቶ እያሉ ስላገኙ ❤❤ 🙏❤️❤️
እባካችሁ eds እርዶቸው በማሪያም😢😢😢😢😢😢
ለሁሉም ጊዜ አለው የመገናኝቱም የለመለያየቱም ሱበሀነ አላህ በተወለዱ በአንድ አመቱ የተለያዮ በዚህ እዴሜ መገናኝት የሚገርም ነው የአላህ ስራ እንኳን ተገናኛችሁ
ዮኒየ በየክፍለሀገሩ ያለፍቅርና መተባበር እንዴት ደስ ይላል።።እኔ ክፍለ አገር።።እናንተ ልታገናኙ ስትሄዱ ነው የማየው።።መላው የኢትዮጵያ ህዝብ።።በከተማም በገጠርም ያላችሁ። ይሄን መዋደድ መተዛዘን። ፈጣሪ ያብዛላችሁ።ወገኖቼ ደስ ስትሉ።።🎉🎉
አየ ወንዶች ሁሉንም አይደለም ግን ይበድላሉ ይህ ሁሉ የአባቱ ጥፍት ነው
እማማ እንርዳ የምትሉ
ወይኔ እኔም ተስፉ አለኝ ያረቢ አባቴን አስገኝልኝ 😢😢
ዛሬ 3ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ 🎉🎉🎉🎉
እኔ እሚገርመኝ 1ኛ መሆን ጥቅሙ ምዲነው
@@Hik-t5p ዶላር ነዋ ቀልጂ አቺ ምን አለብሽ ሆ ሃሃሃ
@@meronmeron9834በኮሜንት ነውደ ዶላር😂
@@meronmeron9834 ውነት ከሆነ 😎
@meronmeronየምንዶላር ነው ውደ9834
ፍቅረ የሆነ የወሊሶ ህዝብ ህጻን አዋቂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ወሌሶ ፍቅር ሀገር ነች እኔ ባልወለድባት ግን ወልጀባት አለው
ወሊሶ የት አከባቢ ነው?
ከአዲስ አበባ 135km @@ሊሊ-ፐ6ነ
እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ ebs የማላውቃቸውን የአባቴን ቤተሰብ ፍለጋ መጀመርያ በራሴ መንገድ እጥራለሁ እንዲሳካልኝ በዱአችሁ አግዙኝ ውዶችዬ
ወይ ሴቲቱ ልጅ የናቷ ችግር አገብግቦቷል
እንኳን ደስ አለዎ እናትና ልጅ መለያየት ከባድ ነው የኢትዪ ህዝብ ምስኪን ፍቅር ያለው ነው ዘረኞችና ሰይጣኖች ያባሉናልጅ
እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ፀጊ በጣም ነው ደስ ምትሉት ebsሶች ትለያላቹ የወሊሶ ህዝብ አቀባበሉ ልዩ ነው ይመቻቹ
እጅግ ልቤ እያዘነ ያየሁት ክብር ለናቶች
ደስ ይላል ግን እነኚ እናት መረዳት ያስፈልጋቸዋል 😢😢😢
እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።ምንም ቢያረጁ ቢደክሙ እናትህን በአካል ማግኘት በጣም ትልቅ እድልነው።መልካቸውን ሳታያቸው ቢያልፉ ይቆጭህ ነበር። በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።❤❤❤
ብቻ ተመስገን ማለትነው ስለሁሉም ነገር አምላክ የኔናት ፈጣሪ አምላክ በብዙ ይካሳችሁ😥😥
ውይ ሲያሳዝኑ በተቻለ መጠን እንርዳቸው❤❤❤
ኢቢሶች ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን የህመም መድሃኒት ሆናችሁ እናነተ የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አስፊቲዬንም ይማርልን እባካችሁ የማያልቅ እጃችሁን ለእኛህ እናት እንደምትዘረጉ ተስፋ አለኝ
ኢቤኤስች መልካም ስራ እየሰራችሁ ነዉ እናታችን ያሉበት ሁኔታ ያዛዝና ብታግዙ አቸዉ ጥሩ ነዉ ለቀባሪ ማርዳት እንዳይሆንብ እንጅ
የመዳም ቅመሞች ክርስትያን በፀሎት ሙስሊም በዱአ አስቡኝ ሀገሬ ልገባ ሁለት ቀን ቀረኝ ልጄን በጣም ነው የናፈቀችኝ ❤
በሰላም ግቢ የኔውድ
በሠላምያገናኝሺ ፈጣሪ
በሠላምያገናኝሺ ፈጣሪ
በሰላም ነይልን ማሬ
በሠላም ግቢ ማር አማራ ክልል ከሆነ ጉዞሽ በፕሌን ሂጂ መንገድ ከባዲ ነው
አባቴም ወንድሙን ከ40 አመት ብኋላ አግኜቷል ያልሞተ ይገናኛል የተጠፋፋችሁ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ❤
ውይ ደስ ሲል እንኳን በሰላም ተገናኙ❤ የኔውድ
እማየ እንኳን ደስ አለወት የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ከብዙ ፈተና በኋላ ቤተሰቦችህን ስላገኘህ ላአንተ እኔ ደስ አለኝ
አቦ ቅመሞችዬ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ❤😢
ፕሮሽን ላኪልኝ
@@Salimar-v1y በምን ልላክልሽ ፕሮፋይሌን ነው አ😂😂😂
አለን
ያራቢ እነዚ ሰዎች እንርዳቻው😢😢😢
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ደስ ያለህ ወንዱም በእንባ ጨረስኩት አይ የእናት ስቃይ😢😢😢
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስስ አላቹህ❤🙏
እንካን ደስ አላቹሁ እናቱ በጣም ነው የሚያዝኑት እግዚአብሔር ይድረስላቸው በሽምግልና ረዳት በሚያስፈልጋቸው ነገር ይስጣቸው 🙏
እንኳን ደሥ አላችሑ EBSች መቸም ምሥኪኑን መርዳትና ቤተሠብ ማገናኘት ጎበዞች ናችሑ እናቷንና ልጅቷን የሖነ ነገር ብታቋቁማቸው የእውነት በጣም ነው ያሥለቀሱኝ ፈጣሪ ዪርዳችሑ አግዟቸው አዪ አሥፍሽ
የታደለነው በዚህእድሚ እናትህን ማገኘት
ውይ ይሄን ፕሮግራም እግዚአብሔርም ይደሰትበታል ብዬ አስባለሁ!!
🙏🙏🙏
ወላሂ አህለኑሥ አህለን ሢል ዮኒ በጣምነው ደሥ የሚለው😍
ኢቢየሶች እናትየውን እርዷቸው በእናታችው
ተባረኩ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናችሁ ዘመናቸው የሠላም የዕረፍት የበረከት ይሁን
አንድ አይነት ናቸው እናት እና ልጅ አላሀምዱሊላህ የኔ እናት ቀሪ እድሜችሁን በደስታ የምትኖሩ ያድርጋችሁ ያረብ
ዮኒ ወዕፀገነት መልካም ስራ ነው " እንደሻላ "ውስጤን ይበለኛል አሉ
😢😢ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው😢❤❤
እኔ😢
ቤታቸውን እናድስላቸው የእማማን
እንኳን ደስስስ አለሕ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የወሊሶ ኡፍፍ ተወልጄ ያደኩብሽ ፍቅር የሆንሽ ከተማ 🎉🎉❤❤❤❤
በመንገዳችን ላይ የገጠሩ መንደር እንዴት ደስ ይላል ሀገር ስገባ የመጀመርያ እቅዴ ኢንሻአላህ ወደ ገጠር መሄድ ነው❤❤
እፍፍፍፍ ሤት ልጂ እኮ በጣም ከባድ መከራ ነው የምታሳልፈው😢😢😢😢
ወላሂ አልቅሸ ልሞት
ኡፍፍፍፍፍፍ ሲያዛዝኑ በማርያም
ebs ሶች የሠው ልጅ ደስታቸው ደስታችሁ ነውና እሪዱአቸው
አዲስ ምእራፍ ይቅረቡልን❤
እናትየው ዘናጭ ነበሩ ወይ እርጅና .!😭😭😭😭
እስቲ እነኚን ቤተሰብ እንረዳቸው የልጀቷ እምባ ሆዴን ነካው
የኔ እናት እናት ትኑር አጎንብሳ ጠረንዋ መዳኒት ነው ፍቅር ለተጠማ 😍 እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ።😇
እረ ባአላህ ወንዶች ለልጃችሁ ስትሉ ሚስታችሁን ያዙ ሌላ ብታገቡም የምታገባት ሴት ናት ትወልዳለች እናትን እና ልጅን አትለያዩ ጡር ነው በናተ ስተት ልጆች አታሰቃዩ
EBሶች በጣም ነዉ የማደንቃችሁና የምወዳችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ በእዉነት የስንቱን ሀዘን በደስታ የቀየራችሁ ፈጣሪእድሜና ጠና ይስጣችሁ አስፍየንም ጢናዉ ተመልሶለት የምናይ ያድርገን
አይይይይ የእናት መከራዋኮ እኔጃ ምንአዉርቼ ምኑን ልተወዉ ብቻ እማማ እንኳን ደስ አለወት🎉🎉🎉