እንዳልክን አገኘውት ቃል ገባልኝ😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 годин тому +349

    እዳልክ ከሄሉዬ ጋ ነው ምያምራው ያምትሉ ለይክ😢🎉🎉😂😂😂😂

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 9 годин тому +117

    ማርያምን ከናተ ሌላ ማየት እዴት እዳስጠላኝ በቃ እዳትለያዩ ካሁን በኋላ በማርያም ❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 9 годин тому +182

    ሄሉየ ፍልቅልቋ ሳቋን የምትወዱ በላይክ🎉🎉🎉

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 9 годин тому +2

      ጠባን፡ወላሂ፡ዛሬ፡ደስ፡ይላል❤❤❤

    • @mama-cv7sn
      @mama-cv7sn 6 годин тому

      @@saadasadada505 ❤️🤩🤩🤩

  • @NdhDbh
    @NdhDbh 8 годин тому +70

    እዚ ቤት ሄሉ ከሌለች በጣም ነው ሚደብረኝ የኔ ቆጆ ❤❤❤😂😂

  • @kekenunu4796
    @kekenunu4796 9 годин тому +264

    እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤

  • @hiwothiwot9949
    @hiwothiwot9949 8 годин тому +45

    ሄሉዬ እንዲ በፍቅር አብራቹ ስትመጡ ነው የምታምሩት የምትሉ ብቻ ላይክ አርጓቸው🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

  • @HaniLove-p7n
    @HaniLove-p7n 9 годин тому +127

    አረ ደስስስስስ ብሎኛል አትላያዩ አንድ ላይነው የምታምሩት አይለያቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 9 годин тому +73

    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደሰ አላችሁ እደዚ ስትሉ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 9 годин тому +68

    እነዚህ ልጆች ምትመለከቱት ሁላችሁም ላይክ አርጉኝ ዝምብላችሁ ታያላችሁ እንዴ ስታናደዱ😡😡😡

  • @ZainabaMannai
    @ZainabaMannai 8 годин тому +34

    እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን እወዳቹሀለው አትለያዩ ሄሉየ ❤❤❤

  • @NorehaAli
    @NorehaAli 9 годин тому +43

    የእንዳልክ ድምቀት ሄሉ ናት❤❤❤❤❤

  • @yoditmelaku8670
    @yoditmelaku8670 9 годин тому +72

    በጣም ደስ ብሎኛል ናፍቃችሁኝ ነበር አይለያቹ ፈጣሪ ሄሉን ግራ ጎን ያርጋት ፍቅራችሁን ለቁም ነገር ያብቃው እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤

    • @BhelHee
      @BhelHee 8 годин тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TagistTia
      @TagistTia 7 годин тому +1

      አይ እቃቃ ጨዋታ ነው የያዛችሁት አንቺ ግን አየደጋገመ እንደብርጭቆ ይሰብርሸል ጠበቂ።ልብ።ጥሩ አይደለም

    • @User12fipn
      @User12fipn 6 годин тому +1

      ​@@TagistTia እባካችሁ መልካም ነገር ተመኙ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 7 годин тому +18

    ተመሰገን ይህንን ላሳየን እኔ ማርያምን ሁለታችሁም አንድ ላይ ነው የምታምሩት ❤😍ለሁለታችሁም ክብር አለኝ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 годин тому +24

    እናተ መለያየት የለባችሁም የእውነት ሄሉየ ጀግና እኮ ነሽ እንዳልክ ጠበቅ አድርግ

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g 9 годин тому +31

    ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ እዳልክና ሄሉ በመገናኝታቸዉ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 9 годин тому +38

    እንዳልክ እና ሂሉዬ ኣብራቹ ስለ መጣቹ ደስ ብሎናል ካሁን ብሃላ ኣብራቹ ኑሉን

  • @erekyakder
    @erekyakder 9 годин тому +34

    እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 9 годин тому +35

    ሄሉ እንዳልክ ላንቺ ጥሩ ሰው ነው ግን በፍቅርም መልኩ ባያይሽም ምርጥ ወንድም ይሆንሻል ጊዜው ሲደርስ እሱም ሊያፈቅርሽይችላል ሄሉ እልህሽን ተይ በተረፈ ጥሩ ጸባይ አለሽ በርቺ

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 8 годин тому +1

      እረበደብ፡ነው፡እሚያፈቅራት፡መናገሩነው፡የከበደው፡

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 9 годин тому +63

    ወይኔ ማነው እንደኔ ደስ ያለው እፍፍ አረ አትለያዩ ❤

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 8 годин тому +29

    በእውነት፣አትለያዩ፣ደስአይልም፣እንዳልክየ፣ሂሉ፣ትወድሀለች፣ተረዳት፣መልካም፣ልጅናት❤❤❤❤❤

  • @mama-cv7sn
    @mama-cv7sn 9 годин тому +61

    እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊😊😊

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 8 годин тому +27

    ዋው ሰታምሩ ተጋቡ በእግዚአብሔር
    እንኳን ደና መጣች በጣም ተናፍቃችሁ ነበር
    እህቴ❤❤❤

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 9 годин тому +32

    አብራችሁ ስትሆኑ ነዉ የምታምሩት ሄሉ❤❤❤❤

  • @FeraAshebire
    @FeraAshebire 9 годин тому +20

    ሄልዬ የውድ ላቺ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 9 годин тому +63

    ከተለያያቺሁጀምሮ እቤታቺሁ ድርሽአላልኩምነበር ዛሬግን በምርቃና ስሮጥ ተደፍቼነበር😂😂ደስብሎኛል አብራቺሁስለመጣቺሁ❤❤❤❤❤❤

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 9 годин тому

      😅😅😅😅ሱስ መሆኑነውኮ

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 8 годин тому

      😂😂😂😂እኔ

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 8 годин тому

      😂😂እኔም ከተለዩዮ በሆላ ገነ መጣሁ 1:42

    • @heywet
      @heywet 6 годин тому

      Ene demo gebeche Endalken mulech adergen mesadeb nebere anjete selarere

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 6 годин тому

      እድሜ ለቅመሞች ድምፃቸው ተሰማ የእኔ አንደኞች👌👌

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 9 годин тому +28

    ሄሉየ ፈገግ ብይ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مكيه-ث6ي
    @مكيه-ث6ي 9 годин тому +28

    ኦፍ በጣም ደስ ብሎኛል ለናተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አትለያዩ

  • @mihiretChernet-r5u
    @mihiretChernet-r5u 8 годин тому +13

    እንዳልክና ሄሉዬ የኛ ድምቀቶች እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ አንድ ላይ ሣያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አቦ ይመቻችሁ

  • @melate.6747
    @melate.6747 8 годин тому +16

    እእእእልልልል ሄሉዬ እንኳን አንድ ላይ ሆናችሁ በጣም ከፍቶኝ ነበር ሄሉዬ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ዛሬ ጥሩ እንቅልፍ እተኛለሁ ሄሉዬ የኔ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ አንቺንም እንዳልክንም ፈጣሪ አንድ ላይ ይጠብቃችሁ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 8 годин тому +17

    እንደልክ እና ሄሉ ፍቅራኛሞች ብትሆኑ ጌታ ደስታዬ ልክ ዬለውም❤ ፍቅራኛ ብትሆኑ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 9 годин тому +25

    እሰይይይ ደስስ ብሎኛል ዋውውው ይከን ቀንን ነበር የምናፍቀው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @User12073-d
    @User12073-d 9 годин тому +18

    በቃቃቃቃቃ እንደዚ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TTate-lt7hs
    @TTate-lt7hs 8 годин тому +6

    ስለተታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ቢሮ ለ ቁጭ ብዬ ስራ መስራት አልቻልኩም ነበር ግዛት ደስ ብሎኛል ሄሎ የኔ ውድ አታስከፊው እሱም አያስከፋሽ ወዳችኋለሁ እንዳልከን ይቅርታ ጠብቃለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @fatmamohammed6509
    @fatmamohammed6509 9 годин тому +18

    ደስ ስላላችሁ እኛም ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 7 годин тому +10

    ዋውውው እንኳን ደስ አላችሁ አድላይ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል ሔሉ እኮ ስለምታዝናናለን ነው የምንወዳት የምር ሁለታችሁንም እንወዳችኃለን አድላይ ስሰሩ እና እዳልክ ይችን ሁለትቀን የለቀካትን ቪዲዮ ስለደበረኝ ትንሽ አሰከፍቸኃለሁ ይቅርታ ስለኮመት አሰጣጤ በጣም ይቅርታ ግን በናትክ ሁለኛ እደዚሕ አይነት ቪድዮ አትልቀቅ ቢቻላችሁ ዘና የሚያደርግ ቨድዮ ልቀቁ ከሔሉዬጋ ሔሉዬ ዘና የምታረግ ልጅ ናት

  • @Dotgaming-p6r
    @Dotgaming-p6r 8 годин тому +19

    ሄሉዬ ቆንጆ በጣም ታምራላችሁ እሰይ ❤ ❤❤❤

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 9 годин тому +25

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አንድ ሆናችሁ ሄሉዬ ሳቂሺ ስልተመለስ ደስ ብሎኝ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ 🙄🥲🥲🥰

  • @kidist1705
    @kidist1705 8 годин тому +13

    አንጨረጨራችውን ትንሽ በየቀኑ ነበር የማስባችው መጨረሻችውን እግዚአብሔር ያሳምርላችው አሜን❤❤

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 9 годин тому +277

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲😢😢

    • @heyattube8847
      @heyattube8847 9 годин тому +3

      እኔ ደምርሀለሁ በርታ የኔ ጀግና

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 9 годин тому +3

      እሺ በርቺ እኔም ደምሪኝ

    • @RabaAmar-f3x
      @RabaAmar-f3x 9 годин тому +1

      ያታያል

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 9 годин тому +1

      አብሽሪ፡እህት❤❤❤❤

    • @RabaAmar-f3x
      @RabaAmar-f3x 9 годин тому +2

      @saada
      እሺ ደምሪኝ ልደምርሺ

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 8 годин тому +14

    በቃ ቃል ቃል ነው ። ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ያሳምራችሁ❤❤❤❤

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 9 годин тому +38

    እዲህነው የሚአምረው❤❤❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 9 годин тому +29

    እድህ ነዉ እማምረባችሁ እዳልኬ እና ሄሎየ❤❤❤❤ አትለያዩ❤❤❤

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 9 годин тому +12

    ሄሉሻ ተናፍቀሻል። ድምቀታችን ነሽ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 годин тому +14

    አቤት ውበት እንዳልክ እና ሄሉ ስታምሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የእኔ ፍልቅልቅ

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 9 годин тому +23

    እንኳን ደህና መጣችው እንዳልክ ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 8 годин тому +8

    እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል በመሀላችሁ ሰው አታስገቡ እና ሄሉሻ ሳቅሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቁልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 9 годин тому +16

    ሄሉ ና እንዳልክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 8 годин тому +4

    ሄሉና እንዳልኬ በመታረቃቸው ከልቡ ደስ ያለው ማነው ወላሂ ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ስወዳቸው ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatMohammed-f8p
    @HayatMohammed-f8p 9 годин тому +24

    የምር እድላክ ከሄሉጋነው የማምርብህ❤

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 9 годин тому +36

    እልልልልልልልል ተመስገን እንዴት ደስ እንዳለኝ አውን ፈጣር ፍቅራቹን ብዝት ትሪፍሪፍህ ይበልልኝ ❤❤እወዳሃችዋለው ሁሌም በፍቅር ኑሉኝ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 9 годин тому +32

    የሰው ደስታ የሚያስደሰታችሁ በላይክ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 годин тому

      እኔ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 годин тому

      አሁንም ቢሆን እኮ በፍቅር አይፈልጋትም በጓደኝነት ብቻ ነው ሰገጤዋ በግድ አፍቅረኝ በግድ አግባኝ ጡት የላት ቂጥ የለት 😂😂😂😂😂😂

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 9 годин тому

      ​@@ፍቅር-ሰ9ፀከንች ግማታም ደቆሮ እያየሽ እርር በይ አንች የጠነባሽ ግዴታ ቀፍቅር ነው እንድ እኛ አበሮ በመሆናቸው ነው ዋናው አንችማ ምርጫህን አገኝህ እያልሽ ነበር እራቃት ስትይ ነበር አንች ውሻ👎👎👎

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 9 годин тому

      ​@@ፍቅር-ሰ9ፀእርርበይ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 8 годин тому

      ምን አሳረረኝ የሷ እኮ የወንድ ጥማት ነው የያዛት ​@@YutYutt-x8fእሷ እኮ ፍላጎቷ ቁላ ብቻ ነው

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 9 годин тому +17

    አንድ ላይ ነው የሚታመኑ ደስ የሚለን ከዚህ በኋላም ቢሆን ከሌላ ሰው ጋር ቤቱ ከሌላ ሰው ጋር ቢመጣ እሱም ማን ይጋብም ከዚህ በላይ ፍቅር የለም ቆም ብላቸው አስቡ የተራያችሁት ጊዜ እንድታስቡ ያረገን ይመስለናል ከዚህ በኋላ ከዚህ በላይ የድሮን ነገር አዲስ ይወት መጀመር አለብሽ የማይሆነውና የማይመጠን በመጠበቅ የወጣበቼ ተመልሳቸው ስለመጣቸው በጣም ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️😘

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 9 годин тому +21

    ተመስገን እዴት እንደናፈቃቹሁን❤ መተቃቀፋቹ ናፍቆን ነበር😢 እዴት ደስ እዳለኝ የብዙ ደጋፊዎቻቹው ልብ ነው የጠገናቹሁት በህይወቴ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም የደስታ እንብ ነው ያነባውት የናተ ደገፊ በመሆኔ እድለኛ ሴት ነኝ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር አይለያቹው የናተ ደስታ ነው ምንፈልገው ቆይ ይጨርሰው ጠላቶች እፈሩ እነሱ ታረቁ እናተ ግን ሜዳላይ ቀራቹው. መቼም አይለያዩም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ተብዬ ምን ይውጥሽ ይሆን ሄሉ እና እዳልክ እንዲለያዩ በኮሜት የምትሳደቢ ምን ይዋጥሽ አሁን. እዳልክ መቼም እዳትለያዬ ብዙ ጠላቶች አላቹው ተጠቀቁው

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 9 годин тому +1

      በጣም ገብሬዋ❤❤

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam 9 годин тому

      በትክክል ብለዋል እህቴ ተባረኪልኝ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 9 годин тому

      እንኳን ደስ አለሽ ቲክቶክ ላይ ዛሬ የደስታ ምሽት ነው የምናክፕብረው ​@@YutYutt-x8f

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 9 годин тому

      ​@@LeyuworkGebremariamየኔ ውድ

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 8 годин тому

      🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @HaWa-u8d
    @HaWa-u8d 7 годин тому +7

    እንዲ ስትሆኑ ነው. ደስ የምትሉ ፍቅር ያሸንፋል የኔ ወሰዴች❤❤❤

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 9 годин тому +8

    ግን ማነው እዳልክ ከሄሉጋ ሲሆን ኦቨር ደስ የሚለው እንደኔ

  • @ZuzuK-l8b
    @ZuzuK-l8b 9 годин тому +15

    የምር ካሄሉጋ ነው የሚያምርብክ❤ አይለያችሁ🥰🥰🥰

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 9 годин тому +31

    ተናፋቃችኋል ቀበጧ ሄሉ😍 ያቺ የነጭ ጩጬ የመሰለች ልጂ ድጋሜ እንዳላያት😫 እንዳልክ ከሄሉ ጋር ነው የምታምረው ደም ግባታችሁ ይለያል ❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 9 годин тому +1

      አወን አልፈልግም እዳመጣ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 9 годин тому +28

    የእንዳልክ ፊት የነጣው እሷን ሲያገኝ ወዙ ይመጣል ሂሉም ደግሞ ወዛቸው❤❤

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 8 годин тому

      ፍቅር የምትባለው እባብ አጣዋት የታለች

    • @AdilAsho
      @AdilAsho 8 годин тому

      የለችም ዛሬ ይች ተከሲስ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 7 годин тому

      ​@@ገብሬሏyoutubeበፍቅር አይፈልጋትም በጓደኝነት ብቻ ነው ሰገጤዋ በግድ አፍቅረኝ በግድ አግባት ተናግራል እኮ መቼም ከሷ ጋር አብሮ አይተኛ ይቺ ጣውላ ቂጥ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 годин тому

      ​@ገፍቅር የቶ የቡታጂራው ናትብሬሏyoutube

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 6 годин тому

      አረ አለች ኮምታለች ይች እባብ​@@ገብሬሏyoutube

  • @ساليأثيوبيا-ص3ل
    @ساليأثيوبيا-ص3ل 9 годин тому +70

    ዋዉ ስታምሩ ተጋቡ በማሪያም

  • @Tirst-b3p
    @Tirst-b3p 8 годин тому +5

    ወይ ተጋቡና አሳሩፍን ኤሉሻ ፈጣሪ ያጣምራቹ አይለያቹ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 9 годин тому +29

    የኔ ማሮች አንድ ለይ ስትሆኑ የተደሳ ❤❤❤❤

    • @SaraHpsh
      @SaraHpsh 6 годин тому

      የምር እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም ተመስገን ልቤ አረፈ ❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 6 годин тому

      ​@@SaraHpshበጣም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 годин тому +15

    እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ❤❤❤አብራ አለቀሥኩ አብር መሳቅ እድኔ ደሥ ያላችሁ እፍፍፍፍ አሳቃያችሁን አርተው እዳልክ ዶሮ ጀምር እምከታተልህ እትጅግና አላማድንቅ መንፍግንው ጀግና ሄሎ ጅግን ልጅ

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 9 годин тому +17

    አንድ ላይ ስለሆነ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 годин тому +2

    ሄሉ የእንዳልክ ድምቀት ናት ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ❤🎉

  • @AdilAsho
    @AdilAsho 9 годин тому +55

    ወይኔ ይሄን ነበር የምንጠብቀው ሳልይ ነው ገና የኮመትኩት በጣም ደስ ይላል😂😂😂❤❤❤

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 7 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tt👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 5 годин тому +2

    እንዳልክ በጣም አዝኜብህ ነበር። ለምን ሄሉን መረዳት አቃተው ብዬ ለሰጠሁህ ከባድ ኮሜንት በጣም ይቅርታ። አሁንም እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ አይለያችሁ አይለያችሁ ❤😂🎉መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ ፍቅር ክርስቶስ ነው አብዥቶ በእውነተኛ ፍቅር ያጣምራችሁ ❤እወዳችኋለሁ ኑሩልን ወደ ፊፊት ፊትት!!!

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 9 годин тому +12

    በፈቃደኝነት 5 ኬ አስገቡኝ የመዳም ቅመሞችየ ፈታ ዘና ትላላችሁ በቤቴ ሰወዳችሁ ሄሉ ኤድ እዳልክ

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 7 годин тому +8

    Woww kinoo akanatii waliraa bareduu dhugaa ❤❤❤❤❤

  • @gdhdhgdgd905
    @gdhdhgdgd905 9 годин тому +13

    እንዲህ ስትሆኑ የሚያምርባችሁ የኔ ማሮች ስወዳቹ ሄሉየ❤❤❤❤

  • @lomiasmare5438
    @lomiasmare5438 8 годин тому +8

    እንዳልከ እናቲ ሰሰቅ ሰላየሁት ደሰ ብሎኛል❤

  • @Marita-k6q
    @Marita-k6q 8 годин тому +5

    ስትለያይ አልቅሸ ነበር አሁን ደስ አለኝ❤❤❤❤❤

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 6 годин тому +3

    እኔም በጣም ተቀይሚው ነበር ግን አብራቹ ከሆናቹ ደስ ብሎኛል እዳለክ ግን ለውሳኔ አትቾክል ሁሉ ነገር ቀስ ስትል ብዙ ነገር ታገኛለህ ሄሉም እደዛ እሽ አትቸኩሉ ለሁሉም ነገር በመሃላቹ ሰው አታስገብ ❤❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 8 годин тому +14

    እኔ የናንተን ፕሮግራም ለማየት በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ በመመለሳችሁም በጣም ደስ ብሏኛል እመቤቴ ማርያም ኣትለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdeskassaw3652
    @mekdeskassaw3652 4 години тому +1

    እሰይ እንደዚ ሁናችው ስላየዋችው በጣም ደስ ብሎኛል እናተ ሳቃችው ብቻ ይበቀል ድምቀት ብያችዋለው እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤❤❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 9 годин тому +13

    Wawooo my god እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ሄሉሻ and እንዳልክ👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ለሁለታችሁም።

  • @bizuyemohammed2939
    @bizuyemohammed2939 4 години тому +2

    እልልልልልልል ደስ ሲል በእናታችሁ አትለያዩ እንዳልክ አግቢኝ በልና የፍቅር ጥያቄ አቅርብ ስልካቸዉን ስጡኝ አርባምንጭ ልሄድ ነዉ እነሱን ለማግኘት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahymhAli
    @RahymhAli 9 годин тому +20

    ሂሉየና እዳልክ ሁለት ምርጦች🎉🎉🎉🌹🌹👍👍

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 7 годин тому +3

    እንዳልክ ይቅር በለን ምናወራውን አናውቅም ሄሉ ሲከፋት ደስ አይለንም ዛሬ አምሮባቿል

  • @khaleifahalsuwaidi9445
    @khaleifahalsuwaidi9445 9 годин тому +13

    በጣም ደስ ብሎናል አላህ አይለያችሁ ምግዜም ምኞቴ ነው

  • @FishGirma
    @FishGirma 5 годин тому +2

    ለ3ጊዜ ልፅፍ ተገድጃለሁ አንድ ነገር ቀረኝ እንዳልክ ይቅርታ ኤሉዬ እንዲህ ከፍት አልፈልግም በብዙ የተጎዳች ነች እባክህን ከዚህ በኃላ ሰው አታስገብ

  • @AlganeshTekle-b2j
    @AlganeshTekle-b2j 8 годин тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አብራችሁ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 9 годин тому +12

    ዛሬ ይለያል አይለይብን ❤❤❤❤

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 9 годин тому +18

    ስጥብቅ የቆየው እደኔ ማነዉ 👍

  • @HanaGitatuo
    @HanaGitatuo 2 години тому +2

    እንድዬ አትቀየመን ስለምንወዳችሁ ናው ማ ሬ የኛ ውድ ውንድማችን ውዷ ሄሎዬ እግዚአብሔር ከምቀኛ ይሰውራችሁ እኛ ለክፉት አይደለም በክፍት አትውሰድብን ካጠፍን ይቅርታ

  • @መድመድናሙሀመድ
    @መድመድናሙሀመድ 9 годин тому +10

    ዋዉዋዉሂሉየተግድህ አትጣሉ❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 9 годин тому +18

    አቦ ሄሉየ የሄን ልጁ አላመኩትም አይይ ነገም እዳይሰብርሽ እህህ እኔ ሢከፋሽ በጣም ሥለሚከፋኝነዉ

    • @BetiBeti-u6u
      @BetiBeti-u6u 9 годин тому

      Ename,slakeshe,tasazegn,aleshe,bakshe,rasehine,tibekie

    • @User12fipn
      @User12fipn 8 годин тому

      ​@@BetiBeti-u6uተው በናታችሁ - Ve አት ፃፉ አብረው እንዲሆኑ የሚያግዝ ፃፉ ከይቅርታ ጋር

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ 8 годин тому +1

      ደምሪኝ ይሄ ሰውየ አስመሳይ ነው

  • @AnitenehLakew
    @AnitenehLakew 6 годин тому +2

    ማርያምን ለመቤቴ ማርያም ነግሪያት ነበር ።እንዳትለያዩ ስለሰማችኝ ምስጋና ይድረሳት ።

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 9 годин тому +8

    በደዚ ነው የሚያምርባችሁ የምትሉ ከአሁን ቡሀላ ማንም በማሀላችሁ አታስገቡ የምትሉ🎉🎉

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 6 годин тому +2

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ተጋቡና አሳርፉን ሰይጣንም አይገባባችሁም

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 9 годин тому +11

    አንደኛ ነኝ እንኳን ደስ አለሽ ሄሉ❤❤❤❤❤ እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetAgegnewu
    @EmebetAgegnewu 6 годин тому +3

    በጣም ደስ ብሎኛል!! አይለያችዉ!!

  • @Ema-x7m
    @Ema-x7m 9 годин тому +9

    እንኳን ተገናኛችሁ 😍😍

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 9 годин тому +53

    ከተለያያቹ ቀን ጀምሮ የሁለታቹ ቤት ደርሽ አላልኩም እንኳን ደህና መጣቹ ❤❤❤❤አንድ ላይ በመምጣቹ ደስ ብሎኛል

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 9 годин тому +9

    እዲህ ንዉ የሚያምረባቸሁ ሄሉዬ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @yonathenhabte4954
    @yonathenhabte4954 9 годин тому +10

    ቬሎ ቬሎ አንገዛለን 🙏🥰

  • @MakdesMakdes-t9i
    @MakdesMakdes-t9i 9 годин тому +10

    ዉይ እኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 години тому

    እንዳልክ እና ሄሉ አንድ ላይ ሥትሆኑ አባትድምቀታቹ እንድ ነዉ የምያምርባቹ❤❤❤❤❤

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 9 годин тому +48

    ውይ እንደኔ ደስ ያለው እልልልልልልልልልልልል
    በደስታ ላብድ ነዉ ።ተመስገን ተመስገን ተመስገን
    ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 9 годин тому

      በጣም እልልል

    • @seble4004
      @seble4004 8 годин тому

      ዩዩየ እንኳን ደስ አላችሁ​@@YutYutt-x8f

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 8 годин тому

      በጣም፣ደስብሎናል❤❤❤❤❤፣እንዳልክየ፣አትጣሉ

    • @ساراحبشي
      @ساراحبشي 7 годин тому

      ባጣም እልልልልልል🎉🎉

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 7 годин тому

      እኔ❤❤❤

  • @yenatenafaki527
    @yenatenafaki527 7 годин тому +2

    ወይኔ ሄሉዬ የኔ ዉድ ይሄ ነዉ እሚያምርባችሁ ማርያምን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sosina-l8m
    @Sosina-l8m 9 годин тому +8

    ሁሌም እንድነው የማምርባችሁ ማርያምን ሰሞኑን በጣም ተናድጀነበር በዑነቱ ከሆነ ፈጣር አይለያችሁ 🙏