ማህፀኗ በባሏ ብልት...ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ሚስት ገመናዋን ይፋ አወጣች !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 475

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 8 годин тому +65

    ሀገሬ በጥና ታመሻል ፈጣሪ ይማርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 5 годин тому +2

      የፓይለቶችን ስም ያጠፋ በአለም ላይ ያልታዮ ያልተሰሙ የእዝ😮 ልጅ ብልግና የሚዘገንን የሰራው ይዘገንናል ይህንን መግደል በአደባባይ ይህንን ልጅ ለተለቀቀ ሶዶማዊነት ስለሚያስፋፋ ይገደል

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 5 годин тому

      @SaraBarKot በጣም በጣም ዘግናኝ ነዉ ቃል ሥላጣሁ ነዉ ዝምታን የመረጥኩት እዉነት የሡ ብልግና ሣያንሥ ሚሥቱን የልጁን እናት የሚያስደፍር ይህ ወንድ ነዉ ቆሻሻ ቱቱቱቱ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 5 годин тому +10

    ይህ ልጅ መገደል አለበት ትውልድ እፃናት ያልታወቁ እቤተሰቦች ታፍነው ሳያወሩ ያሉ ስንት ይኖራሉ ይህ ሰው ይጋለጥና በከፍተኛ ወንጀል መጠየቅ አለብን

  • @שלומיתרסקאי-ג5ז
    @שלומיתרסקאי-ג5ז 6 годин тому +13

    ጀግና ጀግና ጀግና አንበሳ እሰይ👍👑🦁🏆❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 годин тому +20

    ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢❤❤

    • @RfgSfr
      @RfgSfr 5 годин тому

      አሜን ያረብ አገር ስንገባ ጥሩ ነገር ይጠብቀን ያረብ🎉

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 7 годин тому +29

    ሚኪዬ የኞ ጀግና እራስህን ጠብቅ ስንት አይነት ባለጌ ሰው አለ ....እና ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 7 годин тому +15

    ምክዬ ጀግናችን እራሥህን ጠብቅ ጌታ ከአንተ ጋ ይሁን

  • @Lameme-b7v
    @Lameme-b7v 7 годин тому +12

    ጃግና እህት 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 8 годин тому +32

    ሚኪየ የኛ ጀግና ድርቅ እምትለው ነገር ስወድልህ እደምንወድህም ታውቃለህ❤❤
    የቆሸሸ ዘመን ሆነብን አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ያውጣሽ😢😢

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 7 годин тому +17

    አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @በረንታ
    @በረንታ 6 годин тому +24

    ሀገሬ መሄድ እየፈራሁ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 2 години тому

      ሀገሬ በጣም አሳዘነችኝ እንዴት አርገው እንደ አቆሾት ሀገሬን ኢትዮጵያውያን በጣምነው እምወዳት እምናፍቃት ንግን ሀገሬን ፈራሆት

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie 7 годин тому +18

    አረ ሚኪየ ምን ጉድ ነው?አረ እንዳንተ አይነት መልካም ወጣት ያብዛልን !!!!በርታ በርታ በርታ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 7 годин тому +13

    ሚኪ ጀግናዉ እራሰህን ጠብቅ

  • @MeatDnku
    @MeatDnku 8 годин тому +13

    ሚኪዬ ጀግናችን ነህ🎉🎉🎉እራስህን እየጠበቅህ🎉🎉🎉❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 8 годин тому +20

    አጀብ ነውዘንድሮ ሚኪየ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤😢😢😢😢

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 7 годин тому +13

    ሚኪ እኮ ደረቅ የምትልው ነው ደሰየሚልኛ ጀግና ነህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 3 години тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 5 годин тому +5

    ሜኪየ አላህ ይጠብቅህ. ሌላ ምን ይባላል. ጠክር. አሁንም. በላይ ብዙ ጉዲ. ይወጣል

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 6 годин тому +6

    ሚኪዬ፣ ወላጅ፣ ከወላጅ፣ እናትህ፣ጋር፣
    ይቅርታ ተደራረጋችሁ፣ለሁሉም.፣ ስው፣ አስታራቃ፣ አይደልህ፣ እንዴ፣ አስማን፣ የይቅርታ፣ዜና፣ ተባረክ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 7 годин тому +21

    ይሄን ውሻ እድሜ ልክ እስር ቤት መበስበስ አለበት የዚህ አይነት ወንዶች መታደን አለባቸው ጎበዝ።

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 6 годин тому

      Yes 🙌 you are right my dear he is nasty dirty man, he lost 😞 very respectful job , you lost 😡 big time, for nonsense dirty things .

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 5 годин тому

      ጉድ ኢትዪያ ሰላምሽናፈቀኘ

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 8 годин тому +31

    ወይ እምዬ አገሬ ስንቱን ጉድ ተሸክመሽ ነው ያለሹ 😢

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 7 годин тому +14

    በየቀኑ በየቀኑ የማንሰማ ጉድ የለም 😢 ሚኪ ወንድሜ አንተ ጀግና አላህ ይጠብቅም🎉❤

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 7 годин тому +15

    ቱ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ ሚስትህን ከሌላ ወንድ ጋ የልጅህን እናት😢😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 3 години тому

      ይኢቱቢህዝብ
      ለብርብሎንወአፈርብላና

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 годин тому +27

    ሚኪ መጣ ገባ ገባ በሉ በላይክ ጀምሩ

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 7 годин тому +5

    እረ ጉድ ነዉ ዘድሮ የማናዉ የማንሠማዉ ነገር የለም ማስተዋሉና ይስጠን😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 7 годин тому +6

    ያአላህ ዘንድሮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢😢😢

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 7 годин тому +13

    ወይኔ ፈጣሪሆይ የሰው ጭካኔ😭😭😭💔 አቤት አቤት ሚክዬ በርታ ሀቢቢ🥺🥺

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 3 години тому

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😁😁😁🙄🙄🙄👎👎👎👎😮😮😮😮

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 8 годин тому +8

    ውይይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጠን
    የማይሰማ ጉድ የለም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 4 години тому +3

    የኔጅግና❤ማሪይምን❤በጣም❤ጀግና❤ነህ፡❤እግዚቤሔር፡ይጠብቅህ❤ልዩየኔጅግናማሪይምበጣምጀግናነህ፡እግዚቤሔር፡ይጠብቅህልዩነህ

  • @BarhnNash
    @BarhnNash 8 годин тому +8

    ሚክየ እምወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማአረይ እባክህን ራስህን ጠብቅ ❤❤❤😘😘😘💌💌💌አየ ሀገር ስንት ነገር ነዉ የተሸከምሽዉ 😢😢😢

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 5 годин тому +3

    ሚኪ ለየት የምትልብኝ ሒወትህን ለሕዝብና ለሀገርህ የሰጠህ ለስራህ ያለህ ክብር ታማኝነት ያስደንቀኛል

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 4 години тому +4

    ሚኪ ልጁ ትክክል አይደለም ወደፀበል ውሰዱት ወዶ አይመስለኝም ❤❤

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 6 годин тому +2

    በየቀኑ በየቀኑ የማንሰማዉ ጉድ የለም ሚኪ ወንድሜ አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢ወይ እምዬ አገሬ ስንቱን ተሸክመሽ😢😢😢😢😢

  • @MeatDnku
    @MeatDnku 8 годин тому +61

    እምዬ አማማ ኢትዮብያ ልጁችሽ ጨልለዋል😢😢😢😢

    • @MasaratAlamuu-c1i
      @MasaratAlamuu-c1i 7 годин тому +3

      😢😢😢😢😢😢

    • @AdisKasa-i6g
      @AdisKasa-i6g 7 годин тому +1

      😢😢😢😭

    • @Foz-gp9xe
      @Foz-gp9xe 5 годин тому

      ነፍስ ይማር ኢትዮጵያ ካልን ቆየን እኮ

    • @BedriyaDegu
      @BedriyaDegu 5 годин тому

      ምክየሰዉቆሻሻነዉይገደል

    • @BedriyaDegu
      @BedriyaDegu 5 годин тому +1

      እሄዉሻነዉ

  • @BeleteAyna
    @BeleteAyna 8 годин тому +11

    ምድነው ጉድ የትነውያለነው አገራችን የት እየሄደችነው እግዚኦ

  • @AdisMengestu-x2q
    @AdisMengestu-x2q 5 годин тому +1

    ሚኪየ በጣም ነው የማደንቅህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሬ ካንተጋ ይሁን

  • @EeEe-ii1xm
    @EeEe-ii1xm 3 години тому +2

    እድሜይስጠንጂገናብዙእሰማለን😢

  • @ksaksa9220
    @ksaksa9220 4 години тому +1

    ምክዬ ፣ጀግናችን፣እራሰህን፣ጠብቅ፣ፉጣሩ፣ይጠብቅህ፣ዉዱ፣ፀብል፣ዉሠጁዉ❤❤❤

  • @NajtYouTube
    @NajtYouTube 5 годин тому +2

    ሚኪነት ትለያለህኮ የወንዶች በላይ❤ጀግና ነህ የምር💪💪😌

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 4 години тому +3

    ይሄልጅ፣በጣም፣እርኩስ፣መንፈስ፣ነው፣ፀበል፣ያስፈልገዋል፣በህግ፣መጠየቅ፣አለበት፣

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 6 годин тому +2

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልልል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽሽ😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 6 годин тому +2

    ሚኪየኔጀግና🎉🎉

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 5 годин тому +2

    አይ የኛ መከራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየዉዉዉዉ ስንቱን አየነዉ 😭😭😭ስንቱን ሠማነዉ😭😭😭አንተ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ🤲🤲🤲ፈጣሪየ ሆይ እንደኛ ክፋት ሣይሆን እንዳንተ እዝነት ያረብ🤲🤲🤲

  • @MaryamMaryam-x8h
    @MaryamMaryam-x8h 8 годин тому +6

    የአላህ ምን ጉድ ነው ወጣቱ ሁላ የተጨማለቀ ሰራ እየተሰራ እደት ያልፍልናል

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 4 години тому +2

    ወይ ጉድ እማንሰማው ነገር የለም መገዛ ሚስቱ ለ2 ሊጫወትባት እግዚኦ 😮😮

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 5 годин тому +2

    ሚኪየ ጌታ ይጠብቅህ፡እቺ ኣቲደባብቂ ኩፉ ስነምግባር እያደረገ ለሰይጣን ቦታ ትሰጥያለሽ እህትሽ ጀግና ናት! ለጤናሽ ለሂወትሽ ጌታ ይጠብቅሽ ሞት ኤቻይቢም ኣለ ተጠንቀቂ!

  • @MeronYeneneh-c3k
    @MeronYeneneh-c3k 5 годин тому +1

    የኔእህትአይዞሽይሄየሰይጣንስራነውእግዚያብሔርይርዳሽ

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 4 години тому +2

    አስተግፊረላ ያረብ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ለሁላችንም

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 5 годин тому +3

    ፈጠሬ ከደዘ አይነቱ ይሰውርን ሚኬሾ እግድ አላህ ከጎንህ ይሁን ግን አባቴ እራስህን ጠብቅሚኬሾ

  • @زومرامحمد
    @زومرامحمد 7 годин тому +5

    ወይጉድ አላህ ይስቱር አይይይይ ያምናዉን ስንል የዘንድሮዉ ባሰ ያረቢቢቢ የአላህ ሀገራችንን እዘንላት

  • @almazdwoldetsadik2073
    @almazdwoldetsadik2073 7 годин тому +6

    የካንሰር ታማሚ የመሆን ዕድል ሁሉ ሊኖር ይችላል ይሄ የሕብረተሰብ ጠንቅ ነው በዛ ላይ ትዳር እያለው የሚያደርገው ግንኙነት በሕግ ያስቀጣዋል ሊያሳስረው ሁሉ ይችላል ሚኪ መበርታት አለብህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 годин тому +2

    ፍቅር ከሒወትሽ ይበልጣል ??? ፈጣሪ የጅህን ይስጥህ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 7 годин тому +5

    ምን አይንትጉደንዉ እማይሰማንገረ የልም😢😢😢😢😢😢😢

  • @TadrowTadu
    @TadrowTadu 4 години тому +2

    ሚኪ ራስህን ለመከላከል ስፖርት ብሰራ አሪፍ ነዉ 💪💪💪

  • @LilySedro
    @LilySedro 5 годин тому +6

    ይሄ ሌላ ትውልድ ሳያበላሽ ወደ ህግ መውሰድ ነው ህጉም አሰተማሬ ቅጣት እንጠብቃለን

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 години тому

      እስካሁንስ ቸኗአለማበላበቱ ምን እናቃለን

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 2 години тому

      ዘመድ ካለው ፀበል ወረሰዱት ኧሆሆሆ ለቆአልኮ

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq 6 годин тому +1

    ሚኪየ ተባርከ አባቴ🙏❤️

  • @UsA-vo7mr
    @UsA-vo7mr 6 годин тому +9

    Kotaa worii afan kana dhagesani me nama akaa kotii video kana ilaluf figdan akaa koo❤

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr 6 годин тому +1

      Ana oson figuu cacabee olee 😂😂

    • @Adanech-yv3lc
      @Adanech-yv3lc 6 годин тому

      Dhugaa aniis akkasuma ❤

    • @UsA-vo7mr
      @UsA-vo7mr 6 годин тому

      @Jait-il3lr bagaa haftee😂🙏

    • @ShebariShesha
      @ShebariShesha 6 годин тому +1

      Sii duwaa mittii anii illegal yeroo hunda illaluutin figaa bayeen jaladha vidiyo kanaa❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr 6 годин тому

      @@UsA-vo7mr Ameen Ameen Ameen

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 7 годин тому +2

    ይኔ እህት በአሁኑ ሰአት ሰለማፈቅረው ነው የሚለው ነገር አይሰራም ከምንም በላይ ጤኔኛ ስትሆኚ ነው አትሞኚ ለፍተሽ መኖር ትቺይለሽ ጤና ካለሽ ከእንደነዚ አይነት ጋር መኖር አደጋ አለው አሲቢበት የኔ እናት።

  • @hiruttesfazgi1025
    @hiruttesfazgi1025 4 години тому +1

    ሚኪ እንኳን ደና መጣህ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ይሄ በጣም ባለጌ አይገልጸውም ቶሎ ብለህ ለህግ ማቅረብ አለብህ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 7 годин тому +5

    ወይኔ ፈጣሪ ሆይ የሰው ጭካኔ😢😢😢😢በፈጣሪ ስም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 6 годин тому +1

    አሚላኪአተማረን😢😢😢😢😢😢😢😢
    ወዪኒ።😢😢አገሪ😢😢

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 6 годин тому +2

    ይሄ ባለጌ በህግ መጠየቅ አለበት ሚኪየ እራስህን ጠብቅ

  • @MulugojjamTeshome
    @MulugojjamTeshome 7 годин тому +6

    ሚኪ. እራስህን. ጠብቅ.

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 7 годин тому +3

    ሚስኪን ስታሳዝን የኔ እናት 😢 አይ የሴት ልጅ መከራ 😢

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 7 годин тому +4

    ስመስለኝ ወዶ አይመስለኝም መጥፎ መፍስ ይሆናል ፀበል መውስድ ነው የዝሙት መፈስ ይሆናል

  • @GenatMitku
    @GenatMitku 7 годин тому +2

    ልጅቷ ተስማምታነውእንጂትታውአትኤድምወንድጠፋእንዴለሷጥሩትዳርይስጣት

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 7 годин тому +4

    😭😭😭😭ወይ ዘንድሮ ወደየት እየሄድን ነዉ ግን እረ ወገኔ ተዉዉእባካችሁ ጭራሽ በዚህ ደረጃ ዘቅጠናል

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 6 годин тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ ማረን ጌታሆይ

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 7 годин тому +14

    ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ መምህር ተስፋየ ገጠመኝ ባላቸው ግቡ እና ተከታተሉ

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 3 години тому

      እሄ ሸርሙጣ እደውም መገደል አለበት
      የምን ፀበል የሚባለው ሸርሙጣነው
      አኡኡኡኡኡኡዙቢላህ
      ሸርሙጣ ሸርሙጣ ሸርሙጣ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 7 годин тому +1

    ሚኪ የልቤንነው ያደረስኸው የኔጀግና ውህ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ

  • @ZeinaMulgeta
    @ZeinaMulgeta 7 годин тому +2

    ሜኬ የኔ እልሄኛ በርታ

  • @LemlemGebreselasie
    @LemlemGebreselasie 7 годин тому +2

    ሚክየ በርታ

  • @ሸምስያናደሞ-ለ2ወ
    @ሸምስያናደሞ-ለ2ወ 2 години тому

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ከናአባሎችክ

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 7 годин тому +3

    እረ ወገን ወዴት ሄደናል ያቺን የመሰለች አገር በከሏት በመጥፎ ነገር እግዚኦ ወይ ባህላችን ወይ ሀይማኖታችን እረ ምን ይሻላል በዚህ በቆሻሻ ስራው ምን የመሰለ ስራውን አሳጣው ምን አይነት ሰው ነው እባካችሁ ይሄ ትውልድ ያላመጣብንና የማያመጣብን ጣጣ የለም ምን ይሻላል ጎበዝ በዚህ ላይ መጠንከርና መስራት አለብን ይሄ ሰውዬ ግን ታስሮ መገረፍ አለበት አርባ ጅራፍ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    እግዚኦ😢😢😢😢😢😢 ፀበል መሄድ አለበት

  • @bbn8210
    @bbn8210 7 годин тому +1

    አይዞሽ እህቴ😢😢 ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቀ2ገ

    የአላህ ምን ጉድ ነው

  • @TesfenshYegetaAlij
    @TesfenshYegetaAlij 7 годин тому +1

    ጉድነው ዘንድሮ ወይኔ ሃጋሬ ምን ይሸለል የልተሰራ ግፍ የለም😢😢😢

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 7 годин тому +2

    የአላህ ምናይነት ጉድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 6 годин тому +8

    ጀግና እህት አለችሺ. ላችተጨቃነውኮ ሆ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 55 хвилин тому

    እግዚዮ ይህ የተረገመ !!! መታሰር ነዉ ያለበት !

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 7 годин тому +1

    ሚኪ ጀግናው እኮንበሠላም መጣህ. ንሮ የማይሠማጉድየለም. እድሌ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 5 годин тому +1

    ጉድአገሬ😢😢😢አላህየኸይሩንእሻለን

  • @A-ic7sw
    @A-ic7sw 3 години тому

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 🙆🙆🙆🙆
    አምላኬ ሆይ እንደኛ ስህተት ሳይሆን
    እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን
    ምህረት አውርድልን🙏🙏🙏
    ሚኪ ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ!!!

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen8810 7 годин тому +2

    ሠላም ነዉ ሚኪ❤❤❤❤🍁❤❤🍁🌹🎂🍁❤🌴

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 години тому

    ሚኪዬ ራስህን ጠብቅ ስታዋራ ጀርባህን አትስጠው ለወጀለኛው ኪሱ ምንእንደሚኖረው አይታወቅምና
    ምን አይነት ባለጌ ነው ይእጅህን ይስጥህ ቸሩ መዲኃኒአለም 😢😢አይዞሽ እህቴ

  • @zabibaakadiir
    @zabibaakadiir 7 годин тому +4

    Mikiyee jagina ❤❤❤❤❤

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 7 годин тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይሁንሽ እህቴ ከሂወትሽ አስወጭው😢😢😢😢😢

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 5 годин тому +1

    ሚኪየ❤❤❤

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j 7 годин тому +1

    እግዚኣብሔር ምህረቱ ላክልን ወይይገድ

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 7 годин тому

    ሚከችን,አከንደናመጠጀግናችን,በርተ,,የሰብከዑ,ዪሰከልክ,መጨረሸዉነ,የሰሚርልክ❤🙏

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 7 годин тому +2

    እረ ምንድነው የምንሰማዉ 😢😢😢 ጭራሽ አደምግብ ይጋብዛል ሚስቱን ለፈረጅ

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y 7 годин тому +1

    ሚኪየ የኔጀግና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 7 годин тому +2

    ከዚህ ሰው ጋር ከኖርሽ ልጅሽን እየጓዳሽ ነው። ይህ ሰው የሰይጣኑ ተገዥ ነው።ይህ ፊቅር ሳይሆን ይህ አረሜንነት ነው።

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 7 годин тому +2

    ሚስትየዋግን ዝብላናትየምንእወደዋለሁነውተራስበላይንፋስ

  • @eritre123
    @eritre123 3 хвилини тому

    ኣይዞህ በርታ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tblatsbha
    @tblatsbha 4 години тому +1

    Miki gobez neh betam newu emtgafetachewu🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 4 хвилини тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወዴት እየሄድን ነው እዚዮ መሃርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 6 годин тому +1

    ሚኪ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 7 годин тому +4

    የምር ሁላችንም አብደናል

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 4 години тому +1

    እረ ወይኔ ወዴት እየሄድን ነው እረ በስማም ምን ሆና ነው እስካሁን ታማሚ ሆና የምትኖረው ገና እንደዚህ ስብስብ በካሚራ ቀርጻ በህግ ማቅረብ ነበረባት ይሄ ሰው ህጻናት ወንዶችንም ሊደፍር ይችላል ለህግ ይቅረብ

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 5 годин тому +1

    ቱ ወዮ ሰዉዬዉ ለሰዉ ክብር የለውም ጭራሽ ቆማሽ የቀራሽ አላለትም😢