እንባዋን መቆጣጠር አልቻለችም| መቅዲን ያስለቀሳት ጉዳይ ምንድነው?| ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @hanamarew
    @hanamarew 6 годин тому +28

    መቅዲየ ከልቤ እወድሻለሁ። እፀልይልሽ ነበር። እግዚአብሔር ልጆች ስለሰጠሽ ክብር ምስጋና ይብዛለት። 🎉❤

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 2 години тому

      እኔም እግዚአብሔር አንድ ልጅ እንኳን በሰጣት እል ነበር ልጅ የሌለው ሰዉ ጎዶሎነት ይሰማዋል።

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 5 годин тому +13

    መቅዲዬ ለዚህ እኮ ነዉ የምልሽ ሁሌም ብርቱ አስተዋይ ነሽ እኮ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክ ልምልም በይ

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 4 години тому +8

    ኑሪልኝ አሁንም አግዚአብሔር በብዙ ይጨምርልሽ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 годин тому +26

    ፍፄ የኛ ተወዳጅ ሩሩ ደግ የዋህ ልበቀና ወንድማችን በተወዳጅ ዝግጅትህ እንኳን መጣክልን በድጋሜ ከነ ቁምነገርህ ጫወታህ ሳቅህ ስወድህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን❤❤❤ሰላም ስንሆን ነው ሳቁ ጫወታውም መቅዲዬ የኛ አመስጋኝ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤የመስጋናሽ ውጤት ነው የተሰጠሽ እሰይ እኛንም ይስማ አንቺን የሰማ❤

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 5 годин тому +11

    መቅዲዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 5 годин тому +9

    መቅዲ 100% ቅን ልብ ኣለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubalemTobeyaw
    @WubalemTobeyaw 5 годин тому +7

    ፍፄ & መቅዲ ስወዳችሁ❤

  • @hanamarew
    @hanamarew 6 годин тому +11

    ፍፄ ታድለህ። ወንድማዊ ፍቅርህ ያስቀናል።❤

  • @Misneb
    @Misneb 8 годин тому +16

    ፍፁም ፎቶ በለቅሶ ምክንያት ሜክአፕ እንዳይበላሽ በተቻለ መጠን የሚያሳዝኑትን ርዕሶች ከፎቶ በሁዋላ ቢሆን እላለሁ። በነገራችን ላይ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው....

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 години тому +3

    መቅድዬ ሽንጤን ገትሬ ከተሟገትኩልሽ አንዷ ነኝ አድናቂሽ ነኝ ምቀኛ ስምሽን ካጠፉ ሰዎች አሁንም ራቂ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ያሰብሽውንያሳካልሽ 🙏🏽🙏🏽

  • @Glorysoundministry
    @Glorysoundministry 9 годин тому +25

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @EleniTeshome-sf8nu
    @EleniTeshome-sf8nu 9 годин тому +14

    መቅዲዬ የኔ ደርባባ ፍፄ ቀጥልበት እስካሁን አሪፍ እንግዶች ነው እያቀረብክልን ያለው

  • @AdoniAlazere-h6x
    @AdoniAlazere-h6x 9 годин тому +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ❤ መቅዲ❤🎉🎉🎉 መሰረት መብራቴን እንደምንም ብለህ አቅርባት አኖዳችኋለን❤❤

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 Годину тому

    መቅዲ አድናቂሽ ነኝ ጥንካሬሽ እና በራስ መተማመንሽ ያስደንቀኛል።
    በርቺ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን። ልጆችሽን ያሳድግልሽ
    ስለ ሐሜት ያልሽዉ አባባል
    አስገርሞኛል ሐሜት በሮብ ስጋ መብላት ነው

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 7 годин тому +5

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን ፍፄ

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 8 годин тому +5

    መቅዲዬ ፈጣሪ ስለጎበኘሽ አመሰግናለው ተጠበቂልኝ❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 години тому +3

    ቆንጆ ቃለመጠይቅ❤❤❤ከቆንጅዬ ጋር

  • @azi374
    @azi374 3 години тому +4

    ❤❤❤we love you guys from Eritrea

  • @NestaEwinnete
    @NestaEwinnete 8 годин тому +6

    መሲ መቼም የማረሳት ልጅ ናት በጣም ቆንጆ መልካም ልጅ ነበረች እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያሳርፍ

  • @MameAbiy
    @MameAbiy 5 годин тому +6

    መቅዲዬ ስወዳት😘😘 ጠንካራ ሴት ናት

  • @GetachewAddis-o7o
    @GetachewAddis-o7o 36 хвилин тому

    I read in believing in god and good, light heart, hard work, tolerance, love, trust, honesty, and beauty in Mekdes! Wish you healthy, happiest and longest life sister!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 54 хвилини тому

    እግዚአብሔርን የተደገፈ አይወድቅም መከዳት ያማል ጊዜው ሲረዝም ግን ያጠነክራል ጠንካራ ሴት ናት እንኳንም አለፍሽው❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 6 годин тому +4

    ፍጹም እኮ አጠያየቁ ልክ እንደቤተሰብ በጣም በለዛ ታድሎ።😊

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 8 годин тому +5

    መሲዬ ፍቅር የሁነች ልጀ ነበርች እግዚኣብሔር ነፍሳን በገነት ያድርገው መቅዲዬ የእውነት ስው እግዚኣብሔር ከነቤተሰባችሽ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 4 хвилини тому

    አረ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ናቺሁ ባላቤትህ ልጆቺህ ሁሉም ስላም ነው እንኮን ደስ አለህ ፍፅ ስላየሁ ደስ ብልኛ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 5 годин тому +8

    ወይ መቀዲ ከነዛ ኮተትቶች እግዚያብሔር ገላገለሽ ይገረምና ሸዊት በውድቀትሽ ግዜ ያንጎጠጠጡሽ መምህር ደረጀ የሰውን ስም በማጥፋት ስሙን የሚገነባ በእርቅ ብትለያዩም ከአጠገብሽ አርቂቸው

  • @dehnatube
    @dehnatube 6 годин тому +6

    መቅዲ አክባሪሽ ነኝ።

  • @LozaBeze
    @LozaBeze 6 годин тому +10

    መቅዲዬ የኔ የዋህ በምታምናቸው ጓደኖቿ ግፋ የደርሰባት በነ ይገርም ደጀኔና ሸዊት በአበላቻቸው ጻድቃን ነን በሚሉ የታማች ግን ደግሞ ፈጣሪ በየዋህነቷ የከፈላት ምርጥ ሴት ❤❤❤❤ መቅዲዬ በጣም ወድሻለሁ የምታወሪያቸው ነገሮች ሁሉ ለኔ ብርታቶቼ ናቸው።

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 години тому +1

      ትክክል አደባባይ ነበር የበደሏት ግሩባቸውን አልወደውም በተለይ ይገረም በጣም አስመሳይ ነው የሚመስለኝ ጨርሶ አይመቸኝም

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 4 години тому +1

    ፍፄ መቅዲን ይጋብዛል ብዬ ሳስብ ነበር❤❤❤❤❤መቅዲ በጣም አከብርሻለው

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 5 хвилин тому

    Two beautiful human beings who have a great sense of humor l love y’all 😍fitsum & mekidiye gorgeous 🥰 keep up the great job both!

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 9 годин тому +10

    መቅዲ ጀግኒት ነሽ እኮ ውድድድድድድ❤

  • @ZerihunM
    @ZerihunM 5 годин тому +1

    ሃሜተኛና ከጀርባ ጓደኛውን የሚያሳጣ እርሱ ነብሰ ገዳይ ነው!!!!!! መቅዲ አቤት ስወድሽሽሽ! እኔም የሰው መለኪያ ሚዛኔ ይሄ ነው!!! ንግግርሽ ውስጥ ሁሉ የሰፈሬን ልጆች አያቸዋለሁ....የአሚባራ ( ወረር፣ ሸለቆ አምባሽ አራጌና ክፍልስሶስት)😍😍❤❤❤❤❤

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v Годину тому +1

    አንደኛ የሴት ተዋናይት ከነመልካም ምግባሯ መቅደስ ብቻነች:: ሌሎቹ ቢቸግሮች ናቸው::

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Годину тому

    ውብ የሆነ ጨዎታ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Годину тому

    መቅድዬ በጣም የዋህ ጎበዝ ሰርታ እምታሰራ ታታሪ ለራስዋ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የሞያ ጉዋደኞችዋ እድገት እምትታትር ቆፍጣና ፈርያ እግዛብሄር ያላት ትጉ ለ ትውልድ እምትሰራ እምትታትር ብሎም ከብዙ ጠላቶችዋጋር በፀሎት ተፍልማ ዛሬ ላይ ምኞትዋ ተሳክቶላት ትውልድ ላይ መልካም ነገር እምትሰራ በተግባር የቆንጆ መንታ ልጆች እናት ባለትዳር ቆንጆ ውብ ከፍፍፍፍ ብላ እምትራመድ ምሁር ናት . እኔ በጣም መከታተል የጀመርኩት ከ ሞጋጆች ጀምሮ እስከዚች ሰአት ስታዝንም አዝኜ ስታዝንም አዝኜ ግን አሁን ላይ ሁሉን አልፍ በድል ከፍፍ ብላ ስለምትጉዋዝ ደስታዬ ወደር የለውም . በርችልን መቅድዬ

  • @AlewuyaMohammedbutajra
    @AlewuyaMohammedbutajra 5 годин тому +3

    ዊ መቅዲ ሞጋቾች ላይ ስወዳት ❤❤❤

  • @ansy4366
    @ansy4366 Годину тому

    አኔ አንቺ ሳይ አግዚኣብሄር አመሰግናለው ተስፋም በኣምላኬ ኣረጋለው ጨዋ ሴት ነሽ አግዚኣብሄር በልጆችሽ ያስደስትሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TirhasGhirmay
    @TirhasGhirmay 6 годин тому +4

    fextey eni Ertrawit negne gen betam nw yemwedhe domom betam yemwedat mekdin Amtahat thank you ❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 35 хвилин тому

    ደስ የሚል ጓደኝነት❤❤እውነት ፍጼ የጓደኝነት ልክ ነኸ❤❤❤❤❤መቅድዬ❤❤❤❤❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 4 години тому +2

    OMG she so sweet and beautiful. I'm so happy for you and your family.❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 годин тому +3

    ደርባባ ሴት መቅዲ ሂወትሽ ዘላለም ያማረ ይሁን ፍጼያችን we love you

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 4 години тому +1

    Ene Egzabheren endemiwedsh yawekut hulum betenesabsh seat tenkeresh mekomesh nw. Jegina set nesh❤❤❤

  • @mimit4032
    @mimit4032 5 годин тому +3

    Mekdi is the best ❤

  • @geremechderemech7624
    @geremechderemech7624 2 години тому +1

    ምናለበት ዉስጡን ለቄስ ባይሆን ባናሰመስል ሁሉን አምላክ ሰለሚያዉቀዉ እዉነት ተደብቃ አትቀርም ።

  • @bemnetterefe4617
    @bemnetterefe4617 6 годин тому +3

    ጠንካራ ሴት ነሽ ካንች ጥንካሬ ተምሪያለሁ አንች ያለፍሻቸዉን አንዳንድ ነገሮች እያለፍሁ ነዉ አንች አሰታወሳለሁ በጣም ሲከብኝ እንዳች አባቴን እወዳለሁ ፈተና ካልገደለህ ያጠነክረሀል ልክ ብለሻል ጉበዝ ብየሻለሁ # one ነሽ ለኔ

  • @Bitmebri
    @Bitmebri 8 годин тому +5

    She is elegant/smart

  • @adanemengistu47
    @adanemengistu47 8 годин тому +8

    እውነት ነው በዛ ላይ ሸዊት እና ይገረም ከዛ ስም አጥፊ ጋር ማበራቸው ጥሩ አልነበረው

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 години тому

      ሁለቱም አይመቹኝም በጣም በጣም ነገረኛ እና አስመሳይ ይመስሉኛል ፣ በአደባባይ ነው የበደሏት

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 2 години тому +2

    ኧረ ሄለን በድሉን አቅርብልኝ በማሪያም❤

  • @HanaWondimsesha
    @HanaWondimsesha 7 годин тому +1

    መቅዲዬ የእኔ መልካም ብዙ ተምሬብሻለሁ❤️ 🙏🏼

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 4 години тому

    መቅዲ ታስ
    ታውቂያለሽ በጣም መልካም ያለሽ ነ ሽ እውነተኛ ጎደኛ አብሮ አደግሽ ብቻ ሌላውን ለቡና መጠጣት ክልሆነ ብዙም አይመችም ኢትዬጽያ ውስጥ በመውለድ የሚመቱ ህጽናትና እናቶች ላይ በጣም ያሳዝናል በእውነት እንዚህ ዶክተሮች ከስራቸው ማባረር ነው

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 8 годин тому +4

    Talk show malet yante new... God bless you ❤️🙏

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 4 години тому +2

    ቀጣይ መሰረት መብራቴን አቅርብልን የምትሉ?

  • @tk-wn6xi
    @tk-wn6xi 7 годин тому +2

    Mekde you are the best woman (My hero)

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 Годину тому

    እውነት ነው እሱን ያመነ አያፍርምና እግዚአብሔርን መደገፍ ከምንም በላይ ነው

  • @meryadoney6679
    @meryadoney6679 4 години тому

    መቀዲዬ ጅግና ነሺ❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 9 годин тому +3

    እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች ውጤቶች የሚስተምር ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ እንወድሻለን ፍፄም እንዲ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤❤

  • @hb6990
    @hb6990 4 години тому +1

    ቀና ነዉ ፈፄ

  • @pink9212
    @pink9212 8 годин тому +2

    Women’s role model❤

  • @mahletgetu1944
    @mahletgetu1944 8 годин тому +6

    ጥሩ አድርገሻል ሚስጥርህን በጉያህ ሸሽግ ይላል መፅሐፍ

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 4 години тому +1

    You are well because your best friend means not playing games .

  • @AbebaKebede-c8w
    @AbebaKebede-c8w 2 години тому +1

    My hero ❤academia

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 4 години тому +2

    መቅድየ ስውዲሺ እኮ ለምን ብትይ ጥንካሬሺን በጎደኞቸ በኔ ባልሻቸው ሰው መካዲ በጣም ከባዲ ነው እኔም በዚሪየ የሚወጉኝን ሰወች አፋቸውን እደማዘጋቸው 100እርግጠኛ ነኝ።

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 6 годин тому +2

    መቅዲ የእውነትም ዶኪተር ናት ሞዴል ናት ጫዋ ናት የአነጋጌር ሲነስራት ሁሉን አሞሊቶ ፈጣር የሰጣት ከሞጋጌቾች ዲራማ የምዎዳቼው መቅዲ ይገረም ደጀኔ የተዲ ፊቅረኛ በጣም ነው የምመቹኝ ።

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 9 годин тому

    መቅዲ my favorite በጣም ነው ምወድሽ🙌❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Годину тому

    የሰዉ አፍ እንጨት ያደርቃል ይባላል። ትዳር ልጅ የቤተሰብ ሁኔታ ፖብሊክ ላይ አይወጣም እንኳን ታዋቂ ሆኖ ቀርቶ ባይሆንም ስለዚህ መቅዲዬ ድብቅ ሽሽግ በይ በቃ እግዚአብሔር ያገንሻል ይጠብቅሻል። ስለእናትሽ ማዉራት የጀመርሽዉ ከወለድሽ በዃላ ነዉ ስስ ሆንሽ ስለእናትሽ ጥሩነት ልጆችሽን የምትረዳሽ የተባረከች እናት ስለሆነች ነዉ እኔ አባቴን በጣም ከናቴ በላይ ነብሴን እሰጠዋለሁ የሴት አንጀት ያለዉ ነዉ።

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 9 годин тому +3

    መቅደስ ስወድሽ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 8 годин тому +1

    ፍፄ በርታ❤

  • @lijshasho5660
    @lijshasho5660 22 хвилини тому

    Desssssyemil wedajinet abo, I wish wedajachihu bihon! Erasen mehon endet desss... yelal

  • @jilojilo-q1v
    @jilojilo-q1v 7 годин тому

    መቅድ በጣም ነዉ የምወድ

  • @hanamarew
    @hanamarew 6 годин тому +3

    መቅዲና ፍፄ በጣም የሚመሳሰሉበት ነገር አለ። ምንድነው???? ሽልማት እሰጣለሁ😂

    • @SamuelGkidan
      @SamuelGkidan 5 годин тому +2

      እርጋታና ስርአታቸው ጥልቅ እውቀታቸው

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 4 години тому +1

    Mekdi, you are a very kind person , way you don't back movie ?

  • @EhiA-tb1km
    @EhiA-tb1km 9 годин тому +3

    መቅዲዬ የኔ ደርባባ ሴት እንወዲሻለን❤❤

  • @EdenGetachw-i6y
    @EdenGetachw-i6y 9 годин тому +2

    Mekdiye yane konjo betam naw yemwedesh zamde naw yemetmesying

  • @mulukendemewoz6088
    @mulukendemewoz6088 3 години тому

    እናንተ እኔ ብቻ ነኝ ስለ እኔ የምታውራ የመሰለኝ? I love you more than I love before Mekdye❤

  • @sofiasalim3246
    @sofiasalim3246 7 годин тому

    Meqidiya yene Konjo❤

  • @neba1034
    @neba1034 8 годин тому +4

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝💝

    • @HirmayouTube
      @HirmayouTube 7 годин тому +1

      አተም ስብስክራይብ አድርግ

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities 3 години тому

    በናታችሁ በማርያም በአላህ ደምሩኝ በስደት ከፍቶኛል🙏🙏

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 5 годин тому +1

    ፍጼ ጎበዝ ልበ ቅን አንተንም እወድሃለዉ ቅንነትን በደንብ ካንተ እቀዳለዉ

  • @AbebaKebede-c8w
    @AbebaKebede-c8w 6 годин тому

    Mikdy❤❤❤❤ love you

  • @rabyamohammed5067
    @rabyamohammed5067 8 годин тому +1

    Betam new yamiwodsh lija edachi bithon yahuligza mignota new

  • @tihtinamengistu2238
    @tihtinamengistu2238 7 годин тому +1

    ልክ እንደኔ ባል ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም

  • @tk-wn6xi
    @tk-wn6xi 7 годин тому

    Mekde teleyalch betam new yemwedsh

  • @BetelhamGaredAyenalem
    @BetelhamGaredAyenalem 7 годин тому

    በዚህ አጋጣሚ ይቅር እንድትይኝ እፈልጋለሁ በሰሀቱ አምኘ ነበር

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 6 годин тому +1

    Mak baxamh enodalenh esh

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 2 години тому

    ፍጼ ቀለበት የት ሄዶ ነው

  • @nanifirome9285
    @nanifirome9285 8 годин тому +1

    Enda 1 amet lehone new entarveyu

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 33 хвилини тому

    እንዴ አንች ባርግኝ ሰላም ለማግኝት

  • @girmagossaye2328
    @girmagossaye2328 5 годин тому +1

    እናቴ አንቺ ’ ኮ እግዜር ያደላልሽ ሰው ነሽ
    ልንሰብርሽ ሰንረባረብ እሱ ነጥረሽ እንድትወጪ አደረገሽ
    ግን አምላክ ለምን ይሁን ያደላልሽ ?
    አንቺ በተደበደብሽበት መንገድ ብዙዎቹ ቀና አላሉም
    ላንቺ እንዴት አሻገረሽ ?

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 4 години тому +1

      ቀናነት ያሻግራል ለጊዜው ቢያምም ደስታው እጥፍ ነው እንኳንም ደስ አላት

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Годину тому +1

      እግዚአብሔር ሁልግዜ ወደተገፉት ሳይድ ነዉ። ወደተጨነቁት በዉሸት ለተወገዙት እግዚአብሔር ቀን አለዉ ጊዜ አለዉ ከጠላት ይነጥላል። መቅዲ ሁሉን ነገር በኔ ጥረት አባቴ ቀርፆኝ ለፍቼ ጥሬ ትል ነበር ያንን አጥፍቶ ጌታ አምላክ አባትሽ ጌታሽ የማነሳ የምጥል ቀናተኛ አምላክ ነኝ ብሎ ጥሎ አነሳት የእየሱስ ክርስቶስ አነሳስ ይለያሎ ክብር ለሱ።

  • @habennega-f1v
    @habennega-f1v 8 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mahletfiseha5386
    @mahletfiseha5386 8 годин тому +1

    Sefu fantahun yemetelu 😮😮😮😮😮

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 9 годин тому +31

    እህቴ በጣም ነው የማከብርሽ ጥንካሪሽ ብርታትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ሆኖም ግን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይነትሽ ቤተክርስቲያን እንዳስተማረችን የለበሽው ቀሚስ አረዘመም? እምነት ከምግባር ጋር

    • @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል
      @ገጠሪቷኢትዮጲያቻናል 8 годин тому +2

      Tkkle

    • @MaazaEthy
      @MaazaEthy 7 годин тому +1

      ትክክል

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 7 годин тому +8

      ሁሉም ላይ እኮ አስተያየት መስጠት አየጠበቅም

    • @gigilemma6133
      @gigilemma6133 6 годин тому +2

      እበት የሆንክ ነገር ምን እገባህ ሰለ እለባበሷ

    • @hyosef57
      @hyosef57 5 годин тому

      ene yemigermegn be sew hiywet gebche kalazezku malet minagebash .....teshefafnew sint yemiserutn bet yekuterew man mebt setoch new yemtlebsewn yemtmerchiw? mind your business

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 9 годин тому +3

    መፅሃፍ ቅዱስ ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው የሚለውን የትኛው መፅሃፍ እና ምዕራፍ ቁጥር የሚነግረኝ አለ?

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 8 годин тому +4

      አረ የሚል የለም! እንደውም ከፍቅር በቀር እዳ አይኑርባችሁ ነው የሚለው

    • @Blen-ss
      @Blen-ss 8 годин тому +1

      Yelem yelem

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 6 годин тому +2

      መፅሐፍ ቅዱስ እንደ አርቱ ሲትተርጉመው ለእሷ እንደዛ ይል ይሆናል
      መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ የሚል የለም

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 2 години тому +1

      የመፀሀፍ ቅዱስጥቅስ አይደለም አባባል ነው እውነትም ነው

  • @BiruktawitBiruktawit-h5s
    @BiruktawitBiruktawit-h5s 7 годин тому

    Mekdi betam tru ena melkam sew neshe ewnet berchi demo fetari ye westshen meshat ayto lejoche selesetshe betam dess belognal fetari yemesgen ye dengel leje !!!

  • @kukutilove
    @kukutilove Годину тому +1

    ተምረሻል የመጀመሪያ ሰርግሽ ቀብጠሽ ነበር ሰይፉ ሾው ላይ በዚ ሚሊየን ሰርግ ዲኮር ተገነባ በዚበዛ ስትይ ነበር አሁን ተምረሽ ቀዝቀዝ አልሽ

  • @SabaNaho
    @SabaNaho 8 годин тому +1

    Ye zare lebsh aymetnshemm

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 години тому

    POLETICA ? MN TYAQE ALEW BALESLTAN AYDELECH ENDE

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @صفيةص-ش9ذ
    @صفيةص-ش9ذ 8 годин тому

    👍👍👍👍

  • @WayinshetAlemu
    @WayinshetAlemu 8 годин тому +1

    Qamisasha baxam acara naw

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 6 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍