ከፍቶኛል አለችኝ //ይቅርታ ጠየኩዋት ስታሳዝን😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 679

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 9 годин тому +174

    አረሙስሊሞች አበረታቱኚ ተዉ ቁረአን ነዉ የምለቅ ድራማ ካልሆነ አታዩም ሀቂቃ ከቁረአን በላይ ታድያ ምን አለ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 9 годин тому +97

    ሀዋ. ትወና አልተዋጣልሽም ማማየ ኑሮሽን በሰላም ኑሪ በትዳር ላይ ድራማ ቢቀር ይሻላል

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 9 годин тому +58

    ጎበዝ ሰአዳ ባለፈው በጣም አናደሽኝ ነበር ሀዋ የዋህ ናት ሚስኪን በዛላይ አዘተኛ ናት ወላሂ ታሳዝናለች ደሞ የምትሰድቧት ሰወች ትገርማላችሁ😢😢😢

  • @DyhVhj-w9o
    @DyhVhj-w9o 7 годин тому +25

    የኔ ማሬ ሀዋ አይዞሽ ያአላህ ወላሂ አትስደቧት እደራሳችሁ እዩት😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 7 годин тому

      ደምሪኝበቅንነት❤

  • @LobTop
    @LobTop 9 годин тому +30

    አይይ ሀዋ በጣም አሳዝንችኝ አንዳነዱ ወንድ ለወጭ አልጋ ለቤቱ ቅጋ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 9 годин тому +35

    ሀዋ ወላሂ የዋህ ናት ስለዚህ ሰአዳ ጎብዝ ናት ሙስሊም አይጣላም ቢጣላም ለአላህ ብሎ አፍ ማለት ነዉ ጎበዞች🥰🥰

    • @zehara53o
      @zehara53o 8 годин тому +1

      ሳህ ወላህ እንጨት እንጨት የሚል ድራማ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 8 годин тому

      ድራማ ነው ሲጀመር 😂😂

  • @RahmaA-nb8kz
    @RahmaA-nb8kz 9 годин тому +22

    ምርጥ ሰአዲ ሙስሊም እደዝህነው አውፍ መባባል❤❤ሀዋ ብዙ ጉዳት አለባት ሲበቃት ነው ያወጣችው ❤ እራስዋን ታስከብር ድላ አያስፈልግም ታልፈለጋት መሸኘትነው

    • @MEf-h3k
      @MEf-h3k 7 годин тому +1

      የተመቸኝኮሜትወላሂ አሳዘነችኝብዙወቹአልተረዷትም. በዛላይበቅርብነውአባቷንያጣችው😢

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 7 годин тому +9

    ሰሐድ በነካ እጅሽ ዩቱብ ክፈቱላት ለሐዋ ጀማልም ሁለተኛ እዳይመታት አስምላቹ ለሚስቱ ና ለልጆቹ አስታርቁት በዝ ኑሮ ላይ ትዳርን ማፍሬስ ለልጆቹም ጥሩ አይመጣም

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 3 години тому +3

    ሰአዲ ሀዘን ከባድነው ደግጣ ከሆነ አባቷ ሲሞት እባካችሁ ቁረአን አስቀሩባት ቁረአን ለሁሉም አሪፍነው። ሰአዲ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሺ

  • @EmanMohammed-h2k
    @EmanMohammed-h2k 23 хвилини тому +1

    መጣላት አለና ሚስጥር አትናገር መታረቅ አለና መጥፎ አትናገር
    ሁሉም የአደም ልጆች ይሳሳታሉ ከተሰሳሳቶቹ ሁሉ በላጭ ወደ አላህ ተመላሾቹ ናቸው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።
    ሰአዲ ዛሬ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ። የዛኔ ቤትሽ መጥተው እንደዛ ስትናገሪ ሀዋ እየሳቀች ነበር የጀማል ጭቅጭቅ ነው የቀየራት። ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሀውየም አላህ ይጠግንሽ እህቴ በሰለጠነ ዘመን ባል ሚስት መደብደብ ጅልነት ነው ጀማል በፍየል ዘመን በግ ሁኗል ሲያስጠላ

  • @الا-ط6ث
    @الا-ط6ث 7 годин тому +8

    ዉደ እህቲ ሀዋየ ተረጋግ ሁሉም ሰው መበደበሯነው የረገሽ እጂ አዛኑልሽአይደለም ተተበደልሺም ወደ አላህ አልቄሺ

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 6 годин тому

      እኔ አስለቀሰችኝ እንድህ አይነት ትዳር ቢቀርስ የልጅ አሮጊት አድርጎ ነው የያዛት😢😢😢

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 5 годин тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 7 годин тому +6

    ወላሂ ሀዉይ አዛስናኛለች ሰአድ ዉዴ ጎበዝ እኳንም ጠየቅሽት ጎኗ ሁነሽ አበረታቻት እንዴ እህት ወላ አብሽሪ ሀዉቴ

  • @SikoSilo-zl5wu
    @SikoSilo-zl5wu 7 годин тому +9

    ዴግሞ ሀዘንላይናት ሀዋ ሆድይብሳታል ተርዶት

  • @LdnlwlzkkdiLdlxldkxkxkd
    @LdnlwlzkkdiLdlxldkxkxkd 9 годин тому +27

    አቦ አብዳለች አትበሉ አላህን ፍሩ ምንማለትነዉ አብዳለች ሸህም የላቹሁም

    • @hdhdgdghdhdh2023
      @hdhdgdghdhdh2023 8 годин тому +1

      አላህ ሄድያ ይስጠን

    • @Lll-d8z6z
      @Lll-d8z6z 8 годин тому +1

      የሰዉ አፍ መቋጠሪያ የለዉም ዉሾች 😢

    • @FatumaAbduww
      @FatumaAbduww 5 годин тому

      በሷ የደረሰው ይድረስባቸው ወላሂ😢

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 4 години тому

      ​@@FatumaAbduww ሆሆይ ሰው ጤና አጥቷል ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ነው አችስ ለራስሽ እየተራገምሽ አደልደ ሆ😂😂😂

  • @hayat6942
    @hayat6942 5 годин тому +3

    ሀዋ አሣዘነችኝ የኔዉድ አይዞሽ😢😢

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 5 годин тому +2

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሳአዳየ ስወድሽ ደሞ ሀውይም እወድሻለሁ ይቅርባይነትም ትልቅ ነገር ነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Meerah335
    @Meerah335 9 годин тому +11

    አቦ ሰአዲዬዬ አላህ ይባርክሽ ውዴ እኳን አረግሽ❤❤አላህ ሂወቷን ያስተካክልላት አቦ😢😢

  • @nuryehussen-h3s
    @nuryehussen-h3s 7 годин тому +3

    ሰአዳ እና ሀዋ በመታረቃቸዉ እንደኔ የተደሰተ ላይክ❤..... ሀዊ ሚስኪን ናት ሰአዲ ትለያለሽ👍

  • @zedo313
    @zedo313 39 хвилин тому

    ዋው ሰአዳ ምርጥ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ሀዋ በጣም አሳዝናኝ ነበር😢ከጎኗ ሁኚ ሰአዲ❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Годину тому

    አይጀማል ወላሂ የኔ ወድሞቺ ቢሆኑ ቆራርጠዉ ነበር የሚጥሉህ😢😢 እጅህ ይሰበር ኢሻአላህ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 годин тому +19

    ሀዋን እምትሳደቡ አላህንፍሩ ሥራም ይሁን ድራማ ለሠዉ ሥሜትተጠቀቁ የኔ ቆጆ ሀዋየ❤❤

  • @ፋጡማTube-z4f
    @ፋጡማTube-z4f 9 годин тому +23

    ሳአዳ አስታዋይ ናትየምትሉ❤

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 8 годин тому

      ለትወናው😀

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 8 годин тому

      🐑🐑በጎቹ አረ ንቁ ድራማ ነው 😂😂😂

  • @jamila-jc1uo
    @jamila-jc1uo 7 годин тому +3

    የነቆጆ ለሀዋ ይቱብ ይከፈትላት. ❤ ከዝ ቡሀላ የረሷን ህይወት ትኑር ፈጣር ከጎንሽ ይሁን ❤❤❤❤❤❤😢

  • @zainabHusain-o2m
    @zainabHusain-o2m 7 годин тому +4

    ሰአዳ አላህ ይባርክሽ እደዚህሰላምአዉሩዱ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 7 годин тому +2

    እስኪ ጀማል ጀግና የምትሉ ኑ ስሙ ማን እዳጣላቸው አስመሳይ መንዶችን አሏህ ያዋርዳቸው ሴትን እንደ እዚህ የሚያዋርዱትን

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 8 годин тому +7

    ስአዲ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅናት ነዉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 7 годин тому +2

    ሀዋ ወንድመዋ አትፍረዱበት ሀዋ በጣም ሲከፋት ሀዋ ሲበዛባት ለውንድመዋ ነግራው ይሆናል መቼም ወንድመዋ ነው ያመዋል 😢ሀዋ ቤት ውስጥ ብዙ የማትደስትበት ነገሮች አሉ በፊተዋ ይነበባል ሴት ልጅ ትሪት ማርች እኖዳልን ሴት ልጅ በትንሽ እንከፉለን በትንሽ እንደሰታለን አብሽሪ ሀዊሻ❤❤❤😢😢❤❤❤❤

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er 9 годин тому +9

    ስአዱ የኔዉድ እባልና ሚሥት ምሀል አትግቢ ምንም ያህል ባናድድ ወላሂ ቅጣቱ ከባድነዉ

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 8 годин тому +4

    አላሀምዱሊላ ሀላሊ ሰወድህኮ ወላሂ የእኔ ባል እኳን እጅን አሰቶ ሊመታኝ ቁጣም አይቆጣኝ ሀዋ አብሸሪ ተረጋጊ ሳዳ እዉነቶን ነዉ መታረቃቹሁ ደግሞ ደሰ ይላል

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 9 годин тому +5

    ጎበዝ ሰአዳ እዲህ ስትሆኚ ያምርብሻል በርቱ አላህ ያዋዳችሁ❤

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 6 годин тому +1

    እኔ ሀዊን ሰደቤም አላውቅም ሲሰድቧት እራሱ ታሳዝነኛለች ምንምኳ ብትሳሳት እራሱ ዝስከዛሬ ድረስ የዋህ ናት ስንል ከርመን ባደ እደመጥፎሰው ስንሳደብ በጣም ይደብራል ሰአድ ደግሞ የታረቁትን መልሰሽ እድጣሉ አታርጊ ላይመታት ቃል ገብቶ ይታረቁ ለልጆቻቸው ሲባል አመታቱ የእውነት ከሆነ መጥፎ ምት ነው የት እደሚመታኳ አያቅም ግን ከመለያየት ቢያስ ከተስተካከለ የመጨረሻኳ ቻስ ይሰጠው ትዳር ማፍረስ ከባድ ነው አላህ ያስማማችሁ ምንምኳ እውነት ነው ብየ ባላምንም እውነት ከሆነ ታረቁ አስታርቁ

  • @FatimahMohammed-y7h
    @FatimahMohammed-y7h 6 годин тому +1

    ጥሩአድርገሻል ሠአዳ አላህም ይቅር ይላል እንኳን ሠው ከዚህ ቡሀላ እንደበፊታችሁ ሁኑ ባሎቻችሁንም አክብሩ አትሣደቡ ሀዋ እህት እራሥሽን ጠየቀ ወደራሥሽ ወደትዳርሽ ተመለሽ

  • @SaeedaIdrees-br3ji
    @SaeedaIdrees-br3ji 7 годин тому +4

    ሀዋ እህቴ ጡሩእየሠራሺአይደለም እሄንባህሪተይዉ ያንየበፊቱን ሀዋሁነሺነይእህቴዋ ሠአዳጎበዞሙስሊም 3ቀንበላይአይኮራረፍም ከባልሺምጋተታረቂ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    አይዞሽ ሀዊ ያልፍል ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አደራ ነበር የሠጧችሁ የመጨረሻ ቃላቸዉ አደራ ያሉት ሶላታችን እና ሤቶችን ነዉ እረታ አትመቱ ብትር ያብሳል እጅ አይቀይረም

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ 8 годин тому +5

    ማሻአላህ ሳአዲ ጀግናሴትናት ተይሳአዲ እየተሳሳትሽነው አያገባሽም አስታሪቃቸው ከቻልሽካልቻልሽ አትናገሪ

  • @Muhemmefይመር
    @Muhemmefይመር 5 годин тому +1

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ሰአድና ሀዉይ እንኳን ታረቃችሁ ግን ሰአድየ ይቶብ ከፍታችሁ ስጧት እሽ በጣም ታሳዝናለች አሁላይ ሀዘንም ስላለባት ዪቶብ ክፈቱሏት ሰአድና አዎል 😢😢😢😢😢

  • @seadi5
    @seadi5 9 годин тому +7

    መጨው እሮመዳንነው አወፍተባባይ ከሁሉም ጋር
    ወደራስሽ ተመለሽሀዋ
    ሰአዳ አስታርቂያቸው
    ጎበዝሰአዳ

  • @FatimahMohammed-y7h
    @FatimahMohammed-y7h 6 годин тому +1

    እረ በቃ አሁንም ኡኡኡ ማማት ምንድነው በቃችሁ ሠአዳ ምን ነካሽ ደህና ሥትባይ ሚሥጥር ልታዋወጭነው እንደ የመጣሽው እህህህህህ እረ ኑሮሽ ይሻልሻል ሀዋ አትሣሣች

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 7 годин тому +2

    ስአድ ትክክል ነው ያደረግሺው ሀዋ የዋህ ናት ታሥታውቃለች ሥጀመር ጀማል ለሴር ክብር የለውም ያሥትልውቃል

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 8 годин тому +3

    ሰአዳ እሪፊ አሁንም ከሰው ሂወት ውጭ አታውሪ አይዞሽ ሀዋ እራስሽን ጠብቂ
    ባልና ሚስት ሚስጥር መደበቅ ግድ ነው

    • @FatimahMohammed-y7h
      @FatimahMohammed-y7h 6 годин тому

      ወላሒ ሠአዳ ምንነክቶት ነው እንደ የሠውትዳር ለማፍረሥነው እንደ የምትጣጣረው

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q 9 годин тому +5

    ክክክክክ ተጫወቱብን እኛ የመዳም ቅመሞች ተመልካች ሁነን እዳንቀር ዱአ አርጉ ደምሩኝ እስኪ ወገን

  • @Nesuum
    @Nesuum 8 годин тому +4

    ማሻአሏህ ጉበዝ ስአዲ ጀዛኪላህ ኸይረን ሙስላሙች ስንኮራረፍ አያምርብንም

  • @busyline1119
    @busyline1119 9 годин тому +4

    አያችሁ.በመልካም እምናዉቀውን አድስ ጦባይ ስናይ ቀስብለን መረዳት አለብን አብሽሪ ሀዊ እህቴ. ሰአዲ ጎበዝ

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 9 годин тому +7

    ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍ አብሽሪ ሀዋየ

    • @yarab4997
      @yarab4997 8 годин тому

      እኔም ወላሂ ሰአዳ ግን ❌❌❌

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 8 годин тому

      ​@@yarab4997ድራማ ነው አትሸወዱ 😄😄🙄

  • @Idrissahmed-b9y
    @Idrissahmed-b9y 11 хвилин тому

    አይሀዋ አይዞሺ እያደር ይገባዋል ተቻቻሉ

  • @Abduseid-h3s
    @Abduseid-h3s 6 годин тому +2

    ዋው ደስ ብላችሁኛል ዛሬ ወንዶቹንም አስታርቋቸው ደስ ይላል ይቺ ነገር ፕራንክ ናት እንደ?😂😂😂

    • @Hamezya
      @Hamezya 6 годин тому

      😂😂😂

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 3 години тому

    ሰአዲ አይባልም ባልና ሚስት ተለያዩ አይባልም ጥፋት ሰርተሻል አላህን ፍሪ ታረቁ ማስማማትነው።

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 8 годин тому +3

    ሀዋ አገላለፆ ስለማትችል ነውጅ ጀማል በጣም ጨቆኗ ነው የያዛት። ለምድነው መልጥ እስከምታወጣድረስ ይመታታል

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 5 годин тому +1

    ሀውየ ይቅርታ አደርጊልኝ ሰደቢሻለሁ እህቴ አውፍ በይኝ😢😢😢

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 9 годин тому +5

    ሰአድ አስተዋይ ጀግና ሴት ቀጥይበት ይመችሽ🎉🎉

  • @jemila51
    @jemila51 9 годин тому +5

    ማሻ አላህ እኳን ታረረቃቹሁ የምር ከሆነ የተጣላቹሁት❤

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 3 години тому

    አሰላሙ አለይኩም ብላችሁ ወሸት እምታወሩት ግን ለቀልድሚ ለስራም ብላችሁ መዋሽት አረተው 😢😢😢ስራኩጣችሁ በእወነትኛ መገድ ፈልጎ

  • @SeadaAbdu-f6k
    @SeadaAbdu-f6k 5 годин тому +1

    እህ ሚስኪን አስለቀሰችኝ

  • @lifeisshort-pq7xs
    @lifeisshort-pq7xs 9 годин тому +2

    ሀውይ የኔቆጆ አይዞሽ ከጎንሽነን ለኮሜታተር ቦታአትስጪ ወደፊት💪💪💪💪💪💪

  • @ancanc5863
    @ancanc5863 7 годин тому +2

    እረእሽሏህንፍሩ መኳኳሉ የሚፈቀደው ለባልሺ ብቻአርጊው እረተው እህቶቺ ወደት እየህንነው

  • @MediDebebe
    @MediDebebe 4 години тому

    ጎበዝ ስአዲ ሀዋየዋህ ነች ወላሂ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 годин тому +4

    ዳስ ይላል ናጋ ታጣለን እዳትሉ እጂ😂😂🎉🎉

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 2 години тому

    አይዙሽ😢😢

  • @sophiasofiaiye7444
    @sophiasofiaiye7444 7 годин тому +2

    ሊፒሥቲክ አትቀቢ እሕት ሐራም ነው ደግሞ ያች ከመብዛት አልፎ ያሥጠላል በአላሕ እጠበቃለሑ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 5 годин тому

    ሀዋ አሳዘነችኝ ወላሂ አይዞሽ 😢😢

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 6 годин тому +1

    አባቷ ትላት ሞት ዛሬ የልጅ አሮጊት ሆና ማየት ከባድ ነው እንድህ አይነት ትዳር ይቅር እፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 9 годин тому +3

    አይዞሽ ሀዋ አይይይይ😢😢😢😢

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 8 годин тому +1

    እኳን😢ታረቃችሁ 😢ሰአድየ 😢ሀዩዋ ሁላችሁም😢ሥለታረቃችሁ 😢በጣም ደሥ ብሎኛል😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 годин тому +19

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ❤😢😢

  • @AlxBle-t1o
    @AlxBle-t1o 9 годин тому +3

    አይቀርም አይቀርም ይደርሳል አይዞሽ እሺ ጠብቂኝ ላደረግሽ ሁሉ ዋጋ ተከፍያለሽ ደሙ ማለት ነው አታውሬ አይመለከትሽም አንቺ ስለ ባልዋ ስለ እራስሽ ዋቂ መጀመሪያ ፋንድያ

  • @MakiyahAliahmed
    @MakiyahAliahmed 6 годин тому

    አብሽር ሀዋየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samira1164
    @samira1164 5 годин тому +1

    ደሥሥትሉ❤❤

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 4 години тому

    አይዙሽ ሀወይ😢😢😢😢

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 8 годин тому +1

    ስአድ መልካም ሴት ጎበዝ አይዞሽ በያት

  • @SeidAhmed-e4l
    @SeidAhmed-e4l 6 годин тому

    ሰአዳ ግን ወላሂ አጠፋሽ የታረቁ ልጆች ዛሬ እንደት ትዳር ይበተናል እረ ከባድ ነው አስታረቁ ነውረ አይደለም ወይ ባንች ምክናየት ትዳር ሲፈረስ ምን አይነት እንቅልፍ ይወስደሻል ልጆቹ አያሳዝኑሽም

  • @SuayFahjf
    @SuayFahjf 6 годин тому +1

    የኔ ውድ አብሽሪ በዛ ላይ የቲም ናት 😢

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 6 годин тому +11

    ይሄጀዝባ አባቷኳን ትክክል አጥሙ ሳይረግፍ አስለቀሳት አተጅል እዳውም አባትም ወድምም መሆንነበረብህ😢😢😢😢አባት ዛሬላይቢኖርላትንሮ😢

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 9 годин тому +5

    ጀማልግንየሥራህን ታገኝለህ ሤትልጂ የነብያችን ሠለላህ አለይሂወሠለም አደራናት

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Годину тому

    ሀዋንአትሳደቡታሳዝናለችቁስልሏማንይረዳት😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 5 годин тому

    ጎበዝ ስአድ ዛሬ አስደሠሽኝ🎉

  • @Gghggh-u3d
    @Gghggh-u3d 23 хвилини тому

    የቶበክፈቱላት ለዚሁነውየምታለቃቅሰው😅😅😅😅

  • @utgj2354
    @utgj2354 7 годин тому

    አይዞሸ ሀዋ አይከፍሸም አላህ አለሸ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 8 годин тому +3

    አንች፡ ጀግና ነሽ ሠአዲ ድራማውን በጣም ሠረታችሁታል

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    ማሻአላህ እንኮንም ታረቃችሁ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 8 годин тому +2

    ሰአዳ ይቅርታ በሉ የሚትሉ ላይክ ሀዋን ነቅላለች ላለችው ምክንያቱም የሞተበት ነው የሚያውቀው ሰአዳ ትዳር አፍች ነች ❌❌❌❌

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry 8 годин тому

      አዘተኛመሆኗን አያውቁምእደ እሚሳደቡት አባትንያህልነገር ለብርብለው ዲራማ እየሰሩእጂ

  • @romar7984
    @romar7984 8 годин тому

    አሥታርቁአቸው አሁንም ከጀማል ጋ ሀዋየ አይዞሽ ማማየ

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 9 годин тому +2

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 7 годин тому

    ሰአደ ማሻአላህ ማሻአላህ ይጨምርልሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅናት ነው

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ 6 годин тому

    ጎበዝ ሰአዲ🎉🎉🎉

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 6 годин тому

    አይዛሽ ውደ ግንለማንእደምንሆንአላውቅም

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 7 годин тому

    እኮንየልጆችሽንአባትቀርቶ የሰውአይባ የደበቀሰውአላህ የሱንአይባይደብቅለታል

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 8 годин тому +2

    እኔ ከፊቴእጄ ቀይ ነዉ የሌሎቹን ደግሞ ፈታቸዉ ቀይ እጃቸዉ ጥቁር ነዉ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 8 годин тому

    የኔናት አላህ ይርዳሺ ማማየ ሰአዳ ደሙ ማሻአላህ የሙሲልም ወጉ

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 9 годин тому

    ስባህን አላህ አይዛሺ ሀዋ እና ስዲየ እንካንም ታራቃችሁ🎉🎉🎉😢

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 5 годин тому

    ❤❤❤❤አይዞን

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 9 годин тому +3

    እህህ ሚስኪን የኔውዶች አዳሜ አምሳ ስታወሩ ስትሳደቡ አታፍሩም ኤጭ👎👎👎

  • @abubekerseid-d6v
    @abubekerseid-d6v 8 годин тому +1

    ሀዋሚስኪንእደኔናት መናገር አትችልም

  • @utgj2354
    @utgj2354 7 годин тому

    ሀዋ አይዞሸ ያልፉል

  • @mariyamdawold
    @mariyamdawold 6 годин тому

    አች ሳአዲ በትዳር ማሀል አተግቢ ትዳር አትበጥብጭ አሁን አበዛሺ

  • @EkramEdris-vq8ic
    @EkramEdris-vq8ic 7 годин тому +2

    አይይይ ዛሬሥ እኔም ከፋኝ ሀዋ አሣዘነችኝ

  • @taibah1116
    @taibah1116 3 години тому

    እሺ ድራማችሁ ተጠናቀቀ😂

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 9 годин тому +1

    ሀዋየ አይዞሽ የኔ ማር ሁሉም ያልፋል ኮሜቶሮች እባካችሁ ወይ ጡሩ ተናገር ወይ ዝም በሉ አትሳደቡ ሀዋ እደኔ እባ ይቀድማታል 🥺😭😭

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 8 годин тому +2

    አሰላምአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ተባባሉ በጀነት ሰላምታ ተሰላለሙ ሰላም ነው አትበሉ እናተ ሙስሊሞች ናቹሁ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 7 годин тому

    አሣዘነችኝ የኔ ውዲ እህት አረ ጋ በይ ሀዋየ እራሥሽን ጠብቂ ቆንጆ መሆን አለብሽ እኔሥ አሞሽ መሥሎኝ ነበረ

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي 7 годин тому

    ጥሩ አድርገሻል በጣም ነው የምታሳዝን የሚረዳ ጠፍቶ ነው እንጂ በጣም በጣምታሳዝን ልጅ ናት