🛑ክብደት እና ቦርጭ 🛑ለማጥፋት ጤነኛ 6 ዘዴወች |EthioElsy |Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 15 чер 2021
- welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Ethiopian, Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Habesh tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Ethio forum, Ethioinfo, Eyoha Media - Розваги
Breakfast is very important.
- Breakfast like a King
- lunch like princess.
- dinner like poor.
- late hours simple snack.
If you do these your very healthy always.
Thank you Elsi your always giving a very nice advices on very important issues hope I will come back with my comments specialy on various favourite perfumes thanks. You are special and every thing cultural , classic, modern apreciate your cooking too. Abave all your table discipline advices are very important. and appreciated. GOD BLESS YOU.🙏👍❤
Yonas from MCR 🇬🇧
Thank you so much for your confirmation about the importance of breakfast 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 your always most welcome.
I never ate breakfast and dinner
@@bettyalene9583 Betty please thin of your health, Breakfast is the most important of our food part. That you must take it every day. Otherwise you must see your Dr. Some thing is wrong with your health.
Yonas MCR UK
ሰላምእህት በጠቃላይአመሰግናለሁ ግንአንድነገር ላስችግርሹ ስለሻንጣ አያያዙ ወይምባርሳ
ሰገዱ የነብስም የስጋም መድሀነት ጠዋትና ማታ ሰግደት በጣም ጥሩ
በትክክል❤❤😊
እውነት ነው ሰግደት ለነብሰም ለሰጋም መድኃኒት ነው
😍በትክክል ብለሻል 😘ግን እቅልፍ ላልሽው ነገር ከባድ ነው ሰው ሀገር ሆነን በቂ እንቅልፍ አናገኝም አምሽተን እንተኛለን መተኛታችን ሳናቀው ደሞ ይነጋል ለሁሉም ነገር ተመስገን 🙏🏼
lik bileshal 😢😢
በጣም ይገባኛል እህቴ 🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 የኔውድ ስለተረዳሽኝ ብቻ አመሰግናለሁ ግን ምክርሽ አሪፊ ነው ከንቅልፍ ውጪ ብቻ እንሞክረዋለን እሺ 😘
Yeneme hasabe now
Well informed
But this is my experience too and helps a lot to shade and stay fit
1. Avoid sugar period sugar is a silent killer
2. Avoid sugary drink, like juice and soda,
Squeeze your own juice at home, don’t consume store buying juice, they are poisons, silently it screws you
3. No gluten
4. No dairy product if you really can’t help with out it make sure you consume dairy product from grass fed Animals
5. No vegetable Oils, no corn oils
Ok to consume Clarified butter, Olive oil, and coconut oil to start
6. Try to consume organ products, produce and everything you consume if you can
7. Do your research information is power
8 stay away from junk food
8. Cook your food in your home
I completely agree 👏👏👏👏👏very clear and useful information ℹ️
ፆም መፆምም ጤነኝነት ነው
ምን ናድርግ ኣረብ ቤት ስራ ተሎ ተሎ ምግባችንን ተሎ ተሎ ስራችንን እኮ ነው ክክክክ🤣🤣🤣 እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሸስጥሽ 🙏❤
እውነት ብለሻል😂😂
ክክ
😂😂❤🥰🥰😘
በጣም ወደድኩሽ የምትስጫቸው ርእሶች በጣም አስፈላጊዎች ናቸው ተባረኪ ወደድኩሽ
እኛ የመዳም ሸቃሎች በምን እዲላቺን በልተን ጎርደድ ጎርደድ በልተን መሽከርከር ነው እንጂ 😂😂😂😂
ሀሀ ትክክል እኔ ምለው ትክክል ክበደት ስት ነው😅😅
😂😂😂እዉነት ንለሻል@@alemtsehaysesaysisay7144
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ፁሙ ስገዱ ለነብስም ለስጋም ነው ጥቅሙ
Ewunet new
👍🙏🥰🥰❤❤😘😘
Yes tkkl🙏🙏🙏
ሠደት ላይ ያለነውሠ
ምክርሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ትያለሽ አይዞሽ በርቺ በርቺ
ዛሬ ነው ዪየውሽ በጣም የሚጠቅም ምክር ነው አመሰጎናለው!!
አገላለፅሽ ጥሩ በሚገባን መልኩ ነው የምትገልፅው በርቺልን
እሺ ማሬ 🙏❤️🙏
እንዴት ነሽ የኢትዮጵያ የሀገሬ ልጅ በጣም እናመሰግናለብ ምርጥ ነው ፕሮግራምሽ ግን ትንሽ ድምፅሽን ጨምሪልን በተረፈ ኑሪልን እንወድሻለን
I said it very well…. Agree with you all point ! Keep it up. And will take ur advice definitely! Thanks a lot ! Berchi!
😀😀 በጣም ጥሩና ለሰውነትና ለጤና አስፈላጊ ስለሆነ ላካፈልሽን ጠቃሚ ሀሳብ አመሰግናለሁ 👍👍
Ooh Thanku so much for advise ,I really appreciate you
I just loved the way you talk and explain, stay blessed lovely 😘♥️
Ene yemir betam des tiyaleshi yibarkishi ahun enem yanchin eyeteketelku new❤❤❤❤❤❤
እንደት የታደልሽ ውብ ሴት ልጅ ነሽ?
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሽ።
ደግሞ አዋቂ ነሽ
አድናቅሽ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ጉልበት ይሁንልሽ
ኤልሲዬ በዚህ ቪድዬ እንዴት እንደተጠቀምኩ ልነግርሽ አልችልም 😘 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ የኔ እህት 💝💝💝
enmesegnlen yena konjo gena jare new yayewus.thanks sis😍
I like your idea. Thanks, sister..
The way you explain is so good.
የመዳም ሰራ እራሱ እሰፖረት ነው ማርዬ😔😔
አገላለጽሽ ደስ ሲል ምርጥዬ ኢትዮጵያዊ
You are very good and helpful message , God bless you sister .❤️
ተባረኪ በውነት ጥሩ ትምርት ነው
የኔ ቆንጆ በጣም 👍እናደርጋለን እንዴት እነደምታሰተምሪን እኮ thank you 🙏❤️🥰
እናመሠግናለን ምክርሽ እንዴት እንደሚመች ዋው ቀጥይበት ውዴ❤❤❤❤❤
agelalseshe betam des yelal I will try thank u and appreciate!!
Amazing explanation, thank you for sharing
Ena mnm lelsh alechlem zare ende agatami new yayewsh bande mulu malt yechala videochshn yayewtn fetari yakebrlgn betam bebzu agezshnal berchiln ❤
Thank you so much for this great reminder, I do everything you said except sleeping early and wake up early morning, I like to stay up at night and sleep in and I eat snack not full meal 🤷
You are my kind of woman 👩 ♥ 💕 Thanks for the Tips keep going
❤❤❤❤መጀመሪያ ደሰ ትያለሸ እሰኪ አጀምራለው በጣም ተመቸሽኝ
I love the way you explain things dear 😍😍
እናመሰግናለን እስከዛሬ አይቼሽ አላውቅም በዚህ ቪዲዮሽ ጥሩ ምክር ስለሰጠሽን ተባረኪ!
Amen 🙏 mare 🙏❤️🙏
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ቆንጆ ኣገላለጽሽ በጣም ይስይላል በርቺ እህት ኣለም 💕💕💕💕💕💕👌
ዛሬ ነው ያየሁሽ ውድድ ነው ያደረኩሽ🥰🥰
You looks energetic and professional Thank you!!
Thank u yenwd enamesgnalen keep it up , u tell us the main points and explain to us briefly god bless u
Fevenye thank you Mare 🙏❤️🙏
ተባረኪ በደብ ነው ያስረዳሽን ድምፀሽ እራሱ ደስ ሲል
Amen 🙏🏻 ማረ 🙏🏻❤️🙏🏻
Thanks for your advice 💗😍💖🙏
Wellahi alsemam bel enkwan angagershe beged yesbal tadeleshe des sity 😘😘😘❤❤❤❤ demetseshe musika nw 💃💃💃💃💃
ልክ ብለሻል ጤነኛ እንቅልፍ መተኛት ካቆምኩ ድፍን አስራአምስት አመት ሞላኝ🥺
Hulum yemetastelalefew lek new astemarm thank you
ምክርሽ ጡሩ ነበር ግን ሰራ የበዛል ቀስ ብሉ መብላት መጠጣት አይቸኝም ማዳም ወጥጨቶን ይዛነዉ ብቅ የምትለዉ
😂😂😂😂😂😂😂እመዳም ቤት ቀስ ብሎ መብላት አይሰራም
አንች ካሰብሽበት ትችያለሽ ስራሽን ስጨርሽ ቁጭ ብለሽ ተረጋግተሽ ተመገቢ እህቴ እወቂበት ስራ አቁመሽ ስለምትቀመጪ ይሆናል የምታሮጥሽ❤❤
ቅቅቅቅቅቅቅ😂
ayizoshi hayatii😭😭😭😭
በእውነት ምክርሽን ወድጀዋለሁ በርቼልኝ የኔ ቆንጆ እህት
Thank you elsiyeee wdddedddeedd new yemadergish my best sister ❤ 💕 💗 💖
Thanks betamax ewodshalhu
አገላለፅሽን በጣም ነው የምወደው አመሰግናለው
Thank you Betye 🙏❤️🙏
you are so briliant thank you so mach
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ የሆነ ነገር ነዉ ያነሳሽዉ እኔ የዉሃና የቁርስ ስህት አደርጋለሁ ብታይ ለማስተካከል እሞካራለሁ በርቺ ❤️👍🏾
Ethiopian style በጣም ባለሙያ በርችልን እህቴ 🙏❤️🙏
የመጃመሪያዬ ይሄ ቪዲዮሽን ነዉ ያየሁት ትክክልነሽቆንጆ በርቺ😍
እሺ ማሬ 🙏❤️🙏
በጣም ነው ደስ የምትይኝ አመሠግናለሁ ስለምክርሽ
በጣም ትክክል ነው በእውነት ።በተለይ ውሀ አጠጣጥ እና ቀስ ብሎ ማኘክ
ጎበዝ ደስ ሰትይኝ ተባረክ!!¡!!¡!!!
ው ታድዬ ጎበዝ በርቺ ene Keweledku bewala New Borchi yewetaw Ena Bexam yasexelall Eshi እንዳልሽ አደርጋለው
ተባረኪ እውነተኛ ሰው ነሽ አመሰግንሻለው ሁሉም ለራሱ ጥቅም ነው ጨጓራችንን የላጡን
🤩❤️🙏🏻
You are a gifted teacher
ተባረኪ ማሳጅ ያልሽው ትክክል ነው እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ
Love it !! Thanks
Very informative!!! Keep up the good work!!!
Wow, thank you sis👍
ትምህርቶችሽ ምክርሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ 🥰🥰🥰🥰😚😚😚😚
ሰላም እግዝኣቤር ላንቺ ይሁን እሺ ማሬ ደስ የሚል ት፡ት ነው
ውይ እንዴት ደስ እንደምትዪ!! best youtuber
ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው ወድጀዋለሁ አመሰግንአለሁ
Thank you dear 🙏🏻❤️🙏🏻
ውሃ ፀጉር ያፋፋል እስማማበታለሁ እድሜ ልኩን አድጎ የማያውቅ ፀጉሬ ውሃ በብዛት ስጠጣ የሚገርም ለውጥ ነው ያመጣው
እሽ እንኩዋን ተመቸሽ
ክክክክ የኔስተነቅሎአበቃእደኔ ውሀየሚጠጣይኖርአይመስለኝ
@@user-jf6gk7bi4b ጓደኛዬም በጣም ነው የምትጠጣው ግን ፀጉሯ ንቅልቅል ምንምን ብሏል ይመስለኛል የውስጥ ችግር ነው እኔ ግን በውሃ ፀጉር ብቻ ሳይሆን በየቀኑ ከሚያሰቃየኝ ራስ ምታት ፓናዶል ከመቃምም ድኜበታለው
በጣም ነው የጠቅምሽኝ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
ንገሪኝ😢😢😢የሚያከሳ
Wy sitawery des sity yet neberish eskahun demo wegenoche sity wow tebareki konjo
yene konjo betam enamesegnalen
እሞክረዋለው እናመሰግናለን
Betam nw yewededkush thank u 🙏🙏
ተባረኪልኝ ጥሩ ምክር ነው መልካም
Thank you dear 🙏❤️🙏
እህቴ አላህ ይባርክሸ
I never seen abasha on you tube so far only you.Elegant , smart and full of knowledge. 🙏
በጣም እናመሰግናለን እውነት አና ግልጽ በሆነ መንገድ ነዉ ያስረዳሽን በርች ማሳጁን እንዴት ማግኘት,እንችላለን?
ተባረኪልኝ በአቅራብያሽ የሚገኙ ክሊኒኮች ብትሄዲ ያስረዱሻል። 🙏❤️🙏
Ekorabeshalew akebereshalew telke temhert new berechelegin 🙏🙏🙏
ትክክል እናመሰግናለን
እውነት ጥሩ የሆነ አቀራረብ አለሽ!የምትሰሪያቸው ሁሉ ኢትዮጵያ ላሉት ታሳቢ አድርጊ,ቆንጆ በተረፈው በጣጣጣጣም ጥሩ ነው ።
የኔቆንጆ ሼር አርጌሻለሁ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ፡፡
Tekekele tebarekey jemerku
ልክ ብለሻል ኣመስግንሻለው♥♥♥
Ewdishalehu tebareki.
❤❤❤ዋዉ እናመሰግናለን ዉዴ
Elsiyee wow 😳 you always surprise me with the best information and your creativity. I really enjoyed it 👍🏽🥰
Thank Nigestye for all your support mare ❤️❤️❤️
Betam tekami information new thank you for sharing
ትክክል ብለሻል እህቴ
በርች እናቱ የመጀመሪያ ቀን ነዉ ስከታተልሽ መረጃዉ ደስ ይላል
Thank you dear 🙏🏻❤️🙏🏻
Amazing we Muslims drink like u .prophet mohammed told us .that's healthy
Exactly! Not only about how to drink but also about the sleeping part! Our Prophet used to sleep early and wakeup early morning. And we're being told to do the same!
Thank you 🙏
እናመሰግናለን እስፓርት በይበልጥ ስሩ
በትክክል 🙏❤️🙏
እናመሰግናለን ምርጥ አገላለፅ ነው መኩሸ
Thank you dear 🙏❤️🙏
Btame arife berchi amsgenalew
You are amazing!!
የት ነበርሽ ብየሻለሁ! I subscribed you anyways and thank you! For the first time you caught my attention from most UA-camrs. Keep up the good work!😍
Wiy yene konjo endet endemitamri..endanchi yabzalin❤🇪🇷
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ተመችተሽኛል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Thank you dear 🙏🏻❤️🙏🏻
I greatly appreciated it.
Merci😘
Thank you Martiye 🙏❤️🙏