Neche dabo, neche rice ( ruse, sequar( sugar manegawnem sequar neger akumi. Eat brown rice, brown dabo., no sugary juice. Drink water instead. Eat vegetables, and fruit. Stop fat use organic olive oil. In addition Walk exercise. If you keep doing this your blood sugar will go down. Also pray God will heal you. Good luck
በጣም ትክክል እንጄራ ቦርጫም ያደርጋል ግን ያለ እንጄራ እማይሆን ነገር ነው እኔ ምንም ብበላ እንጄራ ካልበላሁ በጣም ቅር ይለኛል
ግን ይሄ ያሳያችሁት ምግብ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖር በጣም ሀብታም ለሆነ ብቻ ነው
እንጀራ በማቆም ብቻ ሳይሆን መጠኑን በመቀነስ ቦርጭን ማስተካከል ይቻላል:: የቀረበው ምግብ ለማሳያ ነው ነገር ግን አቅምን ባማከለ ማዘጋጀት ይቻላል::
የኔም ጥያቄ ነበር😂😂😂😂
ከኢትዮጵያ ውጪ ከሆንሽ አዎ አቁሚ ምክንያቱም 100% ጤፍ ስላልሆነ self rising በራሱ ካንሰር ያመጣል ። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን እንጀራ 100% ጤናማ እና ጣፋጭ ምግብ ነው ማባያሽን ብቻ አስተካክይ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እክምናሽን በጣም እፈልጋለሁ
እንጀራ አቁሙ አይባልም አጉል ስልጣኔ አይምሰልሽ ። እንጀራን በአክልት እና በተለያዩ ጤናማ ምግቦች ጋር መመገብ ይቻላል ።
አቁሙ ሳይሆን መጠን ቀንሱ ነው ያለችው
ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን በአገር ውስጥ የማይገኙትን በምን መተካት ይቻላል እንደ ኦክራና እንጉዳይ ማሽሩም የመሳሰሉትን እዚጋ ያለእንጀራ መኖር አንችልም ለምትሉ ኮመንታተሮች እንጀራ አትብሉ አላለችም መጠን ቀንሱ ነው ያልተያዘ ግልግል ያውቃል አሉ ጤና ከሌለ መኖር አይቻለም ሰለዚህ እንጀራ ካርቦሃይድሬት ሰለሆነ መቀነስ ግድ ይላል።
አዲስ አበባ ውስጥ እምትኖሪ ከሆነ፣
• ቫሚያን አትክልት ተራ እና የተለያዩ ሱፐርማርኬቶች እና ፍሬሽ ኮርነር ታገኚዋለሽ
• እንጉዳይን ባንቢስ እና ለቡ አካባቢ እሚገኝ ጋራ እሚባል ሱፐር ማርኬት ታገኚዋለሽ
ሌሎች ከተማዎች ላይ የት አካባቢ እንደሚገኝ ተመልካቾች ቢጠቁሙን ጥሩ ነው
በትክክል የኘሮግራሙ አላማ በደንብ ተረድተሽዋል::
@@burukedemisse6148 እኔ በውጭ ነው የምኖረው በቀላሉ አገኘዋለሁ ለማያገኙተ በምን አይነት መተካት ይችላሉ ለማለት ነው ትላልቅ ግሮሰሪ ሄዶ መግዛት የማይችል ብዙ ማህበረሰብ አለ ባቅሙ በምን ይተካው ለማለት ነው።
የጤፍ እንጀራ በጣም ጤናማ ምግብ እኮ ነው፣ ያውም gluten free ነው፣ እዚህ ሀገር superfood ከሚባሉት ውስጥ ተመድቦ ኦርጋኒክ ሾፕ ውስጥ በውድ ነው የሚሸጡት፣ ያውም ጥሩ አይነት አይደለም፣ በተረፈ ግን እስካሁን ካየሁዋቸው ያንቺ በጣም ትክክለኛ ነው፣ ኦክራ ራሱ እንዴት እዛ እንዳገኘሽ ገርሞኛል፣
Thank you for sharing.
በጣም የሚከብደው ነገር የክፍያው ነገር ነው የሚያዙት ምግብ ነው
Thanks a lot🎉🎉🎉🎉
okera btame arif new arboch ksga gar ysertale
Eat and walk and run 🏃! Done
Eating healthy foods and exercising Done!!
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በትክክል ገልፀሽዋል 10Q
ቀልዱን አቁሙ: እንጀራየንንን : አትንኩብኝ : ሺሮየንም እንድሁ :
በ hotdog ; burger …. ላይ ብትሰሩ እስማማለሁ
Sijemer enejera aqumuu ayilem vediow
@@WindBekle : እንደገና ቪድዬዉን በደንብ አዳምጠዋለሁ : ከተሳሳትሁም ይቅርታ እጠይቃለሁ
Wow Amazing thanks so much ❤
It is way of treatment nice
It is also have treatment for those have low income
It doesn't mean completely it stoping engera
ይሄማ የሰዉነት ጥገናአ ነዉ ይመቻል እናመሰግናለን
Wedezi migib kegebahu buwala new sew yemselku
@@yohananabraham6716 😍👍👍❤
ተመልካች ማየት ብቻ ነው ባክሽ
There are so many benefit from mesh rum for example it's anti oxidants which is prevent cancer and also have healthy proteins and vitamins.
ዶክተር ብሩክ እንደስምሽ ብሩክ ነሽ !!ያለሽኝ ዕውቀት ከክፍያ ነፃ ተጠቃሚ ስላረግሽኝ እና ለውጥ እንዳገኘ ስላረግሽ አመሰግናለሁ ።
አመሰግናለሁ ሰለሞን; ያንተም ጥረት ውጤቱ ነው
ውይ ዶክተርዬ አቋምሽ ደስ ሲል
ታድለሽ 😍 የህክምናሽ ውጤቱ ለተአማኒነቱ አንቺን ማየት በቂ ነው
ወዮ ለኔ ወዮ ለኔ ዋጋም የለኝ 😢
Endet new yemagegnish
ካንሰር ይከላከላል
እናመሰግናለን::
በናትሽ ጤፈን ለኔ ሸምችልኝ
ከንፁህ ጤፍ የሆነ እንጀራ ለጤና ጥሩ ነው በመጠኑ ከሆነ::ባይሆን ወጡን መጠንቀቅ ነው በተለይ ስጋ ወጥ::, የውጪ ስጋ በሆርሞን እና በመድሃኒት ስላበጠ ብዙ የጤና ቀውስ ያስከትላል::ጤፍ በጣም ለጤና ተመራጭ ነው::በብዙ አይነት መልኩ መጠቀም ይቻላል::ዳቦ :ቂጣ ገንፎ እና ሌላም አድርጎ::እንጀራ ብቻ አይደለም::
Docter salme lnchi yhun ebkshe ydam ayinet amgagb btente ytrgagte new ebkshe mlshelnge❤
በደም አይነት እሚደረግ አመጋገብ ስርአት እሚመከር አይደለም፣ ሁሉም ሰው የተመጣጠነ አመጋገብ ስርአት (ይህ ማለት ካርቦሀይድሬት፣ ፕሮቲን፣ ፋት፣ ቫይታሚን፣ ሚኒራል እና ውሀን ያካተተ) መመገብ አለበት፣ የደም አይነት መሰረት ያደረገ አመጋገብ ስርአት ወደአንደ ንጥረ ነገር ያዘነበለ አመጋገብ ስርአት ነው ይህ ደግሞ ለጤናችን ጉዳት ያስከትላል
B balemuia yetedegefe betam ameseginalehu Dr . social media li yemidaferu alu gin degimo balemuiawochim yinoral
እኔ ስልችት የሚለኝ በነጮች ፍቅር እራሳቸውን የረሱ አውርቶ በላተኞች !ፈረጅ ከለነገረኝ እኔ አላምንም😂😂 እንጀራ ቦርጭ ያወጣል😏አያቶቻችን ማንመክሯቸውነው ከ100አመት በላይ የሚኖሩት💚💛❤ወይጉድ😒
እኮ እጀራ ከመቸ ጀምሮ ነው ለጤና ጎጂ የሆነ በዚህ ዘመን በሽታ የበዛ ምግቦች ከሌላ ነገር ጋር እየተቀላቀሉ ምግቦች እየታሸጉ ብዙ ግዜ ሲቁዮ በሽታወች በዙ
ድሮ እኮ ንፁህ ምግብ ነው ሚበሉት እናቶቻችን አያቶቻችን ከኬሚካል የፀዳ እኛ አሁን ላይ ጤፍ፣ሰንዴ ሁሉም በመዳበሪያ ነው ሚመረተው አትክልቱ ከሚካል የበዛበት ነው ለዛ ነው በሽተኛ የሆነው
ድሮ እኮ ንፁህ ምግብ ነው ሚበሉት እናቶቻችን አያቶቻችን ከኬሚካል የፀዳ እኛ አሁን ላይ ጤፍ፣ሰንዴ ሁሉም በመዳበሪያ ነው ሚመረተው አትክልቱ ከሚካል የበዛበት ነው ለዛ ነው በሽተኛ የሆነው
ሰላም እኛ እንጀራ መጠቀም የለብህም አይደለም ያልነው፣ እንጀራ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው እኔም ስበላው በጣም ያስደስተኛል፣ ነገር ግን እኛ እምናክመው ብዙ አይነት የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎችን ነው፣ ስለዚህ አንዳንድ የጤና ችግሮች እንጀራ እንዳትበላ ያስገድዱሀል፣ የታመመ ሰው ደግሞ ስለእንጀራ ሳይሆን ስላለበት የጤና ችግር መቀረፍ ነው እሚያስበው
እንጀራምንምቦትጭአይሆንም100%
Egnan enjra asetetw tefachenen liwesdu atesmu anakomem
ጥሩ ነው ግን ሶ የሚለው
❤❤❤❤❤
በቅድሚያ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ነው በርች ዶክተር ።ግን እኔ ግራገብቶኝ በህክምናም መዳን አልቻልኩም ተስፋ የቆረጥኩ በህመሜ መምህርት እናት ነኝ
ደክተር እናመሰግናለን ስልክቁጥርሽንእንፈልጋለሁዳክ እኔኦክራእወዳለሁ diabetic I have cholesterolስለዚይሄለኔእስፈላጊነውስልክሽንባገኝአ አእስከመጣእራሴ እየተከላክልኩእንድቆይ insulinእወስዳለሁ እባክሽን ስልክሺን እንዳገኝናእንዳወራሽ እስክመጣድረስ አመሰግናለሁእንዳንቺይብዛበአገራችን
-እንጉዳይ ሰውነታችን ውስጥ ያለን ቁስልን ያድናል
-ካንሰርን ይከላከልልናል
እንዴ እንጀራማ አናቆምም። ባይሆንበትንሹ በመጠኑ እንመገባለን የሰውነት እንቅስቃሴ መጀመር አትክልትና ፍራፍሬ ማብዛት
የእንጀራ መጠንን በመቀነስ ክብደትን ማስተካከል ይቻላል::
ምእራባውያን ያጡት ጤፍ የኢትዮጵያን የተጠበቡበት ድንቅ እንጀራ ና ኬሚስትሪ መምህራን አያቶቻችንን ክብር ይገባቸዋል🙏💚💛❤
ወቸጉድ አለ ሰውየው ፣ እንጀራ አቁሙ ? ትንሽ ብታሻሽይው እንጀራ ሳይሆን ማባያው ቅባት እንዳይበዛበት ብትይ ፣ይሻላል እላለሁ ። እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ።
Zereghoch Enjera Akumu Yelalu Ke Amhara Ager Selemimeta Atesemuachewe Atakelet Belelebet Hager Stakelet Belu atasemeselu .
mesherm eguday btam nwu mwodewu mlsu kasren yeklaklale yewuste kuseln yakmle nwu
የነጭ ዶክተር ለታካሚዎቻቸው እንጀራን ያዛሉ የሀበሻ ዶክተር ደግሞ የነጭ ምግብ ያዛካል።
ይህ ኘሮግራም የተለያዮ የጤና እክሎች ያሉባቸውን ሰዎች በምግብ ለማከም ያለመ ነዉ እንጂ ለጤናማ ሰዎች አይደለም:: አላማው እንጀራን ማስቆም አይደለም::
Enjera ye hagerachin habete newe plus organik newe fat yeleweme le egha hager dabo endemalet newe so Enjera Top Megebe Newe
ኢንጉዳይ ቁስል በቶሎ እንዲድን ያደርጋል እናም የካንሰር በሽታን
ይከላከላል
ዶክተር አመሰግናለሁ 💪👍
አመሰግናለሁ ከ አውሮፓ ነው የምከታተልሽ❤
ግን ኢትዬጲያ ለሚኖር ሰው ከ የት ያመጡታል??😂😂 ለ ሐብታሞች ብቻ ነው😂
this is sample food for the program and we have different types of diet plan according to your budget
መሽሩም ከየት እናገኛለን በቤታችን ተክለን ለመጠቀም
Omg
Doc Talk in Amharic
Calcification?!
Guazwtegnawa sene sereat yenuresh
Yhenin migib ke jemrachu wede dringlina new yemtmlesu
Erat aybelam malet new??
Injera is healthy
The problem is saturated fat
From meat and butter
በዚህ አጋጣማ ቀስ እያልን መዉጣት የተሻለ ነዊ
ምን እንጀራ አቁሙ??
Wayeee zenderooo belachu belachu benjera metachu elemmmm yergachu
seratv yelalesh lemawek tegst ylalsh nesh
እንጉዳይ
ለinfalmmation
ለካንሰር
ይጠቅማል
Anti Inflamatory & anti cancer
Ya... wefret yalew sew besgeta new .
tell us her address please
ቁስልን ማዳንና ካንሰርን መከላከል
አንበሲት❤
ውፍረቴ የጤና ችግር እስካላመጣብኝ የተሸከምኩት እኔ ነኝ እንጀራና ሹሮን አትንኩብን😂
አይደል😂❤
ጥቅል ጎመን ለታይሮይድ ላልው ሰው ይስማማል,,???
አይመከርም
እንጀራማ እሪፍ ምግብ ነው።አያወፍርም።
እረ እህቴ ተሳሰተሻል እንጀራ ንፁህ ጤፍ ከሆነ አያወፍርም ግን እብረን የምንጠቀማቸው ግባእቶች ብትይ ይሻላል
What are the ingredients to make this green juice ? It’s not clear.
እረ እኔ ለመክሳት/ለሜቀነስ ያላደረኩት ነገር የለም በብዛት አትክልቶች ስልችት ብሎኝ
ስጀሜር ከአገረ ስወጣ 57ክሎ ነበረኝ ቀስ እያልኩኝ ስደት ላይ ሆኝ ጭንቀት አለ ብቻ ከቀን ወደ ቀን ክሎዬ 94 ከዚ ላይም አልወርድም አይጨምርም ያው እንዳልኩኝ ብዙ ለመክሳት ያልሞከርኩ የለም በመጨረሻም ሱካዋር በሽታ ያዘኝ መርፈ ነው የሚወጋው በመጨረሻ እስከ ሞት ታመኩኝ በአራት ወር ውስጥ 45 ክሎ ወረድኩኝ በቃ ዛሬ ነገ ትሞታለች ብሎ ስጠበቅ ነበርኩት አሁን ደግሞ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚመገብ በጣም ነው የሚጠነቀቀው አሁን ራሱ ክሎዬ 77 ነው ግን እኔ አልፈልጊም መወፈር ግን ቀስ በቀስ አሁንም እየጨመረ ነው እስክ ሚከሩኝ
Metennwsh. Enjoy teggbesh qteby .
Neche dabo, neche rice ( ruse, sequar( sugar manegawnem sequar neger akumi. Eat brown rice, brown dabo., no sugary juice. Drink water instead. Eat vegetables, and fruit. Stop fat use organic olive oil. In addition Walk exercise. If you keep doing this your blood sugar will go down. Also pray God will heal you. Good luck
ሰላም ብሩክየ እንዴት ናቹ ቤተሰብ ሁሉ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ
የኛም ነገር እኮ በዛ ቁርስ፣ምሳ፣እራት እንጀራ ብቻ ሆነ እኮ
በነገራችን ላይ እንጀራ የማይወድ የነጮች አጋንንት ያለበት ሰው ነው።
ለምን እኔ አልወድም ነበር ብስኩት አሳንቡሳ ቤቢሲ እንዶሚ ዘይት ጥቁር ቡና ሻይ ንስካፌ ነበር ቀለቤ እንጀራ ስበላ ያመኝ ነበር😢 እውስጤ ከሆዴ እንጀራ የማይፈልግ አጋንንት ስላለ ነው እናም እንጀራ ደግሞ የተባረከ ነው ።
ስለዚህ እንጀራ የማቶዱ የማትበሉ የምጠሉ ራሳችሁን መርምሩ ታገኙታላችሁ
❤❤❤
❤አሁን ይህን የተናገርኩት ከክርስቶስ በቸርነቱ ፈውስ አግቼ አለሁ ተመስገን❤❤❤❤❤❤
Enjeraa atebeluu ayilemekoo videow mejamariya bedenb iyut
@@WindBekle አረ ኮሚት አንብቤ ነው ሲጀመር አልተከታተልኳቸውም ጨርሼ እኔ የፃፍኩት ለሚመለከተው አካል ነው
ቅመሙ ምን ያደርጋል
ሙቅ ብናኝክ የበለጠ
እባክሽ እኔን በነፃ አክሚኝ 🙏
አንዳንዴ ምን አይነት ምክር ለማን የሚለውን ሁሉ ረስተው ዝምብለው view ለማግኘት ብቻ ነው የሚሮጡት
አንቲ እንፊላማቶሪ ፀረ ካንሰር ነዉ።
እንጀራ ስንት ነገር እደምጠቅም እማታቂ ሃኪም ተብለሽ ምኑን እንዳጠናሽ እይታወቅም እንጀራ ፈረንጆች ጥሩነው ቢሉች አንችም ጥሩነው ትያለሽ እረ አፍሽን ዝጊ ራብ ባለበት ሃገር ይህን ስታወሪ ህፍረት ይሰማሽ እንጀራን ስንት በጣም ጥቅም አለው እረእግዛብሔር አንቺን ይቀይርሽ እንጂ የኛ አበላል የ 14 ክፍለሃገር ምግ ብ ቢዘረዘር ስንት ብዙ ጥቅም ያለው አበላል እንዳለ እወቂ ባገር ጥሩ ነገር መመራመር እያለ የራስን እየናቁ የፈረጅን መጠቀም ምድረ ማፈሪያ ፈረጅ በናንተ ይስቃል ጤፎን አሳምረው በተለያየ ነገር እየሰሩ መብላት ጀምረዋል እኛ የራሳችን እይናቅን የፈርንጆች ውሾች ሆነናል
aye echi hager altegezanem telaleche ye merabawyan kite teragi lemagne honech 😂😂😂
አቤት ስልጣኔ ሰለጤፍ ጥቅሙ አልገባቹሁም ነጮች ጤፋችንን ለመበረዝ ጫፍ ደረሰዋል እናንተ እንጀራ አትብሉ አይክብድሽም እኛ ኢትዮጵያን እኮ ጤፍ የተሰገን በረከታች ነወ ለኛ መዳኒት ነወ እናንተ አትብሉልን እንደውም ዋጋው በቀነሰልን እንጀራዬ ኑሪልኝ
Text adrgalhu pls respond
ቀልዳቸው መቼ ይጠገባል ምድረኮተታም አተላሁላ ደሞበእንጀራ መጡብንንንንንን
ክክክክ
Teef is not borche❤
ይሄን ሁሉ የምበላበት አቅም ካለን መች እንታመም ነበር እዬዬዬ ሲዳላ ነው ይሄ በውጭ ለሚኖሩ ጥሩ ነው
Anti eflamatori
ena dame B new ylmknyt ewfrlhu mnlderg docter
anti inflamatory fight cancer
ኧረ በህግ እንራን አቁሙ በእይኔ መጣሽ የአመጋገብ ስል ይቀየር በሚለው ይስተካከልልን።😟
እንጀራ ቦርጭ አያመጣም ኧረ ነጮቹም እራሱ ከጠቃሚ መብሎች አንዱ ነው
Anti cancer and anti inflamatory
😏😏😏 እጀራ አቁሙ አላለችም ካወራሺ መች አነሰሺ ፈክ የሰነ ምግብ ምን🤣🤣teffe is super healthy food!
እንጀራ አቁሙ ወይ ጉድ
Anti inflamatory
Imunity yechemiral
ይሄ ሁሉ ምግብ ቁርሳ ምሳ እንዴት ያልቃል
ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም የሰራችሁት የምግብ አይነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነው? ነገሩ አቅም ያላቸው አሉ
ጥሩ ይጫወታሉ 😂😂😂😂
እዚህ የቀረበው ለማሳያ ነው:: ሁሉም እንደ አቅሙ ማዘጋጀት ይችላል:: ተጨማሪ መረጃ ወደ ማዕከሉ በመሄድ ማግኘት ይቻላል::
😂😂😂
Hhhhhhhh
እንጀራ አቁሙ አይባልም።
ኧረ አሰራሩን ትንገረን በመሀል እየገባሽ አስቸገርሽ።
Yehulum Atekelt Ayentet Kemegemeriyaw Masayete Alebesh ...!!!!Anhi Yemiseriew
Leanhi Edemimehshe new Yeserashew.....!!!!!!🤣🤣🤣😅👈
Anti Inflamatory Sewenetachin westen yalewen kuselen Yakemilenale caseren Yekelakelale
ኮመንት ላነብ ነው የገባሁት😂😂😂😂
Canceren yekelakelale
Anti inflamatory new
አፈርአባሽ ብዪ የታሪክ አተላ አንችንብሎ ዶፍተር አስተሳሰባችሁን መጀመሪያ አስተካክሉ ትውልድ አትበክሉ በመርዝ ብልቃጥ የተመረዘ አስተሳሰባችሁን ይዛችሁ ወደገደል ወደሚዲያ ሳይሆን ሰውየው ህዝብ እየተራበ ጤፍ ኤክስፐርት ያደርጋል እናተደሞ እንጀራአትብሉ ደቼቢዪ
የአብታም አመጋገብ
በእንጀራ እንዳላደግሸ ወረኛ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነገ ደግሞ ሙዝ በዳቦ እና ዘይት የሌለበት ጎመን ብሉ ትያለሸ😒😒😏
😂😂😂
😂😂😂😂