አመት ባልሞላ ግዜ ውጤቱን ይዤ መጣው ሸንተረር // my stretch mark is gone

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 120

  • @meskitube16
    @meskitube16  Місяць тому +32

    ቻሌንጁን ያቋረጣቹ ይሄን ስታዩ ምን ተሰማቹ😅 እንደኔ ግግም ብላቹ የቀጠላቹና ለውጥ ያያቹ ጎበዞች ያቋረጣቹም እንደምንም በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ በያለንበት ይጠብቀን❤ የበፊቱ ቪዲዮ ማየት ለምትፈልጉ 👉🏽ua-cam.com/video/WvMBE5UJqxk/v-deo.htmlsi=ozWvXvKZy3kzmQ6L

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Місяць тому +3

      @@meskitube16 አሁኑ እጀምራለው 😭😂😂
      ሠስኪዬ በናትሽ ለብትብቻ ጥቁረት ስሪልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን😭

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 Місяць тому +2

      ቁጭት😂😂ጀምሬ ነበር ግን አቋረጥኩት😢

    • @JomichKids
      @JomichKids Місяць тому +1

      ❤❤❤

    • @zeynabali9169
      @zeynabali9169 Місяць тому

      Mመሰኪ መልሰሽ ጀምሪ

    • @zeynabali9169
      @zeynabali9169 Місяць тому

      ስራ ላይ ነበረኩ አላየሁትመ መልሰሽ ጀምሪልን

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Місяць тому +28

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

    • @ganetganet1176
      @ganetganet1176 Місяць тому

      አሜንንን 🤲🤲🤲

    • @HarenL-fh5yw
      @HarenL-fh5yw Місяць тому

      Amen amen amen

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 Місяць тому +1

      ።❤አሜን❤ አሜን ❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Місяць тому +13

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬለው በርቺልን ልጆችሽን ቅዱስ ኡራኤል ያሳድግልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Місяць тому +6

    መሥዬ የእኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ በጣም እናመሠነለን ለሀገራች ምህረት ያረግልን

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Місяць тому +10

    በቃ እኔ አሁን ልጀምር ነዉ መስኪዬ ዉጤቱን እነግርሻለሁ ❤❤❤👍👍👍👌👌

  • @AbubekerDegefa-l2h
    @AbubekerDegefa-l2h Місяць тому +3

    መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ጠንካራ የኔ የዋህ የኔ ሩህሩህ አላህ ጥንካሬውን ይጨምርልሽ በጣም ትለያለሽ በቃ ምንም አልልም ብቻ ኑሪልኝ ወድሻው ።

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Місяць тому +6

    ❤❤😂ምራጥ ሀሰብ ነው መሲዬ የኔ መልካም እና አመሰግናለን አሜንንን በትክክል ነው💞💞🙏🙏

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Місяць тому +19

    መስኪየ በናትሽ ለብትብቻ ጥቁረት ማጥፊያስሪልን በናትሽ ተባበሪኝ😢😢

    • @tybatube-t9v
      @tybatube-t9v Місяць тому

      እኔም

    • @AminaAmina-ot5oh
      @AminaAmina-ot5oh Місяць тому +1

      ማር ሎሚ ቡና እርድ ስኳር ቢኪግ ሶዳ ጨዉ ኮልጌት አድርጋችሁ አቀላቅላችሁ ለ30ደቂቃ አቆዩት ማለቴ ድርቅ እስከሚል ድረስ ሳትሰለቹ አድርጉ ለዉጥ ታገኛላችሁ

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Місяць тому

      @@AminaAmina-ot5oh እሽ ግን ኮልጌቱ አያጣጣምደ

    • @AminaAmina-ot5oh
      @AminaAmina-ot5oh Місяць тому +1

      @@user-go7xm7xf5o አያጣጣም ሳታበዢ

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o Місяць тому

      @@AminaAmina-ot5oh እሽ ውደ እምክረዋለው ግን ይለቅ አይመስለኝም😭

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Місяць тому +7

    መስኪ የኔ ልጅ 14አመት ናት የሆነ ቪድዬ አየሁ ብላ ለስትረች ማርክ ስኳር እና ኮኮናት ኦይል በሳምንት 3 ጊዜ ከሻወር ቡሏላ በሚገርም ፍጥነት ወር ሳይሞላን ቀነሰ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому +2

      ትክክል ኮኮናት እና ካስተርም በጣም ለውጥ ያሳያል💕

    • @saliembiniam4194
      @saliembiniam4194 Місяць тому +3

      ስኳሩ ግን የተፈጨ ነው ወይስ ኖርማል እባክሽ ንገሪኝ የኔ እናት

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 Місяць тому

      @@saliembiniam4194 እረ ዝሞ ብለሺ ነጩን ስኳር አድርጊው በጣም ሀሪፍ ነው

    • @selamkifle2494
      @selamkifle2494 Місяць тому

      ስኳሩን ከኮኮናት ኦይሉ ጋር አንድ ላይ ቀላቅሎ መቀባት ነው? ከዛስ? በማሸጊያው ይታሸጋል ወይስ? እስኪ አብራሩልን?

    • @MyEthiopia12
      @MyEthiopia12 Місяць тому

      @@selamkifle2494 አወ በትንሺ እቃ አድርገሺ ቀላቅለሺ አስቀምጠሺ በሳምንት ሶስት ቀን በስሱ መቀባት እኛ እንደሎሺን ታጥበን ነው እምንቀባው አናሺገውም በስስሱ ነው

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Місяць тому +3

    ስለ መልካም ስራወችስ እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ እህቴ እኔ ገና አላገባሁም ወይም አልወለድኩም ግን ታፋየ አካባቢ ሸንተረር ነገር አለኝ በአብዛህኛው ደግሞ ሸንተረር መስሎ ውስጡ የጠቆረ ደም አለው ሀኪም አልሞከርኩም ግን ያሳስበኛል እባክሽ ምክርሽን እሻለሁ

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Місяць тому +2

    መሥዬ እኔኮ ደረጤ ወደጡቴ አካባቢ የወጣባኝ ሳላገባ ሳልወልድ 😢ለምን ድነዉ ምላርግበት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ❤አንቺንም ባለሽበት ከነልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሰሽ የበረከት ፆም ያድርግልን ❤❤❤

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k Місяць тому +2

    አህለን መስኪየ ትክክል እኔ ጅስሜ ሲቀንስ በጣም ይወጣብኛል እሞክረዋለሁ

  • @HG27664
    @HG27664 Місяць тому +2

    Betam biretu sew nesh. Lebezuwechem Beretta. Fetari yetebekesh. Thank you for all you do🎉

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ Місяць тому

    ወገናችን በምታመልኪው አምላክ የምጠይቅሽን መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ስስና ሉጫ ረዢም ነበር እየተነቃቀለ ሲያስቸግረኝ የተለያዩ ቅባቶችን ሞክሬ ልውጥ ሳጣ ተላጨሁት ቶሎ የሚያሳድግና የሚያበዛ ነገር ንገሪኝ በፈጠረሽ

  • @AlmazAlmaz-fc1zv
    @AlmazAlmaz-fc1zv Місяць тому +3

    Dena. Neshiii masiii yuene. Mar adengaa nneengg❤

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Місяць тому +1

    መስክዬ ሁልጊዜ ምክርሽ ደስ ይላል

  • @aberashhune
    @aberashhune Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ያንችም ሰላም ይብዛልኝ 😍😘

  • @hahahajaj2782
    @hahahajaj2782 Місяць тому +1

    ሰላም መስኪ በጣም ጠፋሽ ቶሎ ቶሎ ስሪልኝ😂❤❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን መስኪዬ ሰላምሺ ይብዛልኘ ❤❤❤ እህቴ ከወለደች በኃላ ሸተርረ አለባት እነግራታለሁ ግን መጠቅለያውን ካላገኘች በሱ ምትክ በእጀራ ላስቲክ ብትጠቀልለው ይቻላል

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому +1

      ይሄኛው ራሱ ስለሚጣበቅ ስስ የሆነውን ተጠቅማ ውጥር አርጋ ጠቅልላ ጫፉን በፕላስተር እንዳይፈታባት

    • @helanhelan50
      @helanhelan50 Місяць тому

      @@meskitube16 እሺ መስኪዬ እነግራታለሁ ወደፊት እኔም ስወልድ ሸተርረ ከመጣብኘ እጠቀመዋለሁ ተባርኪልኘ ❤❤❤

  • @GorfineshTamiru
    @GorfineshTamiru Місяць тому +3

    Meskiyyee💋💋💋💋your childeran💋💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @SolianaHailu-cb6pi
    @SolianaHailu-cb6pi Місяць тому +2

    Meski I have stretch marks on my breast is safe to use it around their if yes how do I use it. And what’s the vitamin E product name

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 Місяць тому

    በስትረች ማር አትምጭ ብጭ 3ወልጆለሁ ይሄን ያክል ብዙ አደለም ያለብኝ ማጥፋት አልፈልግም የልጆቼ ቅርስነው አሻራ እወደዋለሁ

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w Місяць тому +1

    አመለ ወርቅ እኮነው የምልሽ♥♥♥♥

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 Місяць тому +1

    Mesi amarebish betam kensh

  • @lidiya727
    @lidiya727 10 днів тому

    ሳልወልድ የወር አበባ ማየት ስጀምር ገና 18 አመት ሳይሆነኝ ነው የወጣብኝ ታፋየ ላይ ክንዴ ስር አለኝ ግን ምንም አይመስለኝም

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Місяць тому +1

    bio oil መቀባት ነው በእርግዝና ሰአት

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Місяць тому +1

    Amen meseki yeni konjo ❤❤❤❤

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Місяць тому

    መሰኪየ እሰኪ you tuben share አድርጊልኝ በእናትሺ

  • @Halima18685
    @Halima18685 Місяць тому +1

    አሚንንንን

  • @Ekramgift
    @Ekramgift Місяць тому +1

    Meskiye segure chaf chafu tenenesh yekotateral demo yetekelelal betam eyaschegeregn nw men larg benatesh eski mela beyign weyem kezi befit yeserashew video kale linkun lakilgn weym video serilgn plisssss yene wed betam aschegerognal eko😢

  • @makeamakea9451
    @makeamakea9451 Місяць тому

    መስኪዬ መሃፀን ይጎዳል አሉ ቪክሱ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому

      በምን ተገናኝቶ ቪክስ እንደውም የተለያዩ የሰውነት ህመሞችን ሎም የመተንፈስ ችግሮችን ማስታገሻ ነው ዝምብለው ነው እማ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Місяць тому

    በጣምእናመሰግናለንመስክዬ በርቺ ❤❤❤

  • @NiyatMedhanie-fh1dq
    @NiyatMedhanie-fh1dq Місяць тому

    Yen konjo besament sent gize and adrige mader kebad new muqot alebet anid seat 2 3 beqi new place ngerign betam thank you 😊😊😊

  • @hilinaayalew8199
    @hilinaayalew8199 Місяць тому +1

    መስኪዬ መጠቅለያው ምግብ የሚጠቀለልበት ለስላሳ እሱን ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት ሸዋ super marker ሄጄ ነበር ተስፋ አልቆርጥምvitaminu ba capsule malk nw yaganahut

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому

      ካፕሱሉም ያው ነው አንድ ነው በርቺ💕

    • @hilinaayalew8199
      @hilinaayalew8199 Місяць тому

      መጠቅልያውስ ልክ ነኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому +1

      @@hilinaayalew8199
      አዎ ትክክል ነው

  • @محبوبهقاني
    @محبوبهقاني Місяць тому

    Enkwan dena meths meski selayws des belogial wayena enma swnata hulu alebgy kft lbes albesm eske emokralw betam yastlal

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Місяць тому

    መስኪዬ ውዴ ለጠባሳ ይሆናል እማዬ እዳታልፊኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому

      ጠባሳ እንደየ ጥልቀቱ ቢያንስ ከለሩን አደብዘሽ ከቆዳሽ ጋር እንዲመሳሰል ይሆናል በተፈጥሮ ነገሮች ወይም scar remover ክሬምና ኦይሎች እንደ ካካው በተር ቫይታሚን ኢ ኦይል ሬት ያሉት እንደየ ጠባሳው ስፖርትና መሳጅም ቆዳው እንዲጠብ ይረዳዋል

    • @munafetena4472
      @munafetena4472 Місяць тому +1

      @@meskitube16 እሽ መስክዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ

  • @handd4215
    @handd4215 Місяць тому

    hey wude qonjo yet tefa nebere eski ye anchi embrt beft ena ahun yen berew በፎቶ ብታሳዩን ጥሩ ነበር።

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому

      እዚ ላይ ሸንተረሬ ፎቶ ብቻ ሳይሆን ቪዲዮም አለልሽ 👉🏽ua-cam.com/video/WvMBE5UJqxk/v-deo.htmlsi=ozWvXvKZy3kzmQ6L

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Місяць тому +1

    ከወለድሁ ወሬ ነው ሆዴ እና አንገቴ በጣም ጥቁረት አለኝ ሳረግዝ ነው የጀመረኝ አሁንም አለቀቀም እስቲ መፍተሂ ካለው ንገሩኝ

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 Місяць тому

      ኢትዮ ከሆንሽ ጭስ ሙቂ ይለቃልል

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Місяць тому

    Thank you meski I will try it, as I have stretch mark on my body too.
    But how is your kid now?
    All well better of his new tooth pain, I hope.
    Give both your kids a big hug and kiss from auntie mimi.
    Thank you again for the stretch marks advice I suffer very much from it and hope it will work for me...

  • @efi8490
    @efi8490 Місяць тому

    Can i use facial vitimin e oil meski

  • @user-wh3yf4jw2n
    @user-wh3yf4jw2n Місяць тому

    እኔም ዛሬውኑ እሞክራሎ ወላ😢

  • @user-zm6ov4uo7j
    @user-zm6ov4uo7j Місяць тому

    አሚን እህቴ

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Місяць тому

    እኔ በመውለድ አይደለም የወጣብኝ በስራ ብዛት ሰውነቴ ሲቀንስ ነው

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Місяць тому

    ሰላም መስኪይ

  • @SebliDesalgn-ox3qy
    @SebliDesalgn-ox3qy Місяць тому

    Meski snt wor nw yetetekemshw? Please melshlgn

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Місяць тому +1

    😅😅😅መስኪ ጥያቄን መልሽ ይሄ ሽቅጥ ማለትሽ ሚስጥሩን ንገሪኝ እኔእስፓርትእሰራለሁ እልና ሶስትቀንዙጥዙጥብየ ከሶስትቀንቡሓአንድቀንታቆረጥኩኝ እረሰዋለሁ😅😅 እረ ተይ ሹክ በይኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому +1

      እኔ ቪዲዮ ላይ የሆነ ነገር ቻሌንጅ አብረን እንጀምር ስል ብዙ ሰው ጀምሮ ያቋርጣል እኔ ግን ሙጥኝ ብዬ ነው ለዚ የበቃሁልሽ😅😂😂

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Місяць тому

      @@meskitube16 ጎበዝ የኔቆንጆ እኔ ቆጭቶኛል በማቆረጤ

    • @hiwihiwi6155
      @hiwihiwi6155 Місяць тому

      ​@@meskitube16ምክርሽ ጠቃሚ ነው ግን ኣርገን ኣድረን ጥዋት ግዴታ መታጠብ ኣለብን ባንታጠብስ ችግር ኣለው ወይ መልስ እጠብቃለሁ ❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 Місяць тому +1

    Thank you for sharing

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Місяць тому

    አንደኛነኝ መስኪዬ😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ❤❤❤

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Місяць тому

    ቦርጭስ ይጠፋል ወይ መሲ መልካም

  • @aberashhune
    @aberashhune Місяць тому

    መስዬ 🎉❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ❤❤❤

  • @FatimaSawan-di4cr
    @FatimaSawan-di4cr Місяць тому

    Ykrta ene ahun new yayehut gn endet new emitekelelew btasaygn

  • @Sofitube2123
    @Sofitube2123 Місяць тому

    Yane betam koyetuwale leza mitefa aymeselegnem tesfa korechalew shea butter bio oil vitamin E oil eyetetekmeku menm lewet alayewum le ande wer yaahel tetekmeku

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon Місяць тому

    መስኪዬ ሁልግዜ ስፀፍ መልሰሽልኝ አታውቂም ዛሬ ካልመለስሽልኘ ሁለተኛ አልፀፍም almond flour አተፈጨ ገዝቼ ነበር ለቅባት ወይም ለትርት መንት ይሆናል ወይስ አይሆንም እንዳጋጣሚ ወደ 20 ኪስ ይሆናል ያለኝ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому

      ሰላም እማ በዚ ኮመንት ገብቼ ሳየው የጠየቅሽውን የዛሬ 5 አመት የሰራውት የስኳስ ፀጉር ማንሻ ቪዲዮ ላይ ነው "ተመልሶ ቀለጥ የሚል"እንደዚ የቆየ ቪዲዮ ሲሆን ኮመንት ኖትፊኬሽን ካላከ በቀር አላየውም ለዛ ነው አልመንዱ ንፁህ ከሆነ ቅባትም ውህድም መስራት ትችያለሽ

    • @BeteloteSolomon
      @BeteloteSolomon Місяць тому

      እሺ ዱቄቱን አውቀሽዋል እናቴ

  • @እራሒል
    @እራሒል Місяць тому

    አደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምሪኝ❤❤❤

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Місяць тому

    انا عندي ان شاء الله اجربه حقا ما قلته اعجبني انا من اول الولاده جاءني تراه ترهلات على البطن لكن الولاده هبه من الله❤❤

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile Місяць тому

    Amen❤❤❤❤

  • @user-nb4of8db6f
    @user-nb4of8db6f 10 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Kamila-wr9nl
    @Kamila-wr9nl Місяць тому

    እነመሰግነላን ሀብብት
    ሞክሬ ላዉጡን እነግርሻላሁ እንሻኣላህ

  • @NatiEthiopya
    @NatiEthiopya Місяць тому

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ggh8181
    @ggh8181 Місяць тому

    Fix ena vazlin bicha bareg chigir yelawim

  • @AbubekerDegefa-l2h
    @AbubekerDegefa-l2h Місяць тому +1

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Місяць тому

    የወይራ ዘይትስ ብንጠቀም ቮይታምን ኢ ከሌለን ???

    • @meskitube16
      @meskitube16  Місяць тому +2

      ኮኮናት, የወይራ ዘይትና ካስተርም ምርጥ ናቸው💕

    • @Rነብሯ
      @Rነብሯ Місяць тому

      ​@@meskitube16 አልገባኝም ቫዝሊን ኮኮናን ኦይል ዘይት ዘይቶን ፊክስ የሬት ጄል ነው ያለኝ ደባልቄ መቀባት ???

  • @eliasbehailu8067
    @eliasbehailu8067 Місяць тому

    🙏❤❤

  • @BINT722
    @BINT722 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MudasirDaba
    @MudasirDaba Місяць тому +1

    Borcis yiqanisal

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Місяць тому

    ua-cam.com/video/ZmxglPALiok/v-deo.htmlsi=kyzsm_euVBmZ1iAi beteseb ategugn abaretetugn