You are truly a great philosopher. I always like your point of view. EBS loses someone like you. The show is not the same anymore after you left. Anyway you deserve much more and I wish you meet someone that fulfills your wish list to be your hubby.
Rakeb, good points raised here but የምወደውን ሰው መምሰል አልፈልግም ምክንያቱም ሲጀመርም ራሴ ጋር ያለ ነገር ሌላ ላይ attract አያረገኝም:: endewum the best colorful relationships comes from two different types of people because they complete, in the sense of complement , each other. ከbasic ነገሮች ዉጪ ባንመሳሰልም it's ok. For example i want my man to be serious on many aspects of our lives, እኔ ግን መሆን አልፈልግም እሱ ሆኖ እኔ ዴሞ ተቃራኒ ብሆን we will both have our roles in the relationship. My point is that you dont have to have the same personality of the one that attracts you, you can still find beauty and love in many differences.
ሁልጊዜ እንደእናቴ መሆን ነው የምፈልገውነገ በጣም መልካም ሰው፣እሩህሩህ፣የዋህ፣ጠንካራ፣ቀና፣ ሰራተኛ፣ጎበዝ፣ጀግና እናት እረ ብዙ እነ እሱዋ መሆን ብችል ፡፡፡፡ እየሞከርኩ ነው ጠንካራ ጎበዝ እናት ሚስት ለመሆን
Rakiy yene marrrrrrr ajoki redy tenki yehbki💐💐
Ye Nathan enat yanc adenki neji endce hasan new enatin memsil ewdalhu ✔️
ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
ራኪ ዕድለ ወርቅ ጣሰው በጣም ጎበዝ እና ተወዳጅ ተዋናይ ነች ግን ብዙ ጊዜ በቃለ መጠይቅ አናያትም አሁን ደግሞ ከትወናም ጠፍታለች እና እስኪ በዩቱብ ቻናልሽ አቅርቢልን በተረፈ ራኪዬ ወድሻለው በርቺልኝ😍😍👍
እራኪየ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ እኔ በርች የእዉነት ምታመጭአቸዉ ሀሳቦች በጣም ደስ ይላሉ
አሜን አሜን አሜን ራኪዬ ክፉ አይንካሽ ሕክምና የግድ ነው መታየት አለብሽ ከዛ ደግሞ በአግባቡ ለራስሽ ጊዜ ስጭ ሥራ ጭንቀት ለሚቀጥለው ምን ይዤ ልቅረብ የሚለው በጣም ያስጨንቃል ስለዚህ ለዛ ይመስለኛል እራስሽን ያመመሽ እራስና አይን ደግሞ ተያያዥነት አላቸው በተረፈ ያነሳሽው ሐሳብ በጣም በጣም ጠቃሚ ነው እውነት ነው ለምን እኛ እራሳችን አንሆንም ሌላ ሰው ከምንመኝ ከጣርን አንሆናለን ፈጣሪ በጤና ይጠብቅሽ በጣም አከብርሻለሁ ፡፡
እራኪዬ ቅን እህታችን እናመሰግናለን መልካም መልካምነገሮች ለህይወት ጠቃሚየሚሆኑ ሀሳቦችሺን ስለምታሸራሺሪልን ክብር በይልን እዳች አይነቶችን ያብዛልን🙏
ራኪናን የመተወዱ እሰኩ እናያቸሁ በላይክ👍😘
እንደማመር🙏
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
@@Atwima ደምሬሀለሁበርታ.....👈.
@@Atwima ቤትሰብ ሁኛለሁ በረታ
ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳሽው ራኪ መልካም ቀን ይሁንልሽ መልካም ቅዳሜ
ጥሩ ትምህርት ነው ራኪየ እናመሰግናለን በርቺ እንወድሻለን 🥰🥰🥰
ራኬብዬ ቆንጆ ሁሌም ራሳችንን ዞር ብለን እድናይ ታረጋለሽ አመሠግናለሁ ባጠቃላይ ግን በሁሉም ነገር ሙሉ የሆነች ሴት መሆን ነው የምፈልገው እደምሆን አቃለሁ ውድድድድድድድድድ🎷🎷🎷🎷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ራኪዬ ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ የምታነሻቼዉ ቃላቶች በጣም ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን በጣም ብዙ የሚያሰተምሩ፣ አይምሮን፣ ልቦናን የሚኮረኩሩ ናቼዉ በዚ አጋጣሚ ሳላመሰግንሽ አላልፍም።
እኔ በጣም ነው የምወድሽ ለውንድሜ አስብሽ ነበር ግን ኮመንት ሳነብ የሆነሰው በጣም እንደሚወድሽ ተፃፃፍን እባክሽ ሀሳብሽን በቀጭኑ አሳውቂኝ እግዛብሄርን ይማርሽ ራኪ
Raki betam tenikara set nesh....yememihir Zebene lena betam desss bilognal ....Keep it up...Love you
ሰላም ራኬብ በመጀመሪያ መልካም ጤንነቱን እመኝልሻለው። በጣም ጥሩ ኣርእስት መርጠሻል። የጥሩ ሕይወት መነሻው የምንፈልገውን ማወቅ ነውብዬ ኣምናለው። እኛ የምንፈልገውን ኣይነት ሰው ከሆንን የጎደለንን የሚሞሉ ሳይሆን ባላቸው ላይ የምንጨምርልላቸው ወይንም ባለን ላይ የሚጨምሩልን ማለት ኣየሆንም ? "Opposites attract" የሚባለው ኣባባል ጟደኝነት ላይ ይሰራል ብዪ በፍጹም ኣላምንም። ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚመስላቸውን ሰው ይመርጣሉ ብዬ ኣስባለው።
ራኪ ሁሌ የምታነሻቸው ሀሳቦች እሚገርሙ ናቸው ልተዋወቀው እምፈልገው ሰውን እንዳስብ እና እንድሆነው መንገዶችኝ ስለጠቆምሽኝ አመሰግናለሁ ሁሉም ሰው ቆም ብሎ ቢያስብ አለማችን ትቀየራለች ብዬ አስባለሁ መልካም ሰኞ ራኪ ደግሞ እግዚአብሔር ይማርሽ
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ,
@@Atwima ሆኛለሁ ወንድም ጋሼ
በጣም እናመሰግናለን እራኪ ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽልን እስኪ ላይክ ስጧት አያስከፍልበት እግዚአብሔር ይማርሽ
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ,
Rak betam turu haseba nw ,wodejewalew thanks a lot ✍️✍️
እራኪ የእኔ ውድ የምታመጫቸው ሀሳብ እውነት ገራሚ ናቸው እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
እመቤት ካሳ ጋር ጠባሹ አዝናኝ ጨዋታ ❤ua-cam.com/video/sPdfSkv7kLw/v-deo.html😍
Rakebey!! I am sorry you was sick 😷😘I am glad you feel better now 😃👍🏽💕you look beautiful 😻
የኔ ምርጥ ራኪን ምትወዱ በፍቅር 🧨🧨❤️
Anchi konjo enam wedatalew endanchi😃
I think I fulfilled all her requirements
የሚገርም ትምህርት ነው አናመስግናለን በእውነት
You are truly a great philosopher. I always like your point of view. EBS loses someone like you. The show is not the same anymore after you left. Anyway you deserve much more and I wish you meet someone that fulfills your wish list to be your hubby.
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
yesss raki is amazing
ራኪ እንኳንም ተሻለሽ ማር ኑሪልን
ሳላም ራክዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ይጎብኝሽ በቸርነቱ የጠቃቀስሽያቸው ነገሮች በሙሉ ማለት ይቻላል እኔ ጋር ኣሉ ለዝህ ደግሞ ክብርና ሞገስ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ከሁለቱም ጫፍ ኣለሁ ማለት ከደሀውም ከሀብታሙም በኣለም ለይ ከምታውቁትም ኣለሁ ግን ዕውቀት የለም ያለኝ ዕውቀት ሳማይና ምድርን የፈጠረ ኣምለክ ማመስገን ነው በነገራችን ላይ የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የመንፈስ ፍሬ ግን ኣንድ ነው ይል የለም እግዚአብሔር ቃል ለማንኛውም የሀረን ኣባት ያዳጉን ሰው ሳላም በይልኝ ኣመሰግናለሁ ከኣሜርካ!!!
እኔ ሴት መሆን እፈልጋለሁ ሴትነቴ ሴት ለመባል ብቻ ሳይሆን ስርአት ያላት ሃይማኖቷን የምታከብር አለባበሷ ስርአት ያለዉ ኢትዮጵያዊ የሆነ ቀና ስትናገር ረጋ ያለች በቃ ከዘመኑ አርቴፊሻል ነገር የራቀች ሴት መሆን እፈልጋለሁ የዘወትር ምኞቴ ነዉ ይሳካልሽ በሉኝ እስኪ
እራኪ ቆንጆ አንች መልካም ሴት ነሽ ካች ብዙ ነገር እደምማር እርግጠኛነኝ ፕሮግራምሽን አባርሬ ነው የምሰማ የነበረ ኢቤስ ላይ አሁን ደግሞ በራስሽ ቻናል በኢትዮብ ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል
ራኪ ቆንጆ እኔን ይመመኝ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ ያቀረብሽው ፕሮግራም አሪፊ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።ራኪዬ የኔ ባህር ተግባቢ ሰው ነኝ ስጦታ መስጠት ያስደስተኛል ። ትንሽ ደካማ ጎኔ ሰው ቤት መሄድ አልወድም ከሄድኩኝም በጣም ነው የሚጨንቀኝ ይሄ ነው የኔ ደካማ ጎኔ ራኪ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ክፉ አይንካሽ ድንግል ማርያም በሄድሽበት ቦታ ሁሉ ከፊት ትከተልሽ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ ።
ወይ የሰዉ ፀባይ መመሳሰል እኔም የዚህ ዓይነት ነኝ አይገርምም?
Rakeb, good points raised here but የምወደውን ሰው መምሰል አልፈልግም ምክንያቱም ሲጀመርም ራሴ ጋር ያለ ነገር ሌላ ላይ attract አያረገኝም:: endewum the best colorful relationships comes from two different types of people because they complete, in the sense of complement , each other. ከbasic ነገሮች ዉጪ ባንመሳሰልም it's ok. For example i want my man to be serious on many aspects of our lives, እኔ ግን መሆን አልፈልግም እሱ ሆኖ እኔ ዴሞ ተቃራኒ ብሆን we will both have our roles in the relationship. My point is that you dont have to have the same personality of the one that attracts you, you can still find beauty and love in many differences.
It's a smart move to include people who are good for ur mental being , in ur circle.
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
😘🥰
Well said👏👏👏
I am from Eritrean l Love you so mach rakiyyyy❤🇪🇷🥰❤
እሪኪዬ እንኳንም እግዚአብሔር ማረሽ ግን እዴት እደምወድሽ ባየሽ አንድቀን ከስደት መልስ እደማገኝሽ ተስፍ አለኝ በርቹልኝ የኔ ጀግና ካንቺ ብዙ ትምህርቶችን አግቻለሁ
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ትችያለሽ ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በርቺ እግዚያብሄር ይማርሽ ራኪ
እናት እንኳ አደረሰሽ ሁለ የምታቀርብልን ነገር አስተማር እና እራስን ማያ ነው እና በርችልን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
እመቤት ካሳ ጋር ጠባሹ አዝናኝ ጨዋታ ❤ua-cam.com/video/sPdfSkv7kLw/v-deo.html😍
ልክ እንደእህቴ ደግ ከጎደሎዋ ምትስጥ ከህፃን ጋር ህፃን ከአዋቂ ጋር አዋቂ ተጨዋእ ሳቂታ ቤት የምታሞቅ ገና ከውጭ ስትመጣ አየሩ የሚሞቅ የቤታችን አብሪ ኮከብ እንዲህ አይነት ሰው የለም ነው የምትሉት የሚያውቃት ያቃል እኔና እሷ የሰማይና የምድር ልዩነት የእናት ሆድ ዥነጉርጉር ነው ማለት ይህ ነው
ጎበዝ በርቺ አ ያለሽ ልጅ ነሽ።
ባጣ ዳሰ የማል መልዕከት ናዉ እናመሰግናለን ራኪዬ 😘😍
ኡፍፍፍ እርጋታሽ እኮ እርጎ ነው
ሁሉ ነገርሽ ድምፅሽ ላይ ፊትሽ ላይ ነው ሚነበበው በጣም ነው ማደንቅሽ በርቺ
ምርጥዋ አይዞሽ ጤና በጤና ነው ምትሆኚው
ፈታ በይ ደማቅ ሰኞ
አይዞሽ ራኪ አይኔን አሞኛል
በሠው አገር በግዳቼው አሣከሙኝ ተመሥገን እየተሻለኝ ነው
እህቴ እንኳን ደህና ሆንሽልን ሁሌም ሰላምና ጤና እንድትሆኚልን ምኞቴ ነው፡
እኔ በጣም ተናዳጅና ስሜታዊ ነኝ ታጋሽ ብሆን ደስ ይለኛል ሰውን በቀላሉ አምናለሁ ከዛ እጎዳለሁ በተረፈ የዋህና በራሴ የምተማመን ሴት ነኝ
Lik edene
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
እኔን ነሽ በቃ
@@Atwima sub.አርጌሃለሁ
I think u are one of those rare people who talk about life lesson and thank you for that
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
እኔ ምፈልገው ተግባቢ ቅን ሰው ደስ ይለኛል እና ማህበራዊ ኑሮ የሚወድ ።
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
ራኪ ድምቅ ብለሻል አይዞሽ ተጠንቀቂ እግዛብሄር ይማርሽ ውድድ😍💗
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
እስተዋይ ነሽ እውነትም የምንፈልገውን ስው መሆን የሚቻል የመስለኛል! ጥሩ መካሪ ነሽ!
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ,
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
የራኪ አድናቂዎች እጅ ወደላይ
ትንሹ ያልማዜ ልጅ
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
@@እናቷንናፍቂ-ዀ5ዠ ተሳስተሻል
ወንዶች ብቻ ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው
Nonsense comment! So what?
ጥሩ ጥያቄ ያቀረብሽ
Egzabeher yemarshe ayezosh🥰🥰
Rakiye iwedishaleu👍❣️🌹🙋🙋🙋
የፈጠራ ስራዬን አይታችሁ ብታበረታቱን ደስ ይለኛል
እናመሰግናለን ራኪ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው
ተባረኪ የኔ ልባም
Thanks raki respect your lesson keep it up.
ራኪ የምወድሺ ሁሌም ገንቢና አነቃቂ ፕሮግራሞችሺን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን
I always like your show... keep up!
Rakiya thanks
i like u idea ♥♥♥
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ራኪዬ አይዞን 🙏🙏🙏
እራክዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
ራኪ ውስጤ በጣም ነው የምወድሽ ❤️🥰 እውነት ለመነገር በሂወቴ እንድ አካሌ በሆንኩ በተወወኩ ቢዬ አስቤም አልሜም አለውቅም ግን ሁሌም በእረሴ እዝቺ ምድር ለይም በቀጣዩ ሂወትም ምርጥ ፍጥረት ልሆን እጥራለው 😢
ጭርሶ ይማርሽ የእኔ ቅመም ❤️🥰
እመቤት ካሳ ጋር ጠባሹ አዝናኝ ጨዋታ ❤ua-cam.com/video/sPdfSkv7kLw/v-deo.html😍
Rakibye a wonderful message as usual stay blessed and go forward
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
እሺ እኔ ሁሌ እንደ አባቴ በስራ ጠንካራ የሆንኩ ሰው መሆን እፈልጋለሁ 💕 እናመሰግናለን ራኪዬ❤😍😘
ራኪ እስኪ እባክሽን ለመልዕክቴ ምላሽ ስጭኝ መቸም ይህን ያክል ጊዜ ፅፌልሽ አንዱንም አላየሁትም እንደማትይኝ ተስፋ አደርጋለሁ ስለዚህ እባክሽን መልስሽን በጉጉት እየጠበኩ መሆኑን ተረድተሽ አንድ ቃል ተናገሪ ይሆናል የሚለውን ብቻ አልጠብቅም ብቻ ግን የሆነ መልስ ፃፊልኝ አይሆንምም መልስ ነው አትቁም ያሉት ለማኝ እንደሰጡት ይቆጠራል ነውና ከሁለት አንዱን ምላሽሽን እጠብቃለሁ።
እግዘብሔርይማርሽየኔናት!
በጣም ነው የማይሽ ጋራ በይ አይዞሽ
Rakba konjo ene demo emflgat set ende anchi aynet set coz you are so smart
ጓደኛ የለኝም እና ተጫዋች ቁምነገረኛና የዋህ የሆኖ ጓደኞች ቢኖሩኝ ደስ ይለኛል የምር የልብ ጓደኛ እንዴት እንደማገኝ አላውቅም ከሀገር ሀገር ስዘዋወር የልጅነት የትምህርት ቤት እና የሰፈር ጓደኞቼን ሁሉ ተለያየኋቸው በጣም ነዉ የማዝነው የእውነት 😥😥😥💔💔💔💔
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ
እኔም የዚሁ ችግር ሰለባ ነኝ እንግዲህ ፈላጊና ተፈላጊን እግዚአብሔር ሲያገናኝ ነዉ፡፡
አይዞሽ ራኪዬ የኔ ቸኮሌት ሙቅ ላምጣልሽ ።❤
የኔ ፍቅር ቀናችንን በጥሩ ንግግር ስለምታሳምሪልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይማርሽ ራኪዬ
Benatachihu Rakebin Agbuat
😂😂😂
አለህ የሽርሺ ራኪ
ሩቅ አገር ነው ያለሁት ብብተዋወቅ ደስ ይለኝ ነበር ።
I hope you are filling better, enjoy your week. You've a great show.
Chger ylweim terarkom metewawek ychlal
እራኪዬ እንኳን ደና መጣሽ እስቲ አስፊቲን አቅርቢልን አስፊቲ (ሚሪንዳን) አንድላይ በጣም ነበር ምወዳቹ Ebs ላይ💖💖
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
Please Rakebey can you invite Asfaw meshesha 👍🏽
ጥሩ ሀሳብ ነው የሰጠሽኘን እግዚአብሔር ይማርሽ ከኮቪድ ነጻ እንኳን ሆንሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
Thanks, Rakeb I can tell ur sick from seeing in your eye hopeful you feel better 🙏
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
ራኬብዬ ሁሌ ደህና ሁኝልኝ
እንኳን ደና ሆንሽልኝ
እግዚያብሔር ይማርሽ ራኪዬ💖
እመቤት ካሳ ጋር ጠባሹ አዝናኝ ጨዋታ ❤ua-cam.com/video/sPdfSkv7kLw/v-deo.html😍
ለንችም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ
that's great..
በርቺልን
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏እናመሰግናለን 💚💛❤😍
ጥሩ ትምህርት ነው
የኔ ቆንጆ እራኪዬ
Rakeb selalesh beslt, tenkare, yanegager leza,, kenenet betam new yemadenkesh
Enamesegnalen
Rakiye ayenesh tilk new yameral❤️❤️❤️❤️🌹
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
ራኪዬ ኮሮና ይዞኛል ያልሽ መስሎኝ ስልኬን በሳሞና አጠቤው ነበረ አቦ😂😂 አምላክ ፈፀሞ ይማሪሽ
Rakiye ayezosh Fetari yemaresh
የምር ዛሬ እኔነ እና ለኔ ነው መልዕክት ያስተላለፍሽው::
ሠላም ፣ ጤና ፤ ክብር ይስጥሽ!!
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
I rly like ur ideas ❤️❤️
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
አለህ አፊየ የርግሽ
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
ስርአት ያለሽ ሰው ነሽ በርቺ
🙏🏼thanks for today segment
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
ራኬብ የኔ ማራኪ
Rakke Egzyabher chereso yemaresh yene wed.
Yena smart love you ulam selam ugelege❤❤❤❤
እኮን ደህና መጣሽ አላህ ያሽርሽ
ሰላም ራኪ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ እንኳን ተሻለሽ የምወድሽ
1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ
You are very smart with smart idea, i want be like you Rakebye kiki.አይዞን፡ምንም፡አትሆኚም፡ድነሻል፡በየሱስ፡ስም፡ደማቅ፡ሰኞ
ራኩ አይንሽ ልክ አይደለም ለራስሽ ጊዜ ሰጭ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ አስተዋይ