ወደድኩት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 роки тому +109

    ራኬብ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች 🌷🌷🌷
    ሁሌም ቢሆን ጥሩ ጎናችንን ሳይሆን ደካማ ጎናችንን ምንድነው ብለን ማሰብ አለብን 🍓🍓🍓👍👍👍👈

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 роки тому

      Subscribe Argign baqininnat

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 роки тому +1

      አድሥ አለም ሥወድሺ እሥኪ በዚሁ አጋጣሚ ሠብ አድርጉኝ ውድና ድንቅ የሀገሬ ልጆች

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 4 роки тому

    በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ፣ አስተሳሰብሽ ድንቅ ነው፡፡ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ፡፡ ካንቺ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ፣ ጠለቅ ያለ ድንቅ አስተሳሰብሽ ከበፊት ቲቪ ላይ እያለሽም በጣም አደንቅሽ ነበር፡፡ አሁንም ውስጥሽ ትልቅ ቁምነገር አለ፡፡ በርቺ እህቴ

  • @danioscar6436
    @danioscar6436 4 роки тому +96

    ራኪ ጥሩ ብለሻል ግን በአንቺ አባባል ብዙን ተቃውሞ ባይኖረኝም አንድ ምስጢር ከኔ ልምድ ልንገርሽ የሰው ልጅ እስከ ህይወት ፍጻሜ ድረስ ደካማ ነው ግን ስህተቱ በዝቶ ችግር እንዳይሆንበት ሁሌም ወደ እምለኩ መንብርከክ አለበት ያኔ በምድር ላይ ከፍ ይላል ድክመቱም የማይታይ ለሰዎችም ምሳሌ ይሆናል::

    • @genetassafe2132
      @genetassafe2132 4 роки тому

      በትክክል

    • @mohammadkaraki690
      @mohammadkaraki690 4 роки тому

      ጥሩ ብለሻል ራኪ

    • @ሀበሻሀበሻዊ
      @ሀበሻሀበሻዊ 4 роки тому

      Tikikiil

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 роки тому

      True

  • @ውድስጦታ
    @ውድስጦታ 4 роки тому +5

    በርች ራኪ, በእድሜና በትምህርት ከሚበልጧችሁ ሰዎች ጋር ጋደኛ ሁኑ በትክክል ታተርፋላችሁ👍🏼 እንኔን ጠቅሞኛል:: ሴቶች እርስበርስ እንደጋገፍ

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +148

    ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ
    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::

    • @naomibeyene9742
      @naomibeyene9742 4 роки тому

      ሰለአባይ:ብትዘፍን:ደሰ:ይለናል::

    • @mestialemu5804
      @mestialemu5804 4 роки тому

      Amen

    • @agheaven6775
      @agheaven6775 4 роки тому +1

      ስለ ራኪስ ሃሳብ የለህም ዴቭ?

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታታ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

    • @selamethiopy7575
      @selamethiopy7575 4 роки тому

      አሚን

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому +15

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ የድግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከጎንሽ ይቁም እኔ ካች ብዙ ተምሬለሁ በተለይ ሥራ ስለመቀየር የመከርሽኝ ምክር ተግብሬዋለሁ ተጠቅሜበታለሁ እውነት ነው አብረን እንለወጥ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 роки тому +1

      ራኪ በጣም ጀ ግ ና 👍👍

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 роки тому +9

    እንኳን ደና መጣሽ እራኬብዬ እውነት ነው እኔ ብዙ ደካማ ጎን ነበረኝ ብዙ ተጎድቻለሁ ደካማጎኔን ደግሞ ፀው ፍፁም ነው ያልኩ አስባለሁ ሰውን ሙሉ ነሙሉ አምኜ ተጎድቻለሁ ሚስጥሬን ለራሴ ሳላስቀር ላመንኩት ነግሬ ተጎድቻለሁ ገንዘብ ሳገኝ ለኔጌ ሰልል አጥፍቼ አባክኜ ተጎድቻለሁ ያወሩኝን ሁሉ ነክናቸው ብዬ ተጎድቻለሁ በሁን ሰዓት ተለውጬ ደካማ ጎኔን አድጄው ተስፋ እዳልቆርጥ ጥሩ ጎኔን አተርሼ ተምሬበት ደስተኛ የሆነ ህይወት የኖርኩነው በጣም አስተማሪ መልእክት ነው እናመሰግናለን 😘😘😘

    • @amesalehiruy5436
      @amesalehiruy5436 4 роки тому

      Rakeb betame besal nsmh.

    • @amesalehiruy5436
      @amesalehiruy5436 4 роки тому

      .... .

    • @tigmettumettu3082
      @tigmettumettu3082 4 роки тому

      እንደኔ ነሽ

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 роки тому

      Marta , that's ok, Don't worry about the
      Past, There's a time for everything, Thank God, you r doing well now and happy

  • @getahuntudji6295
    @getahuntudji6295 4 роки тому

    ራኪ ምርጥ ሀሳብ ነው፡፡ ምርጥ ፕሮግራም ፡ለየት ያለ ርዕስ!! ''ደማቅ ሰኞ""!!! የሆነ ነገር እደምትሰሪ እጠብቅ ነበር፡፡አሪፍ ጅምር ነው፡፡ በርቺ በጣም ጠንካራ እና ያልተለመዱ ያልተኬደባቸው መንገዶችን እንደምታሳዪን በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡ መልካም ጊዜ፡፡ ወደድኩት፡፡

  • @zenebetujara2110
    @zenebetujara2110 4 роки тому +16

    The gorgeous, intellegent and wise lady.May God gives U Abundant blessing. keep shining!!! I adore U🙏

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታታ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    እንኳን ስላም መጣሺ እራኪብየ እኔም ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛ መዘፍዘፊያ ውስጥ የተመላ ውሀ ውስጥ ስልኪ ገብቶ አልስታም ብሎኝ እሩዝ ውስጥ አርጌው አደርኩ አሁን በደንብ ስራ ተመስገን ለስልኩ ሳይሆን ስልኪውስጥ ብዙዶክመንዶች ነበረኝ አሁለይ ትምህርት አግንቻለው ባንድ ስልኪያለውን ወደሌላም ስልክ ማላላክ እንዳለብኝ ገባኝ

  • @amentube2977
    @amentube2977 4 роки тому +52

    ራኪ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ስራ ነው በርቺ#Artist genet nigatu

    • @lididuye
      @lididuye 4 роки тому +6

      Fake account!

    • @hayatseid3837
      @hayatseid3837 4 роки тому

      Genye anichem ye Ethiopia jgena nshe beriche

    • @ኡሚቲዩብ-ቈ7ረ
      @ኡሚቲዩብ-ቈ7ረ 4 роки тому

      ገኒየ ምነው ጀምረሽ ተውሽው ላኪልንጂ ቻናልሽንኮ በጉጉት እየጠበኩ ነው

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 роки тому

      Gani chanalen subscribe Argign baqininnat

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @mahiasne7805
    @mahiasne7805 4 роки тому

    ከስያሜው ጀምሮ አቀራረብሽን በጣም ነው የወደድኩት ራኪዬ በርቺልኝ የኔ ሴት 🙏
    የሚገርምሽ ውስጤ ብዙ ሀሳቦች አሉ ማውጣት የምችልባቸው መንገዶቼ ሁሉ ዝግትግት ብለውብኛል የኔም ስንፍና እንዳለ ሆነ ምን ትመክሪኛለሽ የኔ ውድ

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji 4 роки тому +52

    Raky 👌YESSSS OUR FUTURE OPHRAH !! Keep shining 🌸

    • @Tube-yd4hl
      @Tube-yd4hl 4 роки тому +2

      ዋዉ ዋዉ ራኪይ እውነት ድንቅ መልዕክት ።እኔ ስልች ነኝ ።ይህው ዩቲዩብ ጀመሪ ስብስክራይ አጥች ለዘግው ነበር አሁን ግን አልዘጋውም። እቀጥላለሁ ።አመሰግናለሁ ራኪይ

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 роки тому

      @@Tube-yd4hl በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

    • @Tube-yd4hl
      @Tube-yd4hl 4 роки тому

      @@uniqueaddis esh

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 роки тому +1

      Saba very encouraging and sweet of you ❤️

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 роки тому

      @@great-full3612 በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

  • @edtad9549
    @edtad9549 4 роки тому +2

    Omg I just love your videos, so unique. Love you Rakeb

  • @meuse69
    @meuse69 4 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ የምታነሻቸው ሀሳቦች እኮ ውይ በጣም አስተማሪ ናቸው ስወድሽ እኮ

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 4 роки тому

    Rakiyaaa yene webe sewdesh eko bettam ymfelgewn point ametashlnge Thankyou 😘😘😘 atetfebn bezu entebkaln Egzabhare anchinm betsebocheshnm yetbkachu🙏🙏🙏

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 4 роки тому +3

    አንቺ ራስሽ ደማቅ ሰው ነሽ
    በጣም ደስ የሚል መልክት
    በጣም ደስ የሚል አለባበስ
    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ

  • @sulex739
    @sulex739 4 роки тому +4

    I’m sooo drawn to you…lol… Best self-esteem advice. I really think you have so much to give and we can relate to you. You need more streaming platform (like Podcast) to share self-improvement advices for our community. You need to be heard at home, at work, in the car, when can’t sleep at night, everywhere… 😊 Of course, you will still make money 😊 Let us know what you need. Many thanks Rakeb!

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 4 роки тому +4

    Ur so brave and beautiful, strong women
    Loove u from USA 🇺🇸 keep it up 👍 💗🙏

  • @omyish5043
    @omyish5043 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርመው ወደድኩት የሚለውን ሳይ ማንን ወዳ ይሆን ብዬ ነው ይህን ለማየት የበቃሁት አንጂ ደማቅ ሰኞ የሚለውን አይደለም አንደኔ ወደድኩት ብለሽ ፕሮግራምሽን ብተጀምሪ መልካም መሰለኝ ወደድኩት ስትይ እኛ ማንን አያልን ስናይሽ አንቺ ትንተና ስትሰጭበት ድምቀት ያለው ይመስለኛል የግሌ አስተያየት ነው ፡ ግን ከባለቤቱ የበለጠ ያወቀ ቡዳ ነው በይባል መልካም እድል ይሁንልሽ እህቴ።

  • @tesiond.9317
    @tesiond.9317 4 роки тому +10

    Rakeb, I look forward to "Demak Segno" each week. Your true life stories are examples to many. Your stories are inspiration, cadid, and admirable.

  • @ledetkifle7028
    @ledetkifle7028 4 роки тому

    Rakeb, you are something else. A lot of potential you've. This programs has to be more than a you tube channel. Seriously.

  • @makibelay3545
    @makibelay3545 4 роки тому +6

    U know what u r one of a kind girl thank you do much I really appreciate you keep it up 👍👏🙏

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @bereketbekele3034
    @bereketbekele3034 4 роки тому

    በጣም ምርጥ ሴት ነሽ
    ደስ የሚል ሀሳብ
    ደስ የሚል አስተሳሰብ
    ደስ የሚል አለባበስ
    ደስ የሚል ስብእና አለሽ በጣም ነው ማከብርሽ ተባረኪ

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 роки тому +40

    እኔ ደግሞ አፍቅረሽ መስሎኝ ወደድኩት የሚለውን ሳይ😃እንኳን መጣሽ ቅመሟ

  • @wedecoraddis6675
    @wedecoraddis6675 4 роки тому

    Rakiye, good job berchi....andebete ritunetina mogesin setoshal tebareki.

  • @sabawmichael4226
    @sabawmichael4226 4 роки тому +9

    Selam Rakebe, I liked your show. Keep it up❤

  • @mercynatitube4214
    @mercynatitube4214 4 роки тому

    Rakebiye u one of the example of strong women please keep doing what u doing ትልቅ መልእክት !!!!!Thank u!

  • @blenmamo9299
    @blenmamo9299 4 роки тому +56

    ራኪ የሴቶች የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ የምር በርቺልኝ

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому +1

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

    • @ashusahle2773
      @ashusahle2773 4 роки тому

      I like blen mamo

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 роки тому

      ራኪየ የኔ ውዴ አይዞሽ በርቺልን ከንቺ ገና ብዙ እንማራለን።

  • @nardos0
    @nardos0 4 роки тому

    ልዩ ነሽ ራኪዬ! በርቺ!!! ሁሌ የሆነ ነገር አለ ልታስጨብጪን፣ልታጋሪን ብሎም ልታስተምሪን የምትሞክሪው ግን ሁሌም ይቻልሻል፣እኛም ባዶአችንን አንመለስም፣የፈለግሽውን አግኝተናልና።ብዙ ምስጋና ይድረስሽ።ግን በርቺልን

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +5

    ራኪ ቆንጆ በርችልን ❤❤❤

  • @aminrejaw658
    @aminrejaw658 4 роки тому

    ራኪ በርችልን በጣም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው ከዚህ በፊት በጣም በጣም አድናቂሽ ነበርኩኝ አሁንም አሁንም አድናቆቴ ጨምሯል

  • @smerb2978
    @smerb2978 4 роки тому +8

    ድክመትን መውደድ ትልቅ ፀጋ ነው። ብስለትን ይጠይቃል። በዚች አለም ፕርፌክት የሆነ ላይፍ እና ሰው በሚፈለግበት ወቅት ድክመትን ስለመውደድ ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ።❤😍

  • @tgisho
    @tgisho 4 роки тому

    ጎበዝ ሰዎች መሀል ሰነፎች ለመኮረጅ ብቻ ሳይሆን እራሳቸውን ለማሻሻል ሊገኙ ይችላሉ። ስለዚህ ራኪ እዚህ ጋ ተሳስተሻል! በተረፈ አቀራረብሽ በጣም ተመችቶኛል!!!

  • @rzzabty6077
    @rzzabty6077 4 роки тому +13

    ራክቤል ከጀመርሽ ጀምሮ እስካሁን እየተከተልኩሽ ነው እጂግ በጣም እየተማርኩበት የምታነሻቸውን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ሰዎችን የሚቀይነው እኔ እደተመቸኝ ብዙሀኑ ይመቸውል እና ቀጥይበት።

    • @haraguabergga8071
      @haraguabergga8071 4 роки тому

      በትክክል

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቱ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @Medina35001
    @Medina35001 4 роки тому

    Rakiye I'm very glad to see u here. keep up the good work. and I will keep following you ye ene well manered journalist.

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ራኬብዬ ስወድሽኮ የእኔ ደርባባ ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃት እስከ መጭረሻው ተመስጦ የሚያያት
    👍👍👍👍

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 роки тому

      ደምሪኝ ማር

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 роки тому

      I do too, she's Lovely, Thank God for having her

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 4 роки тому

    ዋው ራኪ እንዳጋጣሚ ነው ቻናልሽን ያገኘሁት... ያነሳሽው ጉዳይ ሁላችንንም የሚመለከት ነው::
    በርቺ !!!

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 4 роки тому +19

    🌹ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላምን ፍቅርን አድለን የኮሮና ማብቂዉን አበጅልን! 🙏በስደት ሀገር ያላችሁ የአባቶቻችን አምላክ ከደዌ ከችግርና ከመከራ ይሠውራችሁ🤲 እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ🤲 የመላእክት የጻድቃን የሰማዕታት ጥበቃ አይለያችሁ🤲 ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው በየገዳማቱ የሚጸልዩ አባቶች ጸሎታቼው ከእናንተ ጋራ ይሁን 🤲 የዳንኤል አምላክ ከመከራ የዮሴፍ አምላክ ከሐጢአትና ከረሐብ ይጠብቃችሁ 🤲በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ 🤲አሜን በሉ🙏 #የተዋህዶ_ወንድማችሁ #ልጅ_መሌ_የተዋህዶ ነኝ በቅንነት ቻናሌን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ!!

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ራኪ ቆንጆ እናመሰግናለን የኛ አስተማሪ 👍👍👍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @yaphetteffera521
    @yaphetteffera521 4 роки тому +36

    Rakeb, let me give you friendly advice. I like your videos and appreciate your efforts. As I can see now, you're bound with only your thoughts and life biography, but to get more views and followers, you need to increase your topic coverage by adding more topics like touring in the city, inviting celebrities to your show, Amplification on current social and cultural incidents...etc
    I hope you will take my advice wisely.

    • @lididuye
      @lididuye 4 роки тому +14

      She is her unique self. Many youtubers already do what you recommended. I hope she continues being her all the way 💛

    • @bffboss7901
      @bffboss7901 4 роки тому +12

      I don’t agree with you. Her personal topic is touch every one is life. It seems that she’s talking about herself but she’s taking about common problems that all we have. For me seeing her talking it make me more relax more strong. She make me believe in me .
      She is taking about personal how we should manage us take the opportunity that the life give us.

    • @sam004sk
      @sam004sk 4 роки тому

      You are totally right,the good thing she is a lessener.

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  4 роки тому +32

      ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ! የተነሳው ሀሳብ ጥሩ ነው። መልካም ሃሳቦቹንም ተቀብያለሁ። ግልፅ ማድረግ የምፈልገው ነገር ይህ ቻናል የቴሌቭዥን ፕሮግራምንና በዩቲዩብ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችን ያጣመረ እንዲሆን ታቅዶ እየተሰራበት ይገኛል። በርከት ያሉ የፕሮግራም ይዘቶችን ለማካተት እና በሒደት በየቀኑ የሚለቀቁ የተለያየ ይዘት እና ተከታይ ያላቸው ዝግጅቶች ማቅረብን አላማው አድርጓል። ስለዚህ ሰዎች የሚፈልጉትንና የሚመለከታቸውን ዝግጅቶች ብቻ መርጠው እንዲመለከቱ እድሉን መስጠትን ግብ አድርገን እየሰራን ነው።
      ደማቅ ሰኞ
      አነቃቂ ንግግሮች እና ሀሳቦች የሚቀርቡበት ፕሮግራም ሲሆን፥ ግለሰቦች ፣ ባለሙያዎች ስኬታማ ሰዎች የሚመጡበት እንዲሁ እራሴን የመለወጥ በሒደትን የማሳይበት አብረን ለመለወጥ የምንሰራበት ዝግጅት ነው።
      ስለሁሉም አመሰግናለሁ!

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      @@RakebAlemayehu
      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 4 роки тому +41

    my smart, i am proud of you

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse 4 роки тому

    በፊትም እወድሽ ነበር፡፡ ያሁኑ ይባስ - - - ይበልጥ ወደድኩሽ!!
    በርቺልኝ የኔ እህት!

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 роки тому +13

    ኮሮና ከአለም ጠፍቶ ፣ ዘረኝነት ወድሞ ፣ በስደት አለም ያሉት በሰላም ለሀገራቸው በቅተው
    በደስታ ለመኖር ያብቃን
    ሰላም ፤ ፍቅር ፤ ደስታ ቤታችሁ ይሙላ

    • @Tube-sp3eb
      @Tube-sp3eb 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @betiglubekalu1828
    @betiglubekalu1828 4 роки тому

    It is rely funny and have got a big lesson and the video will end with a sense of passion. I found and list out my weaknesses and working on them to illuminate all. Thanks you smiley and wise Sis! Keep it up!!

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 роки тому +7

    የኔ ቆንጆ በርቸ ውብ ነሸ😘😘😘😘😘😘😘

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @hanshif4212
    @hanshif4212 4 роки тому

    Berchi, you got An Amazing brain & Astesaseb...love your show....berchi berchi....👌🙏🙏🙏

  • @nhtube1331
    @nhtube1331 4 роки тому +126

    አስቲ ዛሬ መዳንአለም ነው በመድዬ ሰብስክራይብ አርጉኝ አድስ ነኝ

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 роки тому +1

      በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

    • @messaygebremariam6285
      @messaygebremariam6285 4 роки тому

      sitasazin

    • @Ethinfo911
      @Ethinfo911 4 роки тому +1

      እሰኪ በቅንነት ደምሩኝ
      ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
      ua-cam.com/video/ZJ7ubfg4VO8/v-deo.html

    • @Ethinfo911
      @Ethinfo911 4 роки тому +1

      @@etanimhaile6475 ገብተሸ እይ እህቴ ከተመቸሸ ቤተሰብ ሁኚ

    • @fafiitube3266
      @fafiitube3266 4 роки тому +1

      Wudoch nu inzamd 🙏

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 4 роки тому

    Super smart girl with grace, my Monday motivation 👌🙏keep shining shkorina 💕💕☝️

  • @ahmednegash3281
    @ahmednegash3281 4 роки тому +6

    የቴዲን ዘፈን ዘግቼ ነው የመጣሁት ላንቺ ያለኝ ክብር መቼም ሁሌም ጥልቅ ነው።

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 4 роки тому

    Yene Kongo tebareki siwedishi enem. Yihenin sirashin. Wededikut. 😘😘😘😘😘

  • @bonjour3597
    @bonjour3597 4 роки тому +6

    Ebs የወጠጤ መፈንጫ ሆነ Raki yimechish UA-cam 😍

    • @bitsiettsegaye9217
      @bitsiettsegaye9217 4 роки тому

      ቀላል መጫወቻ ሆነ

    • @Medina35001
      @Medina35001 4 роки тому

      2 were miyarezmu setochen yezo endet arif yehonal? raki betam tebeltachewalech

  • @habyibeetoumuhaalyi5820
    @habyibeetoumuhaalyi5820 4 роки тому +1

    enem wedekot 👍🏻👍🏻👍🏻betam teru meker new tanky

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 роки тому +19

    ኧረ እኔ በጣም ተናዳጅ ነኝ የምር ከማዳም ጋረ እኳን ግብ ግብ ገጥሜ እሷ ናት ከፊቴ ዞር የምትል የምር ከዛ በኋላ ለምን እደዚህ እሆናለሁ ብየ ይፀፅተኛል ይሄን ለመተው አልቻልኩም

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 4 роки тому +6

      እህቴ ከማን ጋር እንዳላሽ ለምን አላማ እንደወጣሽ እራስሽን ዘወር ብለሽ ካየሽ ታጋሽ ትሆኛለሽ መጀመሪያ እኔ ማነኝ መጣሁባቸው መጡብኝ ብለሽ አስቢ እኔ ብዙ ካወራች ማዳሜ አማትቤ ዘወር ነው የምለው ምክንያቱም አላማዬን የመጣሁበትን ችግር እስከምፈነቅል ድረስ መታገስ ስላለብኝ

    • @jdgjbfgh311
      @jdgjbfgh311 4 роки тому +1

      ቀስ በቀስ ይቀየራል ሞክሪ አይዞ

    • @seadajuhar7908
      @seadajuhar7908 4 роки тому

      ትክክል እኔም ልተወዉው ብየ እምቢያለኝ ፀባየ ይሄነው

    • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
      @እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 роки тому +1

      ፀልይ እህቴ። አንተ የቁጣ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም ከኔ ራቅ ብለሽ ፀልይ። አንድ ቀን እንዳንቺ ሀይለኛ ገጥሞሽ ጉድ ሳትሆኚ ፣ አደራሽን ፀልይና ነፃ ውጭ።

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому

    ራኬብየ ስወድሽ የኔ አመለሸጋ ሰላምሸ ይብዛልኝ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰😍

  • @አይዱንያ-ሰ5ዀ
    @አይዱንያ-ሰ5ዀ 4 роки тому +11

    እኔ ደሞ ፍቅረኛሽ ምታስተዋውቂን መስሎኝ ኦአአአአአአ ብዬ ቀረሁ

  • @mohammedibro4809
    @mohammedibro4809 4 роки тому

    ራኪ ምርጥ ያአራዳ ልጅ መልካም ሁላ ላንቺ ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ

    ደማቅ ያማረ ሰኞ ይሁንላቹ
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር💚💛❤

    • @nhtube1331
      @nhtube1331 4 роки тому

      Subscribe inideraregi

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 роки тому

      እንደማመራ guys

  • @munteharedi6686
    @munteharedi6686 4 роки тому

    ራኪ የኔ ልዩ ምርጥ ሀሳብ ነው ሁላችንም ጋር ድክመት አለ ለዛ ደሞ እንዳልሽውም ጥረት ማድረግ ተገቢ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ በርቺ

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 4 роки тому +5

    Anyway I like how you talk but I am myself I will never tell people my problems because all people have the have the own problems I will tell my problems to God because God is great than our problems

    • @zdzmi6799
      @zdzmi6799 4 роки тому

      She is role model for Big and small. We Need that!

    • @robelr1012
      @robelr1012 4 роки тому

      Their is saying.. don't tell your problems to people:80% don't care; and the other 20% are glad you have them

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 4 роки тому

    We love you Raki 🙏🙏🙏 በርቺ ፀጉርሽ ያምራል

  • @fisho214
    @fisho214 4 роки тому +23

    ዉድ የተከበራቹ የሀገሬ ሰዉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ፍቅር ለሀገራችን ይብዛ አንድነታችን ለዘላለም ይለምልም ኢትዮጵያችን የፊት መሪ ናት ዘረኝነት ይዉደም ኢትዮጵያ መሪ ሆና ያሳየን ቻናሌን ተቀላቀሉ

  • @birtukanbekele4013
    @birtukanbekele4013 4 роки тому +1

    ራኪዬ ደማቅ ሰኞ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቺልን አብረን ወደ ፊት እንሄዳለን።
    ለ ሰማዩ እንዘላለን!
    ካንቺ የወደድኳት አባባል ናት

  • @brightdreamtube7423
    @brightdreamtube7423 4 роки тому +7

    😂 😂 😂 Sershilgn manaw manaw iylku kkkk ""dekam gone"

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 роки тому

      19ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 роки тому +1

      Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat

  • @ikrammoha5788
    @ikrammoha5788 4 роки тому

    ራኪ..ስወድሽሽሽሽ እኮ😊😊👍👍👍

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 4 роки тому +4

    የኔ ዉድ በርቺ ደስ እምል ት/ት ነው
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ
    በቅንነት

    • @nhtube1331
      @nhtube1331 4 роки тому +1

      Subscribe inideraregi

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому +1

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

    • @hiwiyashagritube9722
      @hiwiyashagritube9722 4 роки тому

      Berchi wde

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 4 роки тому

    rohye yene konjo sewedeshi eko thanks so much for the video 🌹🌹💐💐😘

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 роки тому +7

    እሲ የራኪ ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ🇪🇷🇪🇹

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 роки тому

      ደመርኩሺ ደምሪኝ ማር

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 4 роки тому

      እሩቅ አልሜ TUbe TUbe ተዛምጃለው አንቺም ነይ

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 4 роки тому

    You r so calm , humble , brilliant
    I believe God using you to help us
    Thank you very much

  • @chuchudessalegn7677
    @chuchudessalegn7677 4 роки тому +8

    በ ቴዲ አፍሮ አምላክ
    በ ሀይለስላሴ አምላክ
    በ ቴወድሮስ አምላክ
    በ ሚኒሊክ አምላክ
    በ መንግስቱ አምላክ
    በ ጌታቸው ረዳ አፍ
    በ አብይ አምላክ
    በ ጃዋር ሰይጣን
    በ ህውሀት መቃብር
    በ ሚገደበው አባይ ይዣችሁአለሁ
    :
    :
    Subscribe አርጉኝ

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 4 роки тому +1

    Hi Rakeb, I like the way you present your idea. I have grabbed so many valuable advices from your presentation. So, I always eagerly anticipate your show. You are always seen striving to show us how to draw the positive side/picture of life from the adverse conditions. As always, you are here for us and your today’s topic was great. I commence the idea you said: 1. We’ve to jot down our weaknesses and then strive to make them correct;
    2. We’ve to choose the person we’ve to be with since their thoughts would affect ours.
    Thank you.
    ____________
    ሰላም ራኪ: መልካም አሳቦችሽንና የምታቀርቢበትን አኳኃን አደንቃለሁ :: ብዙ መልካም ምክሮችሽን አግኝቼ ተጠቅሜ አለሁ :: በዚህም ያንችን ዝግጅት በጉጉት እጠባበቃለሁ :: ከዛሬውም አቅራቦትሽ : ሸጋ አሳብ አገኘሁ ::
    አብረን የምንሆናቸውን ባልንጀሮቻችንን መምረጥ እንዳለብን እና መግቢያሽ ላይ ግድፈቶቻችንን ወደን አንድ ባንድም መዝግበን እንሱን ማስተካከልን :ነገርሽን :: አመሰግናለሁ ::
    _____ ታሻችሁ ሰብ እስክስ ራይብ አርጉ!

  • @hayufiker3325
    @hayufiker3325 4 роки тому +19

    ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በአባይ ❤🇪🇹💪ቼ በለው እረ ቼ በለው x2 👌ምርጥ ስራ ነው
    ua-cam.com/video/WLfc27wvbCw/v-deo.html

  • @addistsegaye7712
    @addistsegaye7712 4 роки тому

    Well said Raki! I like your confidence, self steem and displine . You are rising a Very interstaing subjects most of the time, keep it up!!

  • @slassianentertainment2992
    @slassianentertainment2992 4 роки тому +9

    ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፈገግታቻናል
    @ፈገግታቻናል 4 роки тому

    ራኪ አንቺ ደካማ ጎኔን ወደድኩት ስትይ የራሴ ነገር ትዝ አስባልሽኝ ሁሌም አሁን ላይ ሆኜ እናገገረዋለው በፊት ልጅ ሆኜ ያላመንኩበትን ነገር ደስ የማያሰኘኝን በአጠቃላይ ሳላምንበት የማደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ዛሬ ላይ አድጌ መሆን ያለበትን ነገር መሆን አለበት በዚህ በዚህ ምክንያት መሆን የሌለበትን መሆን የለበትም በዚህ በዚህ ምክንያት ብዬ ተናግሬ መወሰን ችዬ ሰዎችን ማስረዳት እንዲረዱኝ ማድረግ ስችል ውስጤ ደስ ይሰኝ ጀመር በፍላጎት ነገሮችን ማድረግ ስችል በቃ ማደጌን ወደድኩት አዎ ማደጌን ወደድኩት ማስተዋል ያለበት መውደድ

  • @Pia-y3b
    @Pia-y3b 4 роки тому +5

    አባይ የኔ ያንች ያንተ የሁላችንም ነው የምትሉ ብቻ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ua-cam.com/video/yaYlXtQo27c/v-deo.html

  • @ድንግልማርይያምአማላጄ

    ድስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔን አንድነገር ላለመርሳት ውስጤ ለመቅረጽ ለሰው ሳካፍል ለራሴን ይብራራልኝል በተከይ መፈሳዊ ነገር ግን ሌላ ትርጉም ይሰጥብኝል እኔ አውቃለሁ ትያለሽ የሚል በዚም ስለምሳቀቅ በጣም እጠነቀቅ አለው መጥፎ ባህርም መስሎኝ ያቃል አንቻ ስትናገሪ ግን የሌሎችም ባህሪ መሆኑ አስደስቶኝል ከሚረዱኝ ሰዎች ጋር ለመነጋገር እሞክራለሁ

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 4 роки тому +2

    እራኪዬ እንክዋን ደና መታሽ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @feresun5883
    @feresun5883 4 роки тому

    Rakiya betam teru hasabe new yaneshashew rashan degama endagey new yarekeshegey( good and bad habit ) hulam lenasetewelewe yegebale
    Thanks alot ♥♥♥

  • @lili20009
    @lili20009 4 роки тому

    My dekama goney / weakness is being to considerate to others... way way too much .... I am done and I am trying to change. But I stopped asking ppl because no one is giving accurate advice, everyone would try to change you the way they want you to be to their advantage. Therefore no advice from no one. 😁 But after listening to you, I wish some ppl would listen and try to change.

  • @bekelechgeleta4528
    @bekelechgeleta4528 4 роки тому

    Raki you are beautiful ! I loved your hair style than the previous !

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 4 роки тому

    እናመሰግናለን እራኪ በጣም ነው ይምወድሽ
    ደሞ አልሳካልኝ ያለው የቱጋ ተሳስቼ ነው የሚል ጥያቄ እራሴን እጠይቅ ነበር ።

  • @kidusmindaye3535
    @kidusmindaye3535 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @ayasid3193
    @ayasid3193 4 роки тому

    Your the most intelligent woman in Ethiopia love ur work ur words 😘👍

  • @xigewini7426
    @xigewini7426 4 роки тому +1

    I just wan say thank you smart lady 💖🙏🏾looking shining sweetheart 🥰as always. All the way from United Kingdom 🇬🇧 😘

  • @yemariyambety4332
    @yemariyambety4332 4 роки тому

    በጣም ለሂወት የሚጠቅም መልእክት ነዉ ራኪዬ እናመሰግናለን

  • @ሀገሬሀገሬእማማ
    @ሀገሬሀገሬእማማ 4 роки тому

    ራኬብዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ድሮም በጣም ነው የምወድሽ ከነ አስፋው ጋር ስትሰሪ አሁን ደሞ በጣም ደስ ይላል አንድ ፕሮግራምሽ ለውጦኛል ስለ ይቅርታ ያስተማርሽው ወይም የገለጽሽው

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 4 роки тому +1

    👉𝙧𝙖𝙠𝙞𝙮𝙚👈
    እጅግ ብዙ ነገር እየተማርኩ ያለሁት ባንቺ ነው በርቺ ውስጤ ነሽ🙏
    የሴት ጀግና💪

  • @balayiyegetaliji5367
    @balayiyegetaliji5367 4 роки тому

    Rakebiyee barchi iniwodishalani fatari kanchiigar yihuni 💚 💚 💛 💛 💛 💖 💖 💖 💖

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 4 роки тому +4

    Rakebiye u’ve done it again I love whatever u d u know u should have talk show so u can participate brilliant women’s n more discussion on every day issues thanks u lots love 💝

    • @senayitgetachew3160
      @senayitgetachew3160 4 роки тому

      አራኪ መቼም ልባም ምልካም ስው ነሽ ሁሉ ነገሮችሽ ተመችተውኛል ብርቺ የኔ ቆንጆ 👍🙏

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 роки тому

      Subscribe Adargillishallau inenim subscribe Argign baqininnat

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 4 роки тому

    እናመሰግናለን ራኪ ብርቺ እንወድሻለን 🙏😘

  • @amarechfeleke8928
    @amarechfeleke8928 4 роки тому +1

    ራኪ በጣም እወድሻለዉ በርቺ የኔ ጎበዝ!!❤

  • @ባለተስፋ5955
    @ባለተስፋ5955 4 роки тому

    Ebs. ላይ በምሰሪም ጠንካራ እደሆንሽ ያስታውቃል አስተዋይ ሴት ነሽ በርቺ ደካማ ጎን ይጎዳል ይጠቅማልም ብቻ በደካማ ጎኔ ብዙ የተጎዳሁ ነው አሁን ላይ ግን እኔ ከራሴ ጋር ነው የምወራው ጥያቄም የማቀርበው ለራሴው ነው ትንሽ ነው የሚበቃኝ ተናዳጅ ነበርኩ አሁን ይህ ንዴቴ ትንሽ የቀነሰልኝ ነው ብቻ ቀስ እያልኩ ብዙ ነገር አስተካክላሁ እኔ ማንም የለኝም ከአድ ፈጣሪዬ በስተቀር ብቻ በርቺ

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበረታቱ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share በማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @tigkebede9951
    @tigkebede9951 4 роки тому

    ታውቃለሽ ብዙ ጊዜ እጠይቃለሁ ብዙ ጌዜ በተደጋጋሚ አሁን ላይ ግን ተቀይራለሁ ማናም ሳይሁን እራሴን እራሴ ቀየረኩት እናም እራኪ ጥንካሬሽ ይህ ነው ብሎ መግለፅ ባይቻልም በረቼ እኛም እያያንሽ ያየነውን የስማ ነውን ለትግባር እናደረገው ዘድ የሱ ፍቃድ ይሁንልን

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 4 роки тому

    አመሰግናለሁ dear raki 🙏😍

  • @biyadisasa79
    @biyadisasa79 4 роки тому +1

    ራኪዪ ሠወድሽ እኮ ጎበዝ ተናጋሪ ነሸ። እንኳንም EBSን ተዉሸዉ እንደዚህ ነዉ ጀግኒት የራሰ ነገር ሁሌም የሪሰ ነዉ። በርቺ ሁሌም ከጎንሸ ነኝ #ቢያ ነኝ አደናቂሸ።

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      ሌሎች አዳዲስ ጀማሪዎችን የምታበርታቺ ከሆነ
      የፈጠራ ስራ youtube ላይ እሰራለሁ subscribe በማድረግ እና አስተያየት በመስጠት እንዲሁም ለሌሎች share ባማድረግ አበርቱኝ

      ua-cam.com/users/wesutd

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 4 роки тому

    ሁልጊዜ ዩቱብ አፔ ላይ ስትመጪ አላይሽም እዘልሻለው። ዛሬ ግን ምን እንዳሳሳተኝ አላቅም አየውሽ ከዛም .... ወደድኩሽ። ይመችሽ በርቺ
    ✌✌✌

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 4 роки тому

    rakebiye yene wud!! bizu tseliyi!! Jesus Loves you!!

  • @hannah8746
    @hannah8746 4 роки тому +2

    Rakeb, you taught me so much important stuff that includes in my life. Since you started UA-cam it’s like your channel is so understanding which I really appreciate it so much😀. God Bless You. Your helping me and everyone so motivated in life ❤️❤️❤️. Keep it up!~

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 роки тому

    ራኪ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ