- 208
- 25 148 186
Rakeb Alemayehu
United States
Приєднався 28 кві 2020
ጤናና ሰላም አያሳጣችሁ ሌላው ሁሉም በጊዜው ይሆናል!
ራኬብ አለማየሁ ነኝ! ይህ የዩቲብ ቻናል በቢዝነስ ሃሳቦችና ቲፕስ፣ በጠንካራ ቃለመጠይቆች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ ሲትኮም፣ አዝናኝ ጨዋታዎች፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ዝግጅቶች ወደ እናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል የማይዳሰስ የማይነካ ምንም ጉዳይ አይኖርም፣ ከእናንተ ወገኖቼ ጋር ሃሳቦችን የምለዋወጥበት የምወያይበትና ለጋራ እድገታችን የምንማከርበት መድረክ ነው፡፡
ይህ ቻናል እናንተን በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቼን ከማዝናናት ባለፈ በኑሯችሁ ወደተሻለ ስኬት እንድትደርሱ፣ በቢዝነሱ ዓለም እንድትሰማሩ መረጃ የሚሰጥና ስራ ፈጣሪ እንድትሆኑ የሚያበረታታ እንዲሁም እድሎችን የሚያመላክት፣ ድልድይ ሊሆን የተጀመረ ነው፡፡ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ስትሆኑ በራስ ሰርቶ መለወጥን ፣ ስራ ፈጣሪነትን፣ መረጃን ሳቅና ቁምነገርን ታገኛላችሁ፣ እውቀት ስንገነባ የተሻለ ነገ ይኖረናል!

ጥንዶቹ አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 1
#ethiopia #amharic #drama
ጥንዶቹ የወጣቶችን ህይወት በተለይም ስራ እና ከምርቃት በኋላ የሚገጥሞቸውን ፈተና የሚያስቃኝ ድራማ ነው።
አዝናኝ አስተማሪ እና ዘመኑን የምታዩበት ይሆናል።
ጥንዶቹ የወጣቶችን ህይወት በተለይም ስራ እና ከምርቃት በኋላ የሚገጥሞቸውን ፈተና የሚያስቃኝ ድራማ ነው።
አዝናኝ አስተማሪ እና ዘመኑን የምታዩበት ይሆናል።
Переглядів: 5 539
Відео
በአጭር ጊዜ ስልጠና ምርጥ ባለሙያ መሆን ይቻላል # Kal Makeup School
Переглядів 6 тис.6 місяців тому
የውበት ስራ መማር ሰፊ የስራ እድል አለው😍 እድሜ ለእኛ ለሴቶች💄💋 አድራሻ:- 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ላይ አዲሱ ስታዲየም በግ ተራው ፊት ለፊት
ጀግና እናት...ጆርዳና (ጆርዳና ኩሽና) በጣም ረድታኛለች🙏 #Finance #money making online
Переглядів 9 тис.11 місяців тому
በሀገራችን የጀበና ቡና የመሸጥ ስራ እንዲህ ሳይስፋፋ ጀምሮ እየሰራች ልጇን ያሳደገች ጀግና እናት!
ጀግና እናት #በዲግሪ ተመርቃ ጎዳና ላይ የተቀቀለ ድንች በመሸጥ ኑሮን ያሸነፈች ጀግና እናት
Переглядів 2,7 тис.11 місяців тому
በትምህርቷ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም ብትመረቅም ልጇቿን ለማሳደግ የማትሰራ፣ ያልሞከረችው ነገር የለም ቢባል አይከብድም። ይህች ጠንካራ ጀግና እናት አሁን ላይ መገናኛ አካባቢ የተቀቀለ ድንች/ እርጥብ በመሸጥ ትተዳደራለች።
ጀግና እናት Jegena Enat
Переглядів 2,1 тис.11 місяців тому
6 አመታትን ሙሉ ልጇን አዝላ የኑሮን ፈተና ሁሉ እየታገለች የበረታች ጀግና እናት አዘጋጅና አቅራቢ ሔመን ሃ/ጊዮርጊስ
ሰርፕራይዝ ! ዛሬ የሰርፕራይዝ ቀን ነዉ !
Переглядів 66 тис.2 роки тому
ua-cam.com/video/zYUaNKLLej8/v-deo.html ውዴ የእነሱ ቻናል ይሄ ነው። ይህ ቪዲዮ እነሱ ጋር የለም። ነገር ግን ሰብስክራብ እያደረጋችሁ አበረታቷቸው በቅርቡ በራሳቸው ቻናል ይመጣሉ።
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ! የውሎ የፌስቡክ ግሩፖች/ ቡድኖች ጋር የነበረኝ አዝናኝ ቆይታ
Переглядів 39 тис.2 роки тому
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ! የውሎ የፌስቡክ ግሩፖች/ ቡድኖች ጋር የነበረኝ አዝናኝ ቆይታ
ባሌ እንኳን ሲነካኝ ያስጠላኝ ነበር.....ባሎችም የሚወዱን ሸንቀጥ ስንል ነዉ
Переглядів 491 тис.2 роки тому
ባሌ እንኳን ሲነካኝ ያስጠላኝ ነበር.....ባሎችም የሚወዱን ሸንቀጥ ስንል ነዉ
በጥፊ ጭንቅላቴን አዞረችዉ ! በሠዉ የምጠላው ፕራንክ (prank )እቤቴ ይምጣ ?
Переглядів 191 тис.2 роки тому
በጥፊ ጭንቅላቴን አዞረችዉ ! በሠዉ የምጠላው ፕራንክ (prank )እቤቴ ይምጣ ?
ራስን ለመዉደድ ምክንያት ሊኖረን አይገባም .... ስኬታማ ብትሆኑም ፣ ባትሆኑም ቦታ አላችሁ
Переглядів 27 тис.2 роки тому
ራስን ለመዉደድ ምክንያት ሊኖረን አይገባም .... ስኬታማ ብትሆኑም ፣ ባትሆኑም ቦታ አላችሁ
ብቻዋን ጥለናት ስንመጣ አልቻልኩም...ምርጥ አባት እና ልጅ ....መልካም የአባቶች ቀን
Переглядів 79 тис.2 роки тому
ብቻዋን ጥለናት ስንመጣ አልቻልኩም...ምርጥ አባት እና ልጅ ....መልካም የአባቶች ቀን
እንደ ትዳር መፍረስ ከባድ ነገር የለም.... እናቴም አባቴም ናት !
Переглядів 74 тис.2 роки тому
እንደ ትዳር መፍረስ ከባድ ነገር የለም.... እናቴም አባቴም ናት !
ልወድህ የምችል አይነት ሰዉ አይደለህም ይቅርታ ብዬ ተለያይተን ነበር !
Переглядів 134 тис.2 роки тому
ልወድህ የምችል አይነት ሰዉ አይደለህም ይቅርታ ብዬ ተለያይተን ነበር !
እሾህ ወግቶኝ ነዉ እግሬ የተቆረጠዉ.... ወደ 14 አመት የፈጀ ህክምና ከ350ሺ በላይ ያልተከፈለ የህክምና እዳ አለብኝ
Переглядів 17 тис.2 роки тому
እሾህ ወግቶኝ ነዉ እግሬ የተቆረጠዉ.... ወደ 14 አመት የፈጀ ህክምና ከ350ሺ በላይ ያልተከፈለ የህክምና እዳ አለብኝ
አካል ጉዳተኛ ልጃችን ከተወለደች በኋላ ህይወታችን፤ ትዳራችን ሁሉ የተስተካከለ እና ያማረ ሆነ!
Переглядів 81 тис.2 роки тому
አካል ጉዳተኛ ልጃችን ከተወለደች በኋላ ህይወታችን፤ ትዳራችን ሁሉ የተስተካከለ እና ያማረ ሆነ!
ትዳር ፈታኝ ቢሆንብኝም እኩያ ልጅ አፍርቼበታለሁ! ምርጥ እናት እና ልጅ ቆይታ !
Переглядів 113 тис.2 роки тому
ትዳር ፈታኝ ቢሆንብኝም እኩያ ልጅ አፍርቼበታለሁ! ምርጥ እናት እና ልጅ ቆይታ !
እዉነትም ለካ ችግር ብልሀትን ይወልዳል.... በችግር ዉስጥ ለብዙዎች መፍትሄ መሆን ይቻላል !
Переглядів 35 тис.2 роки тому
እዉነትም ለካ ችግር ብልሀትን ይወልዳል.... በችግር ዉስጥ ለብዙዎች መፍትሄ መሆን ይቻላል !
የትዳር ጥያቄ እሷ ናት ያቀረበችዉ....እኔ ትንሽ ብንቆይ ብዬ ነበር !
Переглядів 114 тис.2 роки тому
የትዳር ጥያቄ እሷ ናት ያቀረበችዉ....እኔ ትንሽ ብንቆይ ብዬ ነበር !
❤😂❤😂❤😂❤
Yabuye jegna Bertalgn Bro 👏
ያቡ ነርታልን ምርጥ ስራ
ራካብዬ የኔ ቆንጆ እንኮን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
Yabu bertu Arif nw megobez
❤❤❤ Des yemisra l new Yesra etnetu betam asasabi guday nw .. Mn mefthe ynorewbyhon ????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Next next
❤❤❤❤❤❤
ራኬብ ጠፋሽ እኮ
አብሸር ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂yishalali bule
Yehonsh masro afi
ተመችቶኛል❤❤ ክፍል-2 ይለቀቅ🎉🎉
Yabu merte tewna berta
Yabu merte tewna berta
Fም + አለው ጉድ በል ጎንደር😂😂
Nati the best
😂😂😂😂 ❤❤
Yaba
❤❤❤❤❤❤
ያቡ ምርጥ ትወና በርታ
አላዛር😂
Yabuye❤❤😊
😢😢😢😂😂
😮😮😮❤❤❤
ራኩ እንዴት ❤ ነሽ ጠፋሽብኝ እኮ?
ቶሎ የልቀቀ ጥሩ ይምሰላል
ደምርኝ ውዴ ደምርሻሎ
እራኪ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደና መጣሽ ደማቅ ሠኞንም ቀጥይልን እባክሽ ❤❤
ስራ ፈላጊን እኮ ሁሉ ነው የሚጣለው ይገርማል 😊😊😊😊
😂😂😂😂😂
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
ራኪ በፊልም መጣሽ well come ❤❤
❤❤❤❤❤
አመለ ሸጋዋ ራኪዬ ❤
❤❤❤
Well come raki 🎉❤❤❤
😂😂😂😂😂
0:08 ብርድ ልብስ እንኳን ሲታጠብ እንደዚህ አልታሸም😂😂😂 I can't
በእናትሽ አትጥፊ
የት ጠፋሽ? እንኳን አየሁሽ
🎉❤
Rakebyee, the whole world loves you❤❤❤.
🥰❤️🥰❤️
የጥቅል ጎመን ውሀ ጥሩ ነው ይባላል
የራኬብና የሰላማዊት ደጀኔ ነገር በጣም አወዛጋቢ ነው .. ብቃቱና የሚዲያ personality እያላቸው .አልተጠቀሙበትም..what a waste of talent and knowledge 😢😢😢...የሆነ ነገር ይጀምሩና በቃ አሁን በቃ አሪፍ ነገር ይዘው ሊመጡ ነው ስንል ጭልጥ ብለው ይጠፋሉ....አይ በቃ ደሞ ትዳር ነው ያጠፍቸው ስንል ላጤ ሆነው ደሞ ይመጣሉ...ሀይለኛ የግል business ስራ ላይ ናቸው እንዳንል ምንም የሚሰማ የሚታይ የሚወራ ነገር የለም ....They don't have consistency..የሆነ ካርታማ ጠፍቶባቸዋል....ኧረ ወደአንድ መስመር ግቡ..የመውደቅ የመሰበር የሀዘን ነገር ገጥሟችሁ ከሆነም ከፈጣሪ ጋርና ከካውንስለሮች ጋር አውርቶ ቶሎ ወደ ቦታ መመለስ ነው....የእውነት የናንተ ነገር ቁጭት ውስጥ ይከታል....ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
Rakeb menew Elem Belesh Tefash??? Betam Kesash. TedaRes?? Agebash??
ኧረ የት ጠፍተሺ ነዉ
እኔ ከላምንም ራኬቭ አለሽ?