Lol wow! what a heart warming comment!! Let God give you your hear desire for your kind words to encourage those hard working ladies! God bless you abundantly!
Omg. Its my city after 27 years i sow the city what is looks like. Most of the oromo song was popular and peoples song and ali birra song. U bring be back in memories tenesh qir yalegn neget binor. What did not talk to people where is this all nationalities Omrom. Somali.amhara tigre.harari. gurgura.arabs. indiad greek. Armenian italian etc I want to see this all people. This city exceptional. I have been every where in the world but dire dawa rest always in my heart❤💓
You are smart and educated lady You have a good manare Really i love it your program Interesting issue Good job Keep it up 👌👍👏 We are encouraging each other Love and peace 💕💕💕
Thank You for showing me my beloved & memorable city. I use to work at the Coca Cola factory when I was a very young boy. I remember those tasty street foods which they still serve today. I am glad that those who have money & those who do not have are living side by side until now. This story is the same after 42 years. Thank you very much & keep up the good work.
ራኪ የምታርቢው ምርጥ ነው በዛው ሀገራችንን እያስተዋወቅሽ ነው
@@Agtubecookinganddesign qቀmፐ3u
ትዝ ይለኛል የሰፈሬ ልጆች ተሰብሰበው በከበሮና በጄሪካን ሲጨፍሩ በጣም ነበር ደስ የሚለው እሄንን ሳይ እያለቀስኩም እየሳኩም ነው ያየውት ፍቅር ፍቅር ብቻ ደሬ ላይ የምትሸምቱት እናቶቻችን ምሰክር ናቸው ♥♥♥
በርግጥ የድሬ ልጆች ጓደኞች ነበሩኝ እና እጅግ በጣም ፈታ ያሉ እና ለፍቅር ሟች ናቸው ድሬዎች ውስጤ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!!!
Enem
እናመሰግናለን
Amen 🙏🏾
ስላም፡ብያለው
ጌታ ሆይ የድሬን እናቶች እድሜ አረዝመለን ❤️🇪🇹❤️❤️ራክብ የኔ ቅመም ሰወድሸ ❤️🥰💋❤️
አንቺ ትንታግ ሴት ፈርሃን የሆኑ የድሬ እናቶችን ጨዋታ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
#Dire Biyyaa Hayyottaa
#ድሬ ቢያ ሃዮታ
መብሪየ ደንርኝ ቻናሌ
ልጅቷ በጣም የሚትደነቅ የሥራ ሰው ነች በዛ ላይ ፍጥነቷ ደስ ይላል
ከቻልሽ ስልኳን አስቀጪው እና cook የሚታደርግበት ዕቃ ይሟላላት
Lol wow! what a heart warming comment!! Let God give you your hear desire for your kind words to encourage those hard working ladies! God bless you abundantly!
Bless you Hambissa
Das yemil hasab ♥️♥️👍
Lknawe Eydalwe
የ
እትዮጵያ በህዝቦችዋ 🇪🇹 ተከብራ ትኑር
ድሬ የፍቅር አገር 👌ተባረኩ እናቶቼ እድሜ ጤና
ይስጣችሁ 💖👏
እተዚህን እንቁ እናቾች እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ሲያምሩ በለው ሙዚቃ በናንተ ቀረ ዋው ዋው ችሎታ ምርጥ የድሬ ፈርጦች 💚💛💞💚💛💞💐💐💐💐💐
ኤረ ማማ ተመችኝ 😀😀😀...... ኤረ በዚህ ዕድሜ እንዲህ ፈታ ማለት ደስ ይላል እውነት ይለያል የምን ጭንቀት ነው እንድህ ብሎ ማለፍ ነው ለዚች ጥቂት ዕድሜ ደሞ ♥️♥️♥️
በጣም ደስ የሚሉ ደስተኛ ህዘቦች ናቸው ሃብታሙ እና ደሃው እኩል የሆነበት የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበት ተባረኪ በዚሁ ቀጥዬ
ውይ ፈታ ብለሽ ፈታ አረግሽን ራኪ ፍቅር ይመችሽ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኛሁላቸው
መወለድ ካልቀረ ሃረር ፡ ድሬ የፍቅር ፡ ሀገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ thank you Rakeb አስደስሽኝ
የመጨረሻውን የወያኔ ነገር ያሳየን ድሬን እና ሐረርን እንዳጎሳቆለ አምላኬ መላ የወያኔን ደጋፊ ያጎሳቁላቸው ገና ነው እኮ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ ያደረገችው ግፍ ገና ይቀራቸዋል
dire ye fikir sayihon ye sew liki hageri( tilik tinish hulu sew new) hageri nat
ራኪ ቆንጆ እንካን በሰላም መጣሽ አቦ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለነዚህ ምርጥ እናቶች አቦ ሰላማቹ ይብዛ የኔ ውድ
ራኪ በጠምነው ደስየሚለው አብሬሽ ብሆን ፈለኩ መለካም ቆይታ ረጅም እድሜ ከጤነጋ እመኘልሻለሁ
It
Yes
ራኪ ተመችቶኛል በርቺ ጠይሟ እናታችንግን ገራሚናቸው ስሜታቸው እራሱ ደስ ሲል
በጣም ደክሞኝ ነበር ድካሜ ለቀቀኝ እናንተን ሳይ raki habibity an ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
I feel like u.....amzaing
Yenew hager nech ende asbalegn programu
THANKS♡
Yematgebubet yezachew! Lemagnoch weshoch
ራኪዬ እውነት እሚገርም ስራ ነው የሰራሽው እነዚ ሰዎች ኣንድ የቱሪስት መስቦች ናቸው እሚመለከተው አካል ትኩረት ይስጣቸው አንቺ ግን የምር ከልቤ አከብርሻለው የኔ ጀግና ሴት በርቺልን
ደስታቹ ይብዛ እናቶች ከእንባ ያርቃቹ for all Ethio እናቶች ሁሉ
ዳንሰኛዋ ማዘር በጣም ጎበዝ ናችው!! እረጅም እድሜ ይስጣችሁ. 💃🏾💃🏾💃🏾
በታም ደስ ከሚለኝ አንዱ ኮሜት እንደማበብ ደስ የሚለኝ ነገር የለም ነገር ግን አንዳንድ ሰው ይገርመኛል የሰውን ነገር ማጣጣል የሚወድ ወይ አይዲያ የለው ፈጠራ የለው ሰው ለመተች ለመሳደብ የተፈጠረ ነው አንድሰው የሰጠውን ኮሜንት በጣም ያስቃል ልቦና ይስጠን ምቀኝነትን ይንቀልልን ክፉ በሽታ ነው ያንሳል በርቺልን እራኪ የኔ ጠንካራ የራስን ነገር መስራት ደስ ይላል በተለይ ሰበር ዜና ከሚል አድነሽናል ካሉባልታ ወሬ የማናቀውን እያሳወቅሽን ዘና እየረግሽን አገርንም ፕሮመት እያረግሽ ነው በርቺ ውድ እራኪዬ እናመሰግናለን🙏
በትክክል
በጣም እሚገርም ፉቅርና መተሳሰብ ያለበት ማህበረሰብ ነው ሌላውም እሚጠቅመውን ሊማርበት ይገባል! ♥♥♥♥ አድራሻ ቸውን ብትለቂ በስራም በዕረፍትም የሚሄድ እንዲጉበኛቸው ለሁሉም መልካም ነው
ወይ የድሬ ሰው ጭንቀት አናውቅም እኮ ሙስሊም አይል ክርስቲያን አንድ ላይ ዘና ብለን ነው የኖርነው
ዋው😍😍😍😍
ይሄ ነው እኮ የሚፈለገው አሁን የመጣ በሽታ ነው እየገደለን ያለው ዘረኛ የሚባል
Dera selhed almut betam nw mewdat ❤❤❤
Lol that's very true lol
Mendertegna !! zeregna !
ደስ የሚል ከተማ፣ ደስ የሚሉ እናቶች፣ደስ የሚል ባህል፣ ደስ የሚል ህዝብ .... ደስ ደስ ደስ ደስ ......
ራኪ አለህ ይስጥሽ ከሐረር ሐረሪ ክልል ኦዲት ቢሮ ሲስተም ኦዲት ማናጀር ነኝ ፣ ከዚህ የጦርነት ዜና እረፍት እና ተስፋ ሠጥተሽናል
Yemecheresha temechegni Hagery Ethiopia ye bahel tuba edmy tena yistachu enatochachin ye nanten feker yemelslin
ወይ ድሬ ነፍስ ነገር ትዝታዎች መጣብኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
ድሬ በዝና ነው የማቅሽ አንድ ቀን አይሻለሁ
ራኪዬ እናመሠግናለን ውዴ😍😍😍😘
Yamiralu ya Dire inatoch Tata yalabachawum Bravo
በጣም የሚያምሩ ደስ የሚሉ ናቸው በሙዚቃው በነሱ እስታይል ተተኪ ቢኖራቸው በጣም ያስደስታል ይህ ትልቅ ድሬደዋን የሚወክል ቡድን ነው በወጣቶች ቢተካ እላለው
የማትኮራ የማትመፃደቅ ሸጋ እትዮጵያዊት ራኬብ አለማየሁ አድናቂሽ ነኝ 👌
Betam beza lay sensratua
በጣም ምርጥ ልጅ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ እራኪ
ራኪብ
በጣም በጣም ደሰ ይላል
ያኔ ነፍሰ
ራኪብ አንቺ ራሰሸ ክሃላዋ የበለጤ በጣም ጠፈጭ ነሸ ያኔ መር
ኑሪልኝ
ራኪዬ ምርጤ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ድሬ የፍቅር ሀገር ናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለናቶቻችን አላሀ ይስጥልን አቦ እዴት ደስ እደሚሉ ራኪዬ በጣም እናመሰግናለን ሀላዋ ሙሸበክ ባቅላባ እዴት እዳማረኝ ብታይ
ዋው ድሬ ድሬ ይለያል የማያረጅ ፍቅር ይልሀል ምርጥ ያራዳ ልጅ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
አቤት የሀገራችን ቱባ ሐብቶች። እንዴት እናምራለን እኮ። እግዚአብሄር ሰላማችንን ይመልስልን። የሐገራችንን ጠላቶች በሙሉ ነቅሎ ያስወግድልን።
Lol Amen & Amen!!
አሚን
ፍቅር ብቻ አጣን እንጂ ኢትዮጵያ እኮ ምድራዊ ገነት ናት በእውነት😘💚💛❤ አሜን ሰላማችንን ይመልስልን 🙏💚💛❤
እይዞሽ እናቴ ፍቅሩ ይመጣል።
Amen
Tnx Raki,የድሬ ትዝታዬን አሰታውሽኝ ከተማዋ ከ15 አመት በፊት ትቻት እንደሄድኩ ነች አልተለውጠችም።
ዲስላይኪ የምተደርጉ ሰዎች ጤናኛ ነቹ? ወይስ የሰው ደስታ አያስደስተቸውም የሰው ደስታ የመያስደስታው ደያቢሎስ ብቻ ነው እናናቶቻችን እንደዚህ ደስታኛ ሆኖ ማያት በጣም ደስ ይለል እግዚአብሔር ሀገረችን ሰለም የድርግልን
ያአንቺ እናት ብትሆንስ ትደሰቻለሽ?
@@seidseid596 አቦ ምንድ ነሽ የድሬ ሰው ሰው ምን ይላል ብሎ ደስታውን የሚገድብ መሰለሽ ነፃነት ከፈለግሽ ህጂና እዛ ኑሪ
Enazhe Akerare Muselemouche nachawe zafanena danese yamayefalegute enasu ka Aribouche yabalata amagenoche hunawe yegaremal
ድሬ የፍቅር ሀገር❤️❤️❤️❤️ራኪዬ በምታቀርቢያችው ነገሮች በጣም ነው የምድሰትብት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይ እንዴት ታምራሉ እናቶች ዘና ያሉ እኮ ናቸው መኖር ድሬ ነው የኔ መልካም እስኪ ዘና አርጊን ውዴ ስወድሽ እኮ😘💖💖💖
ግን ሙቀቱን አችይውም
@@hafsasultan9409 ከሳውዲ አይበልጥም
እኔ ስላልሄድኩ አላውቀውም ግን ድሬ ስለሄድኩ አቀዋለው
@@hafsasultan9409 ለዛ ነው ግን ፍቅራቸው ቀዝቀዝ ያረገኛን
ማዘርዬ ደስ ሲሉ ፍትትትትትትትትትት ነው የሚያደርጉት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ድሬ ሳላውቃት ናፈቀችነኝ ....Thank you girl
አለቀብኝ ፍቅር ፍቅር ድሬ እናቶቹን ሳይ ደስታም እንባም ተናነቀኝ እኛ የነሱ ልጆች ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናቶች በጣም ነው ያዝናኑኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሀገሬ ኢትዮጵያ የድሮ ፍቅር እና ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ🇪🇹💚💛❤️
መርሓባ ራኪተይ ምነው ጠፋሽን ኡፍፍፍ ዓደታተይ ረቢ ነዊሕ ዕድመን ጥዕኛይ ይሃብኩም ደስ ሲሉ ረቢ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹው እናቶቼ እናትስ እንደዚህ ደስታዋን እንጅ ክፉዋን አያሳየን ያረብ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሃገራችን ኣመን
የድሬ መብራቷች ኑሩልኝ 🙏🏻❤️🩹❤️🩹❤️🩹🙏🏻🙏🏻👏👏❤️🩹🌹❤️💞💞💞 የኔ ትዝታወች ሲቱ ሲቱያ ሲበርባዳ ጉዩ 🙏🏻🙏🏻👏👏👏💕💕💚💚💕
Omg. Its my city after 27 years i sow the city what is looks like. Most of the oromo song was popular and peoples song and ali birra song. U bring be back in memories tenesh qir yalegn neget binor. What did not talk to people where is this all nationalities
Omrom. Somali.amhara tigre.harari. gurgura.arabs. indiad greek. Armenian italian etc
I want to see this all people. This city exceptional. I have been every where in the world but dire dawa rest always in my heart❤💓
😍😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😅😍😍😅😍😅😅😅😅🤔👍👍👍👍
❤
የድሬ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 😘 እናመሰግናለን ራኪ💚💛❤️
ራኪ ድሬን ስለጎበኘሽልን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ራኪ የለጋ ልጅነት ጊዜዬን ያሳላፍኩባትን ድሬን አስጎበኘሽኝ በጣም ደስ ይላል ራኪዬ አንቺ ሁለገብ ነሽ እዛ ተወስነሽ ነበር የራስን ስራ የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር የጅሽን ስራ ይባርክ።
ማደግ ከነበረባት ወደ ዋላ ቀርታለች ልጅ እያለን እደነበረችው ናት ብቻ ሰላም ያርጋት አገሬ
Just wow and beautiful thanks so much for sharing ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ራኪዬ እናመሰግናለን ኮንሰርት በቤቶ አስኮመኮምሽን የምር ፈታ አደረጉኝ ይመቻቸው አቦ። ራኪ ግን በትርፍ ጊዜሽ ባንዱን ብትቀላቀዪ ያዋጣሻል ጭብጨባ አልተቻልሽም። እማማን ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም የባንዱ ድምቀት ናቸው በዚህ እድሜአቸው ያላቸው አቅም የሚገርም ነው።
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍና 10 አመት ቦኃላ በዚህ ፕሮግራም ሀግሬ ናፈቀችኝ እናም September ሀገሬ እሄዳለሁ ብዬ ቃል ገባሁ:: ደስ የሚል አቀራረብ ራኬብ thank you 🙏
Good people Masha Allah
They don’t have stress relaxed
No hyper tension
No diabetes
👍😄😄
ራኬብየ፡በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነሽ ምታመጪ።እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ግን ደሞ በጣም ኣድናቅሽ ነኝ
የሙሲልም ልጆች ኑ ኢንሽ አለ ትጠቀመለቹ ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቀል ነው ኑ ጎራ በሉ
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር እናቶቻችን የሚጦሩባት የሚደስቱባት ዘመን ይምጣ ለኢትዬጵያ እናቶች ደስታ ሲያንሳቸው ነው
አቦ ምችት ይበላችሁ ጣጣ የሌላችሁ ረሃ የሆኑ ሕዝቦች ደስ ሲሉ
የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል። የህድረተሰቡ የኑሮ ዘይቤ እና የምግብ ኣሰራር ይመቻል። የድሬ ሰዎች ምንግዜም ምርጥ ናቸው።
የውሃ እና የኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ቢኖራቸውና ትንሽ የቦታ መሻሻል ቢደረግላቸው ለቱሪስት መስህብ ሊሆን የሚችል ቦታ ነው።
በርቺ እህታችን።
Rakiye አቀራረብሽ ልዩ ነው: thanks for showing the beautiful cities of our country. God bless our Ethiopia 🇪🇹 and our people❤️
ራኪ እባክሽ ወሎ ሂጅ በእናትሽ በቅርቡ እንጠብቃለን ወሎየወች በጣም የፍቅር ሀገር ነው ሙስሊም እና ክርስትያን በፍቅ የሚኖሩበት ወሎን የሚያክል የለም ወሎ ትሂድ የሚል እስኪ
ቅናት መሆኑ ነው ሁሉም የራሱ ነገር አለው
ወይኔ እኔ ጎንበስ ብየ እቃ ማንሳት አቅቶኛል ወገቤ ደርቆ እዪልኝ እማማን😂😂😂😂 ይመቻችሁ
😆😆😆😆😆😍
እኔሰብትይ እነሱማ ማሻአላህ ሰውነታቹው ይታዘዛቸዋል
የመዳም ሰራ ሞራላችንን ገደለው የምር ሰራ ጨርሽ እሰከማርፍ ነው የምቸኩለው ገና በ22 አመት ታጥፎ መዘርጋት እያቀተኝ እኔ ገርሞኝ ነው እንደት እደሚያደርጋቸው 😃🙈
@@صوفيابنتمحمد የእድሜሽ ነገር ቦሀላ እንነጋገርበታለን ግን አይዞሽ እሺ
😬😬😬😬
ራኪ:እጅግ:በጣም:ደስ:የሚሉ:እናቶች:ናቸው።
አብረዋቸው:ውለው:ቢያድሩ:የማይሰለቹ:የድሬ:
ፈርጦች:ናቸው።ይህንን:የመሰለ:ዝግጅት:
ስላቀረብሽልን:ምስጋናዬ:ይድረስሽ።ራኪዬ:ግን:
ያልቀመስሽው:የምግብና:የመጠጥ:ዓይነት:
አልነበረምና:ስንት:ኪሎ:ሆነሽ:ይሆን?
ራኪዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን የፍቅር አገሯን ድሬን ስላስተዋወቅሽን ይልመድብሽ ሌሎች የሀገራችንን ከተሞችም እንደምታስተዋውቂን ተስፋ እናደርጋለን ሰላምሽ ይብዛ ራኪ
Hi Rakeb ከ አስመራ በጣም የምያደንቅሽ የሚወድሽ እና የምያከብርሽ 🙏🙏🙏 አዲስ አበባ ከመጣሁ ለ ደቂቃም ባገኝሽ ክብር ነው ለኔ 🌹
መልካም ስራ የኔ እህት
አንተ ና አብርሽ በርግጠኝነት ታገኛታለ ራኪ ሰው አክባሪ ናት
what a perfect documentary! Bravo Rakeb
የምንወዳትን ድሬ ስላሳየሽን እናመሰግናለን !! ፓ የድሮ ፍቅራችን አሁን ላይ ስላየው ደስ ብሎኛል በተለየን እናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !
You are smart and educated lady
You have a good manare
Really i love it your program
Interesting issue
Good job Keep it up 👌👍👏
We are encouraging each other
Love and peace 💕💕💕
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
እግዝአብሔር ያስታውሽ እነኚህን የድሬ እንቁዎች ስላሳየሽን። በትዝታ ፈረስ ወሰድሽን። የሀገሬ ድሬ ሰዎች ፍቅር ናቸው።
ራኬብ ምርጣችን እስቲ አንዴ ጭብጨባ አንድ ሁለት ሶስት 👏👏👏👏
😂😂😂👏👏👏👏👏👏
ዘና ብለሽ ዘና አደረግሽን ተመችቶኝ አየሁት ራኪ ተግባቦትሽ ደስ ይላል ለውሎሽም ጠቃሚ ሆኖሻል በርቺ ራኪ
ድሬእውነት ነው የፍቅር ሀገረ ነው በጣም የሚደነቁ ፍቅርናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰በቅንነት ላይክ ሰበስክራብ ግጭቱ ኝ
ራኪ ስለምስክርነትሽ እናመሠግናለን የተፈለገው ነገር የሚገኘው ቀና ልብ ስላለ ነው ብለሻል እባክሽ ለአዲስ አበባዎች ነገሪልን እባክሽ
Thank You for showing me my beloved & memorable city. I use to work at the Coca Cola factory when I was a very young boy. I remember those tasty street foods which they still serve today. I am glad that those who have money & those who do not have are living side by side until now. This story is the same after 42 years. Thank you very much & keep up the good work.
Wow! Very true dear, a lot of 💗 & memories went throu all of my body lol can't believe what I'm seeing!!
በስመሀብ ደስ ሲሉ ድሬ መኤድ ተመኘዉ ኢትዮ ስገባ አየዋለዉ ፈታ ያሉ ናቸዉ በጣም አኗኗራቸዉም ቀለል ያለ ራኪ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እንደዚ የተለያዩ የአገራችን አካባቢዎችን አስጎብኚን
አቦቦቦቦ ራኪሻ ይመችሽ እነዚህን የፍቅር ሰው ስላቀረብሽልን 🙏🙏💝እስኪ ድሬዎች አለሁ በሉኝ መጎብኘት ፈልጋለሁ ኡፍፍፍ እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ግን የድሬ ነግር ግብግብ የረገኛል በፍቅር መጣልሻለሁ ድርዬ 2ወር ብቻ ነው የቀረኝ ፍቅር የሆነች ሀገር
Alen Alen
Alen mare abshir silkishin askmchilgn
እቦቦቦቦ ምችት ይበላቹ እህቶቼ ኑሩልኝ
@@habelsolomon1085 ሀቢ ኑሪልኝ መጣለሁ
@@zufanazage5784 እሺ ዙፍዩ ሰጥሻለሁ
ራኬብዬ የምር ደስ ይላሉ የእናቶች ባህላዊ ጨፈራ ናፍቆን ነበር ከአለባበሳቼዉ ጀምሮ ሁሉ ነገራቼዉ ወድጄዋለዉ ፍቅራቼዉ ይብዛ
እስካሁን ፍቅርና አንድነት እዳለን አሳዩን ተባረኩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💯💯
ብዙ፡ትዝታ፡አለኝ፡ድራ፡ከዜራ፡ፍቅር፡ናቸው፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የፍቅር አገሬን ጎብኝልኝ የኔ ውድ እዴት እደናፈቀችኝ ድሬ
እኔም ያደግሁት ድሬ ነው እስከ 3ኛ ክፍል ኖትረዳም (እመቤታችን ) ት/ቤት በጣም ነው የምወደው የዛኒ ሲይምር የመንገድ ንፅሕና አበባው የሰው ታማኝነት ለመግለጹ አይበቃም
ራኪ እናመሰግናለን ድሬ የፍቅርአገር የምትናፈቅ ሶላሳየሽን ትዝታዬኖ ቀሸቀሽው በጣም ናፍቃኛለች
ራኬብዬ ይመችሽ የፍቅር ሀገር ሽቲ እንዳትረሽ በጣም እፈልጋለሁ😁
ውይ በማሪያም እንዴት ደስ እንደሚሉ እራኪ እናመሰግናለን ድሬ አንድ ቀን እንደ ማይሽ ተስፍ አደርጋለው
አቦ ይመቻቹ ደስ የሚሉ እናቶች ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
Thank you Raki, Hagare nafkogn neber 😪♥️🙏🏽🙌🏾
ራኪ thank you do mach ባለፈው የት እንድሄድ ትፈልጋላቹ ንገሩኝ ብለሽ ነበር ድሬዳዋ ብዬሽ ነበር ሰምተሺኛል ማለት ነው አመሰግንሻለሁ
ዋዉ ራኪ እናመሰግንሻለን። ድሬ ያገር አውራ ሰላምሽ ይብዛልን! አቦ ይመቻችሁ ።
እናቴን ድሬዳዋ ቤት ገዝቼ ህዛ እድትኖርና ፈታ ብላ እድሜዎን እድታረዝም ነው የማደርግው እረጅም እድሜ ለእናቶች
አቦ ያርግልሽ የሰው ልኩ እኩ ናቸው
የተወደድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያን እያስተዋወቅሽ ስለሆነ እናመሰግናለን♥♥♥♥♥♥♥
የእናቶቹን ዳንስ ሳይ እኔም ተነስቼ ደነስኩ ኪኪኪኪኪ 😂ይመቻችሁ ዘመዶቼ ራኪ ቆንጆ እናመስግናለን 🙏🏼👍
እራኪዬ የኔ ውድ አንዱን የአገሬን ክፍል ስላሳየሽኝ እናመሰግናለን 🙏🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
ይመችሽ ደሞ እዴት ታምሪያለሽ ነብስ ነገር
ራኪዬ አምሮብሻል እንደው ጣፋጭ የሆንሽ ድሬ የፍቅር ሀገር እሳየሽን ተባረኪ
ራኪቲ የናቴን ገደኞች ስላሳየሽኝ አመሠግናለሁ ስንቱን ክፉና ደግ ያሳለፉ መሰለሽ ቁም ነገረኛችም ናቸው እኛ አዳማ ከገባን ቆይተናል በነካ እጅሽ የሀሺሜን ሀለዋ አዳማ ላይ አቀብለሽኝ እለፊ
I am watching this like for the 10th times, I am in love with these peoples. They are soooo free spirit and fun!
ራኪዬ የኔ ውብ በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው በቺልን
እኔ እንጨት የዋጥኩ ይመስል ገና በ28 አመቴ ጉብስ ቀጥ ማለት አቅቶኛል እነሱ ጎበዝ ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 28ምን ገና ትያለሽ አርጅተሽ እንዳትሉኝ ክክክ እድሜ ፀጋ ነው እንደ አርቲስቶች አልቀንስም
ራኪኪኪኪ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ማመሰግንሽ የናፈቁኝን የስፈሬ እናቶችን ላቀረብሽ ከልቤ አመስግናለሁኝ
The definition of happiness love the ladies 😍 celebrating life and enjoying little things 😍
ዋዉ በጣም ነው ደስ የሚለው ምሽቴን በደስታ ፈታ ብዬ ነው ያየሁት 👍🏽👍🏽🙏🏾🙏🏾 በተለይ ከሰሞኑ የጦርነት ጫና አዉጥተሽ ዘና አርገሽናል እናመሰግናለን 🙏🏾👍🏽💪🏾💪🏾👍🏽
የለበሽው አይነት ሺቲ ከነ ጎጎራው አምጪልኝ ራኪዬ ሳልሞትብሽ 😔
እናቶች ያቆይልን😍
እኔም ተመቺቶኛል ራኪየ
እነዚህ እናቶች ናቸው የድሮ የድሬዳዋ አራዶች
ዋው በጣም ደስ ብላኛል ረጅም እድሜ ና ጤና ጋራ እመኛለሁ
I miss Dire... this literally brought tears to my eyes ❤️❤️❤️❤️
ራኪብ በጣም እወድሻለው አገሬ መተሽ ስለቀረዐሻቸው እነዚኽ ሴቶች የአገር ቅርስ ናቸው የደሬደዋ መስተዳድር አንድ ነገር ሊያደርግይገባዋል ቅርሶቻችን ነቸው❤❤❤ራኪብበጣምእወድሻለውአገሬመተሽስለቀረዐሻቸውእነዚኽሴቶችየአገርቅርስናቸውየደሬደዋመስተዳድርአንድነገርሊያደርግይገባዋልቅርሶቻችንነቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ የኛ ዘመን ግን ገና የማናውቀውን ወደፊት ህይወት እያሰብን በሽተኞች ሆንን ከዛሬ እና ነገ የበለጠ የሚያስጨንቀን የተነጎዲያ ያሳስበናል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁሉም እናቶቻችን
በጣም እግዚአብሔርን