አዲሱ የዱባይ🇦🇪 የምህረት አዋጅ ተጠቃሚዎች !እንዳትሸወዱ !ወረቀታችሁን ለማሰራ በኢማራት የምትኖሩ ሀበሾች ቪዛ ከምሰራታችሁ በፊት ይህ ቪድዮ እንዳያመልጣችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @Madammobina
    @Madammobina 2 місяці тому +2

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተናገርሺዉ ነግግር ትክክል ነዉ እህት

  • @BalaneshEdwards
    @BalaneshEdwards 7 днів тому +1

    Amen yenwodi

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ አላህ ያሰብሽው ያሳካልሽ

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 2 місяці тому +2

    ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc 2 місяці тому +2

    እህትጀገና🌺🌺🌺

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 2 місяці тому +3

    ጀግኒት🎉

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 2 місяці тому +1

    ትክክልል

  • @nisaeljennah4712
    @nisaeljennah4712 2 місяці тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    Yeshiye Barekellahu fiki ene lteykish felige Alehu 12:03 12:03

  • @مدينه-ط2ش
    @مدينه-ط2ش 2 місяці тому +1

    በርች

  • @Maka-m9y
    @Maka-m9y 2 місяці тому +1

    አሠላማለይኩምእህትአደነሺእኔበቢሮመሥራትአፈልጋለሁከሁለትወርቡኋላእደትነዉማድረግያለብኚ

  • @MyLoev-mh6tt
    @MyLoev-mh6tt 2 місяці тому +2

    በቢሮ ስትብር ነው ደመወዝ ምግብ መስራት እቺላለሁ

  • @TgNazretቲጂናዝሬት
    @TgNazretቲጂናዝሬት 2 місяці тому +2

    Yene Jegina Fetari Ahunim Destashin Yabza

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 місяці тому

      አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ !!

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 2 місяці тому +2

    እህቶች ተጠንቀቁ እህታችን እዉነቶነዉ የማንንም ወሬ እዳሰሙ አደራ እዳትሸወዱ ንቁ እዳታለቅሱ

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 2 місяці тому +1

    Mashalla ihite Allah jezashin yikfalish

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 місяці тому +1

    ከነ ተረት ስቃይ የሆነ ቤቶች ከመ ሰአት ጠፍቶበሞንጣእሙየው3አመት አልተገላታሁምአልሀምዱሊላህ❤

  • @sanyiigalata3442
    @sanyiigalata3442 2 місяці тому +1

    Selamesh yibza ehit ok ba biro sira magibat sila mifalege esti lagengish ?

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu 2 місяці тому +1

    S.a.w❤❤❤❤s.a.w❤❤❤❤
    S.a.w❤❤❤❤❤s.a.w.❤❤❤

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 2 місяці тому +1

    ብዙ ወቹ መክፈሉም ስራውም አይደል የቸገራቸው ግን በሰው በሰው የሚሰራ ቪዛ ይባላሽባቸዋል የኢማራት መንግስት የራሱ ቢሮ የለውም ወይ ፍሪ ቪዛ የሚሰሩ አለ ቢሉም ግን አላገኙዋቸውም ከባድ ነው ካወቅሽ ብትጠቁሚያቸው

  • @Mariam-c3p7r
    @Mariam-c3p7r 2 місяці тому +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እህቴ ሠወቸ ካላሠራንልሺ እያሉኝ ነበር እኔ ግን ፈራሁ
    ፓስፖርትሺን አውጪ እና እናሠራልሺ እያሉኝ ነበር እስኪ አብራሪልኝ እህቴ ጨንቆኛል

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 місяці тому

      ምና ምን ችግር አለው ? ምታቂያቸው ከሆነ ጥሩ ነው ካልሆነ ደሞ ወስኚ

    • @Mariam-c3p7r
      @Mariam-c3p7r 2 місяці тому

      @@Yeshi_kitchen እምሠራባቸው ነችው እህቴ ግን እኔን ግራ የገባኝ መክተብ ሄጀ ምንድነው የምለው ፓሰፖርቴን ለማምጣት

  • @zxcvmnbv6694
    @zxcvmnbv6694 2 місяці тому +1

    ممكنرقمك في اثيوبيا

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 2 місяці тому +1

    እኔ ሳዑዲ ነው ያለሁት ከኩንትራት ወጥቸ ነው ግን አሁን እምሰራባቸው ሰዋች 3 አመት ኖርኩባቸው አሁን ፓስፖርት አምጭና በኛ ከፋላ ሁኚ እያሉኝ ነው ለማረግም ፈለኩኝ ግን እንደት ላግኘው ፓስፖርቴን ፓስፖርቴም ሆነ ኬፒውም እጀላይ የለም

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide 2 місяці тому +1

    ከሳውዲ ወደ ዱባይ መምጣት ይቻላል እንዴ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ሠወችሺ በነፃ ከፊል ሁነዎሺ ነው ያሠራሺው እኔ ከፊሌ አርብ ነች ሥድሥት አመቴ በራሴ ኢቃማ ውጭ ሥራ ፈልጌ ግንለሙሥሊም የሚሆን ሥራ የለም እንግሊዘኛ እችላለሁ ብዙ ሥራ አገኘሁ በየሡቁ ግን አበያ ለብሠሺ አይቻለም አሉኝ ብዙወቹ የሚፈልጉት ሠውነቷ ተገላልጣ የምትሠራ ነው በውጭ የሚፈልጉት ለዚያም እኔ በራሴኢቃማ የምሠራው መዴም ቤት ልክ ነው የምትይው እኔ ኑሬበታለሁ ዘጠኝ አመት

  • @እሙኢምራን
    @እሙኢምራን 2 місяці тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሽዬ እንዴት ነሽ እኔ ጠለብ ቤት ነዉ የምሰራው እና በዚህ ሙቀት ሃሳ ብክሰል ነዉ የምጠብሰው ጸሐይ ላይ😢😢😢 በጣም ነዉ ያስጠላኝ ሁሉንም ችዬ 4ወር ይቀረኛል በሰላም አላህ ጋር ይህን ወር ከጨረስኩ ኢትዮጵያ መሄድም አልፈልግም ምን ትይናለሽ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 місяці тому +1

      ሃገር ቤት ሄደሽ አረፍ ብለሽ እንዳዲስ ነይ

    • @እሙኢምራን
      @እሙኢምራን 2 місяці тому

      @@Yeshi_kitchen ኢንሻ አላህ እህት

  • @keryaabdella2522
    @keryaabdella2522 2 місяці тому +1

    ገና ሰኞ አይደለም ወይ ? መቼ ነው ያሰራሽው

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 місяці тому

      እኔኮ በካን🌹ስ😍ልሳሳሽን ነው

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 2 місяці тому +1

    Eski ema ehety sera ata kuce belalce felgilat benatsh

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 місяці тому

      😍🥰እሺ

    • @hananseid3730
      @hananseid3730 2 місяці тому

      @@Yeshi_kitchen kagensh negerin esuwa setyowa biro wusegen setelat alwosedeshm setelat tetaltew neber yetfacew ena kebad new

  • @Toybaየባቦዋ
    @Toybaየባቦዋ 2 місяці тому +1

    የሽየ እንደት ነሽ ስሚማ ሰትዮየ ቀራማውስጥ እስገብታኛለች በአመቴ ሜድካል ወሰደችኝ 3 ወርአለፈኝ ግን አይድው አልወጣም ሲስተም ነው ትላለች አሁን 8 ወር ነው የቀረኝ ምን ላድርግ ከቻልሽ

    • @ZdZd-d4f
      @ZdZd-d4f 2 місяці тому +1

      ክሰሻት

    • @DjDj-my8xf
      @DjDj-my8xf 2 місяці тому +2

      መረጃ ያዢና ክሰሻት መብትና ግደታሺን አውቀሽ ስሪበት አትፍሪ

    • @Yeshi_kitchen
      @Yeshi_kitchen  2 місяці тому +1

      አላህ ይሁንሽ እህቴ

    • @Toybaየባቦዋ
      @Toybaየባቦዋ 2 місяці тому

      @@DjDj-my8xf መረጃውማ አለኝ ዶክሜንቱ የመጣሁበት ቪዛ እስካኑ የራሷ ለቢሮ ነግሬ ቢሮወቹም ደመወዝ ተከፈሉሽ ዝብለሽ ስሪ እያሉ እቢ አሉኝ የቢሮወቹም የሷም ሪከርድ ሳይቀር አለን

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 місяці тому

      አሁን አዋጅ ሥላለ ቀራማ ተከሥሏል ፓሥፐርትሺን ተቀብለሺ አሠሪ ሴትዪሺ ውሸታም ነች ሲሥተም ላይ አይቆይምካሠራችው

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 2 місяці тому +1

    Gobez ewntshn new ehety teskayece

  • @zxcvmnbv6694
    @zxcvmnbv6694 2 місяці тому

    ممكن رقمك